DEREJE mnew ende abatu yetefabet hexan hulet kene sle and yeromoma genocider general teenager bleh beka tamboarkaleh. Did you forget already how many innocent amhara civilian he murdered. You want to clean him with this talk. Please stop there is alot ajenda to talk about.
እግዜአብሄር ይጠብቀው ።
የጀነራሉ የፓርላማ ንንግር አማማለያና ማዘናጊያ ነዉ አማራ ተጠንቀቅ ፋኖም እንዳትዘናጉ 🎉
በጣም አመሰግናለሁ፥ ደሬ።
በርታ ደሬ ወንድማቸን አንወደሃለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
የአማራ ህዝብ እርስ በርሱ እየተባላና እየተገዳደለ ያውም በሀሳብ ልዩነት ለምን ሌላ ጠላት ጋር ትወስደዋለህ። ከጀርመን ድምጽ ጋር ተነጋግሮ ሶስት ቀን ሳይሞላው ተገደለ ማለት ዘበት ነው። የቃል አቀባይ ዩሀንስ ሞት ገና ዋጋ ያስከፍላል።
ወገኔ! ነገራት መጤን አለባቸዉ፣ አባባሉ" ምላስ ያለዉ ወይም ገንዘብ ያለዉ ያግባሽ" ሲባል " ምላስ ያለዉ ያግባኝ" አለች ይባል የለም? ስለሆነም የኢትዮጵያ ሕዝብ በጠላቱ ዉሳኔ እና ቅያስ " ኢትዮጵያዉያን" አንቀበልም። የሮማን ፕሮቻስኮ ምንደኞች፣ የጂሚ ካርተር ፕሮግራም አስፈጻሚዎች ከIMF እና WORD bank በሴራ ኢትዮጵያን ለማድቀቅ የበተኑትን ገንዘብ ሲረገጥ፣ ሲገደል፣ ሲሰደድ የነበረዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተባለዉን ዕዳ አይከፍልም፣ ሊከፍልም አይደራደርም።
ጨቅላው ድሮን በመግዛት ዜጋውን ለማጥፋትና የቅዠት ቤተመንግስት ለመገንባት ሲል ያባከነው ብር ነው ይህ ሁሉ እዳ ፈጣሪ ይሁነን
ጅግናው ወታደርዖሪውን ነው እድሜውእረጅምይሁንልን ለጀረናሉ ደሬበርታልን
ደሬ በርታልን
ደሬ comprehensive journalist እንወድሀለን በርታ የኛ ደርባባ ፍጹም ኢትዮጵያዊ!!!❤❤❤❤
ይሄ እውነተኛ ጄነራል ነው እጅግ በጣም በጣም የሚከበር ጄኔራል ፡ እውነተኛ ኢትዮዽያዊ ነው!!! ይሄ የብልፅግና ወንበር ጠባቂ አይደለም !!!!
በሙያው ፡ በችሎታው የተማመነ ጎበዝ ቆራጥ ወታደር ፡ጄነራል ነው ጌታ ይባርከው !!!!
በርታልን ጅግናው መሳይ
ደረጄ
ለማ መገርሳ "ኢትዮጵያ ሱሴ ናት" ብሎ ነበር። ይህም ጀኔራል "ኢትዮጵያ ውስጤ ናት" ዓይነት ነገር አለ።🤔 ለማንኛውም እስቲ አሁንም አንቸኩል።
ትክክል
ጀነራሉ አላህ ይጠብቀው ከባድ ሪስክ ወስዷል
ሰላም ደሬ ትንሽ በመጥፋትህ ቅር ብሎኝ ነበር: እንኳን ተመለስክ!! ስለ ጄኔራሉ ከመቶ % በላይ ትክክል ነው!!... ጀግና ሰዎች የትም ቦታ አሉ: ለሆዱ ማደር አቅቶት ሳይሆን እንደ ሌሎች ጀግኖቻችን እራሱን ለመስዋዕትነት አቅርቦ ነውና ድሉ ሩቅ አይደለም
FANO united !!!!!
ድልለጅግናውፋኖ ሞትላብይተብየው
Great job!!!
እኢትዮጵያ ሱሴ ተገልብጦ መጣ ለማንኛውም ከተማረከው ወታደሮች ሰምተናል እሳቸው ያሉትን ምንም አዲሰ ነገር የለም
ይበቃል በቃ ደረጀ ጄኔራል ከኋላው ያለውን ስለማናውቀው ነገር ደጋግሞ መደጋገም አያስፈልገውም ወንድም👈መርዘኛ እባቦች ናቸውና።
Not to admit that the defence force is losing, they are trying to making thd case to move the defence force ouf of the region 😂
ደሬ ደሬ አዎ ሰዉየዉ የተናገረዉ ትክክል ቢሆንም እነሱን ማመን ቀብሮ ነዉ የእንቅልፍ መድሀኒት እንዳይሆን ፍራቻ አለኝ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሁለቴ ማሰብ ግድ ይላል ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነዉ ወንድሜ
ደሬ ሌላ ነገር ስታሰማን
አብሮ የሚሰማው ሙዚቃ
በጣም ይረብሻል
ደሬ አመሠግናለሁ ዲቴል ነው ያቀረብከው መልካም ሰው ደሬ እቺናት ኢቶጵያውነት
ደሪ ጅነሪሉ ትክክል ነው ነገር ግን አንዲ ነገር እርስቶአል እሱም እምነተ ተቆአም አይነካም
የትግራዩ ብአዴን ( ጌታቸዉ ረዳና ፣ ጻድቃን ) በትግራይ ክልል ተቀባይነቱ አከተመ ።
የፌደራሉን ባድራ ዝቅ የክልል ባድራ ከላይ ለሚያረጉ ይህን ንግግር በደብ ይስሙት ስለባድራ ምንነት
yes
እኛም እንወድሀለን ደሬ
ሰላም ወንድማችን ደረጀ
ጀነራሉ የአብይ ወጥመድ ሊሆን ይችላል!! ጥንቃቄ!! በውስጥ ያሉ አፈንጋጮች ካሉ ለማደን ይሆናል!!!
❤❤❤
በርታ አንበሰው
ሰላም
ደሬ ሳተናው
ፋኖዎቻችን እንዴት ዉለዉ እንዴት አደሩ ብትል ይሻላል
የጦርነቱ መቆም የግድ ነው ምክንያቱም የእርስ በርስ ጦርነት አሸናፊና ተሸናፊ አይኖረውም እድሜ ልክ መተላለቅ ነው
ጀ /ከበደ ሚዛናዊ አሰተያየት ነው ጥልቅ ነው በእውቀት የተሞላና ነው በግሌ አከብራቸዋለሁ
ይቅርታደሬስምተሳስቻለው መሳይበማለቴ ስለምትመሳሰሉብኝነው ድልለመሣይም ለደሬምይሁንልን
ደረጀ ስማኚ እማ በአብይ ዘመን የተበደረውን ብር የኢትዮጵያ እእዲጠፋ ነው የሠጡት ብሩ ያለው እዛው እደቀረ ያውቁታል በአውሮፓ በእሲያ ባንክ ዘርፈው አዳስቀመጡ ያውቁታል ከሱን ይውሰዱ ያበደሩን ለኢትዮጵያ የለም ይወቁልን
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼም❤❤❤❤❤
ጀኔራሉ የተናገረው እውነት ነው በቃ የእርሰበእርስ ጦርነት ይብቃ አሏህ ሰላም ያምጣልን
Aferbila hodam banda dereje. Tarik ayresahim. Anten binata lijochih waga ykeflalu
❤
👌👌👌
ድንቅ ወታደር ነዉ አድናቂው ነኝ ወታደር ገለልተኛ እና ህዝብ ወዳድ መሆን አለበት እንዲህ አይነት ሰው መከላከያ ዉስጥ መኖሩ ተስፋ ሚሰጥ ነዉ ሴት ምደፍር እና ህፃን ምገድል በሞላበት
🎉🎉🎉
ጦርነት ዋጋ ያስፈልጋል እንኳ ደሀ አገር ለሀያሎኖችም አይሆንም
እኔን የገረመኝ የኢትዮጵያ እዳ ይኼ ሁሉ የኪሳራ ወጪ እየተደረገ ይህቺ ብቻ መሆኗ ነው።
አስተዋይ አስተያየት ስጡ አንድ ጀነራል አለ አላለ ስለ ጀነራሉ ያንድ ወታደራዊ ጀነራል የግል ይሁን የጦር ኃይል አስተያየት ነው ::
ይህ ማለት የራሱ የጀነራሉ ነው ::
እጂ ያንን ሁሉ የህዝብም ይሁን የኢትዮጵያ ወታደሮችን እና ተቀናቃኝ ሽማቂ ሕይወት እና ውድመት አይመልስም??????
ጦርነቱ ቆመም አልቆመ የዛ ሁሉም ደም በተለይ የህዝብ ተጠያቂነት ግድ ይላል ያካልሆነ ግን ከዚህ የከፋ እልቂት እዛች ሀገር ላይ ይኖራል ማለት ነው ::
Come back, Dereje
Well come back
I am happy to see you
Dere hakegna jegnachin Ethiopiawi gazetegna neh
ያልጠረጠረ ተመነጠረ።
እንዴት ጀኔራልነትተዋረደ
ደሬ ስለ ጀነራሉ ብዙ ሽፋን ባትሰጠዉ ጥሩ ነዉ ። ድራማ ሊሆን ይችላል ። ማጣፊያዉ ስላጠራቸዉ ።
ምንደነው ደራማው? አንዴት ነው የጀነራሉ ንግግር ዓብይን የሚጠቅመው?
@@binizmelekot2911 አሸነፍን ብለን እንድትረጋጋ...እነ አብይ ውስጥ ለውስጥ..ይረሽናል..ያግታል..ይዘርፋል
ቢቀጥልስ ይህ ሰዉዬ ከነሐገሩ እኛንም ሸጠን ወላሂ ምን ዋጋ አለን እህህህህህ
ደሬ የትግራይ ቀውስ በስዓት የተጠመደ ቦንብ ነው ለምን ብትል ስርዓት መንግስቱ እየወደቀ መሆኑን ትናንት በጄኔራሉ አመካኝነት መውደቁን ስለተረዱ አብይ ወደ ትግራይ የሚልከው ወታደር እንደሌለ ስለተረዱ ነው።
ኡኡኡኡኡኡ አረ አናተ ደሞ እረፋ አገሪቱ በጦረነት ፋረሰይይይይይይይ
በነበረው የዘረኝነት ከፋፍለህ ግዛው ለ35 ዓመት በንፁሀን ላይ ይደር የነበረው ጅምላ ግድያ ዝርፊያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሀገሪቱንም ህዝብንም ለከፋ ችግር አጋልጣል ዛሬ ግን እውነትን ሀቅን የሚናገር ኢትዮጵያዊ ሰው ሰማሁ በውስጡ አንበሳ ይሰርበት የፈለገውን ያስብ ነገር ግን ሰው ከሆንክ እውነትን መድፈር አለብህ ይህ ሰው ዛሬ ትልቅ ንግግር አደረገ ታሪክ ሰራ !!!
ደሬ ትንታኔዎችህ ስትደጋግማቸዉ ትንሽ ያሰለቻል!
ይች ናት ጨዋታ እውነትም በልፅገናል ስሪ ሚሊዮን ዶላር እዳ አስመዝግበናል😅😅😅
Good morning?
Keteyakinet mamlet ayichalim
እሱ ያለበትን ያሥመረረውን ተናግሯል እውነቱን ነው እመኑት ብሞትም ብታሰርም ብሎ አንድ ጀግና ማግኘት ያውም የተማረ የሚያሥተምር ሖኖ ሢናገር ለነሡ ድንጋጤ የፈጠረ ለሕዝቡም እውነተኛ ፍላጎቱን የተናገረ ነው እስቲ እወሸት የሚባለው የቱ ነው ይልቅ ፈጣሪ እውነተኞችን የብዛልን።
የአብይ አህመድ ብቀላ ደም ማፍሰስ ብቻ አይደለም አገሪቱ ሁለተኛ እንዳትነሳ አድርጎ አበለሻሽቶ የኢትዮጵያን ህዝብ እጅና እግሩን የኋሊት ጠፍሮ ለባርነት ዳርጎታል በብዛት ህዝብ አሁንም ገና አልነቃም
ታደሰ "ወረደ" እንዴ??? ክክክክክ😅
ፋሽስቱ:የኦሮሙማ:ደም:ጠጭው:የእብይ:እህመድ:የጋላው:መንግስት:በየቦታው:እይተንኮታኮተ:ነው:የትግራይ:ጄኔራሎችም:እንተ:የውሻዎች:ንጉስ:ዞርበል:ከትግራይ:ብለውታል:ጌታቸው:ረዳን:በቮድካ:ገዝተሀው:የእንተ:ኮንዶም:እድርገሀው:ትግራይን:ለመቆጣጠር:ያደረግከው:ጥረት:እብቅቶዋል:ኦሮማይ:ፋሽስቱ:ኦሮሙማው:እብይ:እህመድ::
አብይና ጭፍሮቹ ዓይን ባወጣው ዝርፊያቸው ሃገራችንን በእዳ ዘፍቀው በቁማችን ሽጡን።
አንድ ጀነራል ተገኘ
ደረጄ አሮጊት የዘመናት አሸርጋጅነቱን እና ታማኝ ባርነቱን ሣይለቅ አብይን በፍርሐት እሳቸዉ ፣የጠቅላይ ሚኒስተራችን የእሳቸዉ ፣ንግግሩ ሺ እሳቸዉ ።ደረጄንም ከእንግዲህ ስሙ እሳቸዉ ብለነዋል።አሁን ደግሞ ጀኔራሉ ደማችን አይፍሰስ ፣እናንተ ችግራችሁን ፍቱ ብለዋል እያለ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሊያጃጅል ማለቃቀስ ጀምሯል።ደረጀ ማለት ዉሃ ወላዋይ ነዉ።
why you are here መንደሪ ንዎት።
ደንቆሮ ሳይገባህ አትሳደብ እሱ ያለው አብይን እሳቸው አትበል ነው,ወይም ጠቅላይ ሚኒስትራችን እያልክ አትቅለስለስ ነው ያለው ከገባህ
@@fikruize መሐይም መሐይምነቱን ለመሸፈን አዋቂ ለመምሰል ይንደፋደፋል።አንተም እሳቸዉ እያልክ ለሀጭህን አዝረክርክ።
@@Erbayelankamo ስድብ መውረድዎት ያንባርቃል። መሀይም አሉ it takes one to know one አራት ነጥብ።
@@fikruize ደረጃ ሀገሩን ነዉ ያከበረው አጭበርባሪዉን ወዲ በሻሻን አይደለም ።
❤💛💚🙏🙏🙏👍מריה לגיאלמ אני יהודי אתיופיות מישראל
እኚህ ሰው ! ማለቴም ጄነራሉ ! እንደ ሌሎች እስስቶች ባለሥልጣን እንክዋ እሳቸው ! ክቡር ! እየተባሉ ይጠራሉ ደሬ አንተ እያልክ ስትጠራቸው ቅር ብሎኛል ! አሻሽለው !! ጀጄኔራል እሳቸው እያልክ እነ አበባውን እና ብርሃኑ ጁላን እንደውም አብይንም ጭምር ስትጠራ ሰምቼህ ነበር ! ዛሬ የእኚህን ጄኔራል ንግግራቸውን እያደነከው ለምን አክብሮቱን አትንሳቸው !! I hope you will fix it.
ሰውየው ግን አሁን ስሰማው ደሬ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው
ደርየ በጣም ጥሩ ደቮሎፕመንት ነዉ አትጥላዉ አብይ ወይነ ለመትረፍ ሰይራዉ ሰይራ ቀላል አይደለም።በከንይ የፕሪቶርይ ስምምነት አፍርሰዉ ወይነ መጠቀምይ አድርገዋል አማራ ለማዳከም ።የፕሪቶርይ ስምምነት ወይነ የሚባል ስም እንዲፈርስ በወይነ የነበሩ ሐላፊዎች ወደ ስልጣን እንዳይመጡ ከዉጭ ዲፕሎማት እንዳገኛኙ የሚል ነበረዉ አብይ አፍርሶታል የሀ ለፋኖ ድጋፍ ነዉ።
የከንቲባ አብይ አቅም 4 ኪሎ ብቻ ነው 😂😂😂 የትግራይን ችግር መፍታት አይችልም😂😂😂😂
ሹመቱን እንደብልፅግና ዝም ብለህ አታሸክማቸው!!
2 TRILLION corridor : መናፈሻ: ቤተመንግስት ሰራንበት:
ጎበዞች አይደለንም ??
😅😅😅😅
አገሪቱ ን በብድር ሽጠዋታል ማለት ነው ፋኖ መስዋዕትነት የሚከፍለው ብልፅግና ለሸጣት ሀገረረ ነው እንዴ?
"የራሷ አሮባት..."
Abi ahimed dron eye geza new genizebu !.
Please read news
የብልጽግና ወታደር የተናገረው ወይ ዓቢይ ተንፍስ ብሎት ነው ወይ ፈንቅሎ የወጣ ነገር ነው። ፈንቅል ከሆነ ብልጽግና አደጋ ላይ ነው።
ደሬ ሰላም ብያለው ወንድሜ ሲቀጥል የጄኔራሉ ንግግር ጥሩ ሆኖ ሳለ አንድ ጊዜ ተመስግነዋል መደጋገሙ ሚያስፈልግ አይመስለኝም ከጀርባው ምን እንዳለ ስለማናውቅ
He is not going to give them any money what they are going to do
አትቸኩል ለ
ከአብይ በሃላ ሿሿ ሰለሚመጣ ሰከን ማለት ጥሩ ነው
ምስ ለኔ አተዳደር በትግራይ አይቀርም በለው ለጨቅላው
Ye hilm hager KUSH tedanakfewal belen enji 😂😂😂
Dil lefanno
አድማ ብተኛ ሰመ እርኩሶች
ደሬ እንደ መሳይ ድምጽክን ከፍ ብታረግና በደንብ እንድንሰማክ ብታደርግ
Be harry-ape !!
የአብይ መልእክት ነው አማራ ወጥር ሊያዘናጉህ ነው
መ ረ ጀ ነው የ ም ታ ቀ ር በ ው ወይ ስ ል መ ና ነው የ ም ት ሰ ራ ው
ደረጀ ግንቦቴ የአማራ ህዝብ 30 ሚልዮን ነው ብለህ ስትል መች ነው የቆጠርከው? እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ሲባል ለናንተ ለጉንበቴዎች ነበር የተተረተው። መቸም የማትጠሩ እሪያዎች ናቹህ።
ጋኔል ከብረት ነዉ ሰሙ
ወያኔ የምሰኬን ደም ይፈረድባችሁ
አትልፉ ፈኖ ተሸኑፎል
ማን ገባው ቆጠራ ላይ ነህ እንዴ?
DEREJE mnew ende abatu yetefabet hexan hulet kene sle and yeromoma genocider general teenager bleh beka tamboarkaleh. Did you forget already how many innocent amhara civilian he murdered. You want to clean him with this talk. Please stop there is alot ajenda to talk about.
Where did you get 30 millions????the Amahara are 45 to 50 million. Do not throw numbers .do your studies before you open your stupid mouth
2 minutes of moment silent 😅😅😅