የጥቅል ጎመን አተካከል|How to grow cabbage at home

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @bellahanatube313
    @bellahanatube313 3 ปีที่แล้ว +3

    Berta wendime 🥰🙏

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 ปีที่แล้ว +3

    ሚሞዬ የኔ ወንድም ስለ ምትሰጣን ትምህርቶች እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛ በሁለቱም ነው የመጣሁት

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ስለሁሉም ነገር

  • @gebetakitchen
    @gebetakitchen 3 ปีที่แล้ว +3

    💫💫💫💫💫

  • @firewendale8559
    @firewendale8559 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing work bro ...

  • @meditewelay1595
    @meditewelay1595 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwwww amazing job my bro

  • @ሰፊናአ
    @ሰፊናአ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላች ይሁን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችንን

  • @samiy3739
    @samiy3739 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif nw Bert

  • @ephremseyoum9523
    @ephremseyoum9523 3 ปีที่แล้ว +1

    good job

  • @fadelayoutube5411
    @fadelayoutube5411 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላመለዘቢተ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ስለምታበረትይቺኝ

  • @haymigirma
    @haymigirma ปีที่แล้ว

    enamesegnalen

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ውዴ አኔም ወደአገሬ ስገባ አተክላለሁ

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew5002 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👏

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወድሜ ሙዝ ፓፓያ ችግኝ ከየት ነምናገኛው?

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን እመኛለሁ

  • @rahmivlogs8457
    @rahmivlogs8457 ปีที่แล้ว

    Sintekl besint gize wuha enatetawu

  • @ፋጤዩቱብ
    @ፋጤዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰለምወለይኩም

  • @mikabet148
    @mikabet148 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif tmrt nw mestw share andrgw

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምለው በማንኞዉም አፍረ ይሆናል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      መሬት የሰጡትን ያበቅላል ይባላል ሰብል እንዲያበቅልና የተሻለ ምርት ለማግኘት ለአፈር አይነቱና እንደ መልካምድሩ ሁልታ የሚያስፈልገውን ተግባር በመፈጸምና ተስማሚዘር ከዘራን የተሻለ ማምረት እንችላለን

    • @ጉጉፍቱሚዲያ
      @ጉጉፍቱሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      ክበሪልኝ

  • @SamiSewasew
    @SamiSewasew ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ! መደብ ሳናዘጋጅ ቀጥት የእርሻ መሬት ላይ መትከል አንችልም? ሁሌ እከታተልሀለሁ አሪፍ አቀራረብም አለህ በርታ መልሱን አደራ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      ይቻላል ግን ችግኞቹ የመፅደቅ እድላቸው ከባድ ነው ወጥ የሆነ አተካከል እንዲሆን ማፍላቱ የተሻለ ነው

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እባካችሁ ድምፅ ሁኖቸዉ ዛሬ እናተ እደዚህ ተደላድላችሁ መኖራችሁን አትዩ ነገ ምን እደሚገጥማችሁ አታቁም እና የወገኔ ስቃይ የኔም ስቃይ ነዉ 🙏😥😥😥😥💔💔💔

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj ปีที่แล้ว

    በጣምእናመሠግናለን ወዲሜ እኔ የአትክልት መሬት አለኝ ግን ውሐየለም ክረምትብቻ ነው መዝራትየምቺሀው ለምሣሌ ጥቅልጎመን ካሮት ቀይስር ቲማቲም ብዙነገር የሖናል ግን በበጋወራት ውሐየለም ምንትመክረኛለሕ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      አትክልቶች የእለት ውሃ እርጥበት ይፈልጋሉ ቦታው ያንተ ከሆነ ቃሚ ሰብሎችን ብተክል መልካም ነው አቮካዶ ሙዝ በአጭር ጊዜ የሚደርሱን ጥሩ ዝርያዎች አሉ አነስተኛም የእርጥበት መጠን ይፈልጋሉ በራሳቸው መንገድ እርጥበትን መሳብ ስለሚችሉ🥰🥰🥰

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያትክልቶቹ ፍሬ የት ነው እሚገኘው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      የጏሮ አትክልት ዘሮዎች መሸጫ ሱቆች ላይ ማግኘት ይቻላል🥰🥰🥰

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 ปีที่แล้ว

      @@Mimonhomestead እሺ አመሰግናለሁ

  • @helenb6888
    @helenb6888 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ለመጅመሪያ ግዜ ሳይክ በጣም ነበር የአትክልት አትካከል ማውቅ የምፈልገው ግን የት ነው የሚገኘው ዘሩ ውይም ሽግኙ በናትክ መልስልኝ ሁሉንም የአትክልት ዘር የት እንደሚግኝ አሁን ዩቱብ ላይ ስጽፍ ነው እንድጋጣሚ የመጣልኝ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት አካባቢ የግብና ቢሮ ካለ እዛ ይገኛል ካልሆነም የጏሮ አትክልት መሸጫ ሱቆች ላይ ይገኛል

    • @zd5125
      @zd5125 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄነው

    • @zd5125
      @zd5125 2 ปีที่แล้ว

      ውድም በናትክ የት ይገኘል ዘሩ