ውሸታም ተብዬ ነበር! አርቲስት ፅጌ(ማሚ) ከቱርክ ህክምና መልስ በእንባ አመሠገነች!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 113

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እደዉ እልልልልልልልልል እያላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ እንኳን እንባሽን አበሰልሽ አይ እመብርሀን ያንችን ረድኤት ና ምልጃ ልዩ ነዉ ላመነሽ እንኳን አላሳፈረችሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ועח
    @ועח 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ 🤲🤲🙏🙏

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አይዞሽ አታልቅሽ ቀሪ ዘመንሽን አላሕ የደሥታ ያርግልሽ ለሠዉ ወሬ ቦታ አትሥጭ ሠምተሽ ዝም በያቼዉ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እናቷ ሲአምሩ በፈጣሪ ዉበታቸዉ ❤ ማሚ እንኳን ለዝህ አበቃሺ

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ፅግየ ያመንሻት አመቤቴ አላሳፈረችሽም እንኳስሟን ጠርተሽ ለማመስገን አበቃችሽ እመብርሀን ጨርሳትማርሽ

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድነሽ ተመለሽ እማማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ሲያምሩ❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የኔ እናት ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም በእውነቱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንኳ ደስስስስስስስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የኔ ውድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እናትየ እንኳን ድነሽ በሰላም ተመለሽ

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አቤት ያሁሉ እንባ ታብሶ ዛሬ ለሳቅ በቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን የረዱ እጆች ሁሉ ይባረኩ በስደት ይላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ያሰባችሁት ሞልቶላችሁ ሀገራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ ስደት ይብቃ።

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አንቺን የሰማች ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን እንኳን ለዚህ በቃሽ:: በይ ወደ ድራማሽ ተመለሽ::

  • @iwin_inlove6974
    @iwin_inlove6974 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ❤

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እናት አታልቅስ ድነሽ በዚህ ደረጃ ማየታችን ደስብሎናል ወደቀድሞ ስራሽ ተመልሰሽ ማየት ምኞታችን ነው ቀሪዘመንሽ የጤና የደስታ ያድርግልሽ መልካም ዘመን!!!❤

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe9732 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን እግዚያአብሔር ማረሽ ሁሊም ሳቂል የኔናት❤❤❤❤

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እይዞሽ
    ሁሉም ያልፋል በርቺ

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን እግዚያብሄር ለዚህ አበቃሽ ስለ እንዳንድ ሰዎች ተይው አንቺ እናትና ልጁን ብቻ ተደገፊ ሰው መልካም አለ በዚያው ልክ ክፉ አሳቢም አለ መክንያቱም ሰው ነዋ። ሆድ አይባስሽ ድንግል ጨርሳ ትማርሽ🙏🙏🙏

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ለሰጣችሁ ፈጣር ይስጣችሁ ውጤት ማየት እንዴት ደስ ይላል ፈጣር የስታችሁ እንካን ማሬሽ ልልልልልልልልል 🙏🙏😘😘

  • @NunuYosef
    @NunuYosef 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድነሽ በሰላም ለእናትሽና ለሀገርሽ አበቃሽ።

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እማማዬ እግዚያአብሔር እጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ❤❤❤

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @meazashfirew1046
    @meazashfirew1046 54 นาทีที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን 🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ማምዬ እንኳን እመብርሃን ደረሰችልሽ እልልልልልልልልል እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ለመላው ወዳጆሽ ለእነትሽም መስዬ ተባረኪ ሁሉን አክባሪ በልጆሽ አግኝው ❤️

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 41 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈፅሞ ይማርሸ ሳቂ ዝም ብለሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @netsanetnah278
    @netsanetnah278 54 นาทีที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እናታች ጤና የስጥልን❤❤❤❤❤

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 3 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳንም እግዚአብሔር ደረሰለሽ!እነሱንም እግዚአብሔር ብድራቸውን በጤና በደስታ ይክፈላቸው❤

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ እህቴ እንኳን ፈገግታሺ ተመለስ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 15 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እልልልልልልልል

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ እህታችን! እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንካን ፈጣር ማሬሽ እናቴ በርች 🙏🙏

  • @gezachinbeyene3780
    @gezachinbeyene3780 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንከነ እግዚእብሀር ምሀረቱነ እወረደልቮ ተመስገን ❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃሽ አሁንም እመቤቴ ማርያም አትለይሽ

  • @ImegnGuta-lf6mf
    @ImegnGuta-lf6mf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሚዬ የኔ ዉድ እንኳን በሰላ ገባሽ የኔ እናት እንዳታለቅሺ ያ ግዜ አልፎል

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ፅግዬ ፈጣሪ እንኳን እንባሽን አበሰልሽ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ወደ ውጭ ለህክምና የሚቴዱ የደላላ ወሬ አትስሙ ትክክለኛ መረጃ የሚሰጣችሁ ሰው ፈልጉ እኔ የምናረው ቱርክ ነው ዶ/ጠሃ በጣም ቅን ሰው ነው

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ እግዚአብሔር ይውሳድ

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 42 วินาทีที่ผ่านมา

    የኔ እናት ወላሂ ሁሌም ነበር የማስብሽ አላሀ እንኳን ለዚ አበቃሽ ያን ኡሉ መከራ ለቅሶ አልፈሽ ለዚ ቀን ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ ከእናትሽ ጋር ያማረ ኑሮ ኑሩ ኡፍፍፍፍፍፍ ሳቅሽን ስላየው ደስ ብሎኛል የኔ እናት😘😘😘😘😘

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንካ ን መደሀኒልም ማረሽ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 57 นาทีที่ผ่านมา

    ፍቄ የምታሳሳ ፍጡር ነህ አላህ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ ማሚየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😢የኔእናት

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዉ የኔ ናት እያስብኳት ነበር ስላየሁሽ ደስብሎኛል እንኳን ፈጣሪማረሽ የኔናት

  • @ekima-k2d
    @ekima-k2d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ ያረብ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 16 นาทีที่ผ่านมา +1

    እንኳንደአለችሁአማዪአቴንመሰሉኛ❤❤❤❤❤

  • @nounounounou6304
    @nounounounou6304 56 นาทีที่ผ่านมา

    እመቤቴ እንኳን አዳነችሽ ፍቄ ቤቲ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 10 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ.ግን.ፅጌ.በጣም.ልቤን.ነው.የምትነካው.ታሳዝነኛለች.በጣም.የተፈተነች.አላህ.እንካን.ለዚ.አበቃሽ.የቀረውን.እድሜሽን.በሰላም.በጤና.ያኑርሽ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል እንኮን ታክመሺ ዳንሺ ከዚህ በኅላ እንዳታለቅሺ ሳቂልን ማሚየ የሶን ልብ የሰበራችሁ ሰዎች ግን ፍጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ ከዚህ በኃላ ሰላሞን ስጦት

  • @Leul-u4t
    @Leul-u4t 29 นาทีที่ผ่านมา

    ተመስገንንንንን እልልልልል

  • @dadaddada9116
    @dadaddada9116 31 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ🎉🎉

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል ፍቄ ምረጥ ሰዉ ይቅረታ አረጉልኝ የፍቄ የሰራ ባልደረባ ምንም አትመቸኝ አሰመሳይ ሾካካ ነገረ ትመሰላለች❤❤❤

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np 18 วินาทีที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እፍፍፍየኔናትአታስለቅሽኝ

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን 🙏
    ፅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ፈገግታሽን ስለየሁ ደስ ብሎኛል እማማ እንኳንም ደስ አሎት በዚህ ዕድሜዎት ሀዘን ለላሳዬት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏መሲ ፍቄ በፅጌ እጃችሁት ያስገባቹ በሁሉ የልባችሁን መሻት ፍጣሪ ይሙላላቱ🤲 መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ❤

  • @sarasaragetachwe9732
    @sarasaragetachwe9732 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እልልልልል ተመስገን እንካን ዳንሽ ውዳ

  • @MarthaMulugeta-n2y
    @MarthaMulugeta-n2y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሄር መልካም ነው እግዚያብሄር ይመስገን

  • @Benak2921
    @Benak2921 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን ዘመንሽ ሁሉ ከእናትሽ ጋር የደስታ ይሁንላችሁ

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤የኔ የዋ አላህ ይዘንልሽ አላህ ይማርሽ

  • @GenetBedada-h8c
    @GenetBedada-h8c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ayezoshii😢😢❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 21 นาทีที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅግየ እንኳን እግዚአብሔር ሚረሺ🎉🎉🎉

  • @atsedchala1797
    @atsedchala1797 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enkuwan egziabeher maresh

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egziabher aysasatem. tsegy enkuwan embte marchesh❤

  • @Leul-u4t
    @Leul-u4t 29 นาทีที่ผ่านมา

    ተመስገን እናትና ልጁምን ይሳነዋል እሱ ያልቆረጠውን ሰው አይቆርጠውም

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እምባሽ ታበሰ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @hetzuel
    @hetzuel 3 นาทีที่ผ่านมา

    እኳን ለዚ አበቃሽ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውድ ነገር 😅😅😅😅

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንከን እግዚአብሔር መረሽ እነት

  • @Susuassen
    @Susuassen 56 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን ተሻለሽ የኔ እናት ሳቅሽን እንኳን መለሸልሽ😢😢😢

  • @GenetBedada-h8c
    @GenetBedada-h8c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yene enatee❤

  • @mesayayele6393
    @mesayayele6393 11 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚያብሔር ማረሽ : እንኳንም ለቤትሽ አበቃሽ ። አንድ አባባልሽ ግራ አጋባኝ : እድሜየ 33 ዓመቴ ነዉ አልሽ : ከባለቤቴ ጋ ከተለያየን በ33 ዓመታችን ተገናኘን አልሽ : የአገባሁት በ15 ዓመቴ ነዉ አልሽ አባባልሽ ስለተምታታብኝ ነዉ ። ይህ አነጋገርሽ ማስተካከያ ካለዉ አስተካክይዉ : ወይንም እኔ አልገባኝም ማለት ነዉ?

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 33 นาทีที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንኳን እመብርሃን ኤረዳችሽ😢😢😢😢😢😢

  • @OppoCell-jj5sw
    @OppoCell-jj5sw ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ለመብርሀን

  • @Alahwaki
    @Alahwaki ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masha allah das tilalech En ku wan allah maresh demo alarajeshim konjo nesh❤❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኮን ለዚህ አበቃሺ

  • @genetgetahunsheti1466
    @genetgetahunsheti1466 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Arif Artist Bezu sera yetebekebneshal

  • @AbiinaAmbaye
    @AbiinaAmbaye 10 นาทีที่ผ่านมา

    😭😭😭🥺🥺😥😭😭😭 Yene enate Ayizoshi 😢😢😢😢😢😢

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 20 นาทีที่ผ่านมา

    ኡፍ ውይ ምን ልበል እልልልልልልልልልልልል እሠይ ተመስገን አይ መድሀኒያለም ታሪክን የምትቀይር ንጉስ ምን ይሳንሀል ይሄን አሳየኸን ኡፍ 💖💖💖💖💖💖💖💖 ሁሉ በእጅህ የሆንክ ጌታ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 35 นาทีที่ผ่านมา

    Alhamdulillah Masha Allah
    Enquan Allah Afya aderegesh

  • @nanny3146
    @nanny3146 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Temesgne ellllllllll inquwan des yalachew congratulations all 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @danatytewodros1148
    @danatytewodros1148 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nanny3146
    @nanny3146 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Inquwan des yalesh yalachew ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @arsemaarsema5571
    @arsemaarsema5571 19 นาทีที่ผ่านมา

    E/r yemasegane❤

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 40 นาทีที่ผ่านมา

    ወይኔ የማስረሻ ታሪክና የልጁ አስታማሚነት !!

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 2 นาทีที่ผ่านมา

    enkuan egziaber mareshe
    temesgen

  • @Mazamulat
    @Mazamulat 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AishaJamal-b2h
    @AishaJamal-b2h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover ชั่วโมงที่ผ่านมา

    FYI
    Do not buy house in Ethiopia,
    No safety, no guarantee, no warranty for your investment. You will lose your hard earned money.

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 52 วินาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @MelatamenmelatamenMelatamenmel
    @MelatamenmelatamenMelatamenmel 33 นาทีที่ผ่านมา

    Mamiye enkuan lezyhe abkash enkuan selam gebash hagersh

  • @atsedchala1797
    @atsedchala1797 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    lesewoch kemenor belay men yemeyasdeset ner ale egziabher edmiyachun yarezemew

  • @Loulou6968
    @Loulou6968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkewan egzabher maresh

  • @aidahaile4545
    @aidahaile4545 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Temaseghane Amelake eanakane leze Abekashe

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Esey e takema metach betam des yelal enkuan lezih abekash lefetari men yesanewal

  • @iliyaatewhidoiliyaa94
    @iliyaatewhidoiliyaa94 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egazabher yemsagan 😢

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረረረረ change the tissue በሰላም ሀገር ካልጠፋ napkin

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሂር ሳቅሽን ይመልስልሽ አ ሁንም

  • @ababadwaik7287
    @ababadwaik7287 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enekan. Lezey. Abekashe.