Yayaysew, you are gifted/talented/ from God. What a wonderful digger and explorer of the reality with the real situation in the world i.e Ethiopia. Thank you!!
Ethio forum media will be the academy of journalism systems to show how to prevail truth about voice and voice less people in Ethiopia or world stages ❤❤❤❤respect Ethio forum
ከጋዜጠኛም በላይ ነው ያዬ የምትሉ ላይክ አድርጉ
ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ያየሰው ሽመልስ የፖለቲካ ሳይንቲስት እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም
"ባንተ የመጣ የጋዜጠኝነት ሙያን ወደድኩት🙏 በእሳት ተፈትነህ ራስህን ለዓለም ያሳየህ ጋዜጠኛ Yayesew shimelis respect 🙏🙏
ይህ የአምባገነኖች Program እንደነ ሚመቻቹ Like አድርጉ
እኔማሱስስስስሆነብኝ
የአብቹ ታላቅ ወንድም! ቁጭ፣ እራሱ። ተባረክ ያየሰው። ድንቅ እይታ ።
አባገነን መሪዎች ይገስፅልን ፈጣሪ ኢትዮ ፎረም የተባረከ ቅዳሜና እሁድ ያርግልን አሜን ❤❤❤❤❤
ታላቁ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ነህ ! የእርስዎ ፕሮግራሞች እንደ ምወዳቸው እና በጉጉት እንዳነበብኳቸው መጽሐፍት ነው።
ይህን የአንባገነኖች ፕሮግራም ሳዳምጥ የአብይን እጣ የሰው ደም የጠጣ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳየኝ 😢
ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ከዛሬቱ ከኢትዮጵያ የምለያዬው ዓ/ምህረቱ ብቻ ብነው"!!
Kikikikki
የአብይንም መጨረሻ ለመዘገብ ያብቃህ። እኛም ለመስማት ያብቃን።
Amn
በረከታቸው ይደርብን ሳይውል ሳያድር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ
የእንዶነዢያ የህዝ ጎርፍ በኢትዬጵያም ይነሳና ይህን ክፋ ገዳይ አፈናቃይ ሀገርን እና ህዝብ የበደለ መንግሥት በአፍ ጥሙ በተደፋ
ሀገሬ ሰው አጣሽ ወይን ጋብዣለሁ ሰላም
እሱን በነካ እጁ የኛንም መንግስት ይንካልን አሜን።
1000 ዓመት ኑርልን ያየሰው ያ ሁሉ ግፍ አሳልፈህ አንዲት ቀን ስሜታዊ ሳትሆን የህዝብ ድምፅ የሆንክልን
ብጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ጥንቅር። ኢትዮጵያውያን ከዚህ ይማሩ ይሆን። የበሻሻው ኣጭበርባሪ ሰው ይብቃህ ይሉት ይሆን።
ለህሊናቸዉ የኖሩ ሰዎች እንዴት የታደሉ ናቸዉ እግዚአብሄር በኪነ ጥበቡ ይባርካችሁ ኢትዮዎች
ያየ❤🙏 አለ እረፍት ወገንህን ለማንቃት ለማበርታት'ም ለምትለፋው ክበርልኝ፣ በውጤት የሚከፈልህ ቀን ይቅረብ!🙏
ይህ ሁሉ የሰላማዊ ህዝባዊ አመፅን ሀያልነትና ውጤት እንድንረዳና ቆርጠን በህብረት እንድንቆም መሆኑን ልብ እያልን ወገኔ!!!🙏
የመጨረሻው የአለማችን አምባገነን አብዩ መሀይሙ ይመስለኛል
የጋዜጠኛች ውሃ ልክ❤❤❤
በረከታቸው ይደርብን::
ከኛ መሪ ጋር በጣም በብዙ ነገር ይመሳሰላሉ 31 አመት መግዛት አይችልም ግን 😅😅
በተመሳሳይ አገዛዝ (27 + 5 ). ጊዜው እኮ አልቋል። አሁን በድንግዝግዝና በመባነን ላይ ነው ያለው። የግፍ ጽዋው ሞልቷል። እግዚአብሔር ሁሉን ያፀዳልናል። ያስወግድልናል። እኛ ግን በእውነትና በቅንነት ላይ እንጽና።
ያዬሰው ድምፅህን ትንታነህን ዓቅምህን እጅግ በጣም የተለየነህ ብቻ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን
Yayaysew, you are gifted/talented/ from God. What a wonderful digger and explorer of the reality with the real situation in the world i.e Ethiopia.
Thank you!!
#ሬድዮ ተሸካሚው ሌ/ኮሎኔል አብይ አህመድ ኢንዶኔዥያዊ መንታው።#አብይ እንደ #ሱሀርቶ በቅርብ ቀን።✊✊✊🇪🇹
ካልሲም ያጥብ ነበር 😂
Thank you for your sharing
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።
አንደኛ ኢትዮ ፎረም
የሚገርመው፤ ሁሉም አምባገነኖች በየትኛውም ዘመን የሚያደርጉት ሁሉ ተ፣መሳሳይ ነው
አምባገነን አገዛዝ ለማስወገድ ህዝባዊ አመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው።✊✊✊
ሁሌም ይሄን ፕሮግራም ሳዳምጥ የበሻሻው ዱርዬ ታሪክ ማዳምጥ ነው ሚመስለኝ የሱም ፍፃሜ በቅርቡ እንዲ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ
ምርጥ ጋዜጠኛ❤
Yayesew please keep it up !
ቤት ሆነን ረሀብ ከሚገለን እኛም የአብይ ጥይት ባደባቢይ ይግደለን እንድ እርምጃ ስንራመድ አለም ያግዘናል
ይገርማል ! የሁሉም አምባገነኖች አነሳስና አወዳደቅ አንድ አይነት መሆኑን በምታቀርባቸው ታሪካዊ ትንተናዎች ብዙ እያሳየኸን ነው።
Ethio forum
Beyond journalism
Our voice ❤❤❤
Thank you yayehsew
ይገርማል
የዚህ ሰውዬ በረከ በኢትዮጵያ ላይም ይድረስ ይሁን ይፈፀም::
ድል ለተገፋዉ ለታረደዉ ለአማራ ህዝብ
ድል ለጀግናዉ ለአማራ ፋኖ
ሞት ና ዉርደት ለሙሰኛዉ ና ለገዳዩ ለጨፍጫፊዉ ስብስብ ለአብይ መንግስት ይሁን
Tleyalek❤
Yayesew sint nachihu
Appreciated!!!!!
ወንድሜ ያየሰው አንተ ከጋዜጠኛ በላይ ነህ እያንዳንዱን ትንታኔዎችህን ላለፍት አመታቶች እንድም ሳላስቀር አዳምጫለሁ ግሩም ድንቅ ናቸው እድሜን ጤናን አብዝቶ ይስጥህ
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ አማራ 💪👍🔐
አምባ ገነኖች መጨረሻቸው አይምርም
በጣም ይገርማል የኢንዶኔዝያ ሰዎች አውቃቸው አሎህ በጃፓን አገር ነው ኑሮዬ ብዙ በኩንትራት ስራ ወደ ጃፓን ስለሚመጡ ህዝቦች በጣም የዋሆች ደስ የሚሉ ተንኮል የሌላቸው ህዝቦች ናቸው ❤️❤️በአሁን ግዜ በትክክል አገራቸው ሰላም የተርጋጋ ፖለቲካ አላቸው 🙏🏿የተለያየ የ እምነት ቃንቃ አላቸው በጣም የሚገርመው ግን ከአገራችን 🇪🇷&🇪🇹ክርስትና የእነሱ የህንድ እምነት ተከታዮች ይበልጣሉ 100%ምንም በእምነቱ ጀርባ ሌላ ሴራ የለም እንዲሁም ለሁለት ጌታ አይገዙም አንድ እና አንድ የህንድ እምነት ብቻ መጥፎ ይሁን ጥሩ ማስመሰል ከጎዳና ከእኛ በብዙ ይሻላሉ ::
ያየሰው ልዩ ሰው
በጭንቅላቴ አብይን እያሰብኩኝ ነዉ ያዳመጥኩት
ያዬ መፅሐፉን እንዲጋብዘኝ ብዙዙዙዙዙ ጊዜ ፅፌለት ዝም ብሎኛሎ አድማጮቹ ንገሩልኝ እባካችሁ
#ቅዳሜ ያየ &ኣቤ 🖤🎓🎓
ልክ እንደኛ
We trust in God. We will see soon in Ethiopian.
አብይ አህመድ አሊ ነፍስ በላ """ቀኑ መቺ ይሆን""???😢😢😢
1001%ግዜ ከጋዜጠኞች በላይ ጋዜጠኛ በርታ።
ወይ መመሳሰል አሉ ይሄ ሰይጣኑ ሰውየ በቀጥታ ከዚህ ከሱዋርቶው መሪ ከነበረው ፋሽስት ኮርጆ ነው የመጣው ግን ፍፃሜው ላይ ግን አልስማም ምክንያቱም እርሱ ሰወች ተዘቅዝቀው እንዲሰቀሉ ባደረገው ልክ መቀጣት አለበት በተረፈ በጣም በጣም ግሩም ወቅታዊ ትንተና ነበረ ታዲያ ምን ዋጋ አለው እኛ ጋ እኮ ሰው የለም ከቅርቡ ከኬንያ እንኳን መማር ያቃተን ድኩማን ነን እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ አፈጣጠር ከም ን እንደሆነ እንጃ ያጠያይቃል
ጋዜጠኛ ሳትሆን ጋዜጠኝነት እራሱ ነህ !!❤❤❤❤❤
Hopefully, ethiopians we expect the same thing!
Thank you
Ethio forum media will be the academy of journalism systems to show how to prevail truth about voice and voice less people in Ethiopia or world stages ❤❤❤❤respect Ethio forum
የፓኪስታኑ መሪ በናዚ ቡቶ የኒውክለር ባለቤት ያደረጋት መጨረሻው ያሳዝና ያየሰው አንድ ቀን ባንተ ትረካ ብሰማው ደስ ይለኛል
Ethio Forum
Minbiye litrachihu tileyalachihu
Hulie bezegebachihu egeremalehu,
Abiy lay yalachihu milketa LiYu new bravo
Gin lemehonu sint nachihu
200,300, 400?
Yimechachihu!!!
ሙያዊ ናስነ ምግባር የተሞላበት የጋዜጠኝነት ልክ ሃሳቡን ከወዳችሁት ላይክ
ቁርጥ የኛውን ሰው!!
🌹ትችላለህ
አብዮት አሕመድ እንደ ሱሃርቶ መጥፊያህ ደርሷል የአዲስ አበባ ወጣቶች ምን ትጠብቃላችሁ ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
የኛ የብልፅግና መንግስት ሊያዩት/ሊሰሙት የሚገባ
የአብይ መንትያ መሆን አለበት የባንግላድሽዋም ሆነች የኢነዶኔዠዋው ሁለቱም የአብይ መንትያዎች ናቸወ በጣም ግሩም ትንታኔ ነው የኢትዮጵያ ሀዝብ ቢገባው ጥሩ ነው
Such program needs to be accessible to the general public via satellite transmission.
ያየሰው ሸመልስ ኣንደበተ ርቱዕ እድሜና ይስጥህ
🙏💛❤️
ኢትዮጵያውን እንዲህ ያለ ዓመጽ ማድረግ አለባቸው!
ተመሳሳይ ታሪክ አብዬት አህመድ ከሚያካሒደው ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋ
10M subscription 🎉🎉🎉🎉
ያየሰው የህሊና ሰው ለህሊናዉ ሚገዛ ጀግና
Exactly like Abiy Ahmed! Abiy Ahmed must go away for the sake of Ethiopia!!!! Thank you, EF....
Yih new gazetegna Yelib adris!!!
ይሄ ታሪክ በእኛም ሃገር ይደገማል ! ቀን ቁጠሩ
Great media 👏 👌
ኢ ፎረም🎉ጆ
I like it the one of nows
ይችላን
ያየሰው ሽመልስ ; አበጀህ ምን እላለሁ ልብ ላለው የኛውንም ሳጥናኤል ( አብይ አህመድ አሊ ) እየገዘገዝከው ነው :: ሲወድቅ የምታነብልንን ቁልጭ ብሎ ይታየኛል :: አንተ እንደምትለን መልካሙን ሁሉ እየተመኜሁልህ መልካም ቀን❤🌷
የእንዶኖዤያው ጅቡ +የኢትዬጲያው አብይ ጅቡ።የሚያመሳስላቸው ነገርስ
ሀገራት ይህን የመሰለ የ IMF ታሪክ እያዩ ታሪክን እንደገና የሚደግሙት ለምን ይሆን ?
ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ እናያለና!
Wooo..o የምገርም አቀራረብ እናም አረፍ በ research የተደገፈ program አስናድተሀል።
የ አቡቱ መጨረሻ እንደነዝሁ ነው ።
ሱሀርቶ 🤝 አብይ አህመድ ግን አይቆይም ዕድሜ አይኖረውም
Please do a documentary about Dr Ashebir
❤❤❤
የብልፅግና ባይ አገርና ህዝብ ያደቀቁና የበሁሉ ነገር ከብርሃን ጨለማ የሚወዱ የዘመና የሰሃርቶ ልጆችና መሪያቸውም የሳሃርቶ የልጅ ልጅ ይመስላል ? አገርና ህዝብ ያወረዱና ያለ ጨረታ ለኒዮ ሊብራሊዝም የሸጡስ ተወዳሪም የላቸውም !!
❤❤
ቁርጥ የዛሬዋን ኢትዮጵያ የምትባለውን ኣገር
,ለምን John Perkins ,አሰርልልንም the confession of economy hit man
እኘደምንአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የህዝብ አመፅን የትኛውም ሀይል አያቆመውም
አድራሻችሁን እንዴት ማገኝት እንችላለን
በሀገራችን የአምባገነን መሪዎችን የማስወገድ ዘመቻ በአማራ ፋኖ ተጀምሯል ሌሎች ከታከሉበት ጊዜዉን ማሳጠር ይቻላል::ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪
በፋኖ ተጀመረ 😂😂😂😂
🔥ኢትዮጵያውያን ገና ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢
💚💛❤️
ዋና ሰው በዋና ቦታ ያዬ