በጤንነት መኖሬን አመሰግናለው! ዶ/ር ቢኒያም በለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @yohannes4010
    @yohannes4010 2 ปีที่แล้ว +993

    እኔ የኩላሊት ታማሚ ነኝ ማለትም ፌል አድርጓግን አንድ ቀን ስድን እግዚአብሔርን የማመሰግነው መቄዶንያ ገብቼ አረጋውያንን በማገልገል ነው እግዚአብሄር የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ።

    • @kalkidantaye6174
      @kalkidantaye6174 2 ปีที่แล้ว +27

      እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ወንድሜ

    • @tariktesera7335
      @tariktesera7335 2 ปีที่แล้ว +11

      Fetari yemarh hasabken yasakaleh

    • @yohannes4010
      @yohannes4010 2 ปีที่แล้ว +7

      አሜን እህቶቼ አመሰግናለሁ

    • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
      @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ሙሉ ጤናወትን ይመልስልን አይዞወት ከቻሉ ፀበል ይጠቀሙ !

    • @merafeyemelketsedeq8056
      @merafeyemelketsedeq8056 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይማርኽ ወንድምዬ።

  • @habg946
    @habg946 2 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ሰዉ ለመሆን ፍላጎት በቻ በቂ አደለም በእግ/ር መምረጥ መባረክም ያሰፈልጋል ።ወንድሜ ቢኒያም ክበርልኝ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +433

    በዚህ ኋጢያት እንደ ጀብድ በሚፈፀምበት ትውልድ መካከል ፈጣሪን እንዲሁም ህዝብን ደስ የሚሰኝ ይህ መልካም ሰው በመገኘቱ በእውነት ሁላችንም ልንኮራ ይገባናል ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብህ እያላችሁ መርቁት🙏👍

    • @Sinatube1
      @Sinatube1 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል ተባረክ የከደሙት ድጋፍ ምርኩዝ ነው ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀው

    • @mannimondi7062
      @mannimondi7062 2 ปีที่แล้ว +2

      My god blessing you 🙏🙏🙏👌👍👍👍👏🥲❤️❤️❤️🌹🌹🌹

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 2 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💟💟💟

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen ewnate new 🙏 🙌 ❤

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን ነይ እመልሳለሁ

  • @selniስልኔ
    @selniስልኔ 2 ปีที่แล้ว +231

    ብልጥ ትውልድ እግር ያጥባል ጉልበት ይስማል👍👍👍

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 2 ปีที่แล้ว +1

      ዶክተር ቢንያም እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነባለቤትክ ከቤተሰቦችክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥቅ እኛም ያንተን አርያ ለመከተል እግዚያብሄር ይፍቀድልን እውነት እንደዚያይነት መልካም ልብ ማግኘት መታደል ነው በዚ ጊዜ

    • @workitua1733
      @workitua1733 2 ปีที่แล้ว +1

      ራሱን ፡ ዝቅ ፡ ያደረገ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፡ ፌት ፡ የተባረከ ፡ ነዉ።

  • @ድንግልማርያምሰላማችንናት
    @ድንግልማርያምሰላማችንናት 2 ปีที่แล้ว +396

    ዶክተር ቢንያም አንተ መልካም ሰው ቃላት አይገልፅህም እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እመብዙሃን ትጠብቅልን 🥰🥰🙏

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว +65

    ክርስትና ትህትና የፍቅር ጥግ ነው ክርስትናን በተግባር እየኖር ያለ የዘመናችን አብረሃም ዶ/ር ቢንያም እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥህ 🙏💒🙏😻

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว +307

    ቢንያም ወንድሜ እግዚአብሔር የፈልገውን ታላቅ ስራ የምትስራው አንተ ትልቅ ሰው የስው ልክ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርክህ ከነቤተስብህ አመስግንሀለሁ

    • @meseretfanta5446
      @meseretfanta5446 2 ปีที่แล้ว +2

      የተባረክ ልጅ ዘመንህ የትባረክ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

    • @haddisalemayehu3670
      @haddisalemayehu3670 2 ปีที่แล้ว +1

      2

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว +110

    አላህየ ቢኒን ክፉ አይካብን ያረብ አደራህን አኑርልን በጤና በደስታ ሳየዉ እንባየን መቆጣጣር ያቅተኞል ዱአየ ለቢኒ ነዉ

    • @martaamara9857
      @martaamara9857 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meklitanteneh9119
    @meklitanteneh9119 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ሳድግ ልክ እንደ ቢኒ ግዴታዬን የምወጣ እሆናለሁ
    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ከነ ባለቤትህ ያድልህ
    እሼ አንተም ኑርልን

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 2 ปีที่แล้ว +94

    በህይወት ዘመኔ ማንንም መሆን ተመኝቼ አላውቅም!ነገር ግን ቢንያምን ሆኜ ዳግም ብፈጠር ደስስስ ይለኛል❤❤❤ እ ረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ተባረክ

    • @peacefortheworld2101
      @peacefortheworld2101 2 ปีที่แล้ว +2

      ከዛሬ መጀመር ትችያለሽ ስለ ኣሰብሽዩ። ገና ኣለማሰባችን የሚቆጨን ኣለን።

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚ አብሄርን በጣም ተፀፀትኩ እንዴት እስካሁን አላወኩትም ቢንያም ያንተን ሩብ መልካምነት ያድለኝ 😢😢😢😢😢😢ወይኔአሁን እኔ ሰዉ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 ปีที่แล้ว +119

    የዘመኔ ጀግና አብዝቶ እድሜውን ይጨምርልህ ጌታዬ አስበው🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 ปีที่แล้ว +134

    ኧረ እሸ ቀጣይ ክፍል ይኑረው ውይይ ሳልጠግብ አለቀብኝ አቤት ቃላቶቹ ውስጥ ሲያስደስቱ
    መንፈሳዊ ቅናት ተመኝኹ

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 2 ปีที่แล้ว +81

    የእሼ መሌ አድናቂዎች እንዴት አመሻችሁ ይችን የተቀደሰች ቀን ያሳየን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @man_end_EGZIABEHER27
    @man_end_EGZIABEHER27 2 ปีที่แล้ว +4

    እሸቱ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ትህትና ህ ይደንቃል ክፉ አይንካህ ምኞቴ ነው ዶክተር ቢኒያምማ ስላንተ ምን ይወራ ብቻ ቃላት በሰው አንደበት ያጥራል እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 2 ปีที่แล้ว +116

    እንደ ቢኒያም ያለ ማን አለ
    ህይወቱን ሁሉ ነገሩን ለሌሎች የሰጠ በነዚህ ምስኪን እናቶች አና አባቶች እና በኢትዮጲያውን ልብ❤ውስጥ የሚኖር🙏❤🙏👍👍👍👍 ላይክ ያንሰዋል👍👍👍👍👍👍

    • @kherianasser7770
      @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว +1

      I love him he is great man
      Allah already bless him

    • @abebazerihun1570
      @abebazerihun1570 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም ቢኒያም ረጅም እድሜ ና ግን ይስጥህ

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +89

    ቢኒያም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነባለቤትህ የተመረጥክ ለሁላችንም ከአንተ ሩቧን ይስጠን 🙏🙏👍👍❤

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 2 ปีที่แล้ว

      ወይን ቤተሰብ አርጊኝ

  • @haptamhaptam1680
    @haptamhaptam1680 2 ปีที่แล้ว +94

    አቤት ትህትናህ የእግዚአብሔር ቃል እሚኖር ማለት ቢኒያም ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተን መሳይ ሰው ይብዛልን 🙏

    • @dheh984
      @dheh984 2 ปีที่แล้ว

      አሜን👍🙏🙏🙏

    • @asebegashaw4078
      @asebegashaw4078 2 ปีที่แล้ว

      ይምር ቅላት የለኝም የምግልፅበት

  • @meharifissehaye9637
    @meharifissehaye9637 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰው ባለቀበት ዘመን እውነተኛ ሰው ሆኖ የተገኘ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመኑ ይባረክ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +43

    በስመአም እማይጠገብ አንደበት ሁሌም አሼ እምታቀርብልን ጀግና መፍጠር ልዩ ናቸው የዛሬው ግን ይለያል ቃላቶቹ በሙሉ ነፍስን ያለመልማሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 2 ปีที่แล้ว +20

    የእህታችን እሌኒን በረከት ለእኛም ያድለን በእውነት በዚች ዓለም ውስጥ እየኖሩ ዓለምን መናቅ እጅግ መታደል ነው ብንያም የድሆች አባት ኑርልን አምላክ ሆይ እንደ ድንጋይ የሆነ ልቦናየን አለዝብልኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @slislo7749
    @slislo7749 2 ปีที่แล้ว +51

    አላህ ከነ ቤተስቦችህ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሪህ

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 2 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ዘመን ሰማዕት እጅግ አስለቀስከኝ😭 እንዴትስ ይቻላል ባንተ አለመቅናት!? መንፈሳዊ ቅናት❤....... ባለቤትህንም አንተንም ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። በኢትዮጵያ በብዙ ነገር ተስፋ እቆርጥና አንተን ሳይ ደግሞ ተስፋ ይኖረኛል❤🙏🙏🙏

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว +4

    በሶላሴ ስም እማምላክ ትባርክህ በመውጣት መግባት ትጠብቅህ እንደዚህ አይነት አንደበተ እርቱ ነው ለኢትዮጰያ የሚያስፈልጋት አቤት አንደበት ዘርህ ይባረክ በእንባ ጨረስኩት አቤት መመረጥ መታደል የልጁ ምስክርነት ደስ ሲል እማምላክ ጨርሳ ትማርህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፎቁ አልቆ እንዲመረቅ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ይርዳችሁ💞💞💞💞🤴❤️🌹🌷🌹🌹💚💛❤️💪💪💪💪

  • @HaWa-u8d
    @HaWa-u8d 26 วันที่ผ่านมา

    አንተ የተባረክ በእግዚአብሔር የተመረጥክ እድሜህን እንደ አባታችን አብርሐረም ያርግልህ❤

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 2 ปีที่แล้ว +9

    እመብርሀን ሁሌም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልህ። ቢኒ የሰዉነት ምሳሌ ነህ😍😍😍እድሜና ጤናዉን ቸሩ መድሀኒ ዓለም ያድልህ ልዩ ጀግናችን ነህ

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ መልካም ሰው አንተንም ቤተሰብህንም ድንግል ከነልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ የፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ አንተን መግለፅ ይከብዳል ተባረክ ዘር ሁሉ ይባረክ

  • @tarebelatu6509
    @tarebelatu6509 2 ปีที่แล้ว +72

    ይገባዋል።በጣም ጀግና ሰው ነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ባለዕዳው ነው።በተለይ እኔማ......

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን ገብረ ህይወት እስከ ባለቤትህ ከእነ መላ ቤተሰብህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንደዉ ሌላ ምን ልበል

  • @Mequamiyamedia
    @Mequamiyamedia 2 ปีที่แล้ว +68

    "ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" ብንያም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች ወደ ቻናላችን በመግባት ይመልከቱ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ የተባረክ ሰዉ ፈጣር እረጅም ዕደሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለች ናት ቢኒ እወድሃለሁ

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +28

    እንደ ሰው የእውነተኛ ሰው ምሳሌ ነህ
    እንደ ክርስቲያን የእውነተኛ ክርስቲያን ሰው ምሳሌ ነህ☦️❤️🥰👏
    አምላከ ቅዱሳን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር ዶክተር ብንያም በለጠ

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 ปีที่แล้ว +10

    ቢኒያም ወንድም ወላሂ በምን ቃል እድምገልፅ አላውቅም አላህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ኢትዬጵያዎይ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑርልን🙏🙏🙏 😍😍😍😍

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ምን አይነት መታደል ነው!! ዶ/ር ቢንያም, እግዚአብሔር በጤና ያኑርህ!!

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 ปีที่แล้ว +16

    አቤት ከጀግና በላይ ጀግና ያንስዋል በእውነቱ አንተ ለማለት ይከብዳል ብቻ አባታችን ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያኑርልን💖💖💗💗💗💘💘💘💘💘💘💗💗

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 2 ปีที่แล้ว

    ቢንያም ሀዲስ ምሰማ ነው የመሰለኝ አላህ እድሜክ ያርዝመው አላህ እኔንም አንተም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን የምር ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፈከው

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ። እሼ ጀግናው የእጅህ ይቆይሀል! ታሪክ በከባዱ ያወሳሀል! ቢኒ የእግዚአብሔር ሰው ፈጣሪ የሰማዩን ያበጅልህ! ቃል አጣሁ ምን እንደምል አላውቅም

  • @alemneshchalchissa9415
    @alemneshchalchissa9415 2 ปีที่แล้ว +3

    ክቡር ዶ/ር ቢንያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ መልካምና ጀግና ሰው ነህ ቃላት የለኝም ስላንተ መናገር እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን🙏🙏🙏

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ዶክተር ቢኒያም በብዙ ተባረክልኝ አንተኮ ከዚህ ዓለም አይደለህም የተናቀውን አለም ንቀህ ከክርስቶስ ጋር በትልቁ በተስፋው አለም ነህ አባት ዕድሜህን ያርዝምልኝ 🙏🙏

  • @sus2475
    @sus2475 2 ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኝ ያዳመጥኩት ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል አንደበት ያለው ሰው ስላለፈ የፍቅር ህይወትህ ስትለው እንባ እየተናነቀው ይዘረዝራል የዚህ ግን መልሱ አስደሰተኝ

  • @hirut758
    @hirut758 2 ปีที่แล้ว +10

    ምን ቃል የለኝም በፈጣሪ እንዴት ያለ መታደል ትህትናን የተላበሰ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ ዶክተር ቢኒያም🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ หลายเดือนก่อน

    ሰዉ በጠፋዉ አለም ሰዉ ሁኖ መገኘት እደት መመረጥ ነዉ❤❤❤❤

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 2 ปีที่แล้ว +7

    ቢኒዬ የእውነት ሰው ከሰው ሁሉ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ውድ ቤለቤቱ ህሊኒ ጅግና ውድ እንቁ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤናውን ያድልሽ

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጤና ይስጥህ አንተ ትልቅ የሰዉ ልክ ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ለመፃፍ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @zinashseifu5272
    @zinashseifu5272 2 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍ ታድለክ መልካም ሰራን ሰርቶ እግዚአብሔርንም ሰውንም ማሰደሰት መቻል መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰለመልካም ሰራህ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ

  • @luly5175
    @luly5175 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ስው ለድሀ ፈጣሪ የላከው ይመስለኛል ዶክተር ብንያም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከነባለበትህ ይስጥህ መርህ ይባርክ።

  • @samig8052
    @samig8052 2 ปีที่แล้ว +4

    ከመልካም ምግባሩ ያልተናነሰ ንግግሩ በጣም ድንቅ ነው
    እንዴት ነው በዚህ ልክ መሆን ሚቻለው ከባድ ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @binylove9399
    @binylove9399 2 ปีที่แล้ว +9

    አሁን እኛም እንደ ሠው ተቆጥረን ከእናንተ እኩል ሰው ነን እንላለን ዘመናቹ ይባረክ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ላሣየን የድንግል ልጅ ስሙ ከፍ ይበል🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +10

    መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥህ እሼ መሌም ሙልካም ልጅ ነህ ተባረክ መስጠት አያጎልም ቢኒያም ሙልካም ስው ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይሰጥልንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ብዙ ሰው አለ አንተ ግን ከልብ ሰው ነህ እድሜ ጤና ከውድ ቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን በሰዎች ቀንቼ አላውቅም በዶክተር ቢኒያምና በእሸቱ ግን በጣምም እቀናለሁ ነፍስ አመት ኑሩልን❤

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 2 ปีที่แล้ว +1

    ብንያም ሶዎችን ሳይሆን እነሱን ስታገለግል እግዚአብሔር እያገለገልክ ነው ይህ ደግሞ የታደለ ብቻ ነውና የሚያገኘው አንተ ደግሞ እግዚአብሔር መርጦህ ነው እንጂ ይህ በራስ የሚሆን አይደለም እግዚአብሔር ስለ ታዘዝክ እድለኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว +14

    ኦፍ ቢንየ ታድለህ የኛ ጀግና የማትቀየር ፈጣሪ ባርኮና ቀድሶ የፈጠረህ የሁሉም አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 2 ปีที่แล้ว +8

    ብንያምን ሳይ የነብሴ ነገር ያስጨንቀኛል ብቻ እመብርሀን እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት አስየያየት ኮሜንት ለመፃም እጅግ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ዘርህን ይባርከው እሼ አንተን ግሩም ወጣት ነህ የነፍስም የስጋም ስራችሁን እየሰራችሁ ነው እኛንም መልካም በትንሹ እንድንሰራ ይፈቀድልን

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke6940 2 ปีที่แล้ว +4

    የሰው አምሳያ የሰው ዘር ቢኒያም ለነዚህ ምስኪን እናቶች አባቶች ልጆች አረጋውያን ሁሉ የደረሰላቸው የፈጣሪን ትዕዛዝ እየፈፀመ በዚህ ከንቱ ምድር የኖረ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለባለቤትህም እድሜ ጤና ይስጣት

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 ปีที่แล้ว +28

    ዶክተር ብንያም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላካችን ሰማያዊ ዋጋ ያርግልህ አገልግሎትህን

  • @tsedale
    @tsedale 2 ปีที่แล้ว +12

    ምን አይነት መባረክ ነው 🙏🏼❤️ ከዚ በላይ የምታገለግልበ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መልካሙን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድማችን ቢኒ 🥰🥰🥰

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +123

    እሼን ምቶዱ❤❤❤❤❤🙌🏼👈🏽ስላም ፍቅር አንድነት ያድለን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg หลายเดือนก่อน

    አሜን ዶከ //ር ብንያም😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulutariku5870
    @mulutariku5870 2 ปีที่แล้ว +13

    እሼ ምረጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብረልን ....ቢንያም እግዚአብሔር አብዝቴ እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድረግህ

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 ปีที่แล้ว +16

    እንደ ቢኒያም አይነቱን ትልቅ ሰው እንዲሁም ባለቤቱ እግዚአብሔር በምድር ላይ ያብዛልን.

  • @nardostsigenani3787
    @nardostsigenani3787 2 ปีที่แล้ว +11

    እሼ ትለያለህ የምልህ በብዙ ምርጥ ስራዎችህ ነዉ የዘመናችን ምርጥና አዋቂ የገባዉ ሰዉ ስላቀርብክልኝ አመሰግንሀለዉ እንደ ቢንያም ያሉ ሰዎችን ያብዛልን

  • @robelmelese132
    @robelmelese132 2 ปีที่แล้ว

    አንተን ስመለከት ሐዋርያት ትዝ አሉኝ ይህን ከንቱ አለም ትተዉ ለጌታ የተገዙ አንተን ሳይ ድንግል ማርያም ትዝ አለችኝ የጌታ እናት ሆና የተንከራተተችዉ ጀግና ነህ ክርስትናን በህይወት የሰበክ

  • @lemi7996
    @lemi7996 2 ปีที่แล้ว +17

    ቢኒየ የኛ ትሁት ወንድም የብዙዎቻችን አርአያ ነህ አንተ ይሄን ሁሉ ስራ ሰርተህ ምንም አልሰራሁም ካልክ እኛ ምንም የማንሰራው ሰነፎቹ ምን እንል ይሆን😢

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ቢኒያም ከላይ የተሰጠህ ፀጋ ነው❤️ በአሁን ሰዐት አለምን አሸንፎ ለሰው መትረፍ እጅግ በጣም መታደል ነው::: እድሜ ሰጥቶክ ገና ብዙ እንድናይ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው🙏

  • @meri147
    @meri147 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድም ቢኒያም የኢትዮጵያ በረከት ነው በጣም እናመሰግናለን እወዳለሁ ፈጠራ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ አሜን፫

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ቢንያም እና ባለቢቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ቤታችሁ በምታደርጉት መልካም ስራ ይባረክ🙏

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 ปีที่แล้ว +142

    እኔ ዛሬ አደኛ ነሽ እስኪ ሸን የምትወዱ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች ወደ ቻናላችን በመግባት ይመልከቱ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ብንያም በእድሜ ዘመነ ሁሉ የምቀናበት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ ውዳሴ ከንቱ መጥፎ ነገር ነው ፍጻሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ ስላቀረብክልን የኢትዮጵያውያን ሁሉ አርዓየ ነው

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጌታ በእግዚአብሔር የተመረጥክ በረከትህ ይድረሰን ቢኒየ ይህ መታደል ነው

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉመቅዶንያ እዉነተኛ የወንጌል አገልግሎት፡፡ተርቤ አበላችሁኝ፡ተጠምቼ አጠጣችሁኝ፡ታምሜ አስታመማችሁኝ፡ታሰሬ አስፈታችሁኝ የሚለዉን በአካል የተገበሩ ናቸዉ፡፡
    ዘመናችሁ ይባረክ፡፡
    ቢኒ የበለጠ ክብር ያግኝሕ፡፡

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 ปีที่แล้ว +21

    ቢኒ ከልቡ ሠው ነው 😍😍😍 ዘርህ ይብዛ እንደ ምድር አሽዋ🙏🙏🙏

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ዶንኪ ትዮብን በመቀጠልም ዶ/ር ቢንያምን እጅግ ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ይስጥልን የያዝከው ይባረክ

  • @ሂወትይቀጥላል-የ3ከ
    @ሂወትይቀጥላል-የ3ከ 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mertotube2150
    @mertotube2150 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቢንያም አንተ መልካም ሰው ቃላት አይገልፅህም እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እመብዙሃን ትጠብቅልን

  • @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
    @ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 2 ปีที่แล้ว +78

    አቤት ሰው ማለት ቢኒያም ነው ✅✅✅ጌታ ሆይ ሰው አድርገን 🤲✝️

    • @aishayaseen21
      @aishayaseen21 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እሼ ውጭ ሀገር ላለን እባክህን ትክክለኛውን የመቆደንያ ጎ ፈንድሚ አድራሻ አሳውቀን እሼ ብሎም ቢኒና የናንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 2 ปีที่แล้ว

    ቢኒያም የእውነት በጣም የሚያስቀናኝ ሰው ነው ምናለ እነደሱ በሆንኩ እላለሁ የተረሱ ጣሪያጡ ሰዎችን እንደመርዳት ምን አለ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነባለቤቱ ይስጣቸው

  • @ehtemariyam7437
    @ehtemariyam7437 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዘርህን እንደ አብረሀም ዘር ያብዛው ይባርከው የሰማይ ቤትህን ስንቅ ይዘሀል ከመጠራት ይልቅ መመረጥ ይበልጣል ተመርጠሀል በጤና በድሜ በጤና ያቆይህ 👏👏

  • @amanuelalemu
    @amanuelalemu 2 ปีที่แล้ว

    ቢንያም ወንድሜ እግዚአብሔር የፈልገውን ታላቅ ስራ የምትስራው አንተ ትልቅ ሰው የስው ልክ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርክህ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 ปีที่แล้ว +15

    GOD BLESSED YOU እዳንተ ይብዙ ለኢትዪጵያ 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @diilmedia
    @diilmedia 2 ปีที่แล้ว +41

    እሼ ለዚህ ታላቅ ስራ የመረጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ለበለጠው ታላቅ ስራም ያዘጋጅህ ::

  • @AddisuMesebiyawu
    @AddisuMesebiyawu หลายเดือนก่อน

    እሸቱ በጣም ጎብዝ ሰዉነህ በዉነት ዶክተር ቢንያም ቅዱሥ ሰዉ ነዉ አነተም እድላም ነህ ከሱጋር በመሥራትህ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 ปีที่แล้ว +40

    እኔን የሚቆጨኝ የህግ ትምህርት ለመማር ያጠፋሁት ጊዜ 👍
    የዚህን አለም ከንቱነት እንደ አንተ ሁሉም ቢረዳ ኢትዮጲያ በዘር በገንዘብ በሥልጣን መባላት ቀርቶ ሰላም ይሠፍን ነበር ✌

    • @tadelatube4375
      @tadelatube4375 2 ปีที่แล้ว +7

      አንተ መማርህ እኔ ለብር ብየ መሰደዴ ሀርብ ሀገር ነግር ግን ሁሎንም ተማርኩብት

    • @FirehiwotGirma-h5q
      @FirehiwotGirma-h5q 11 หลายเดือนก่อน

      Mesededeshe.leraseshe.sayhone.betesebe.lemeredate.kehone.yeheme.melekamenet.new❤❤❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ ወንጀል ለፈጣሪ እንጅ እየተመፃደቁ ለሰው አይወራም የአሀኑ ትውልድ ግን እንደ ክብር ያወሩታል

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว +20

    መልካም መሆን መታደልና መመረጥ ነው እኛንም መልካም ያድርገን ቢኒ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነባለቤትህ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ግዜ እናቴ እና እህቴ እቃም ያቅማቸውን ያደርጋሉ ታናሻ እህቴ ብዙ ግዜ እየሄደችም ትጎበኝ ነበር እኔ ግን እመኛለሁ አንድ ቀን ብጎበኝ ደሰ ይለኛል።

  • @ንግስቴሳባ
    @ንግስቴሳባ 2 ปีที่แล้ว +3

    በዕንባዬ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ ዕድመና ጠናን ያብዛልህ እኝህን አባቶችህንና እናቶችህንም ፈጣሪ ያኑራቸው ረጅም እድሜን ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @NestanetHayle
    @NestanetHayle หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ቢኒየም

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም መሆን ለራስ ነው ዛሬ ላይ ያለን ነገር ሁሉ ምንጩ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ነው ። ክብርን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ከእግዚአብሔር በታች ደግሞ የኔ መልካሞች እግዚአብሔር ያክብርልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ እመ ብርሃን እናቴ ጥላ ከለላ ትሁናቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @weletetabik1368
    @weletetabik1368 2 ปีที่แล้ว +2

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም አለ ያገሬሰው ምንም ቃል የለኝም ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው እዳተ አይነቱን እግዚ አብሔር አምላክ አብዝቶ ያድለን አሜን አሜን አሜን እሼ መልካም ሰው በርታልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በምን ቃል እገልፅሀለዉ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያርዝምልን ጣል የሚያደርጋት ትምህርት ደግሞ ድንቅ ነዉ።

  • @berket2497
    @berket2497 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ፀጋውን የበዛልህ ሠው ነህ አተ የገባህን መንፈዊነት ጠብታ እንድኖረኝ እግዚአብሔር ይርዳን ለኔ ለከቷዋ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን ፫ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @mekusitotaw915
    @mekusitotaw915 2 ปีที่แล้ว

    አሸ በጣም ነው የምናመሰግነው የወደቁትን የሚያነሳ የነዳያን አባታቸው እኔ በዚህ ዘመን ቢኒን የመሰለ እንቁ ኢትዮጵያዊ ማግኘታችን መታደል ነው አንተም ስላከበርክልን እንግዳህም ስላደረግክልን አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ኤፍታሔ-ገብረህይወት
    @ኤፍታሔ-ገብረህይወት 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ ለሀገራችን ብርቅዬ የሆነ ሰው ያቀረብክልን
    ተባረክልን እሼ ምርጥ ሰው

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እኔምኮ ኖርኩ እላለሁ አቤት አቤት ቢኒዬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ። የተናቁት አባት

  • @feta1
    @feta1 2 ปีที่แล้ว +11

    አንተ መልካም ሰው ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋከብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛው፡፡ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን በፖለቲካው አካባቢ ያብዛልን፡፡ ሀገራችን ሰላም ያድርግ!!