የቱርክ ፕሬዚዳንት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ❗️|አዲሱ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ| የዶናልድ ትራምፕ አዲስ ውሳኔ| Red Sea| Austerity Measures|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 64

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን
    አላህ ሀገራችን ሰላም ብልፅግና እና የደስታ ጊዜ ያድርግልን

  • @YeshwagetHaile-jx1tm
    @YeshwagetHaile-jx1tm 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    We are in your way always 🙏🙏🙏☝️

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ በዓሉ የሰላም የፍቅር ና የጤና ይሁንላችሁ

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 วันที่ผ่านมา +8

    እናት ፓርቲ የፋኖ እናት በአዲስ አበባ ወኪል ሲሆን አልኩ ባይ የማፈሪያ ስብስብ ነው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለ ልየት በዓል አደረሰን ክብር ለአምላካችን በዓሉ በሰላም ተከብሯል እንዲሁም ለሰላም አስከባሪወች እናመሰግናለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r วันที่ผ่านมา +4

    ፕሮፌሰር እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከመላው ቤተሰብህ ጋር በሰላም አደረሰህ፡፡

  • @mussejelde8466
    @mussejelde8466 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሰሕ ባመንክበት እውነት በፀና መሰረት ላይ የቆምክ አድናቂሕ ነኀ የኢትዮዽያ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።

  • @chiswickVW-yd6nk
    @chiswickVW-yd6nk 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Professor

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EyasuMehari-e2s
    @EyasuMehari-e2s วันที่ผ่านมา +2

    Thank u gentu

  • @mergagobena1344
    @mergagobena1344 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Happey Ethiopian Christmas

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 วันที่ผ่านมา +2

    ጌትሽ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MesayWoubshet
    @MesayWoubshet วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሰህ ወንድም አለም

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሰህ

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Professor
    ለብርሃነ ልደቱ በሠላም ያደረሰህ ዓምላክ ከነቤተሰብህ ለብርሃነ ጥምቀቱ ያድርሰህ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr. Getnet እንኳን ለገና በአል አደረሰህ። ከሚዲያዎች ሁሉ በተለየ ኢትዮጵያ አይኗ እንዲበራ ፣ የባህር በር እንድታገኝ የምታደርገውን ከፍተኛ ጥረት እንከታተላለን፣ እንደግፋለን። ይህ ጥረትህ እንዲሳካ ባለሙያዎችን ፣ ምሁሮችን እየጋበዝክ ማጠናከር እና ማስፋት ያስፈልጋል። በዚህ በኩል ለመረጃ ያክል የወደብ ፍላጎታችንን ለማሳካት ተከታታይነት ያለው ሰፊ ውይይት ከአመታት በፊት የሸገር ሬድዮ መአዛ እና ዶር በለጠ ያደረጉትን ውይይት እንድታየው ጋብዤሃለው።

  • @yosefkamil3179
    @yosefkamil3179 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሕዝቡን የገቢ ሁኔተ ከአለም የገቢ ወይም የመግዛት አቅም መጣጣም ያሰፈልጋል ።ነዳጅ ሁሉንም ሰው ኑሮ የሚነካ ስለሆነ

  • @ZeyinebWasili
    @ZeyinebWasili วันที่ผ่านมา +1

    ፕ ሮ ጌትነት እንኳን አደረሰህ ።አር ስዩም ተሾመ ጠፍብን በሰላም ነወይ?

  • @MohammedSelman-y6o
    @MohammedSelman-y6o วันที่ผ่านมา +2

    የነዳጅ ጭማሪው በጣም አሣሣቢ ላይ ነው በመኖርና ባለመኖር መሐከል
    ያለን ሰዎች ታሣቢ ያደረገ አይደለም

  • @YeshwagetHaile-jx1tm
    @YeshwagetHaile-jx1tm 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    We need educated people like you but not dammy like 👍 others

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤Amen❤Amen❤Amen❤❤getshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 วันที่ผ่านมา +1

    መንግሰት ስሰራ ሁሉም አብሮ መስረት አለበት የአፋር ችግር የሁሉም ችግር ነውና

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so วันที่ผ่านมา +4

    እናት ፓርቲ ከጽንፈኛው ፋኖ ለይተን አናየውም ከፓርቲዎች ሁሉ የደደበ አንካሳ ጎጠኛ ስብስብ ::😮

  • @NaodAbe
    @NaodAbe วันที่ผ่านมา +1

    🎉እንኳን አደረሰክ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet วันที่ผ่านมา +1

    ጭርሲልአልወድምባለመግለጫዉአባቶችንምማዘ ዝይቃጣቸዋልሊዚህእኮነዉበፖለቲካስምየተጀቦነየሀይማኖትድርጅትካዘናችሁየተፈናቀሉትንመርዳት ይቀድማልየመግለጫጋጋታለወገንለሀገርምንይለዉጣል

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናት ፓርቲ ፖለቲካውን አላወቀበትም መግለጫ መስጫ ውድድር ቢኖር ዋንጫማሸነፍ ስለሚችል ብዛጋጅለት ጥሩ ነው

    • @Ethiopia2999
      @Ethiopia2999 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናት ፓርቲ ተብሎ ፓለቲከኛ በእናት ስም የማታለየ የማባበያ ዘዴ ነው ከጭበርባሪነት ነው በአዲስ አበባ የገዳየሰ አስገዳየ የዘራፊው ፋኖ ተወካይ ነው ግን ምንም አያመጣም

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሰ ፕሮፌሰር ጌትነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    መንግስት ጠንከር ብሎ የነዳጅ ማዉጣቱን ስራ ለዌስተርኖች ማርኬት ማቅረብ አለበት እሚል ህሳቤ አለኛ! አለበለዝያ እድገት እሚባል ነገር የህልም እንጀራ ነዉ. ሁልግዜ እዛዉ በላች እዛዉ ቀረች ነዉ ሂወታችን.

  • @MohammedSelman-y6o
    @MohammedSelman-y6o วันที่ผ่านมา +1

    የነዳጅ ጭማሪው ለጶለቲካ ፍጆታ መጠቀምያ ሊጠቀሙበት ይችላሉ
    መንግስት ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል
    የሚበላውን ያጣ መሪውን ይበላል የሚል አባባል እዳትረሱት።

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏እንኳን አደረሰህ ብሮ🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @DiboOli-r3p
    @DiboOli-r3p 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም በንዝል black market ማደያ የሌም 2litre 450 ነው

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌች ስዬ ናፈቀን ።

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮፌሰር እንኳን አደረሰህ🎉የባክግራውንዱን ሙዚቃ ቀንስ ብታደርገው😊 አመት በአል ስለሆነ ከሆነ እሽ😅

  • @MaklitTamiru
    @MaklitTamiru 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Imperialism is the a system power which load his national interest via military or another means of power .

  • @MaklitTamiru
    @MaklitTamiru 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስከ ዛሬ ድረስ ግን ሳዉዲ ፩ኛ ተርክዬ ፪ኛ ሲትለን ነበር።

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናት ፓርቲ ጭምብል ለብሶ ከላይ ስሙ አሳምሮ ነዉ እንጅ የመተትና የጠንቋዮች ፓርቲ ነዉ መንግሥት ይህን ፓርቲ እንደገና መመርመር ይገባል ወይንም ፓርቲውን መዝጋት አለበት

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀሎት በፖርቲ ትዕዛዝ የሆነበት ጊዜ መጣ። መቸም ፀሎት የቤተዕምነቶች መሠረታዊ ሥራ ሆኖ እንጂ አንፀልይ ቢሉ ፓርቲዉ ምን እርምጃ የወስድ ይሆን?

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነዳጅ በየወሩ እየጨመረ ነው ምን እንደ ተፈለገም ግራ ገብቶናል

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Prof.ነዳጅ በአሁን ሰዐት ከ100 ብር በላይ ነው።መንግስት ግን ገበያውን አየቸቆጣጠረ አይደለም።የተወሰኑ ገንዘቡ ያላቸው ሰዎች ያለው ይጨመርለታል እንደሚባለው በዝባዥነታቸውን ቀጥለዋል።ካድሬዎችም ተባባሪ የሚሆኑበት አጋጣሚም ይታያል።

  • @TsegayeWoldesenbet
    @TsegayeWoldesenbet 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልኩን የማያውቅ የፖለቲካ ፓርቲ ነው እንዲሕ ብያለው ለማለት ነው

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 วันที่ผ่านมา

    Enkuan adereseh ye Ethiopia lij

  • @Brukhhh
    @Brukhhh วันที่ผ่านมา

  • @Gigi-nn9yk
    @Gigi-nn9yk วันที่ผ่านมา

    Who can do the politics for them. Federal government is already doing it. If it were not ok but we know what is this for

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 วันที่ผ่านมา

    ጌትሽ ምንድነው በዚህ በበአል ሰሞን የነዳጅ ዋጋ መጨመር አግባብ ነው? ነዳጅ እና ትራንስፖርት እኮ ይደጎማል ተብሎ ነበር።በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አይሆንም ለእነጀዋር መታገያ፣ወይንስ የውስጥ ባንዳ ተግባር ነው?ማብራሪያ ይሰጥበት

  • @NaodAbe
    @NaodAbe วันที่ผ่านมา

    ስዬ ወዴ ሔዶ ነው የጠፋው ጌትነት??

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia about 46% Orthodox Christian
    Ethiopia about 31% Muslim population
    Ethiopia about 18% Protestant & Catholics
    Others about 5%

  • @helinatesfaye9414
    @helinatesfaye9414 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ብቻ ሳይሆን በዛ በተወደደውም ዋጋ አለመገኘቱ? ሌላ ጥያቄ ሆኖብኛል!!

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endt nh wendmachn

  • @AhmedHussein-u8m
    @AhmedHussein-u8m 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተናገርኩ ለማለት ብቻ ይሆናል

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነዚህ ሰዋች ግን "እናት" ወይስ "የእንጀራ እናት" ፓርቲ😮????

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእርደ መሬት ለተጎዱ ሰወች ወይም በጦርነት ሌላም ለተጎዱ ህዝቦች "እናት ፓርቲ"ምን አስተዋጾ አድርጎ ያውቃል????ሁሌ 😮

  • @Sadik0usman
    @Sadik0usman วันที่ผ่านมา

    አንተ በዝህ ወኔህ ከመንግስት ጋራ መስራት አለብህ ባይ ነኝ

  • @HussenFoda-r6o
    @HussenFoda-r6o วันที่ผ่านมา

    አረነዳጅ አረነዳጅ

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r วันที่ผ่านมา

    ፕሮፌሰር እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከመላው ቤተሰብህ ጋር በሰላም አደረሰህ፡፡

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤