አሁን ወንድማማችነት ተረሳበልባችሁ መታደስ ተለወጡ ክፍል 3 Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL TH-cam CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong
    @ebstv worldwide @Abel Birhanu @MARSIL TV WORLDWIDE @Prophet Eyu Chufa @PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE ​

ความคิดเห็น • 66

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb ปีที่แล้ว +17

    ቅዱሳን እንዲህ ያለ ትምህርት ከናፈቃቸው ሰዎች አንዷ ነኝ።እባካችሁ እንፀልይ የቀደመው ክብር ይመለስልን

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 ปีที่แล้ว

      አሜን እውነት ነው ምን ነካን ስናሳዝን ጌታ ይርዳን!!!

    • @seblegebreyes6251
      @seblegebreyes6251 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @saronadmasu
      @saronadmasu ปีที่แล้ว

      ​@@seblegebreyes6251❤❤❤

  • @malasechshamiso6214
    @malasechshamiso6214 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን በልበችው መተዳስ ተለወጢ እንጅ ይህ አለም አትምስሉ ይህነው ውንጌል ተበርክ❤❤❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍ የዘላለሙን ወንድማማችነት የሚያስብ ስው ከናፈቃቸው መካከል ነኝ
    ጌታ ይርዳን

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንዴት እንዲያድንሁልግዜ ይገርመኛል ወንድሜ ይህ ሁሉ ጸጋ አይቶልህ ነው ተባረክ

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 11 หลายเดือนก่อน

    My dear brother Dr Mamusha ,we are very blessed to having you God bless you abundantly !!!.

  • @user-oq3vn3sl2z
    @user-oq3vn3sl2z ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የቀድሞ ዘመናችንን አድስልን!!!

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ማሙሻዬ ❤❤አሜን የመታደስ ዘመን አደረግልኝ

  • @tenagnemekonnen8017
    @tenagnemekonnen8017 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ ይርዳን። የመታደስ ዘመን ይሁንልን።

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว +1

    ህይወት ነው የሰጠን

  • @canaanandzionchanel6488
    @canaanandzionchanel6488 7 หลายเดือนก่อน

    This is the truth This is solution as a church ....as a country I am from Eritrea God spitrit talj to us on 🇪🇷 Eri Prayer line May God bless You

  • @DeliverancetvEthiopia
    @DeliverancetvEthiopia ปีที่แล้ว +2

    ብለን ነበር !
    ዶ/ር ማሙሽ ተባረክ
    ወንድምነትን እናድን!

  • @a77731
    @a77731 ปีที่แล้ว +1

    የማይለወጠውን የወንጌል እውነት አሁንም በማስተማርህ እግዚአብሔር ላስተማርከው እውነት በመፅናት አንተንም ቤተሰብህንም ለዘላለም ይባርክ!!

  • @yadenaleyesus1704
    @yadenaleyesus1704 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen!!! May God bless you abundantly Dr. Mamusha. May God mercy be up on us!

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr Mamusha.
    Awesome word on brotherhood!

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በሁለነተናችን ጌታ ማገልገል ይሁንል ተባረክልን ፓስተር ማሙሻ WoWoWo WoWo

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 ปีที่แล้ว +1

    የከበረው ቃል ሰሲነገር ዱብድብ ማለት ድፍረት ነው አጋንንታዊ ነው ለእግዚአብሔር ቃል ሁላችንም ክብር እንስጥ።ቤተክርስቲያን
    ስርአት ታስተምር።

  • @SelamTesefaye-xu7ix
    @SelamTesefaye-xu7ix ปีที่แล้ว

    ቱሁት ነእ ተባረክ

  • @Mikysongs
    @Mikysongs ปีที่แล้ว

    ከጌታ ጋር እውነተኛ ግንኙነት እና በቤቱ ከልጆቹ ጋር ቤተኛ ባለድርሻነትን የሚያስታውስ የሚያነቃ ድንቅ የተአድሶ ጥሪ።ተባረክ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይባረክ ♥♥♥♥

  • @ganetganet1176
    @ganetganet1176 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏻🙏🏻🥰❤️

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ አሜን !!!

  • @AzebAb
    @AzebAb ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ እውነትን ስለምታስተምርር ተባረክ

  • @LOVE-xj3nw
    @LOVE-xj3nw ปีที่แล้ว

    ክብር ምስጋና ለመገብከን። ውስጤ ተማረከ በመንፈስ ትምህርትህ

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amev fikaren yesiten tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @mestawetdegeto2252
    @mestawetdegeto2252 ปีที่แล้ว +2

    Egzieabher yebarkh pastor Dr Mamusha .

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ትባርክ ።

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j ปีที่แล้ว

    Eg,abher tsegawn yabzalin

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 ปีที่แล้ว +1

    Gta zemenhin ybarkew ❤❤ gta ymlisen wed lbachn!!!!!!!!

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ማሙሻ ያንተ ቤተ ከርስቲያን በጣም የተለወጠ ነው! ወይንም አንተ ውስጥ ያለውን ግዙፍ በረከት ለመስማት ፍቃደኛ በመሆን ያለህበት ቤተ ከርስቲያን የተለወጠ ነው። በጎነትህ መታዘዝህ ለጠፋው ህዝብ ይታይ አ ሜ ን !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @shalomgodistruemarcy5004
    @shalomgodistruemarcy5004 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwawawawww yes that,s true bro💦🍒🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +1

    Wow ከኔ ያነሰ ነገር እንዴት ይመጥነዋል???🤔🤔🤔 ግመልዋ አይነት🤔🤔🤔 ዶ/ር ማሙሻ ብርክ በልልን😮🙏🙏ጉድ የሠራኝ ማሙሻዬ ጥንቃቄ ጠላሁ😮😮😮😅😅😅😅መጥተዋል , ደርሰዋል - ወንጌል ያሸንፋል!!!!❤❤🙏🙏 መጽሀፍ ቅዱስ ያነበበልህ ልጅ ይመቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danieltesfay160
    @danieltesfay160 ปีที่แล้ว

    ገታ ይባርክ ዶ/ማሙሻ መልሰ በገታ ክብር ተለጥ ❤❤

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንአሜንንንን አሜንንንንን

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarekelgn❤❤❤

  • @raheldawit6729
    @raheldawit6729 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU MORE Dr Mamusha

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ ።

  • @birtukanbirru3554
    @birtukanbirru3554 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Le Geta misgana yigbaw

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว +1

    ማሙሻዬ... ይህ ሁሉ ከላይ ነው!

  • @lobangoabera5025
    @lobangoabera5025 ปีที่แล้ว +1

    Dr you are relay blessed

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን!!!

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልክ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 ปีที่แล้ว +1

    Amen !

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 ปีที่แล้ว

    የናንት ኮሚኒቲ ስርአት ካልያዘ የእግዚአብሔር ቃል ስርአት ያሲዘዋል።

  • @debelaamente5912
    @debelaamente5912 ปีที่แล้ว

    WoW! Great teaching! God bless you abundantly!

  • @eyuegata4561
    @eyuegata4561 ปีที่แล้ว +1

    Blessed

  • @gumajilchamergish492
    @gumajilchamergish492 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 ปีที่แล้ว +1

    I wish if I am leave in 19 century that time peoples has really Christian

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥♥♥

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 11 หลายเดือนก่อน

    ፖስተር ሚኪ የአዲስ አባዉ ቸርች አለ? ስለማላዉቅ ነዉ። በፀጋህ ብዙ የተጠቀሙ ስላሉ ያንን ብታጠናክረዉ እዛ ሆነህ። ምክር ነዉ።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +1

    we r under constructions !!😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ባይመችም ግድ ነው መገጣጠም!!!🙏🤔

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 ปีที่แล้ว

    ቁጥር 20 ላይ ጠላትህ ቢራብ አብላው የሚለው ማብላቴ ይበልጥ ጠላቴን መቅጣት በእርሱ ላይ ደግሞ የእሳት ፊም መከመር ነው። እኔ ደግሞ ጠላቴ እንዲጎዳ አልፈልግምና ከዚህ ሀሳብ እንዴት ሊስማማ ዶክተር

  • @eleni3865
    @eleni3865 ปีที่แล้ว

    I wish I know where this church is?

  • @danieltesfay160
    @danieltesfay160 ปีที่แล้ว

    ተገለጥ

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh ปีที่แล้ว +1

    ወገኖች ክፍል ሁለት እና አንድ አጣሁት ሊንኩን አታች/Attach አድርጉልኝ🎉❤❤❤

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว +1

    ህይወት ነው የሰጠን

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet ปีที่แล้ว +1

    Amen