አቶ በላይነህ ክንዴ ለስኬት የበቁበትን ታሪክ ይናገራሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • አቶ በላይነህ ክንዴ ለስኬት የበቁበትን ታሪክ ይናገራሉ

ความคิดเห็น • 25

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 3 ปีที่แล้ว +5

    አሁንም ስፋ የእኛ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ ያለህ ያለን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር አምላክ ተጠቅመህ ሀገርህን ወገንህን ይበልጥ እድትጠቅም እግዚአብሄር አምላክ ትርፋማ ያድርግልህ

  • @yeshimebetbekele2693
    @yeshimebetbekele2693 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ አቶ በላይነህ ትልቁ ተምሳሌት ሰው!!!

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 3 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር አቶ በላይነህ ክንዴ ሀገርን የሚያለማ የሚያሣድግ ለህዝብ የሚጠቅም ሰራ በመሰራቶ ይህን ግዙፍ የዘይት ፋብሪካ በማቃቃም ለህዝብ የሥራ እድል በመፍጠርዎ ፡ የውጭ ምንዛሪ በማዳንዎ ከልብ እናመሰግንዎታለን እናከብሮታለን ። ድርጅትዎን እግዚህአብሄር ይባርክሎት። ሌሎችም ባለሀብቶች የአቶ በላይነህ ክንዴን አርአያነት ተከተሉልን ።

  • @zlalembirhan5343
    @zlalembirhan5343 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን የክፍለ ዘመኑ ጀግናችን ነህ ሞዴላችን ነህ💪♥

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍
    አቶ በላይነህ ክንዴ ለጋሰ፡ ቸር፡ ለሀገርም ሆነ ለህዝብ የችግር ግዜ ደራሸ መሆኖን ሰንሠማ ከልብ ደሰ ብሎና ። እግዜህአብሄር ይሰጦት ። መግባሮ መሰጠትን፡ መደገፍን፡ መርዳት፡ ያሰተምራል። ሌሎችም ባለፀጎች አርሰዎን አንደሚከተሉ እተማመናለሁ ።

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 3 ปีที่แล้ว

    ለሐገርና ለህዝብ የሚያስቡ ባለሐብቶችን አላህ ያብዛልን!

  • @zahrazahraaa2692
    @zahrazahraaa2692 3 ปีที่แล้ว

    jegna jegna jegna Ethiopia neh allah yitbkachuh jegna

  • @user-yn4wq4rd1c
    @user-yn4wq4rd1c 3 ปีที่แล้ว

    እካን ደስ ያለህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @mesitube4700
    @mesitube4700 3 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አሎት በርቱ ለሀገር አለኝታ እና ለአማራ ተስፋ ነህ

  • @workubiyadgieewnetu5121
    @workubiyadgieewnetu5121 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ያለህ ክንደ ብርቱው ወንድማችን! በርታልን

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 ปีที่แล้ว

    ❤💛💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 3 ปีที่แล้ว +1

    wowwwe

  • @wrkgdlalm
    @wrkgdlalm 3 ปีที่แล้ว

    ለአማራ ባለሀብቶች!!!
    በአንጻራዊነት የጎጃም በለሀብቶች የተሻለ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በትውልድ ቦታቸው እያደረጉ በመሆናቸው ሁላችንም እናመሠግናለን።
    ከዚህ በመማር በተመሳሳይ የጎንደር፣ ወሎ እና ሸዋ ባለሀብቶችም በግልና በጋራ በመንቀሳቀስ የተሻለ ስራ መስራት ይጠበቅባችኋል።
    የክልሉ ባለስልጣናትም ዝቅ ብላችሁ በማገልገል ልታበረታቱና ልታግዙ ግድ ይላችኋል።
    የክልሉ ህዝብም የተጀመሩትን ፕሮጄክቶችና ስራ የጀመሩትን ፋብሪካወች ወይም ኢንደስትሪወች እንደ አይናችሁ-ብሌን መጠበቅ ይኖርባችኋል።
    ቅጥር ሠራተኞችና የስራ ኃላፊወችም በተቆርቋሪነት ስሜትና በታታሪነት ድርጅቶችን ትርፋማ በማድረግ ባለሀብቶችን ጠቅማችሁ በዘላቂነት እንድትጠቀሙ አደራ እንላለን።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    We depend on you with out you we are nothing lead us forever we are yours

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว +1

    In country where all success come by permission of a prime minister not individual right

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว +1

    People and population addicted to a dictator say “With out Abyi we are nothing “

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    Under a dictator If one has to succeed no matter how good he is he need approval from the dictator and Banda cadre

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    If it was a free and democratic country dictator and his cadres has nothing to do with personal achievement

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว

    This is individual achievement only those who obtained it will celebrate a dictator and his cadre has no place in it .

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 ปีที่แล้ว +1

    I though his wife dress has ong sign on it