🔴አሳፋሪው እና አሳዛኙ ቪዲዮ ይፋ ሆነ❗ 27 ሚሊየን ብር ቤ/ክ በጠራራ ጸሐይ ተዘረፈች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @MatyasHD
    @MatyasHD 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    50k congregation እግዚአብሔር የመስገን❤

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አመሰኛለሁኝ ማቲዬ

    • @yhguyt
      @yhguyt 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይገባሀል፡ያንስሀል፡ወንድሜ

    • @Dere-Orthodox
      @Dere-Orthodox 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Congra bro

    • @sebleasres2170
      @sebleasres2170 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Congratulations እንግሊዝኛውን ካላወቁ በአማርኛ ይጠቀሙ

    • @Habtamu85
      @Habtamu85 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Congra🎉

  • @kiyakonjo
    @kiyakonjo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን ምህመናን ገንዘብ ይሰጣሉ ?ለሰካራም፣ለሴሰኞች፣ለወንድ ጋለሞታዎች እየሰጡ እንደሆነ መቼ ነው የሚገባቸው?እረ ምህመናን እባካችሁ ንቁ።

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤ ወንድሜ በርታ ትመቸኛለህ ምርጥ መንፈሳዊ ነህ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምንድን ነው ታዲያ ፀበል የሚሄደውን ሰው እየፈተሻችሁ ካለ ስልክ ብታስገባቸው??? በቃ ፀበል ሲመጡ ካለ ስልክ እንዲመጡ ህግ ማውጣት???

  • @AGCanada-k7d
    @AGCanada-k7d 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መንበረ ሰላማን ይባርክልን ለዘላለም ሀገረ ትግራይ

  • @tesfayedubale8157
    @tesfayedubale8157 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @samarr1112
    @samarr1112 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን ወድሜ

  • @Inneyee
    @Inneyee 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንካን ዳስስ አለው ወንድማችን 50k በርታ ቀለህይወት የሰማልን እግዚአብሔር በመንዱ ይምረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዴ ይሄ ቤተክርስቲያን በኬ መድሐኔዓለም የገርጂዋ ማርያም በሰንበት ት/ርት ቤቱ የበጎ አድራጎት ክፍሉ የየ6ወር መቀደሻ በቋሚነት በንግስ ጊዜ ዘማርያን ታቦቱን አጅበዉ አስቀድሰዉ የምንመጣበት ቦታ ትልቅ በረከት የምናገኝበት ነበር አሁን አሁን ጆሮን ጭዉ የሚያደርግ ነገር እየበዛ ነዉ የመጨረሻ ትዉልዶች በመሆናችን አዝናለሁ😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ብር የሚወድ ሰው ሲበዛ እንዲህ ነው የምንሆነው እንግዲህ

  • @dawittsegaye1919
    @dawittsegaye1919 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ታእካ ነገስት በዓታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ስርአቱ አልቀረም አረፍ ብለን ተምረንነው ሌላው ደግሞ የነገስታት ስም ሁሌ ይጠራል ሌላው ጋር ቀርቷል የነገስታቱ የቴዎድሮስ የዩሃንስ የምኒሊክ የሃይለስላሴ የንግስታቱ አስካለ ማርያም የወለተሚካኤል የወለተ ጊዎርጊስ የምዕመኑ የሀብተ ጊዎርጊስ ነፍሳቸውን በአብርሃም በይሳቅ በያዕቆብ አጠገብ ያኑር ይባላል የባታ ምዕመን ነኝ አሁን ግን ቤታችን ፈረሰ ይሄ ስርአት ምን አልባት የምሰማው በወር አንዴ ሊሆን ነው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያበርታችሁ ድንግልም ትከተላችሁ ወንድሜ

  • @abrhetgirmaye
    @abrhetgirmaye 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደፋሪው እውነት ነው የበለጠ መረጃ ልሰጥህ እችላለሁ ቦታው ላይ ስላለሁ

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ስረአት አልባ መሆን በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @SisTeshome
    @SisTeshome 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    50k congar kale hiwot yasemalen

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዚህ ትክክለኛ ነገር የሚናገሩትና የሚገጽጽቱን ወጣቶች ያበርክትልን እነሱንም ያጽናልን እያየን ለምናልፈዉ ተጠያቂነት አለብንና እዳ ነዉ የምትናገሩትን ግን እግዚአብሔር ያበርታችሁ አሜን።

  • @yhguyt
    @yhguyt 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዱስ፡አማኑኤል፡ማስተዋልን፡ይስጠን

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥህ አርቴስትን አታሱ ያልከው ትክክል ብለሀል ❤❤❤😊😢😢

  • @Emamimami
    @Emamimami 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰባኪው እናውቀዋለን በደንብ የዛሬ ዓመት እቺን መረጃ ዘመድኩን ሲያወጣት እሱም ከመድረክ ጠፋ

  • @EthiopiaTikdem-fx4ds
    @EthiopiaTikdem-fx4ds 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው የአባ አሮን በቅርበት ነው ምናውቃቸው አንዳንድ ካህናት ጠይቀዋቸው ነበር መልስ ሳይሰጡ ወደ ሀገርቤት ገቡ እውነት ለመናገር የሚያገለግሉበት ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን የትግራይ ተወላጆች ቢሆኑም ጠይቀዋቸዋል አሁን እንግሊዝ መግባት አይችሉም በፓሊስ ይፈለጋሉ .

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ጸጋዬ ወንድሜ ከሳቸው ጋር ያገለግል ነበር እሳቸውን የፈለገ ፓሊስ ቤተክርስቲያን መተው አጣዋቸው ካሀናቱ የት ገቡ ብለው ሲፈልጉዋቸው ትግራ ስብስብ ላይ ታዬ። እየተፈለጉ ነው እንግሊዝውስት በፓሊስ። ልጅቱዋ ወልዳለች አሉ ከሳቸው ግን እሱን እርግጠኛ አይደለሁም ግዜው ስለቆየ። አንድ ሴት ብቻ ሳይሆን ሁለት ወይም ሶስት ናቸው። ጽግሽ በጣም የሚገርምህ ነገር ወንድሜ ሲነግረኝ ዲያቆን ነው እና አንዲት ሴት መንፈስ ተነስቶባት ቤተክርስቲያን ውስጥ ዲያቆናቱ አባ አሮንን ጠሩ እና እሳቸው ጸሎት ማድረግ ሲጀምሩ ሴጣኑ ምን ቢል ጥሩ ነው? ባክህ አትቀልድ እንተዋወቃለን ዞርበል እያለ አላገጠበት😂😂😂። ዳያቆናቱ አፈሩ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄኮ ግልፅ የሆነ ዝርፊያ ቤተክርስቲያንን ንቀት ነው ለምንድነው በህግ የማይጠየቁት እነ ቴዳስ ይህ ሁሉ ማስረጃ እጃቸው ላይ ይዘው ለምንድነው እስካሁን ዝም ያሉት የገዙትን ቤት እና መኪና ስም ሊያዘዋውሩ ይችላሉኮ ማስረጃ ለማጥፋት አረ ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ አረ ቤተክስቲያናችን ውስጥ ምን ጉድ ነው የተሰገሰገው አረ ወይኔ

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጳጳስ እንኳን አስገዶ በፈቃደኛነት መፈፀም ይችላልን?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ህሊናው ካልከለከለው ማን ያግደዋል?

    • @JonNati
      @JonNati 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንደሚባለው እንዘመድ ኩን በቀል አይነቶቹ ንኡሰ ክርስቲያን በትግራይ ህዝብ ላይ ኣይደለም ጳጳስ ሴት ደፈረ ሰረቀ አይነት ወርም ይቅርና ብህዝቡ በአጠቃላይ ጦር አዘምተውበት ገድለዉት የለም ወይ? እነዘመድ ኩን ከዚህ በላይ በትግራይ ሰዎች ቢያወሩ ብዙ ብዙ ቢሉ አይገርመንም ስለዚህ የፈልግህ ለፍልፍ በለው አንድ ቀን ልሳንህ ሲታሰር ይቆማል ።

    • @Neww452
      @Neww452 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@JonNati ወሬ ጦርነቱን ተቃዉመሞ ወያኔ እየተተባለ ሲሰደብ የት ነበርክ የትግራይ ጳጳሳት ህዝቡን መከራ ዉስጥ እየከተቱት ነው እልህ መጋባት ሳይሆን ከእግዜአብሔር አንፃር ተመልከቱ

    • @tirhashagos-lp2xp
      @tirhashagos-lp2xp 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Neww452 ሰይጣን ይሻለናል ከሚል ሰዉ ጋ ኣብሮ መሆን ነዉር ነዉ

    • @Neww452
      @Neww452 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tirhashagos-lp2xp ጥርግ በሉ እንዴት ነዉ ምታስቡት ቆይ ወያኔ ተረት እየነገረች ታጠፈሻለች ችግር ብቻ በናንተ የምንኖር ነዉ እንዴ የሚመስልሽ እናንተ ናቸሁ መኖር የማትችሉት ማሰብ የምችይ ከሆነ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢ካልቆረባችሁ ንስሀ አትግቡ ነዉ

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mitakervew program hulu
    Akerarebik hulu minim ayisibim
    Muticha

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Serahe serahe new . Mekrese aydelem kechale sewyewnm screen weste yektetew . Manachenem yegza nbesachenen yezen new besrachen mensedkim yemnkonenme . Sejmere sew amlaki generation honene enji . Like ende wechichu . Artistu hid yetlkebte yekrseh bota atsetew . Hateyateghana sadkun yemlyew andu fetari becha new. 🎉🎉🎉🎉

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tert beza

  • @SmilingBabyOctopus-vq9lb
    @SmilingBabyOctopus-vq9lb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባ ገብረ ኪዳን የሰበኩት ለእንደዚህ አይነት ሐሳብ ያላቸው ነው ለጳጳስ ለታዋቂ ሰው መዋረድ ደስ ይለዋል ህዝቤ

    • @thomasta2161
      @thomasta2161 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SmilingBabyOctopus-vq9lb ሌባ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀግሽ ነገ ሮናልዶ ይመጣል 😂

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አልረሳሁትም አቀባበል እናደርጋለን ጠዋት ላይ 😂😂😂

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Teret abezachu b

  • @SaraBrhane-c3m
    @SaraBrhane-c3m 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ewnet new enwkalen dfrwal

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    zemedku wushetam nw ewnat ayaweram

  • @L-linethiopia
    @L-linethiopia 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲሾምላቹ ማለት?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sga wdmu mkbel htyat kmsrat ykleklal fetrtawe sw fetus bmstawet end mayeyt nw

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gebze. Esu man new? First of all manse manewe? Bezh bekntu alem tekrse altekrese? Sejmere yesew hayemanotu ke manente tedbalkobte ketchegere sejmere kirstiyane aydelem. Hulem erasehen honeh setnore yesew gudaye. Ayaschenmhem.

  • @devantinomarela1773
    @devantinomarela1773 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lemen endehone balawekem, eyawekem hone satawek yemtserachewn videochena sew endiyayeleh beleh yemtltefow matewawekiya yebetekrstiyanwan sem yemiyatelesh new. Defariw papas setel pepesena bebtecrstiyanwa yemtsetew meareg new enam ante view lemagegnet setel bech telashet eyekebah hodehen temolaleh. Yeh aytekmem

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሰማህም እንዴ ፀግሽ አዲሱ የትግራይ ሲኖዶስ እኮ ከፕሮቴስታንት ጋር በሆነ ነገር ተስማሙ የሚል ዜና ሰምቻለሁ እና ድንግል ሆነ አልሆ ከካደ ምን ዋጋ አለዉ፡፡