Syumekal Gebre - Wolloyewa - ስዩመቃል ገብሬ - ወሎየዋ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 448

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ
    @እስመለአለምምህረቱእስመለ 2 ปีที่แล้ว +77

    ድምፅ100%
    ቁንጂና 100%
    ግጥምና ዜማ 100%
    ቦታ ቀረፃ 100%
    ወሎየዋ ኸይዋ
    የት ናችሁ የኔ ገራገር ወሎየወች

  • @madeinhabesha-d4s
    @madeinhabesha-d4s 2 ปีที่แล้ว +79

    ወሎየነቴ ውበቴ❤️
    አማራነቴ ድምቀቴ😍
    ኢትዮጵያዊነቴ 🇪🇹 ኩራቴ 🥰
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

    • @AyatTube798
      @AyatTube798 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም

    • @hafizmo3480
      @hafizmo3480 ปีที่แล้ว

      Ethiopia has failed us, we need to find a way to be good neighbors with Oromia and everyone. Our forefather Menelik with his best intentions started project Ethiopia, but hundred years down the line it ended up becoming a disaster and costing us hundreds of thousands of lives, for what? ..... to keep his vision alive? Menelik would have wanted us to thrive in a better nation than Ethiopia.
      We awe it to ourselves and we awe it to our forefathers to do better than this, if it means we'd to do it with a new identity so be it.
      Let's create a unified Habeshaland .
      If you know anyone who has started such project, please comment down below so that we can collaborate to make it a reality.

    • @AbebeKebede-ji8xy
      @AbebeKebede-ji8xy 7 หลายเดือนก่อน

      11 LG b. C. Ft cree iiklk
      Free 😢😂🎉😢.. moo ,i6. MMB moll by​@@AyatTube798

    • @EsmaeilMohammed-f1y
      @EsmaeilMohammed-f1y 13 วันที่ผ่านมา

      Wellllllllooooooooo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 ปีที่แล้ว +10

    ወሎ የነኝ ቤተአማሀራ💚💛❤💪👌💕ሸዋ💚💛❤💪👌💕ጎጃም💚💛❤💪👌💕ጎደር💚💛❤💪👌💕🌹🌹እናት አለም ጎደር💚💛❤💪💕🌹💙💙🙉🙉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የጀግናሀገር

  • @hayatali7269
    @hayatali7269 2 ปีที่แล้ว +22

    ወሎየ ባልወለዲ ይቆጨኝ ነበር
    ♥♥ አማራነት ክብር ባህል ማንነታችን😍😍♥

  • @መዲየናቴልጂ
    @መዲየናቴልጂ ปีที่แล้ว +12

    ውሎየ ባልወለድበት ይቆጨኝ ነበር ወሎ ቤተ አማራ🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤

  • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
    @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ 2 ปีที่แล้ว +15

    ወለየወች የታላችሁ ደሞቸ ወሎ ኮ የፍቅር የደግነት የውበት የቆጆ አገርናት ፈጣሪ ዳርስከዳር ሰላሟ ይመለስ ባመት ባመት አበጣ እየወረራትነው ሰላማችንን የነሱን ወሎ ቤተአማራየፋኖ ምርኮኛነን 😘😘😘

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +18

    መገን ቤተ አማራ የሸጋዎች መፍለቂያ ወሎ ገራገሩ ሀገሬ ወለላየ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏💚💛❤

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉ ነገር 1ኛ ነው እጅግ የወደድኩልህ ደግሞ ብዙ የወሎ ሙዚቃወች ላይ የ1አከባቢ ባህል አልባሳት ብቻ ነበር ሚታየው አሁን ግን ሁሉን አካታች የሆነ ስራ ነው የሰራኸው መሆንም ያለበት ይሄ ነው ትችላለህ👏👏የጥበበኞች ሀገር የደግጎች ሀገር የውቦች ሀገር የአሊሞች የቄሶች ሀገር መቀዝቀዝ ይታይ ነበር ዳግም እያንሰራፋን ነው
    ወሎየው
    ሀይዋ💚😊

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +28

    እውነትም ስዩመ ቃል ገብሬ ብዙ ተስፋ ያለህ ልጅ ነህ በርታ የወንዜ ልጅ መገን ቤተ አምሓራ ወሎ መጀን ❤

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ወሎየዋ ቆንጆ ስራ ነው በርታ ወሎየው❤💚💛😘😘😘😘😘 አንተ እራሱ ውብ ነህ

  • @SacdaAhmed-l4c
    @SacdaAhmed-l4c ปีที่แล้ว +5

    የወሎልጅ በመሆኔ ይ ምኮራውስ ነገር

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +17

    ወሎዬ ነኝ ያውም የአምባሰል የመን አቤት መታደል ወሎዬ መሆን ደሞቼ የት ናችሁ 😍😍😍😍😍

  • @AdEt-hn4tu
    @AdEt-hn4tu ปีที่แล้ว +3

    ስዩሜ የወሎ ትዝታዬን ነው የቀሰቀስከው ወንድሜ በርታ ገና ብዙ አልበም እጠብቃለሁ

  • @mulugetaashagredemisse8483
    @mulugetaashagredemisse8483 ปีที่แล้ว +4

    ትለያለህ bro ይመችህ አቦ በጣም ነው ያስደሰትከኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +11

    ቆንጆ ስራ ነው ደሜዋ በርታ ወሎ የፍቅር የቆንጆዎቹ ሐገር ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ 🇪🇹❤😘🥰ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🙏

  • @genetdejenu5804
    @genetdejenu5804 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው.ስዩሜ.በጣም.ቆንጆ.ስራ.ነው.ካንተ.ብዙ.እንጠብቃለን.የሀገሬ.ልጅ

  • @betitesfaye2620
    @betitesfaye2620 2 ปีที่แล้ว +7

    የሠፋሬ ልጅ
    ውበት አንደኛ
    ድምፅ አንደኛ ዜማና ግጥም አንደኛ
    ቀረፃ አንደኛ
    ስዩሜ በርታ ብዙ እጠብቃለን
    ወለየዋ ወይዋ

  • @guramayile
    @guramayile 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎ የፍቅር ሃገር
    አሪፍ ስራ ነው ብሮ በርታ
    ወሎ የቆንጆዎች ሃገርርርርርር❤❤❤❤❤

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 2 ปีที่แล้ว +28

    የቤተ አማራ ወሎ ምርጥ ሙዚቃ! ሣክስፎኑ ከዋሽንቱ እና ማሲንቆው ጋር እጅግ ማራኪ ሆኖ ተቀናብሮአል:: ግሩም ድምፃዊ! እስክታውና አለባባሱም ምርጥ ነው! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ ወሎ ሙዚቅ በጣም እየተሰራ ነዉ 🥰 በርታ ወንድም ወሎ ቤተ አማራ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሰላምሺ ይመለስ ሀገሬ😢🥰

  • @mahiwoloyewa6528
    @mahiwoloyewa6528 2 ปีที่แล้ว +26

    ዲምፅ100%
    ግጥምና ዜማ100%
    ቁንጂና100%
    ቦታ አመራረጥ 100% በርታስዩሜ🔥🔥🔥
    ወለየወች ውዲዲዲ ደሞቸ

  • @ghh5860
    @ghh5860 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ይቸግረዋል አባ መስጠት ወሎ💚💛❤የኔ ዋ ሀገር my ወሎ💚💛❤የወሎ ሸበላ ወንድሜዋ ሀሪፍ ስራ ነው♥️♥️♥️♥️ወሎ ቤተ አማራ የኔ ገራገር ህዝብ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤

  • @TarikshMedia2421
    @TarikshMedia2421 2 ปีที่แล้ว +6

    እሚገርም የወሎ ሙዚቃ ነው በጣም ወድጀዋለሁ ወሎ ቃበቀላቸው ከባህሩ ቃኘው በጥሎ ስዩም ቃል ገብሬ ነው በርታልን የወሎን የደሴን ደረጃን ከፍ ያረገ ግሩም ግጥም ግሩም ዜማ ግሩም ድምፅ ግሩም ቅንብር አሪፍ ምስል እማይሰለች ሙዚቃ በርታልን ስዩማችን የወሎ ፈርጥ

  • @tedrosabera8584
    @tedrosabera8584 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎየነቴ በመሆኔ እኮራለሁ አብሶ ግን በኢትዮጵያ ዊነቴ🇪🇹🇪🇹💚💛❤️😍😍😍😍😍🔥

  • @batitube6682
    @batitube6682 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሁሌም እልሀለሁ ምርጥነህ የምርጦች ምርጥ ስዩመቃል እየተፍታታንበትነው ደሞ ስልክ አንሳ!!

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 ปีที่แล้ว +38

    እንኳን ደህና መጣህ ስዩሜ ምርጥ ስራ ነው ያገሬ ልጅ መልካም እድል የኔዋ ወሎ አማራ ዘራችሁ ይብዛ 💚💛❤️🕌❤️⛪️❤️❤️

    • @fvv1680
      @fvv1680 2 ปีที่แล้ว

      አሚን
      አሚንንን

  • @bekesound6202
    @bekesound6202 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የስየ ድምፅ TH-cam ላይም መድረክ (Live) ላይም ተመሳሳይ የሚሆንብኝ?🤔🤔🤔 ልጁማ ይችላል❤🙏

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว +2

    yaze absher .. yaze absher .. wolloyewa wonderful mlodey nice lyric nice music , we thankyou musian symekal gebre .. konjo zefen ..

  • @የፍቅርሰው-ጸ4ቐ
    @የፍቅርሰው-ጸ4ቐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም ይመቹኛል ምትለቃቸው ሙዝቃወችክ ናሆም record form turkey

  • @fassilnega6698
    @fassilnega6698 2 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ምርጥ ወንድሜ ሁሌም እንደኮራሁብህ ነው ምርጥ እና እጅግ የሚያምር ሰራ ነው ❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @saraa3434
    @saraa3434 2 ปีที่แล้ว +7

    ግሩም ነዉ😘😍😍ዘንድሮ ወሎዬ ባልሆን እናደድ ነበር

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሎ የፍቅር ሀገር እንኳንም ተወለድኩብሽ
    ሀሪፍ ስራ ነው በርታ ማኛየ

  • @timotimo2529
    @timotimo2529 2 ปีที่แล้ว +4

    seyume andegna sira new bro

  • @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ
    @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወሎ ዉበቴ❤አማራ ኩራቴ ኢትዬ ማንነቴ💚💛❤️

  • @selinahabeshawit429
    @selinahabeshawit429 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ስራዎችሁ የሚደንቁና የሚወደዱ ናቸዉ በእዉነት በጣም ቆንጆ ስራ ነው።

  • @maye5345
    @maye5345 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤሬ ድምፅህ ያስመንናል እኮ 😢 ሙዝቂው ክልፕም እጅብ ያሰኛል ወሎየ ስትሆን ሙሉ ነህ እንኳንም ወሎየ ሆንኩ❤️

  • @kokikelina
    @kokikelina 2 ปีที่แล้ว +3

    አበቀለ ወሎ መለሎ ጠንበለል መለሎ...... በጣም ልዩ ነው ❤️😍🙏

  • @NaCristy
    @NaCristy 6 หลายเดือนก่อน +1

    Abate weloye nw enem ebalalewa a,abeba nw gn yeteweledkut ee ❤❤❤🎉🎉🎉 dmo skorabet

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 2 ปีที่แล้ว +9

    አማራየ 💚💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 ምርጥ ምርጡቹ ያፈራል ስላም እና እና ፍቅርን ይሰጠን

  • @kalkidangebrie188
    @kalkidangebrie188 2 ปีที่แล้ว +11

    ወሎየዋ የሚገርም ስራ ነው
    ኸይዋ የሚል የለም እንዴ ወሎየወች የት አላችሁ ኸይዋ በሉአ።

    • @FentuSeid
      @FentuSeid หลายเดือนก่อน

      ❤😂🎉🎉😂❤😂

    • @Zd_weloyewaaa
      @Zd_weloyewaaa 24 วันที่ผ่านมา

      ኸይዋ ኸይየ😍

  • @አይዞሽኢትዮጲያዬ
    @አይዞሽኢትዮጲያዬ ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው የኔ ወሎየ ደሞቼ አማራዬ🇪🇹❤️

  • @kassayegurebiyaw9398
    @kassayegurebiyaw9398 2 ปีที่แล้ว +3

    ባለ ግርማ ሞገስ! 👏👏👏👏 ነጎድጓድ የሆነ ድምጽ!

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    Abet abet ajeb እነዚህ ሰዎች
    የደግነት የውበት የአንድነት ተምሳሌቶች 💖
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ክፉ አይንካችሁ
    ስለእውነት የተጠጋችሁ በሁሉም መንገድ ያተርፋል እንጂ አይጎዳም
    ምስክር ነን

  • @mihiretmulugeta3014
    @mihiretmulugeta3014 2 ปีที่แล้ว +4

    ስዩሜ አባቴ አንተ ትለያለህ በጣም ቆንጆ ስራ ብዙ እንጠብቃለን

  • @tigid9886
    @tigid9886 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎ የፍቅር ሀገር ሰላማችሁ ይብዛልኝ Another great song of wollo ❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ምርጥ ስራ ወንድማችን በርታልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ዳር ድንበሮን ፍፁም ሰላሙን ያብዛልን

  • @fevenkonjo9890
    @fevenkonjo9890 2 ปีที่แล้ว +4

    ወሎየነት የደጋጎች ሀገር👌 ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️

  • @iam4419
    @iam4419 2 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ ቤተ አማራ አቤት ስናምርኮ😍 ትችላለህ ወንድሜ

  • @eyasuabate8795
    @eyasuabate8795 2 ปีที่แล้ว +5

    ስንጠብቅ ነበር አሪፍ ስራ ነው በርታልን 👍👍👍

  • @tigealemayehu6747
    @tigealemayehu6747 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ድምጽ አደኛ ❤❤❤ ቁጂና ከቁመና ጋር ተዋህደዋል ሱዩሜ ስወድህ ክበርልኝ በርታልኝ ❤❤❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ የፍቅር ሀገር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን 🥰🥰🥰

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ገራገሩ 💚💛❤ ሁሉን ያደለው የኔዋ ሰላምሽ ይብዛ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ የወሎ ሙዚቃ ልጁም ሸበላ❤😍

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎዬዋ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ

  • @surafealgirma1987
    @surafealgirma1987 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ስራ ነው ...ወሎ እንዲህ ነው !

  • @meroneshetu8443
    @meroneshetu8443 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ይቸግረዋል አባ መስጠት ወሎ💖💖💖
    ወሎ💖ወሎ💝ወሎ
    አቦ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abolduka6254
    @abolduka6254 2 ปีที่แล้ว +37

    I am from canada I love ethiopian music ብለህ ትሰክሳለህ 😂 ሳታስባንኑ like አርጉ የደሴ ልጅ ነኝ

    • @fatmaibrahim2797
      @fatmaibrahim2797 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዴ ዋውውውውው አገሬ የኔ ብርቅዬ ወሎየዋ ቆንጆ ስራ ነው ጎበዝ በርታ ስዩምዬ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +4

    Woww የወሎ ጠበለል😘😘አሪፍ ስራ ነው

  • @adisuzewale4310
    @adisuzewale4310 ปีที่แล้ว +3

    አወ ወሎ ነዉ💚❤💛💚❤💛💚❤💛

  • @tadesseyared9249
    @tadesseyared9249 2 ปีที่แล้ว +3

    #1ወሎየዋ ህየዋ መገን ወሎ ወሎየ በሞሆኔ እዴት እደምኮራ አቦ ሂድበት

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ስዬ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ልጄ በረካ ሁን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @meseretmeseret2179
    @meseretmeseret2179 2 ปีที่แล้ว +5

    ወሎዬነት😍
    💚💛❤️

  • @tube6572
    @tube6572 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማለም ቆንጆ ስራ ነው በጣም ተመችቶኛል ስራና ባህል ስዋሃድ እንደዚህ ክብርልኝ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እድህ ነው ቦረና ሳይንትን አትርሱ የኔ ገምሻራወች አማራ ሳይንት ቦረና😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @zintthbe890
      @zintthbe890 2 ปีที่แล้ว

      ደቡብ ወሎ በሙሉ ባህሉ ይሄነዉ ከሀርቡ ከከሚሴ ከባቲ ዉጭ

  • @alemhailu1706
    @alemhailu1706 2 ปีที่แล้ว +2

    Wollo Yefeker Agere
    💚💛❤

  • @richrich2379
    @richrich2379 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ 👏👏ወሎዬ ባሎን ይቆጨኝ ነበር

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +37

    አሪፍ ሰራ ነው ✌️ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💛❤ ፍትህ ለንፁሃን ወገኖች

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዋ ወሎ የነገስታቶቹ
    የሊቃውንቶቹ
    የሸኮቹ
    የጀግኖቹ
    ሀገሬ ❤❤❤❤❤

  • @brookbekele9797
    @brookbekele9797 2 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ የእግዜር መሀል እጁ ❤️

  • @መድወሎየዋ-ዘ1ተ
    @መድወሎየዋ-ዘ1ተ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወሎየዋ ቤተ አማራዬ ወሎ መጀን 💚💛❤

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ባሕላዊ ሙዚቃ ነው 💚💛❤👍

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከድል በኃላ ግን ወደ ቀድሞ ስማችን ቤተ አምሃራ መመለስ አለብን። በወራሪ የቀድሞ ስማቸው ተለውጦ በኦሮምኛ የሚጠሩ ቦታዎችን ሁሉንም ከተቻለ ወደ ቀድሞ ስማቸው ካልሆነም አዲስ የአማራ ስም መሰጠት ይኖርበታል! #ድልለአማራህዝብ! #ድልለፋኖ!

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 หลายเดือนก่อน

      the only solution is to fragement into countries. and create the republic of Amhara

  • @abokerhusen8399
    @abokerhusen8399 2 ปีที่แล้ว +1

    ስዩሜ የኔ ወንድም በርታ ሰላምህ ይብዛልኝ
    ያገሬን ወሎየ በጣም ሰርታሀዋል አላህ ይጠብቅህ ወሎየ ነኝ የደሴ ልጀ

  • @alemk10
    @alemk10 2 ปีที่แล้ว +2

    የወሎ ቆንጆዎች 👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕 ካላችሁ አለው 💕💕💕💕💕

  • @QwertyuiopasdfgQwertyuio-wh4dr
    @QwertyuiopasdfgQwertyuio-wh4dr ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም በ ቆንጆ ማራኪ ድምፅ አንደኛ በርታ ወድሜ

  • @RichardA1305
    @RichardA1305 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎየዋ ቆንጆ ስራ ነው።
    እናመሰግናለን

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +9

    ወሎ ያልተወለዴ ሰው ግን ሳሳዝን😌😌

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 2 ปีที่แล้ว +3

    ስዪሜ አንደኝ ነህ ወንደሜ በርታ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      Alemyeፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ

  • @Fasiledits212
    @Fasiledits212 2 ปีที่แล้ว +10

    Welloyewa nice song, keep it forward this nice songs as before

  • @YiDesswa
    @YiDesswa 2 ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ልጅ ,ምርጥ ስራ በርታ👌🏾👌🏾👌🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾😍

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +1

    አገራችን ለምለም ጠባያችን ማር እኛ ወሎየወች አቤት ስናምር

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሎዬዋ----ኸይዋ!!
    ወሎዬ-------- ኸይ!!
    አንች ወሎዬ------ኸይይዬ!!

  • @alphatube6723
    @alphatube6723 2 ปีที่แล้ว +2

    My wello nice job siyume we lv u

  • @kindyezemaw1736
    @kindyezemaw1736 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልኝ ሰዩሜ እንጠብቃለን ከዚህ በላይ

  • @kassayegurebiyaw9398
    @kassayegurebiyaw9398 2 ปีที่แล้ว +4

    listening again and again! Super!

  • @shimetube
    @shimetube 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሎዬዋ ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍

  • @edeneden7672
    @edeneden7672 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ስራ ነው በርታ😍

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 9 หลายเดือนก่อน +1

    Nice song! 💃💃💃🕺🕺🕺

  • @awelmehamed4090
    @awelmehamed4090 2 ปีที่แล้ว +1

    ወየ ❤❤ብሮ ሰወደው ደጋሜ ነው የሰማሁት 👌👌👌👌❤❤❤😂💘👌💘😍

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt 4 หลายเดือนก่อน

    አማራነት ኩራቴ ወሎየነት ክብሬ መታደል ነው ወሎወች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selammoges3465
    @selammoges3465 2 ปีที่แล้ว +1

    መገን ወሎ !!! ድምፅ ዜማ ቅንብር አደሱና ትርንጎው ያስጎመጃል ወሎዬዋ......!!!

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ስራ ነው !! እምዬ ወሎ 😍😘

  • @tigisttarekgn3752
    @tigisttarekgn3752 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንም አይወጣለት 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @WolloDessie
    @WolloDessie ปีที่แล้ว +2

    Wow wow wow wollo ❤❤❤

  • @Amharawollo
    @Amharawollo 2 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ አሳምረህ ነው በው የሰራህው የወሎ ባህል አለባበሳችን ራሱ አይነቱ ብዙ ነው

  • @arechtube21
    @arechtube21 2 ปีที่แล้ว +2

    Bertaaa Arif new

  • @tewodrosyimer1823
    @tewodrosyimer1823 2 ปีที่แล้ว +2

    በለው አብሽር ወሎ

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ስራ ነው የኔ ደግ ወንድም መልካም፡እድል

  • @diborabaheru3771
    @diborabaheru3771 2 ปีที่แล้ว +1

    What an amazing music and Voice i love it demo le weloyewa yaltezefene leman yizefen keep going ur amezing job bro♥️♥️👌👌👌👏