"ስሜን ቀይረው ህንዱ እያሉ ነው የሚጠሩኝ ... የብዙ ቋንቋ ድምፅ አስመስላለሁ" ኮሜዲያን መስፍን //በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 79

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጎበዝ በርታ አዝናናኸን እናመሰግናለን።

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 5 หลายเดือนก่อน +9

    ትችላለህ የህንድ ድምፅ ቅላፄ ዋው 👍

  • @addisabebq
    @addisabebq 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ ይችላል❤❤❤❤❤❤👰

  • @FatumaAhmed-hy7zv
    @FatumaAhmed-hy7zv 5 หลายเดือนก่อน +7

    አረበኛውን እንኳን አልመሰለልህም ሌላ ቋንቋ የምታወራ ነው የሚመስለው

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 5 หลายเดือนก่อน +1

    I watch this 10 times it’s beautiful

  • @animallife8337
    @animallife8337 5 หลายเดือนก่อน +13

    የ ቶማስ ኮፒ ነወ!!!

  • @nazrawiabayneh-uh5my
    @nazrawiabayneh-uh5my 5 หลายเดือนก่อน

    ደግማችሁ ጋብዙት

  • @happyboy1517
    @happyboy1517 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ይችላል በእውነት በተለይ የህንድኛ ፓርት ትችላለህ የምር 👍👍👍 ይመችህ

  • @MebiratSeyum
    @MebiratSeyum 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንባ በ እንባ ነው። የሆንኩት።❤❤❤

  • @sewasew
    @sewasew 5 หลายเดือนก่อน

    ጅማሮህ መልካም ነው
    ጥሩ መክሊት አለህ በርታ

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብርክቲ በጣም ነው የማደንቅሽ
    የምወዳሽ ማሪያምን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 หลายเดือนก่อน +3

    ህዲ ዉጠሀል አረብ ግን አዪተሀል አልዋክም ሀሪፍ ነዉ

  • @Abawtes
    @Abawtes 5 หลายเดือนก่อน

    He is talented.Keep it up!

  • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
    @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የህደኛው ተመችቶኛል አርበኛውኮ ይቀረህል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተመታህ ጎበዝ ነህ በርታ😂😂😂😂😂😂

  • @demissieedilu6303
    @demissieedilu6303 5 หลายเดือนก่อน

    Nice Mesfine, you are wonderful........keep it up and work hard to become best in standing comedy!!👍👍👍

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ነው አንደኛ ነህ

  • @endashawbereda1127
    @endashawbereda1127 3 หลายเดือนก่อน

    አንዱን የህንድ ቋንቋ በትክክል አልተረጎመውም ዝም ብሎ ነው ሙድ የሚይዘው

  • @dawitzewge
    @dawitzewge 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ ፡፡ ይህ የትርፍ ጊዜ ስራህ ይሁን፡፡ በተማርከው በ ኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂህ ግን በርታ ፡ በሱ ስራ ፡፡ ድምጽህም የራዲዪ ቮይስ የሚባለው አይነት ነው፡፡ በርታ

  • @Haile-373
    @Haile-373 5 หลายเดือนก่อน

    የምር ጎበዝ ነህ በርታ

  • @TemesgenFeleke-fs8du
    @TemesgenFeleke-fs8du 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በርታልኝ❤🎉

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 5 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube87 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ፣ ግን..work on the Arabic and Teferi Alemu impressions.

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብኛው ጋዘጤኛው አልተዋጣልህም ሊላውን ስለማላቀው ተሳክቶላህል😊😊

    • @abbasali-zq8vz
      @abbasali-zq8vz 5 หลายเดือนก่อน +1

      አረብኛውን ምንም አልሆነልህም እና ሌላ ጊዜ ባታቀርበው ይሻላል

    • @zebibaseid5
      @zebibaseid5 5 หลายเดือนก่อน

      @@FortyfourMertule-iv4gu
      ባልችል የፃፍኩትን አልፅፍም ነበር

  • @abebaabeba7280
    @abebaabeba7280 5 หลายเดือนก่อน

    የህንድ ቅላፄክ አንደኛ

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 5 หลายเดือนก่อน

    አረበኛዉ ሲቀር ሌላዉ አሪፍ ነዉ አረበኛዉን ለኛ ለመዳም ቅመሞች እናሰማ ክክክክክ

  • @AladorSador-y8k
    @AladorSador-y8k 4 หลายเดือนก่อน

    የሀገሩንም የውጩንም ኮፒ አድርጋችሁ ትችሉታላችሁ ግን😎???

  • @derejeliyuayele5533
    @derejeliyuayele5533 4 หลายเดือนก่อน

    Great! I expect him in advance stand up comedy!

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad 4 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ ይችላል❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ይመችህ ፈታ አደረከኝ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 5 หลายเดือนก่อน

    Perfect for standing up comedian 😂😂😂😂😂😂😂

  • @f3se585
    @f3se585 5 หลายเดือนก่อน

    አረበኛው ጭራሽ የለም ህንደኛው ዋው

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 5 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ይመችክ እዚህ በኋላ ዮቲዮብ የምገበው ebcለማየት ነው ከዛ ውጭ ማነንም አላይ ሰለቹኝ በተለይ ኢትዮጵያ ያሉ ይቲበሩች

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 5 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ

  • @duksiyeali3976
    @duksiyeali3976 5 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ግን እሱ ቀልዱን አልጨረሰም ነበር አዘጋጆቹ አቋረጡጥ እንጂ

  • @FafiTube-xv6up
    @FafiTube-xv6up 5 หลายเดือนก่อน

    አረበኛውን አልቻልክበትም ምኑም አረበኛ አይመስልም ሌላው ተሳክቶልሀል

  • @WendaLala
    @WendaLala 5 หลายเดือนก่อน

    ከሗላ ያለችው ልጅ እንዴት አንደምታዬው

    • @kassahailukora6815
      @kassahailukora6815 5 หลายเดือนก่อน

      She is really in love or fear❤😂😂

  • @hangareducation
    @hangareducation 5 หลายเดือนก่อน

    ዲላዎች አላችሁ ዎይ።

  • @getasetegngizachew8303
    @getasetegngizachew8303 5 หลายเดือนก่อน

    👋👋👋

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k 5 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @tsegayemoredafida3511
    @tsegayemoredafida3511 5 หลายเดือนก่อน

    ምናምን ምናምን ምናምን ?????? አይባልም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 5 หลายเดือนก่อน

    በጣምነው፡ያሳቀኝ😂

  • @dagenteMarkos
    @dagenteMarkos 5 หลายเดือนก่อน

    በታለይ ህንድኛ ቁጭ south africa alu ጋራማኛ

  • @Ollinnews
    @Ollinnews 5 หลายเดือนก่อน

    is he inspired or influenced by comedian Thomas?

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጭብጨባ ሰለቸን

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 5 หลายเดือนก่อน

    እራሥንሁን ኮፒብቻ ጥርሴን ባልነፍግህም

  • @fuadeabdu2715
    @fuadeabdu2715 5 หลายเดือนก่อน

    በል አረብኛ ብላኔ ነው ይቅርብህ

  • @Davidm127
    @Davidm127 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ ትችላለህ እውነትም አስመሳይ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 5 หลายเดือนก่อน +1

      አስመሳይ በሁለት ይከፈላል።

  • @hShiferaww
    @hShiferaww 5 หลายเดือนก่อน +1

    Liju birtu nw

  • @zemelakberhanu1974
    @zemelakberhanu1974 5 หลายเดือนก่อน

    SO FUNNY

  • @hailesemaw4306
    @hailesemaw4306 5 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አትለፋደድ

    • @gashawasfaw4839
      @gashawasfaw4839 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዙህ አልታደልክም ዝም በለህ በቅናት ተቃጠል

  • @ethiopiananderitreanbrothe7150
    @ethiopiananderitreanbrothe7150 5 หลายเดือนก่อน +1

    High copy of Tomas 😂

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص 4 หลายเดือนก่อน

    አረበኛው አልተሳካልህም

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂❤❤

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤

  • @zagwieMedia981
    @zagwieMedia981 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @mubarekbillal1808
    @mubarekbillal1808 5 หลายเดือนก่อน +1

    DNA ይመርማር ethiopiawe ayimasilagn

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @abduselamsualih6715
    @abduselamsualih6715 5 หลายเดือนก่อน

    አረበኛው ጭራሽ አትችልበትም

    • @Getayawkal-cp4dl
      @Getayawkal-cp4dl 4 หลายเดือนก่อน

      ሀበሻ ቅናተኛ አይደል ምንም ብሰራ

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 5 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @musahm100
    @musahm100 5 หลายเดือนก่อน

    His name is copycat ....I should say it ....

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 5 หลายเดือนก่อน

    ጅል ጠብደል መሀይም አንድም ቃል አረብኛ መተቸት አትችልም ጅሎች የአረብኛ ጥላቻቹ ለናንተ እራስ ምታት ነው

    • @melaku6264
      @melaku6264 5 หลายเดือนก่อน

      Gegema borko.

  • @ወዳጄልቤ
    @ወዳጄልቤ 5 หลายเดือนก่อน

    ምንም የተለየ ችልታ የለክም በተለይ የማትችለው ቋንቋ ላይ አትስራ ለምን አትችልም ያወራከው አረብኛ እንደዚህ አይነት አረብኛ የለም ያስመሠልከው የህንድ ውስጥ ያለወ አንድ የኬርላ ቋንቋ ነው የህንድ የሚባለው ቋንቋ ይለያል ባጠቃላይ የውጪዎችን ቋንቋ ይቅርብክ አትችልም

    • @BereketDesalegn-jb4df
      @BereketDesalegn-jb4df 5 หลายเดือนก่อน

      Fara

    • @ኤፍ.ኢ
      @ኤፍ.ኢ 5 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ ነገር ነህ ቀዳዳ ናና ዉጣና እንደሱ አሳየና

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @ሎም
    @ሎም 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂