“እኛ እያልን ያለነው ‘ከኢትዮጵያ እየተነሳ ያለው ሃሳብ የአለምን የመንፈሳዊያን ስርዓት ይቀይረዋል’ ነው፡፡”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @w482dfdsf
    @w482dfdsf 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወዳችሁ!!!!! እግዚሃአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!! ከእናንተ በጣም ብዙ መንፈሳዊ ቁም ነገር እየተማርኩ ነው። እባካችሁ በርቱልን። እስክንድር በጣም በጣም አክባሪህ ነኝ፣ ጤንነት የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ። ውውውውድድድድድድድ

    • @addis3304
      @addis3304 2 ปีที่แล้ว

      ወንድም (እህት)ለመሆኑ የሚለዉ ይገባሻል ? ባጭሩ መንፈሳዊነትን ወይም ቅዱሳን የሞቱለትን እግዚአብሔር እንቀብራለን እያለሽ ነዉ እየደጋገመ የሚቀባጥረዉ ላይ ብቻ ልብሽን አታድርጊ

    • @mebachanews3450
      @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว

      @@addis3304 በተቃራኒው ነው እንዴ ምትሰማው?!! ሃሃሃ በወንድምኔት ልንገርህና ይሄ ነገር እንዲገባህ ከፍ ያለ መረዳት ልኖርህ ይገባል። የጻፍከው እና እሱ የሚናገረው ምንም አይነት ግንኙነት የለውም። ክብር ይግባውና "እግዚብሔርን መቅበር" ነው ያልከው?! እንደው ከመናገር መረዳት ቢቀድም አይሻልም ግን?!

    • @w482dfdsf
      @w482dfdsf 2 ปีที่แล้ว

      @@addis3304 ጆሮህን ጠረግ ጠረግ አድርገህ ለመስማት ሞክር እስኪ፤ ካልሆነ ሃኪም ምናምን አማክር። አመሰግናለሁ።

  • @mt.com.etb123
    @mt.com.etb123 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zulkifl8181
    @zulkifl8181 2 ปีที่แล้ว +5

    ከአንድ አንድ፡ የመጀመሪያው፡ ወንድ የሆነ ነዋ ሚቀድመኝ 😋፡ ከዛ ዳውንሎድ ታደርግና ወክ እያደረግክ ትኮመኩማልህ፡ ጤንነት ይለያል እኮ ወላ

    • @mebachanews3450
      @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ በሚቀጥለው ማን እንደሚቀድም እናያለን። 😋፡

    • @semereberhanegetachew
      @semereberhanegetachew ปีที่แล้ว

      እኔም ከ ዓመት በዋላ እንዳንተ እያረኩኝ ነው የጤንነትን ሀሳባዊ ትረካዎች በእግሬ ወክ እያረኩኝ ማዳመጥ ደስ ያሰኝኛል

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 2 ปีที่แล้ว

    እረ ቀጣዩ በጣም በጉጉት ምጠብቀው ነው፤ ካቆማችሁበት ቀጥሉ። እናመሰግናለን።

  • @yosefroman1431
    @yosefroman1431 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን አፍጥኑት እባካቹ

  • @pomme-tptadesse4591
    @pomme-tptadesse4591 2 ปีที่แล้ว

    Wow, Teninet we expect a more deep explanation .. dig deep Rabbie .

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 ปีที่แล้ว

    So you bring the western sheet to Ethiopia???? Doma

  • @7akliluworku
    @7akliluworku 2 ปีที่แล้ว

    ከሬዲዮ በተሻለ ነፃነት ስላላቹ መንፈሳዊ ዘርፍን በግልጽ ብተነትኑት

  • @aytenewalene6826
    @aytenewalene6826 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ ተቀላቅሎብሀል አይዞህ

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 ปีที่แล้ว

    Lol sihegere yemategebabet neger yelewem jil habesha. Min yemeselale donkoro.