#ጳጳሳቱ_ለምን_ፈሩ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 191

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ስሰማ አንጀቴ ነው የሚቃጠለው እግዚአብሔር ቀን አለው እናተን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናል ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @KidustAlemayehu
    @KidustAlemayehu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አይዞህ ወንድማችን በርታልን

  • @TemesgenAbegaz-hi6rq
    @TemesgenAbegaz-hi6rq 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ያክብርህ ሃሳብህ ስለገዛኝ ነው

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነጋሽዬ የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንልህ የኔ ሀቀኛ ቅዱስ ሚካኤል ጠላት ዲያብሎስን ይዋጋልህ ወንድሜ::🙏🥰 ሰላም ለሀገረ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያችን 💚💛♥️😢🤲

  • @KebedeAdmasu
    @KebedeAdmasu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን

  • @mercy9108
    @mercy9108 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኬ ስለ ዘመድኩን ስድብ ነው መልስ መስጠት አይገባኝም ያለው ወንድምዬ ሀሳብህን በትህትና መግለፅህ ደስ አሰትኞል ክርስቲያናዊ ነው ተባረክ::

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከአኬ ንግግር በጣም ያናደደን ሰለመስቀሉ የተናገረው ነው።በጣም ይገርማል ጭራሽ መሰቀል አለ መሰለኝ ከማለቱ የተመሳቀለ ነገር ይላል ይሔ ሰው ጤነኛ አይመስለኝም በዚህ አይነት በተዋህዶ የሚረጋ አይመስለንም በጣም ገነነ

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምንድነው የማይረጋው? ምን አጠፋ? ወለሉን ያሰሩት ሰዎች ናቸው ለዚህ ሁሉ ንትርክ ተጠያቂ።

  • @TigistDejene-j4i
    @TigistDejene-j4i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እእግዚአብሔር ማሰትዋል ይሰጠን ሰለመሰቀሉ ለተነሳዉ ጥያቄ ሁለቱም መግባባት አለባቸው የቤተክርሰትያን አገልጋይ መሆናችሁን አትርሱ።❤❤❤

  • @TobiyaHagere
    @TobiyaHagere 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወንድም ነጋሽ ለቤተክርስቲያን ያለህን ቀናኢነት በጣም አደንቃለሁ ግን እኔ እንደተረዳሁት ምላሽ መስጠት አልፈልግም ያለው ለዘመድኩን አይነት ልቅ ንግግሮች ነው በተረፈ ባለፈዉ እንዳደረከው የሚመለከታቸውን አባቶችን ጠይቀህ ምላሻቸውን መስማትና እውነታውን መረዳት የሚሻል ይመስለኛል በሚዲያ መጠያየቁ መፍትሄ አይሆንም ምክንያቱም አባቶቻችንም ቢሆኑ በመስቀል ጉዳይ የሚደራደሩ አይመሰለኝም በርታልን🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 43 นาทีที่ผ่านมา

    እንዴት ነፃነት ነው በክርስቶስ ነፃ መውጣት! ከሕግ እስር ነፃ ያወጣኝ ኢየሱስ ክብሩ ይስፋ! በጸጋው ድኜ ከጥል ግድግዳ ወጥቼ እሱ አነጻኝ!

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
    መልካም ቀን ይሁንልን አሜን

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነህ ነጋሽ ወንድሜ

  • @TeferaAragie
    @TeferaAragie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰሀሊለነ ቅድስት በማለት እነዚህን ሰው መሳይ ዲያብሎሶች ፈጣሪ ከምድር ያጥፋልን የሚሳነው የለምና ወገኖቼ.

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዝኦኦኦኦኦኦኦ መሓረነ ክርስቶስ☝☝☝

  • @dinberus2910
    @dinberus2910 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @مابيتالمبيت
    @مابيتالمبيت 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ተዋሕዶ በራሷ አባቶች ነው የተደፈረች ማንም እየመጣ ሲያሾፍባት ዝም እያሉ አባቶች ናቸው ተብለው ስለተፈሩ ብቻ እነሱም እያላገጡ ነው ምእመን አልገባቸውምጅ መጀመሪያ ቤታችን ይፅዳ ጌታውን ካልፈሩ ውሻውን አይነኩ ይባላል እዲሾፍባት የሚያደርጉ አባቶች ናቸው ስለዚ እነሱ ያላከበሯትን ሌሎች ያክብሩን አይባልም

  • @GeremaSani
    @GeremaSani 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እወነት ነው ወንደሜ በሴቲታና በእባቡ መካከለ ጠላትነትን የሚል ቃል አለ ።

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዘኦ አምላከ ቅዱሳን ይህንን ኦብድ ውሻ በቀመና ይሰርልን የሚሳነው የለምና ወንድማችን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነውና ቅዱስ ቃሉ ፈጣረ ሊያጠራው ነው ይህንን የገሀነም ዘመን በቅዱሳኑ ፀሎት .

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 5 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል።

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እድሜ ጤና ይስጥህ ነጋሽ ወንድሜ በጣም እንወድሀለን አኬንም እድሜ እና ጤና ይስጠው በጣም ገራሚ ልጅ ነው መልስ አሰጣጥህ ደስ የሚል
    የሰርግ ቪድዬ በ ዲጄ ኤርትራ ውስጥ ያልከው ግን በጣም ከአእውነት የራቀ ነው ።እውነት ከሆነ ግን ከቻልክ ቪድዬውን ሙሉ ብትልክልኝ ካልሆነ ግን የቦታውን ስም ብትነግረኝ በትልቅ ተህትና እጠይቅሀለሁ አመሰግናለሁ🙏

  • @AynalemAbebe-j9w
    @AynalemAbebe-j9w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ነጋሽ እውነት ብለሀል❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🙏⛪⚖️

  • @yaredalemayehu9326
    @yaredalemayehu9326 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እባክህ አኬን ይህንን መሰቀል ይረግጠዋል ወይስ አይረግጠውም ጠይቅልኝ

    • @bethlehemhaile8507
      @bethlehemhaile8507 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይረገጥ አላለም ተረዱት እኛ የተዋህዶ ልጆች ትንሽ ስህተት ሲገኝ ከስተቱ ከመመለስ ይልቅ መሳደብ ጥሩ አይደለም

    • @rebeccasolomon5612
      @rebeccasolomon5612 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ግድ አልሰጠዉም የተመሳቀለ ነዉ ስላለ ከሚረግጡት መሀል ነዉ!

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@rebeccasolomon5612 ተረጋጊ እናት አለም። እንደዛ አላለም ።

  • @SerkalemDinsa
    @SerkalemDinsa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ገጋሽ ወንድሜ ይህ አክአ መናፍቅ ነው የበግ ለምድ የለበሰ እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን ይጋለጣል

  • @junefirst500
    @junefirst500 24 นาทีที่ผ่านมา

    የአዲሱን ኪዳን 13-14 ቱን የጻፈልን ቅ፡ ጳውሎስ እጅግ የተማረ፤ ምርጥ ሰባኪ፥ በኢየሱስ የተሾመ፥ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ! የእኛን ኦርቶዶክስ ታቦት መከተልን በቃሉ በፍቅር ተውት አቃጥሉትም አልላችሁም! ታቦቱን ግን ቅርሳችሁን ጠብቁት! ግን፡ መ፡ ቅዱስን አንብቡ ብሎ የእግሩን ትቢያ ያራግፋል!

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የስው መድሃኒት ፍጣሪ ብቻ ነው።ስው አይድልምእናአኬ የሚባልው አልግባኝም አንዳንዴ የሚላችው አይግባኝም እናዘንድሮ የመጣብንን እግዚአብሔር መፍቴሄውን ያምጣ።

  • @adisuabebe8209
    @adisuabebe8209 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢አይ ወንድሜ ጴንጤ እኮ ነብስ ይማር አይሉም ስላመነ ሥሞት ገነት ገብቷል ብሎ ነው የምጨፉሩት😢

  • @getachewewnetu4355
    @getachewewnetu4355 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀሳብህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።አንድ ሀሳብ የምሰጥህ ስለ አክሊለ በደንብ እየው ሀሳቡን በመስቀል ብቻ አደለም ሴቶች የወንድ ልብስን ቢለብሱ እና ቁርባን ቢካፈሉ የሚለውን በደንብ ሀሳብ ብትሰጠው ብየ እኔ ትንሹ እጠይቅሃለሁ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኪ እገዚአብሄር ይጠብቅህ
    ገሩም ድንቅ ንግግር
    አስተዋይ ነህ🙏
    ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    🙏🌹✝️🌹✅

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ፀበል ያስፈልጋችዋል ወሬ ብቻ አባታችን መምህራችን መላከኸ መንክራት መምህር ግርማ ጋር እዱ ና ተፈወሱ 😮😮

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሲጀመር መልስ አልሰጥ አልመጣውም አይባልም ክርስትና ትህትና ነው የመያስተምረው አቀራረቡ የትህባት ነው አክሊል ተብዬወ ሁለተኛ መስቀልን የጆሮ ጌጥ ያረጉታል ከግራና ከቀኝ የተሰቀለው ብሎ የሌለ መልስ እምነት የሌለውን ሰው በምሳሌ ጠቀም አይቻልም ምድረ አስመሳይ ፈጣሪ አስመሳዩንና እውነተኛውነ ያጥራልን በቸርነቱ

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የተመሳቀለ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @frehiwotzeleke5578
    @frehiwotzeleke5578 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድማች ምን እያልክነዉ ያየህዉ ዝም ብሎ ነዉ ተዉ ተዉ ተዉ አክሊል ?????

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 12 นาทีที่ผ่านมา

    ማንንም ቀንግግር ማመሣሠል አታታልሉም።።።።😢😢😢😢😢😢😢

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ነጋሽ ወንድሜ ነጭነጭዋን ልክ ነህ አይዘህ

  • @kirstiyan
    @kirstiyan 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አኬ እኮ ነገሮችን ቀለል አድርጎ ስለሚመልስ ነው ሲናገር እደ መምህር ሳይሆን እንደ ወጣት ሰለሚያወራ ነው

  • @rebeccasolomon5612
    @rebeccasolomon5612 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ ነጋሽ በትህትናህ ወንድማችን አክሊሉ ግን ለመስቀሉ ባዳ ሆኖ ነዉ የተሰማኘ ትንሽ አልቆረቆረዉም ይገርማል ደሞ የተመሳቀለ እንኳን ቢሆን ማሳሳቱ ማስጨነቁ ለምን አስፈለገ ብሎ ከኛ ጋር ማበር ነበረበት መልሱ ትዕቢት ራስ ከፍ ማድረግ ኩራት ይታይበታል ልብ ይስጠን ብቻ ከመስቀሉ ፍቅር በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ

  • @WondiSolomon
    @WondiSolomon 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤትክርስትያን እንደ አክሲዮን ማህበር ተከፋፍለውታል እኔ እንደተማርኩት አንድ አባት የንስሃ ልጆች ሊኖሩት የሚችለው 12 ከዛ በላይ መሆን አይችልም የኛወቹ ግን የአንድ ቀበሌ ህዝብ የሚያህል ነው የንሰሃ ልጆች ነው ያሏቸው ያው የታወቀ ነው አንዱ የገቢ ምንጭ ነውና እንደዚሁ አንድ ሊቃነ ጳጳስ ስምንት ሰባት ሀገረ ስብከት ሲኖረው ግልጽ ነው በሞኖፖል ይዘውት ከፍተኛ የሆነ የማያቋርጥ የምዕመናኑ ገንዘብ ፈሰስ ስለሚደረግ እሱ በመሰብሰብ ነው ዘምናቸውን የሚገፉት ለዚሁም ምስክር ነው የቅርቡ አንድ ልቅ ጳጳስ አንድ ሚሊዮን በባንክ አስቀምጠው ሲያርፉ ያከፋፋሉት ዘይገርም

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 26 นาทีที่ผ่านมา

    ዛሬ በእውነት የልባችንን ነው አውጥተህ የነገርክልን ግራ አጋቡን እኮ

  • @Hanicho27yene
    @Hanicho27yene 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነይ ነይ እምዬ ማርያም የሚለዉን ናና እየሱስ ብለዋል እኮ እነሱ መቼም ከኦርቶዶክስ አይወርዱም ለነሱ ተብሎ ደሞ እየሱስን መጥራት አንተውም💒💕❤

  • @fikrugebretsion6594
    @fikrugebretsion6594 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስመአብ በሚለው መደበኛ መግቢያችን ጀምረው በታወቁት መዝጊያችን ቢያጠናቅቁ እና አለባበስና አውዱን ቢያስቡበት እላለሁ። ሕዝብ ሉአላዊ መሆኑ ተዘንግቷል።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ምን ማለት ነው የተመሳቀለ ግልፅ ሆኖ እየታየ መሰቀል መሆኑ በጣም እናዝናለን ብቻ የእውነት አምላክ ይፈርዳል መከራውን እጁን ዘርግቶ የተሰቀለበትን መሰቀል መነታረኪያ አዝናለሁ ሰለመሰቀሉ ዝም አልልም እኛው በኛው እየተገፋፋን አንድሆነን በአንድነት ቆመን እየተረገጠ ላለው መፍትሔ እንደማምጣት እየተነቃቀፍን

    • @alemgena989
      @alemgena989 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ መነታረኪያ መሆን የለበትም ፓትሪያሪኩ መስቀል ተረግጦ ቤተክርስትያን ይመረቆይ ሲባል አዎ ብለው ፈርመዋል እና አኬ ምን አገባው የፓትሪያሪኩ ሥራ ምንድነው ????

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጳጳሳቱ ለምን ወጥተው እውነታውን አይናገሩም

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተመሳቀለ ብሎ ቁጭ።ዘቀነ አኬ አዋቂ ስንላቸው ወረዱ

  • @weysewweysew964
    @weysewweysew964 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Negash ye ethiopia amelak yetebekeh

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ ወንድሜ ግን በጣም በጣም ራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋ በቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ሰይጣኖች አሉ ቤተክርስቲያኗ በብዙ ወረበላ ተወራለች።።።

  • @SolomonHabte-f3y
    @SolomonHabte-f3y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም ነጋሽ በመጀመሪያ ቃለህይት ያሰማልን ብለህ ለተናገርው እውቅና ነው እኮ ሰተከው የጀመርከው ሲቀጥል እኛ እያለ ነው የሚያወራው እነሱ እነማን ናቸው አንተም እናንተ ብለህ አውረተሀል አንተም ከእርሱ ጋር አለህበት ነጋሸ ምክንያቱም እርሱን ጠበቅ አድርገህ መገሰፀ አልፈልግም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያመስቀል ከዛ ቤተክርስቲያን እስካልተነሳ ድረስ እዚያ ቤተክርስቲያን አልሄድም አዎ ነጋሸ ትንሽ ነኝ ማለትህ ጥሩ ነው ከእንደ አክሊለ ያለ ማወቅ አለማወቅ ይሻላል

  • @dersehleyew9196
    @dersehleyew9196 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድማችን ነጋሽ ብዙ ጊዜ አደምጥሃለህ እባክህ ስለቤተክርስትያን መቆርቆርህ መልካም ቢሆንም በዩ ቲዩብ የሚፈታ ነገር ስለሌለ ወደ አባቶች ቀረብ ብለህ ተነጋገር ወቀሳው ስለበዛ ክፍፍሉን የበለጠ እያሰፋህው ነው ለተቃራኒው ቤቶች በር እየከፈትህ ነው እባካችሁ መንታረኩን ተውና ፍቅርን አስተምሩ

  • @MimiKabeda
    @MimiKabeda 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስናገር አትበል ስናገ በል

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እባካችሁን በውስጥ ተነጋገሩ።ወንድሞች ሁላችሁም ለቤተክርስቲያን ታስፈልጋላችሁ።ለእኛም ኩራታችን ናችሁ።

  • @Desta-n3o
    @Desta-n3o 57 นาทีที่ผ่านมา

    aken tewhut

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአኬ ብዙ ነገሩን ብቀበልም የማይገባኝ ነገር ግን ከክርስቶስ ግራና ቀኝ የተሰቀሉበት መስቀልም ሊሆን ይችላል የሚባል ነገር ነው ሲጀምር ወደ ቤተክርስቲያናችን ለምን ገባ? የእነኝህ ሰዎች መስቀልስ እንደምልክት ዓለም ስለምን ተጠቅማበታለች?

  • @tewabebogale4604
    @tewabebogale4604 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ነጋሽ፥ በጣም ጥሩ ምላሽ ነው የሰጠህው። እንደነዚህ ያሉ ከፍ ከፍ እያልን ነው ብለው የሚያስቡ ወድ መታበይ እያመሩ ለመሆኑ ምልክት ስለሆነ በግዜው እርምት እንዲያደርጉ መደረጉ ተገቢ ነው። ለማንኛውም ይህ ጎምቱ መምህር የተመሳቀለና መስቀልን ማምታታቱ ለምን ይሆን?

  • @beshahlakew4337
    @beshahlakew4337 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም ነጋሽ የልቤን የነገርክልኝ መልስማ መሰጠት አለበት አሁን ለአሉት አባቶች ፈጠሪ መልስ ይስጥ ያው በሚያፀዳበት መንገድ ያፀዳዋል።በርታ ወንድም ነጋሽ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ በእናታቹ እስኪ ለወንድም አክሊሉ ጠይቁልኝ ቤተክርስቲያን ጊቢ ውስጥ መሬት ላይ ያለው መስቀል ይመስላል እንጂ መስቀል አይደለም እያልከን ነው? የእውነት ያማል😢😢

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 22 นาทีที่ผ่านมา

    መስቀል ይመስላል፤የትመሳቀለ ነገር የሚለው ትንሽ ም እ ም ና ኑን ስለመስቀል አታውቁም፤አያውቁም የሚል ማሳነስ ይሆናል፤መስቀል ሆነም አልሆነም፤ ም እ ም ና ኑ ፤ መስቀል ይመስላልና አንሱልን ካለ፤መነሳት አለበት።ምክንያቱም እምነት ውስጣው ስሜትን የሚዳስስ የሚያድስም ሰለሆነ፤የሚናቅም የሚቀለድበትም ስሜት አይደለም።

  • @shiferawgenebo
    @shiferawgenebo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Negash menw endelej tenagerke maserawen mariyam adergut alek lek nehe lemekoyet lemwedede mariyamen meterat yegebal

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍👍👍💪💪💪🇬🇭🇬🇭🇬🇭🤲🙏

  • @TeferaAragie
    @TeferaAragie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሪያምን በጣም ያሳፍራል በክርስቶስ መስቀል መፈላሰፍ ክርስቶስን መስቀል ነው

  • @tigistzegeye2971
    @tigistzegeye2971 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የአኬ ጥጋብ አስደንጋጭ ነው ። በእርግጥ ቶሎ መገለጥህ ጥሩ ነው ።

    • @azeb9433
      @azeb9433 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይቺ የቅናት ንግግር ናት😂😂😂

    • @RobelGebregziabher-k7x
      @RobelGebregziabher-k7x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      MNABAH AGEBAAH LEBA

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሄ የቅናት መንፍሰ ነው ያውም የመናፍቅ😂😂😂

    • @tigistzegeye2971
      @tigistzegeye2971 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@TigistTeklehaymanotGebreselassአኬ ተነካ ብላችሁ እምትሳደቡ የተዋህዶ ልጆች አይደላችሁም። ብትሆኑማ ኖሮ ከአኬ መወቀስ ይልቅ ለመስቀሉ ያሳየው ንቀት ያማችሁ ነበረ ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @tigistzegeye2971 ኧር እህቴ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ አንገቴላይ አድርጌ ያለውት ለእኔ ብሎ የተሰቀለበት ሰለሆነ ነው እንዲያውም ቅድሰት ሰላሴ እንዳትሄዱ ከሚሉት አንዳ ነኝ እንዳይርግጡትና መአት እንዳያወርዱብን እናቱቲፎዞ አይሰራም እኛ ሰለመሰቀሉ ዝም አንልም እሺ እህታለም

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 นาทีที่ผ่านมา

    ሰው ሞቶ ጭፈራው የብፌ ድግሱም አይገባም! ይልቁንም ሞት ለማንም ስለማይቀር ተዘጋጅቶ ለምጠበቅ የገነት መግቢያ ት/ት ቢሰጥ!!!

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴት ነህ ነጋሽ ውንድመችን

  • @tsigekifle5520
    @tsigekifle5520 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Negash no worry give it to God everything he will give it to them. I don’t know what I will say. Keep going. I don’t know. I really don’t know. I’m very sick about this people. What they are doing was easy to remove the cross. The althe people is disturbed because of them, let you know God bless you just keep well going. God is there. I don’t know. I really don’t know what to say. I am really orthodox, but I’m very sick because of them I born in Ethiopia even if I’m not Ethiopia I know everything about Ethiopia orthodox don’t disturb this church. Please look at because of them we are here not because of you guys. What you are doing in church bcareful. Be careful you cannot handle when it come. Think about people give it to them answer for the people why you are ignoring them that’s easy answer you will get it. What you’re doing God bless orthodox church. We have to pray stand-up people for this people❤❤❤

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አኬ የአርዮሳውያንን አካሄድ ነው እየሄደ ያለው አርዮስ እኮ ጳጳስ ነበር ግን እውቀቱ ከፍልስፍና ጋር ተቀላቅሎበት መጨረሻም ልክህደት ነው ያበቃው አኬ መልሱ ላይ ትእቢት የተቀላቀለበት መልስ ነው የመለሰው ዛሬ ትንሽ ሰው ተከተለኝ ብሎ ይህን ያህል መወራጨት የጤና አይደለም በጋሻውም እንዲህ ነበር ያደረገው ብዙ ተከታይ አግኝተናል ሰው አጀበን ታወቅን ፍጻሜው ውድቀት ነው
    በእግዚብሔር መደገፍ ግን ለክብር ያበቃል
    የተመሳቀለ ነገር አልክ አኬ እሱ ላንተ ነው እኛ ግን ያየነው መስቀል ነው
    አኬ ለንስጥሮስ ተቃም ለካቶሊክም ጠበቃ ሆነሀል አዎ ካቶሊክ የኢሉሚናቲ ተቋም ነው ግብረሶዶምን ህጋዊ ያደረገ ተቋም ነው
    መስቀልን ማስረገጥ መስቀል መዘቅዘቅ ዋናው የኢሉሚናቲ መርህ ነው አኬ ትንሽ እውቀት አያስክርህ ባንተ የቆመች ቤተክርስትያን የለንም ሊቃውንቱ ተገፍተው ቦታ ስላጡ ቤተክርስትያኗ አስተዳደሯ ስለተበላሸ እንጂ ይህግ ባለቤት ባለጌን አርቃ የምታስተካክል የህግ ቤት ነበረች ለሁሉ ቀን አለው እግዚአብሔር

    • @azeb9433
      @azeb9433 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የቅናት መንፈስ ጥሩ አይደለም ❤

    • @filagottesfaye4660
      @filagottesfaye4660 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክብረት ይስጥልን ትክክል ነው የጻፍከው

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betekikil

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @dagimtafes
    @dagimtafes 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ነጋሽ ወንድሜ እወድሃለሁ ነገር ግን ከመምህር ደረጀ ዘወይንዬ የሚበልጥ የለም !!!ሁሉም ባዶ ነው!!

  • @REACTION-v1f
    @REACTION-v1f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሄ ልጅ ግን የመብሰል እጥረት ይታይበታል የማርያም ከተዘመረ ፕሮቴስታንት አይነኩትም...cz ወንጌል ማርያም አለችበት እንጂ.... ወንጌል ስለ #ኢየሱስ ነው:: የቱንም፣መላእኩንም፣ገድላገደሉንም፣ማርያምንም #ሙሽራውኢየሱስ ጎልቶ ካልታየበት ላሽ ነው...

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛን እኮ ያሰደፈሩን ያስናቁን አባት ተብዬዎች ናቸው ዛሬ መንግስትም ግለሰቦችም እንደፈለጋቸው የሚያደርጉንና በታቦታችን በቤተክርሰቲያናችን የሚቀልዱት አባት መሪ ሰሌለን ነው።በተለይ በአቡነ ሔኖክ ተስፋ ቆርጠናል

  • @YonathanDessalegn
    @YonathanDessalegn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ ላይ???

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርመው ደካማ ተቋም ነው የተባለው አገልግሎት ሰጪ ተቋማቶቻችን እዚህ ጋር መንገር ተደርምሷል የመብራት ፖል ወድቋል ውሃ እየፈሰሰ ነው ሲባል አንጻራዊ በሆነ ፍጥነት መልስ ይሰጣሉ የአባቶቻችን መልስ ግን ከነዚህ ተቋማት እጅግ ያነሰ ሲሆን ያሳዝናል።

  • @AronZ-f6b
    @AronZ-f6b 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንባእከ ሐበ ጥንተ ነገር!

  • @GeremaSani
    @GeremaSani 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዝንብ እርግ ነው።

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምትገርሙት ይሔንን አክሊል የሚባለውን ሰው ምነው አነገሳችሁት ከንግግሮቹና ከትምህርቶቹ ተነስተን ስናየው ከእኛ በላይ ለፕሮቴስታንቶች የተመቸ ነው ለዚህ ነው የመሰቀሉ ነገር ያላስጨነቀው

  • @TesfuKidane-kp8hu
    @TesfuKidane-kp8hu 48 นาทีที่ผ่านมา

    ለ አኬ ያሳየህውን ትህትና ለሌሎች ካህናት ብታሳይ ጥሩ ነበር.... አኬ ታላቅህ ከሆነ እነ ከሳቴብርሃን እጅግ የ ብዙ ታላቅህ ናቸው. እንደዛ ስል ግን ስተት የሚሰሩትን እያልኩ አደለም ..... ስንተች ፈራጅ አንሁን::... እኔ በበኩሌ የ ሁለቱም ተማሪ ነኝ እጅጉን ነው የምወዳቸው ሲቀጥል በመስቀሉ ዙርያ የተለያየ ሃሳብ የላቸውም... ባይሆን አንተ የምትማረው አኬ ጋር ብቻ ከሆነ የ እውቀት አድማስህ ይሰፋ ዘንድ ዲያቆን ዶክተር ከሳቴብርሃን ገብረየሱስ ጋር ለ 10 ወር የሚዘልቅ ተከታታይ ትምርት ስላለ ተመዝገብ::...ምዝገባ ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀን ነው የቀረው ::ቀልዴን አደለም

  • @alemgena989
    @alemgena989 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፓትሪያሪኩ ሥራ ምንድነው ?????

  • @alemgena989
    @alemgena989 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲኖዶስ እኮ ስለ አኬም ነፍስተጠያቂ ነው ።

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነው የማየው የትነው እንዲህ የተደረገው😢😢

  • @meseretgirma4343
    @meseretgirma4343 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያንተ መዳኒት ዘመዴ ነዉ ነጋሽ የዋህ ስለሆነ አልነቃብህም

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አረ በቃ አኬን ተፋቱት ሰውን ገፍታችሁ ከቤተክርስቲያን ልታስወጡ ነው

    • @shewatsehay1
      @shewatsehay1 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      መጀመሪያም ሐይማኖት የለውም ነበር ማለት ነው ለሰው በሎ ከቤተክርስቲያን ከወጣ የቤተክስቲያን ሰርዐትን ዶግማን ቀኖናን ካላከበራቹ አዎ መተቸት አለበት

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን ጥርግ አይልም የተመሳቀለ ይላል ይሄ መናፍቅናን የነ በጋሻዉን መንገድ የሚመራ አደገኛ ከግብፆች ጋር የሚሰራ ትእቢተኛ በቲክቶክ አወኩ አወኩ ብሎ ሚፈነጭ ዉ

  • @KiddassieZemariam
    @KiddassieZemariam 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጳጳሳቱን ለቀቅ የምትለው ሰው? የጳጳሳቱ አሽረጋድ ደንገጡር ነህ እንዴ? በዚህ ዘመን ጳጳሳት የሚባሉ ሆድ አደሮች ስለሆኑ ራሳቸውን እንጂ እኔን አይወክሉኝምና ወንድሜ ነጋሽ አይዞህ በርታታታታ!

  • @alemgena989
    @alemgena989 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግለሰው ተጠያቂ የሚሆነው ሲኖዶሱ ሞቶዋል ወይ ?

  • @truttt7210
    @truttt7210 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሄ ሰውየ ወዲየት እየሄደ ነው ይቅር ይበልህ በሉት የተመሳቀለ ማለት ምን ማለት ነው

  • @josephtadesse5095
    @josephtadesse5095 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    lene zemedikul teksehachew lemn atnagerm

  • @HHh-h1f3w
    @HHh-h1f3w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉድ እንደው ትልቅም ሰው አለ በስመአብ አዬ ህዝቤ

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አኬ የተባለው ሰው በትእቢት ተወጥሯል። እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰው ኦርቶዶክሳዊ አይደለም አከተመ።

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ይሄዉ ነዉ:: ጠርጥር ሲያወራ እንኳን በአጋጣሚ አንለዉ ሆን ብሎ አንለዉ ብቻ የሚያሳየው ተደጋጋሚ ይሄ hand sign 👉👌 እንድጠራጠረዉ አድርጎኛል! እንጃ ብቻ ልቤ ፈርቶታል:: ብቻ መድኃኔአለም ያጋልጥልን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ☝️✝️😢😢😢🤲

    • @ሜሎናዬ
      @ሜሎናዬ 6 นาทีที่ผ่านมา

      ​@Seበትክክል🙏🙏🙏nizeMariam

  • @wendmenehzerihun6381
    @wendmenehzerihun6381 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመድኩን እና ትዝታው አንድ ናቸው ልዩነታቸው ያኛው ከነ ስድቡ ወጣ ይሄኛ በአማኝ ስም እርግማኑንና ስድቡን ከሊቅ እስከ ደቂቁ ያጠጣዋል።

  • @ABRHAMDEGAREGE-yr3ne
    @ABRHAMDEGAREGE-yr3ne 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንጉድ ነው😢...በደንብ አድምጦ ሚተች ይጥፋ

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አክሊል በጣም ነበር ያከበርኩህ ለካንስ እልል ያልክ ትእቢተኛና ንቀት የወጠረህ ነዉረኛ ነህ!! እግዚአብሔር ይገስፅህ ብቻ 😢😢😢 የምታሳየዉ የ hand sign
    👉👌 ራሱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ መሆንህን ያጠራጥራል! ምንህም አላማረኝም::እግዚአብሔር አምላክ የበግ ለምድ ከለበሱ ነጣቂ ተኩላዎች መንጋዎቹን ከመሳት ይጠብቀን😢 አሜን🤲

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ ጎበዝ ነህ ግን ትንሽ ታጋንናለህ። እባክህ ቀስ ብለህ ተረጋግተህ አውረሰ

  • @saintmery-l8z
    @saintmery-l8z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ነጋሽ አንተ ቅን እውነተኛ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ነህ፤ አክሊል በመስቀሉ ክብር ተፈትኖ የወደቀ፣ስለኢሉሙናቲ ምልክቶችና ሴራዎች በይፋ ያስተባበለ እና"የተመሳቀለ፣መሠለኝ"እያለ ያጣጣለ አስመሳይ ነው፤ምዕመናን በመንጋ ከመነዳት አንቆጠብ፤ ልጁ በጥንቃቄ ቢታይ አይከፋም።

  • @alemgena989
    @alemgena989 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፓትሪያሪኩ ሥራ ካቆሙ ሌላ ፓትሪያሪክ ይመረጥ ። ቤተ ክርስትያን ከማንም በላይ ናት ፓትሪያሪክ ይቀየር ።

  • @fekaduferko7103
    @fekaduferko7103 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yethiopia hazeb yawahe hono enji yamachersahwen yahymanot tornet yamiyasnsaw yahe saw naber

  • @TsehaySeied
    @TsehaySeied 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኬ እውነት ነው

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይደለም ይሄ ትህቢተኛ

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነጋሽ የጤና አትመስለኝም ጌታ ምህርት ያምጣልህ ከኢየሱስ ይልቅ እመብርሀን መዳኒት ናት ስትል የእውነት እመብርሀን እምትወደው ይመስለሀል😢

    • @TeferaAragie
      @TeferaAragie 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጴንጤ ስለኦርቶዶክስ አይመለከተውም

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምናባሽ አገባሽ መናፍቅ ከሃዲ ያልበላሽን አትከኪ ዉጪ ከዚህ አንሸራተሽ እለፊ ወደ መሰሎችሽ!!😡

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምናባሽ አገባሽ መናፍቅ ከሃዲ ያልበላሽን አትከኪ ዉጪ ከዚህ አንሸራተሽ እለፊ ወደ መሰሎችሽ!!😡

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሪዎስ አፈትልኰ ወጣ እንዴ ከጥልቁ!?

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርከው። አኬ እንቅስቃሴዎቹ በሙሉ ጴንጤዎችን consider ያደረገ ነው

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የዲያብሎስ ክስ

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Hilina እኛ ያስጨነቀን ስለ ቅዱስ መስቀሉ መረገጥ መልእክት ያስተላለፈበት መንገድ እንጂ መናፍቃንን ስለመቃወሙማ ይበል የሚያሰኝ የሚበረታታ መልካም ምግባሩ ነዉ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ከሆንሽ ይገባሻል ለማለት የፈለኩት

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንዱ እህተ ማርያም ሆነህ የለም እንዴ ዝም ብለህ ነው የሰደብካት። መዝሙሩ እንዳይሰረቅ ያመጣከው ዘዴ ግሩም ነው።አኬማ ሲፈፅም እስኪ ስለዋላዲት አምላክ ይስበክ ይዘምር አይፈልግም???

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወለል ላይ መስቀል ተረገጠ ብለን የምንጮኸው ግን እራሳችንን አስተካክለን ነው በክፉ ስራችን በሀጥያታችን የመስቀሉን ስራ ያቃለል ን የለንም እስቲ እራሳችንን እንፈትሽ እውነት እንደው የጌታ መስቀል ይረገጥ ብለው አባቶች ወለል ላይ እንዲደረግ ያደረጉ አስመሰላችሁት እና ስንጠይቅ በአግባብ ሰከን ብለን ቢሆን ጥሩ ነው እኛ ብቻ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ነን ባንል ጥሩነው

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እህቴ በዮናታን አክሊሉ መስቀል መዘቅዘቅ በማይመለከተን መግለጫ ያወጡ አባቶቾ በራሳችን ሲደርስ ወጪ አናወጣም በሚል ለምን ዝም አሉ??በእልህስ የማይገባ ነገር መነጋገር ምን ያስፈልጋል ??illuminati አባል ለመሆን መስቀል ካስረገጡ እኛ በምን ተለየን?ሎቱ ስብሀት...ደግሞ አባቶች ቀድሞ ለተፈጠሩ ስህተቶች ለመስቀል አደባባይ፣ለሲኖዶሱ ክፍፍል የሞቱ ወጣቶች፣በዚህ አመት እንኳ በዘመናችን አይተን የማናቀው የጥምቀት መደብዘዝ ከተወሰነ ባንዲራ በቀር እንዳይወጣ በመታዘዙ...አባቶች ምን ብለዋል??የአዲስአበባ ሀገረ ስብከት በመናፍቃን እስከሚሳለቁብን ድረስ ለገንዘብ ሲሟሟቱ እያየን ምን እረኛ አለንና በዚህ ዘመን ለማን እንናገራለን??እኛ ብቻ እንቆርቆር አላልንም ቤተክርስቲያን የእኛም ናትና የጌታችን መስቀል መረገጥ ያሳስበናል ልክ አይደለምና ይነሳ ካልሆነ ግማሹን ቆርጠው አንስተው ያስተካክሉ ነው የምንለው

    • @abushatnafu21
      @abushatnafu21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥያቄው እኮ አሁን ለምን አይነሳም ነው እንጂ ከአሁን በፊት አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ለምን አደረጉት አይደለም
      አሁንም ጭቅጭቅ ያስነሳው የህዙቡ ጩኸት በንቀት ለምን ታያላችሁ ነው እናንተ አሁን የምትሉት ምንድነው??? ሃሳባችሁ የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም ነው?