አረቄ መጠጣት የምንጭ ውሀ እና ሌሎችም Part Two

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • #አረቄ #መጠጣት #የምንጭ #ውሀ #እና #ሌሎችም #Part #Two
    Telegram ለአስተያየትዎ
    👇👇👇👇👇👇
    @Neewphilosophia_bot

ความคิดเห็น • 35

  • @Ashenafi21-l4x
    @Ashenafi21-l4x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው የምታወሪው የጸፍሽው እርዕስ ሌላ የምታወሪው ሌላ

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 ปีที่แล้ว +2

    ለምንግን ምጀመርያ በፖሰትሽው ኣርእስት ምትጀምሪ ግዜ ለመፍጀት ነው ?ስታናድድ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝነሽ አፈታትሽ ግልፅየሆነ እናመሰግናለን

  • @سلامم-ذ8ح
    @سلامم-ذ8ح 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ በት ተራራ ይበዛበት የማላዉቀው ቦታ ይመስለኛል ጠመዝማዛ ትልቅ የመክና መንገድ አለ ባለየውም ቤተክርስቲያን ያለው ይመስለኛል አባቴ ከነፍቻዋ የቤት መክና ሰጥቶኝ ለራሰ ቁልፉን እየው ወደ ቤተ ለመህድ ፈልገ በንዝል ያልቅብኝ ይሁን እያልኩ አድባሎ ይመስለኛል መክናውን ግን ተቆልፎ ነበረ ፖሪሳም አለኝ ይመስለያል ሳአቱም ብልት ነበር ትንሽ ቆይቶ ግን እየነጋ መጣ

  • @ሰናይት-ጰ4ተ
    @ሰናይት-ጰ4ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምቤትየ እዴትነሽ በጣም አመሰግናለሁ አስጨንቆኝነበር

  • @ሣአዳእንድሪሥyoutube
    @ሣአዳእንድሪሥyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉዱዋ እቴ እደምትፈችልኝ ተሥፋ አለኝ ህልሜ እኔ ባለትዳር ነበርኩ እና አሁን ተጋጭት ልንፋታ ቀን ይዘናል እና በህልሜ እኔ አክሥቴ ቤት ባለቤቴ እጨለማው ተቀምጦ አየዋለው እኔ ውጭ ላይ ፀሀይ ላይ ቁሜ እያለው ትምርት አብራት እምማራት ልጅ እባጠገቤ ቁማ ምሁነሽነው የኮራሽው ትለኛለይ እና አጮልቃ ባለቤቴን ታየዋለሁ መብራት ሥለለ እተቀመጠበት በውጉም አይታይም እና እሡም እኔንም እሦንም እውሥጥ ሁኖ ያየናል እና ልጅቱ ቀይ ሥለነበረች ዘወር ሥትል ጎድኖ ጠቁሮ ሁለት አይነት ፊት ሁና አየሁ ፍቸልኝ

  • @multezemmuhammed9941
    @multezemmuhammed9941 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልን እርሱም እድሜ ይስጥሽ

  • @temuljhabesha7066
    @temuljhabesha7066 2 ปีที่แล้ว

    ሳለም እንዴት ነሽ በህልሜ ደጋግሜ ግራ የሚያገባኝ ህልም አያለው በቅርብ ያየሁት ህልም ፍቺውን ብትንግረኝ ከ 4አመት በፊት የሞተ አማቼ አለ እሱ በ ህልሜ መተው ተጠፋፉትን እንደ ተገናኘን ይመስለኛል ና አረፉ ነገረር ልጋብዝህ ብሎ የሰው ቤት ውስጥ ይዞኝ ገባ ያ የገባንበት ቤት ውስጥ ብዙ ቤቶች አሉ ሁስጥ ለውስጥ እየሄድን መጨረሻ ሰፉ ቤት ትልቅ ሴትዮ ያሉበት ቤት ደረስን በድስታ ዬት ጠፋህ ብሎ አማቼ ላይ ተጠምጥሞ ሰላም ካሉት ቦህላ ይሄ ቆንጆ ልጅ ከዬት አመጣሃው ብሎ ጠይቆት ተጠምጠሞ ሰላም አሉኝ ከዛ ያ የተለመደው አምጡልን ብሎ አዘዛቸው ትልቅ ደቦ ድፎ አመጡልን በጣም ነበረ የሚጣፊጠው ከዛ ሌላም አለ አለኝ 3 አይነት ዳቦ ነው ምንበላ አለኝ ከዛ እኔ ደቦ ድፎን በልቼ የሆነ ሰው ስጠራኝ ወጥቼ ሄድኩኝ ከዛ አማቼ ፈልጎኝ መጣ ሁለተኛው ምግብ ሳትበላ ለምን ሄድክ ብሎኝ ወደቤቱ ተመልሰን ገባን ከዛ ትኩስ አምባሻና ጠላ ሰጡኝ ደስ ብሎኝ በላው ጠጣው !!!! አደራሽን ግራ ሰለገባኝ የዚ ህልም ፍቺ ነገረኝ 0929106345 ተሙ

  • @ibrahimahmed7531
    @ibrahimahmed7531 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ

  • @love-vo1cv
    @love-vo1cv 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ እህቴ በህልሜ ብዙ ሰዎች የተሰበሰቡበት ቦታ ደርስኩ እና ሁሉም አበሻ ናቸው ግን በቋንቋ የማንግባባ እና አንዱ ቦርሳዬ ሊፈትሽ ይፈልጋል እኔ እንዳይፈትሽ እታገለዋለሁ አልፈተሸም በውስጤ የማርፍበት ሆቴልም የራሳሁት ይመስለኛል አድራሻው ፈርቼ ነበር በዛ እንዳለሁ የድሮ ጓደኛዬ ልጅ አቅፎ ይታየኛል ደስ አለኝ ማውቀው ሰው ስላየሁ ሄጄ ከዃላው ተቀመጥኩ እዛው እያለሁ ኳስ እየተጫወቱ የነበር ይመስለኛ ጎል ስቶ እረፍት ላይ ነበሩ እና ተናዶ ነበር ጓደኛዬ ጎሉ ስላልሰመር 3ጊዜ በእሱ ምክንያት እያለ ከዛ ነክቼው ዞር ሲል የማላውቀው ሰው ሆነ ምንድነው?

  • @phone792
    @phone792 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣሽ እህቴ

  • @feleketeka7532
    @feleketeka7532 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ቤቴ ሰላም ላንቺ ከድሮ ጓደኞቼ ጋ ሆነን 3 ነበር እርዥም መንገድ ተጉዘን ያንዷ ቤት ደጅ ደርስን ልንገባ ስንል ወንድና ሴት ህፃናት ተከትለውን ገቡ እቤት ስንገባ እቤት ውስጥ የነ በሩት ባልና ሚስት አሰሪዎቼ ናቸው እነሱ ልጅ መውለድ ይፈልጉ ነበር በህልሜ እና ወንዱ ልጅ ጎርቤት ላከቹ ሴቷ ህፃን ከባሏ ጋ ወሲብ እንዲፈፅም ታርገዋለች እኔ ግን ለህፃኗ ፈርቼ ነበር እዛው እንደተቀመጥን አብሯት ተኛ የሆነ ነገር ትሆናለች ብዬ ስጠብቅ ምንም አልሆነችም ጭራሽ እንዳዋቂ ሰው ሆና ከዚህ በኻላ አብሬህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እንደው ውንጋባለን ብላ አወራች ከዛ እኔ ግን ልጅ ቢወለድ እርግጠኛ ናቹ ታሳድጋላቹ እኔ ነገሩ አላማርኝም አልኳቸው ሚስቱም መናደድ ጀመርች በህፃኗ በዛው ባነንኩ ።

  • @ህልምነኝ
    @ህልምነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @zdd23
    @zdd23 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸ ቤቲየ ሠላምሽ ይብዛ ከልብ አመሠግናለሁ ።
    የዛረረ ህልሜ
    ሀገር ቤት ይመሥለኛል ከወድሜ ጋ ውሀ ልንቀዳ በተለምዶ የምንጭ ውሀ አጠራቅመን በወረፋ የምንቀዳባት ውሀ አለችን እዛች ሁለት። ጀሪካን ይዘን ልቀዳ ሂደን። ።
    ከዛ የሆነች እዛ አያለን የማውቃት የአከባቢያችን ሤትዬ ነበረች ሀገር
    እያለን ለሊት ነበር ውሀ ለመቅዳት እምንሸቀዳደመው
    እሧ ሤት ትቀድመን ነበር ሁለት ቦታ ነው ምንጩ አዱ ወዳ አዱ ወድህ አድኛው ቦታ ላይ ልቀዳ ያጠራቀምነውን ውሀ ጀሪካዎን ይዛ ገደም እደማለት ብላ የሆነ
    በቆዳ የምሠፋው ነገር አለ
    እፊያ ይሁን የገጠር የጤፉ ማራገቢያ የሚሉትን እሡን ነከር እደማረግ ብላ ገደም ብላ ውሀውም ትንሽ ደፉረሥ ብሏል ወድሜና እኔ ተናደን ትተነው እዚህኛው ማጠራቀም ጀመርን አድ ጀሪካ እደሞላን ባነንኩ

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ እንካን ደና መጣሽ

  • @bekigame516
    @bekigame516 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam endet nashe betiye.ya egere andu tifera sedema be ejie tibek arge yezawe ayehuge tergumun mawek felge naber..

  • @caaltuutolaa3889
    @caaltuutolaa3889 2 ปีที่แล้ว +1

    Well came Beti I love you ❤❤

  • @warkanasskabbadi5946
    @warkanasskabbadi5946 2 ปีที่แล้ว

    ለቻናልሽ አድነኝ እባክሽን ይሄንንህልም ፍችልኝ በህልሜ እናቴቤት ሂጀ ይመስለኛል ግን የናቴቤት ገደልስር የተሰራነው ቤቱን ለማየት ስሄድ ገደሉን ፈርቼ ወድሜ ይያዝሽ ሲለኝ አይ እራሴ ነኝ የምመጣው እለውና እራሴ እጡጥ እጡጥ እያልኩኝ ገደሉን ተሻገርኩትና እቤት ደረስኩኝ ግን ቤቱ ተመርጎ አላለቀም እዛያሉትን ሰወች እባካችሁ ምረጉልኝ ይላቸዋል እነሱም እሽ ይሉታ ግን ሁለተኛው ቤት የሳርቤትነው እሱ ደግሞ በጣም ያምራል ግን እሱን አልፌ ገደልስር ያለው ቤት ነው የሄድኩት ምድነው እባክሽ ፍችልኝ

  • @እረፍት
    @እረፍት 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት! እባክሽ ህልሞቼን ፍቺልኝ 1/ አይጥ የለመለመ ሳር ላይ ቁጭ ብሎ እጄን እየበላኝ እኔ ግን ፈገግ ብዬ አየዋለሁ እናም ምንም ህመም እየተሰማኝ አልነበረም።2/ አንድ ቀን በመንገድ አንዲት ህፃን ልጅን የሆኑ ሰዎች ሲያሰቃዩዋት አይቼ ላድናት እየሮጥኩ ሄጄ አቅፍያት ሳመልጥ ሰዎቹም እኔን ለመደብደብ መታገል ጀመሩ እንጨት ይወረውሩብኛል በጢፊ ለማለት ይታገላሉ ግን ሊነኩኝ አልቻሉም ሀይለኛ ዝናብም እየዘነበ ነበር።ሰዎቹ እየተከተሉኝ ህፃኑዋን አቅፌ መሮጤን ቀጠልኩ የሆነ ሰአት ላይ የሆነ ትንሽዬ ብርሀን ያላት ቤት አምልጫቸው ገባሁ ግን ህፃኑዋ ከኔጋር አልነበረችም።በፍርሀት ከቆይታ በሁዋላ ቀስ ብዬ ስዎጣ በረንዳላይ አግኝተውኝ አንደኛው በጣም በሀይል ገፈተረኝ ግን እራሱ ነው የወደቀው እኔ ግን ተንጠራርቼ እሮጬ አመለጥኩ።

  • @aziza2632
    @aziza2632 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በህልሜ ልጄን አንበሳ በልቶብኝ በጣም እያለቀስኩ። ነበር ና ሳለቅስ የምለው የነበርው እጠብቅሻለሁ ብዬ አስበላሁሽ ነው

  • @mediifeker9538
    @mediifeker9538 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam betiyee helemen fechilegn ebakesh fikeregnaye new gen ahun lay ene bizum ke esuu gaa meketel alefelegem yayeut helem ke andem huletee new yayeut betam yeseqal ene ayewalew esuu ayayegnim ande demo endeziw eyesakee ena arengowade yehone bet yemimesel bota lay neber ene demo ke mote ayetee gar komee ayechew endmalawekew sew honeku esum sayanageregn eyesak alefegn

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    የተክለ ሀይማኖት እጣን እያጤሽ ፍች ብዙ. ታምር ነው

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 ปีที่แล้ว

    አገኘሁት አመሠገናልው ቤቲዬ

  • @nurmurad6603
    @nurmurad6603 ปีที่แล้ว

    በህልም የሰው ውሀ ሽንት መጠጣት እንዴት ይታያል?

  • @satt3698
    @satt3698 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምቤትየአመሠግናለሁህልሜንፈተሽልኛል

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 2 ปีที่แล้ว +1

    አንችን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው በ ኢንቦክስ?

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እቺን ፍችልኝ ? በእለሜ ጎደኝዬ:የያበሻ ቀሚስ ;ለብሳ ቀሚሱ አጭር ነው :ዘንጣለች እናቴ እጃ ጭቃ ብቻ:ነው የጎደኝዬን:ቀሚስ በጭቃ እጃ ትነካዋለች ግን ምን አይነካውም:ጊቢያችኝ:ውስጥ;ምጭ:ይፈልቃል:አፈር አልው ግንከስር ንፁ ወሃ የፍልቃል እኔ:በምስራበት:በኢልፎርሜ የለበስኩ ይመስልኝል

  • @የኔአለምሂወቴ
    @የኔአለምሂወቴ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁላችሁም እንዴት ናችሁ?💕 ቤትዬ በርችልን ዛሬ ደግሞ ትልቅ ገበያ ሱፐር ማርኬት ሄጄ ከወንድሜ ጋር ልጅ አዝያለሁ እሚያምር ልጅ ግን ድክምክም ቅልስልስ ያለ ነው ቁልፍ መርጬ ትንሽዬዋን ገዛሁ እና ስመለስ በጣም ገደል ይሆናል የሱቁ በር ያዘልኩትን ልጅ አውርጄ ለወንድሜ ሰጠሁት ወንድሜ ከታች ሆኖ እየገፋኝ ወጣሁ እና መልሼ ልጁን ተቀብዬ ያዝኩት መራመድ ጀምረን ብንን አልኩ ምን ይሆን እባክሽ ተርጉሚልኝ አመሰግናለሁ❤

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    የምትፍችው ህልም መፀሀፍ ቅድስ ነው የውነት ትክክል ነው እየሁ ሁሉ ሲቀጥል ለምን ቴሌ ግራም ላይ ለምን ትመልሳላችሁ እዚሁ መልሱ

  • @መልዕክተኛው
    @መልዕክተኛው 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam endet nesh nahi neg
    Yayhute helem mekina vitz new yayhute ena betdgagam kulfe yemekina ayalew

  • @Danawit-zn4jh
    @Danawit-zn4jh ปีที่แล้ว

    እበክሽ ቴሌግረም ሽን እንዴት አገኝለዉ

  • @tadaelmolla3795
    @tadaelmolla3795 2 ปีที่แล้ว +1

    selam beti
    zarem be tgst etebeshalehu bezih week ffechilgnalesh bye testa adergalehu

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤት በህልም አገሬ ገብችእናምገድ እድ ሙስሊም ልብስ ነው የለበስኩት ትንሽም ፓርሳ ይዥ አለሁ የለበስኩት ጫማ ነጠላ ነው ከዛ የሰፍር ሰወች እዳያዩኝ እያልኩ ሳላወራቸው ሄድኩ ከዛ እዛው።ሰፍር።ነውዛፍ ላይ ወጥቼ ለቤት መጥርጊያ ቅጣል ቆርጨ ከዛ ሽብራ ።እሽትም ይዥ ተመለስኩ ሰወቹ እዳያዩ በየ በታችኝው ምገድ ትንሽ ጨለማ ነው ስመጣ የለበስኩት ጫማ እርስቼው ተመልሼ ህጄ ስፍልግ አጣሁት

    • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
      @ሰላምይቱብ-በ4ዀ 2 ปีที่แล้ว

      ግን ጫማውን ስፍልግ ልብስ ነው እማገኝው እደ አርጎዴ አይነት እና በፍቴ እምሄድበት ቦታ በቀል ዛፍ አ እና ነጭ የለበሱ ሰዎችም ይሄዳሉ

  • @mitikebazabhi162
    @mitikebazabhi162 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam betye bentshi endtlfign betdgagmi betkrstin sehde ena semta ayewlew enam degmo yegtchin yemdntchin yeysus kerstoin selun betkrstin wusti aychi min yesnewli legzabhri elalew hulgze aylew min yehun ficew