ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይጉዳችን
😭😭😭😭😭😭
ለኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሲባል ለኤርትራ መሪ ለአቶ ኢሰያስ እያመመው አይሆን አይቀርም።
ትራምፖ ፖናማ ፤ ግሪንላንድ ፤ካናዳ ቅንጣት መሬት ሳያገኝ ጉራ ብቻ ሆኖ ጊዜው ጨርሶ ይወጣል
ዛሬ የፈታ ሞዛዞች ቀንነው ነገ እንገናኝ
እና ካናዳ ከUS ጋር እንድት ቀላቀል አንፈልግም በካናዳዊነት የሚቀርብን ብዙ ነገር አለ ዶክተር ያስፈለገን ሰአት እናያለን ገንዘብ ነገር አያሳስበንም ቀዶ ጥገና፣ ሆስፒታል ብንተኛ ምን እከፍላለሁ ብለን አንጨነቅም የ tax ገንዘብ መንግስት ይከፍላል US ብትታም የሰራህው በሺ ቤቶች ገንዘብ መክፈል አለብህ ብዙ ነገሮች አሉ ከUS ብንቀላቀል ብዙ እናጣለን ። ካናዳ የሰላም አገር ናት !
Canadian dollar 👎
እብድ ያበደችውን አለም የባሰ ሊያቀውሳት ነው
ሶስተኛ የ አለም ጦርነ ሊነሳ ነው ጉዳችን
😮😮😮
የትራምፕ ንግግር ለጊዜው ለሁሉም ሰውአፍ የሚያስጭን ሆኗል😮😮😮
ምኞት አይከለከልም ትራምፕ ብዙ አገር ቢመኝም ቅንጣት መሬት ሳያገኝ ጊዜው ጨርሶ ይሔዳል ሶማልያ ኦጋዴን እንደምትመኘው ማለት ነው
ሚጢጢዋ ዴንማርክስ ከየት ከየት መጥታ ነው፡ አዉሮጳን የምታክለዉን ግሪንላንድን የምትይዘው?የሁሉንም ዕጣ በሩሲያ በሰሩት ግፍ ይወሰናል
Crypto currency ምን ይሆን ሁን😥😥
fata daily ዝም ብለክ በማታውቀው የ አሜሪካ ፓለቲካ አትቀደድ የራስህ አገርን በ ቅጡ በዘገብከው
0:37
ዜናህን ኣስተካክለው ቲኒሽ ዩክሬን መዋጋት ፈልጋ ኣደለ ላለመውረር በራሻ ብላ ነው ብለህ ኣስተካክለው
አንደንያ
ወይጉዳችን
😭😭😭😭😭😭
ለኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሲባል ለኤርትራ መሪ ለአቶ ኢሰያስ እያመመው አይሆን አይቀርም።
ትራምፖ ፖናማ ፤ ግሪንላንድ ፤ካናዳ ቅንጣት መሬት ሳያገኝ ጉራ ብቻ ሆኖ ጊዜው ጨርሶ ይወጣል
ዛሬ የፈታ ሞዛዞች ቀንነው ነገ እንገናኝ
እና ካናዳ ከUS ጋር እንድት ቀላቀል አንፈልግም በካናዳዊነት የሚቀርብን ብዙ ነገር አለ ዶክተር ያስፈለገን ሰአት እናያለን ገንዘብ ነገር አያሳስበንም ቀዶ ጥገና፣ ሆስፒታል ብንተኛ ምን እከፍላለሁ ብለን አንጨነቅም የ tax ገንዘብ መንግስት ይከፍላል US ብትታም የሰራህው በሺ ቤቶች ገንዘብ መክፈል አለብህ ብዙ ነገሮች አሉ ከUS ብንቀላቀል ብዙ እናጣለን ። ካናዳ የሰላም አገር ናት !
Canadian dollar 👎
እብድ ያበደችውን አለም የባሰ ሊያቀውሳት ነው
ሶስተኛ የ አለም ጦርነ ሊነሳ ነው ጉዳችን
😮😮😮
የትራምፕ ንግግር ለጊዜው ለሁሉም ሰውአፍ የሚያስጭን ሆኗል😮😮😮
ምኞት አይከለከልም ትራምፕ ብዙ አገር ቢመኝም ቅንጣት መሬት ሳያገኝ ጊዜው ጨርሶ ይሔዳል ሶማልያ ኦጋዴን እንደምትመኘው ማለት ነው
ሚጢጢዋ ዴንማርክስ ከየት ከየት መጥታ ነው፡ አዉሮጳን የምታክለዉን ግሪንላንድን የምትይዘው?
የሁሉንም ዕጣ በሩሲያ በሰሩት ግፍ ይወሰናል