ባመንኩት ተከዳው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +52

    አንዳንድ ጊዜ ሴት ልጅ እደዚህ ብቁ ሁና የዜግነት ግዴታዋን በትክክል ስትወጣ እቀናለሁ ጀግኒት❤ 🎉

  • @amarechkonjo3205
    @amarechkonjo3205 ปีที่แล้ว +32

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለህማማት መስቀል አገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢😢❤❤❤❤የእሸ አድናቂዎች ላይክ👍👍👍

  • @girumzerihun2614
    @girumzerihun2614 ปีที่แล้ว +11

    She is so beautiful both inside and outside, God bless you…kindness is so beautiful!

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 ปีที่แล้ว +12

    እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @luluethio
    @luluethio ปีที่แล้ว +61

    የኔቆንጆ በርች ሂጃብ ከለበሽ አይቀር አንገትሽን ሸፍኝ ማሬ አንገት በፍፁም መታየት የለበትም አላህየ ሁላችንም አስተካክለን ብዙ ይቀረናል

    • @እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ
      @እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ ปีที่แล้ว

      ንግግሯ ግን ሙስሊም አመስለም

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ ปีที่แล้ว +3

      @@እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ ሙስሊም ናት አቃታለው

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ ปีที่แล้ว +6

      ለሁላችንም አላህ ሂዲያ ይስጠን

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 ปีที่แล้ว

      Anget fit mehfafen menm hegr yelewem wanaw alah fetari yemiwedewen taregaleh .wanaw esu new

    • @abduramadan4237
      @abduramadan4237 ปีที่แล้ว +4

      ​@@ambawyeshi1157 በማታዉቀዉ ነገር አትዘባርቅ ማመን ሚጀምረው የ አላህን ትእዛዝ በማክበር ነው ዋናው ልብህ ነው የሚለውን ተረተረትህን እዛዉ

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 ปีที่แล้ว +11

    እንደምን አመሽህ እሺ እንደዚህ በህውት በግ ነገር ማረግ እንድት ህይወት እራክታ ይሰጣል እሺ እረጅም እድሜ ይስጥህ 🎉🎉🎉

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ ปีที่แล้ว +2

    እህታችን ተባረኪ ከሰው ሳንጠብቅ የተቻለንን እንርዳ ከእግዚአብሔር እናገኛለን እሼዬ ተባረክ❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +12

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቸሩ አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለተንሳኤ በሰላም 👏
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንደዚ የምታግዙ የሰማይ ዋጋ ያድርግላችሁ በእውነቱ

    • @amarechkonjo3205
      @amarechkonjo3205 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 😢😢😢❤❤

    • @meremmustefa1855
      @meremmustefa1855 ปีที่แล้ว

      ተዎህዶ ከዚ ምን አገባው ሰገጤ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว

      @@meremmustefa1855 ሰገጤስ አች ነሽ አንብበሽ ያልተረዳሽው

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ ปีที่แล้ว +9

    እኛ ጥሩ እናድርግ በምንችለው አቅም መልስ አንጠብቅ መልሱን በሰማዩ አባታችን የሰራነውን ይከፍለናል እና አንድ ነገር አድርገን መጥፎ ሲመለስልን ካማድረግ አናቁም እንበርታ

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይባርክሽ ደግነትሽ ይጋባብን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚያብሄር ይባርክሽ የተ❤❤❤❤❤ባረከይ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 ปีที่แล้ว +6

    አለባበሱአ ደስ ሲል😮

  • @hidayanesredin4006
    @hidayanesredin4006 ปีที่แล้ว +4

    አልሐምዱሊላህ ሰብአዊነት በህይወት አለ

  • @tsiyem
    @tsiyem ปีที่แล้ว +3

    ሰው ነሽ በእውነት…

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 ปีที่แล้ว +2

    መልካሙን ነገር ፈጣሪ ያዝዝልን
    በፖለቲከኞች ትርፍ ስንት ሰዉ አለቀ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +14

    እሼ እኔ ሰርጌን ከጎዳና ልጆች ጋር ማድረግ እፈልጋለው እስኪ እንዴት ማድረግ እዳለብኝ /እንደዚህ እሚሰሩ ሰወች አገናኙን

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +2

      የኔም ህልም ነው ከስደት መልስ

  • @michaelgetachew4892
    @michaelgetachew4892 ปีที่แล้ว

    hanan miftah tileyalesh big respect

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว +4

    አብሽሪ ኢናላህ ማአሳብሪን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ በርቱሉን እግዚብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ.

  • @betiermias-mk4zr
    @betiermias-mk4zr ปีที่แล้ว +2

    Egsabher yebarkihsh yene kongo

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

    የሰራሽው ስራ ጥሩ ነው አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ ነገር ግን አለባበስሽን አስተካክይ አንገትና ጆሮ መገላለጥ ቀለም የበዛበት ግድግዳ መምሰል ምን አመጣው ታምሪያለሽ ተፈጥሮ ውበትሽ ይበቃሻል እናም አለባበስሽ በጭራሽ እስልምናን አይወክልም አወራርሽም ጭምር

  • @aemeromedia
    @aemeromedia ปีที่แล้ว

    awesome information!
    💪

  • @ll8432
    @ll8432 ปีที่แล้ว +2

    Good bless you.

    • @ComedianEshetuOFFICIAL
      @ComedianEshetuOFFICIAL  ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @jannahjannah2398
      @jannahjannah2398 ปีที่แล้ว

      ​@@ComedianEshetuOFFICIAL እሺቱ ምርጥ ስው እደው አላህ የልባቹህን ያሳካላቹህ የኢቶቢያ ልጆጅ እናንተናቹህ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    እህቴ የኔ ቆንዶ መልክሽ ምርጥ ሳለሽ ለምንድነው ፍትሽ የምትቀብው ይቅርታ እሽ

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ሰው እንደዚ ባለ ነገሮች ባይደጋገፍ እኮ አስቡት እሰቲ ?ከዘኪ ጀምሮ በበጎ ሥራ ለምትሳተፉ ሁሉ እመብርሃን ጤና ትሰጣችሁ ያሳበችሁትን ሃሳብ ሁሉ ይሳካላችሁ/እሽቱ አርእስቱማ ተከዳሁ ሲል በተለይ ሰደት ላይ ሪኮርድ የሰበረ ሰለሆነ ወደፊት ይሄን አርእሰት ይዘህ ቀርበህ እንወያይ ብትል የሚመጣው ሰው ታየዋለህ ።

  • @azibekele5811
    @azibekele5811 ปีที่แล้ว

    በርታ እሸቱ ልጄን ማስመዝገብ ፈልጌ ነበር፡ ሀ-ፐ መናገርና መፃፍ 1-10 ግእዝ መፃፍ ትችላለች 8 ዐመቷ ነው፡፡

  • @talaage22
    @talaage22 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ ปีที่แล้ว +4

    እደው እህቴ ሙስሊም መስለሺኝ ምን አለ ጆሮሺን በትሽፈኝው

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว

    ማን ነው እንደ እኔ ብዙ ሰውን ረድቶ ብዙ ጠላት ያፈራ!? ከምስጋና ይልቅ ብዙ ጠላት አፍርቶ በመንታ መንገድ ላይ የቆመ!? ለመተው ወይም ለመቀጠል!? የኔ እርዳታ ብዙ ጠላቶችን የሚፈጥር ከሆነ ለምን ጠላት አበዛለው!? መልካሙን እመኝላችኃለሁ ብዬ እጄን ለመሰብሰብ እየተገደድኩኝ ነው::

  • @alamalemu2737
    @alamalemu2737 ปีที่แล้ว

    ❤❤😢😢
    🙏🙏👍🏾👍🏾

  • @kaskas9334
    @kaskas9334 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ ปีที่แล้ว +1

    ጆሮሺንና አገትሺን ሸፍኝ

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 ปีที่แล้ว

    አረ የሁ እና የው ነገር እንዴት ነው ነገሩ!! "ተከዳሁ! ተረሳሁ ...........ሁ ሁ ሁ! መሆን ሲገባ እንዴት አንድ አማርኛ ተናጋሪ እና ፀሃፊ ተከዳው! ተረሳው! ው! ው! ው ብሎ ይፅፋል??!!!

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 ปีที่แล้ว

    Yene kongo berhi

  • @afromekina
    @afromekina ปีที่แล้ว

    To be honest everything is good but one thing I want to say the video editor is not doing a good job my eyes hurt after watch why does he switch one sin to another quickly

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 ปีที่แล้ว

    እሼ ካላገባች አጣብሰኝ። በእናትህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว

    ተከዳሁ ነው ተብሎ መፃፍ ያለበት ተከዳው ❌

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

      የፍቅ አስመሰሉት አይደል ተከዳሁ ብለው😂

  • @dawitmercy5428
    @dawitmercy5428 ปีที่แล้ว

    ante balege

  • @hailemolla5601
    @hailemolla5601 ปีที่แล้ว +4

    We need contact information pls

    • @ComedianEshetuOFFICIAL
      @ComedianEshetuOFFICIAL  ปีที่แล้ว +1

      ለመርዳት የምትፈልጉ በዚህ ስልክ ደውሉ
      0940003322
      0983505787
      የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር
      1000329821928

    • @ዚየድዩቱቡ
      @ዚየድዩቱቡ ปีที่แล้ว

      ​@@ComedianEshetuOFFICIAL ❤

  • @Berihun212
    @Berihun212 ปีที่แล้ว

    👍😍