ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድ የሆነ ሰው እስኪ ይቅደመኝ። ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ የጥበብ ሰዎች።
ሴት የሆነስ????
በተሻለና በድንቅ ገለፃ ነው የምታብራራው .. እናመሰግናለን .. ከሬድዮኑ በዚህ ደግሞ አተሻለ ነፃነት ስለሆነ ጥሩ ነው
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ከየትኛው ወገን ነኝ ብዬ ሳስብ እራሴ ለራሴ ፈገግ አልኩ፡፡ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው… በርቱ፡፡ ጥበብን ስወዳት! አመሠግናለሁ!
GOOD TO SEE U
ውድ መልካ ሃሳባዊያን እስኪ አንዲት ጥያቄ አለችኝ። "ነፍስ በሴት ጾታ ፣ ሥጋ ደግሞ በወንድ ጾታ የሚነገርበት ምስጢረ ጥበብ ይኖረው ይሆን"? ባጠቃላይስ የጾታን ነገር ብታስረዱን፤ በተለይም ደግሞ ከልቦና እና ከህሊና አንጻር የሚያገናኘው ነገር ካለ ብትዳስሱልኝ። አመሰግናለሁ።
እንኳን ደህና መጣችሁ
🙏🙏🙏🇪🇷👌👈
ወደ ገደለዉ ማለት ይሄ ነዉ ብራቦ አልኬሜዉ ጋኑን ሰብሮ ሊወጣ ነዉ አንድ ሃሙስ ቀርቶታል
በጣም ደስ ይላል ጤንነቴ አመሠግናለሁ ግን እነዚህ 75% ያልካቸው ሰዎች 88ቱ ነገዶች ናቸው በምዕናባዊ ሃሳብ ውስጥ የሉት ናቸው ። ?
ከልቤ አመስግናለው ስለፕሮግራማቹሁ