ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ታስታርቀን አሜን ተስፋ ሥላሴ እስከ ቤተሰቦቹህ ትጠብቅልን ከዚህ በላይ እንዲያገለግል እድሜና ጤና ትስጥልን ልጆቹን በእውቀት በጥበብ በሞጎስ ታሳድግልን አሜን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Enkan Teweledshln Yegna Azagn Yegna Amalaj 🥹😇😍🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን❤
መምህር እየውልህ እኔም ጥሩ ድምፅና መጨፈር በጣም እወድ ነበርና በእናንተ ትምህርት ንስሃ ገብቼ ትግል ላይ ሳለው ምን አቃተኝ መሰለህ ዘፈን ስሰማ በጣም ደስ ያኛል የሁሉንም ሃገራት ጭፈራ እችላለሁም እጨፍራለሁም። ከዛ ለንሰሃ አባቴ ዘፈንና መጨፈር ማቆም እንቢ አለኝ ብላቸው ምን አሉኝ መሰለህ ይህ ደስታ ነው ሃጢያት አይደለም አሉኝ ። ግን እኔ ንስሃ በመግባት ነው መሰለኝ አሁን ግን ጭፈራም ዘፈንም አስጠልቶኛ እግዚአብሔር ይመድገን።
እኒየም ምቅ ያለየ ዘፈን ደግሜየ ደግሜየ እሰማአ ነበረየ ቲንሽ ካዳመጥኩው ያሰሰጠላኝ ነበረየ አሁን ምንም አይነት ዘፈን አልሰማአም ስልኬላይም የለኝም ዘፈን የሚባል
አንደበትህ እንዴት ጣፋጭ ነው መምህር በቃ ቀኑን ሙሉ ብሰማህ ብሰማህ አትሰለቸኝም ። ምንም እንኳ አጋንንት የተመለከበት ቤተሰብ ውስጥ ባድግ እኔም ብዙ ሐጢያት ብሰራም ፈተና ውስጥ ብሆንም ልቤ ግን የአምላኬን ውለት የአጋንንትንም ጭካኔ አይረሳም ። አምላክ በትምህርታቹ ይቀይረኝ አሜን።
ነገ ልደትዬ ነች እናታችንመመኪያችን አማላጂጃችን እምዓዱናይ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም ሆይ ማሰታውል የጉደላቸውን እንደነዚህ አባቶችን ልቦናቸውን ትመልሺልን ዘንድ,,,,,እኛ ቦሪያዎችሸ እንማፀንሻለን።የዛሬ ቆይታ በጣምቆንጆ ነበር የቴያሽ እኔም ገብቼ ነበር 8600 ብር ተበልቼ የአጋንንት ካፕኒ
ድንግል ማርያም በጥላዋ ከነ ሙሉ በቴሰቦችክ በጥላዋ ሸፍና ትጠብቅህ መምህርዬ የአገለግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
ሰላም የመምህ ተማሪዎች በፀሎታቹሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላቹሁ
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ከደብተራ እና ከቅብአትና ፀጋ ያጥራልን ይጠብቅልን አባቶቻችን አንድ ያድርግልን ምእመናን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የእሁድ ሰው ይበለን ❤️
እሰይይይ ተመስገን!!! ሁሌ ነበር ጥያቄ የሚሆንብኝ። ቁጭ ተብሎ አይፀለይም እኮ ብዬ መጀመሪያ ጊዜ ሳይህ ልፅፍ ብዬ ዛሬ ገና መጥቼ ከንደገና ከርሱ በምንም ሳልሻል ብዬ ተውኩት!!! ዛሬ እርሱን በሚመጥኑ እና እርሱም በሚሰማቸው አባቶች መሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል።❤
ዛሬ ትንሸ ድምፁ በመሃል ረበሸን እንጂ በጣም ትምህረት ያገኝንበት ላይቭ ነበር መምህራችን እናመሰግናለን
በጸሎት አስቡኝ ሀጢያተኛ እህታችሁን የመምህሬ ተማሪወች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
እመብርሃን ታስብሽ እህቴ
እግዚአብሔር ያስብሽ
መምህር በጣም እናመስግናለን እግዜአብሔር ይጠብቅህ የምትናገርው ሁሉ እውነትየሆነምክር በጣም የሚጠቅም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ብዙ ትምህርቶች እየተማርን ነው በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የሰማነውን መልካም ነገሮችን በአእሞሮአችን ያስቀምጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️❤️🤲🤲🤲💖
አሜን አሜን አሜንመምህር ከመላ ቤተሰቦችህፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፍዬ የመድኅኒዓለም ድርሳን ላይ የግንቦት ወር የአባታችን የመባጺሆ ንባብ ምን ይላል መሰለህ መድኅኒዓለም አና አናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አባታችንን ለመባረክ ሲመጡ አፋቸው እንደሳማቸው ይገልጻልና። ስላልገባኝ በዚህ ጉዳይ በውስጥ ብታስረዳኝ።
ሳይገባ ስለወጣ ኦርቶዶክስ ምን አጣች አንተ ህይወት የሆነው❤❤❤አማናዊት የሆነች አጣህ አሁን ብታለቃቅስ ማንም አይሰማህም ብትመለስ እንኳን አትተማመንም አሁንም የፈለከው ነገር አለ ማለት ነው
የሰማነዉን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
ሐይማኖት እስከ ሞት የሚፀኑበት እንጅ ከዚህ ሰወች ስላስከፉኝ እዛኛው እሄዳለሁ የሚሉበት የስራ ቦታ ወይም የክራይ ቤት አይደለም::የከበሮ ተብሎ የሚሰራ ድግምት አለ: ከበሮውን እንደ ጨርቅ ነው የሚያውለበልቡት:: ተሎ ካላቆሙ ወይም ሰው ካልተቀበላቸው : ይወድቃሉ ወይም ከበሮውን ወርውረው ሰው ሊጎዱ ይችላሉ::
መምህሬ እመቤቴ ትጠብቅልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልንየመምህር ፍሬዎች በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
መምህር ተስፋዬ ሰላም ነህ ከነቤተሰቦችህ ? ቢሮህ መጥቼ ላገኝህ አልቻልኩም ትምህርትህ እከታተላለሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ እንዲህ አይነት ትምህርት መስማት አይፈልጉም ባለቤቴም ልጆችም እና አንዱ ልጄ ሂወት በጣም የተመሰቃቀለ ነው በስስ ተጠምደዋል እየለመንኩ መስራቤት ፍቃድ ሳገኝ እሱን በየገዳሙ ጸበል አስጠምቀዋለሁ ግን በእምነት እለማይቀርብ ተመልሶ ያው ነው እና እባክህ አስተምረህ ቀይርልኝ ከእግዚአብሔር ያገኘዋለህ።
መምህር እኔራሱ አሁን አተሥታሥተምር ነዉ ሥተት እደሆነ የገባኝ እኛገርእራሱ በጣም ነዉ የሚ ጨፍሩት አጎቴቄሥ ነዉ ሲያገባ ቅዉጥ ባለጭፈራ ሲያገባ አሥታዉሣለዉ እኛደግሞ ጥምቀት ሲሆን ከበሮ ተሠቶን በጣም እጨፍር ነበር በተክርሥቲያን ማለቴ ነዉ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
መምህር ደግሞ ቤተክርሥቲያናችን አዱቄሥ ካጎቴጋ ተጣልቶ እዘዉ ቤተክርሥቲያን ሣንዎጣ መክለፍት እየበላን ሣለ በአይኑ ዎዴዉን ደገመበትና የድጋይናዳ ሲያዎርድምን ዎዴዉ እባክህ ይቅር አርግለት ብለዉ ካሀኑ ለምነዉት ሲያቆመዉ አይቻለዉ ባይኔ ግን እኔም ሥለማይገባኝ እዉቀት ይመሥለኝ ነበር እና ቡዳራሱ የተምሮ ቡዳይማራሉ ዲያቆን ተብየዎቹማለቴ ነዉ እና በጣም ከባድ ነዉ መምህር ያሣዝናል በጣም በዉነት ከባድ ነዉ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም አደርሳችሁ ውድ የመምህራን ተማሪዎች በጭንቀት ያለንውን ከጭንቀት አውጥታ ስላም ላጣንውም ስላም ሰታ ወደ መልካም ነገር ሁሉንም ቀይራልን ለንሰሀ ታብቃን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር አወ ይስማል እግዛብሔር ከክፎ ነገር እስከቤተስቦችህ ይጠብቅልን እኔ ስራ እየስራው በስደት ሆኝ ነው የምከታተልህ ሲያልፍኝ እየመለስኩ ነው የማዳምጠው እና እናቴ ልደታ ማሪያም በለተ ቀኗ ትጠብቅልን አሜን 👏አሜን👏አሜን 👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በትምህርትህ ይህን ያህል ሠው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመልሷልና የአምላካችን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሁንም የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ እግዚአብሔር ያስረዝምልን ከነቤተሠቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንካን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰበያ በዓል አደረሳቹሁ አደረስን አሜን መምህራችን ዕድመ እና ጠና ይስልጠልን ከነ ቤት ሰብት❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜና. ጤና ይስጥህ መምህራችን በርታ በተለይ ከበሮ ይዘው የምጨፍሩ አባቶች አጋልጥልን ሌላም ደሞ. በተክልል. ስያገቡ ሴቶች አርተፍሻል. ጥፍር. አርተፍሻል ፀጉርና ማክአፑ. ልፕስኩ. አምጣልን እና እንማማርበት በመናፍስት አይን እንዴት ይታያል የምለውን እንማርበት ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢😢የእግዚአብሔር ቤት የምንናፍቅው የስጋ ጉዳይ ስግልብን ነው 😢😢😢😢
በእውነት ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህርዬ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስመላ ቤተሰብህ እናቴ ቅድስ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከጠላት ትጋርድህ ቃላት ያጥረኛል ላንተ መምህርዬ ❤❤❤ የነፍሴ መጋቢ ነው ስንቱን አሳወቅኸን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን❤❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ዘመኑ ከፍቷል😢😢😢 መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
በፍጹም ለነዚህ ሆዳሞች ቦታ ባንሰጥ የሚያለቅሰዉ ለሆዱ ነዉ ካልሆነ ግን የቤተክርስቲያን ፍቅር ካለበት እዉነት ቤተክርስቲያንን በድያለሁ ከለ እግዚአብሔርን እየተራበም ቢሆን ይቅርታ ይጠይቅ የምድሩን ሰዉ ይረዳዋል የሰማዩን እሳት ማን ይረዳል ይሄንን እንባ ለአምላኩ ያንባ ስንት ነብስ ከመንገድ አዉጥቷል
እኔ በበኩሌ ሰውየውሲናገር የእውነት አይመስልም እግዚአብሔር ቤ/ክርስቲያናን ይጠብቅልን
ቅድማየቴ መጫኛ ያቆማል ይላሉ እና ይህው የዘርያው ሂወት ተዘባርቃል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በናተ ንምህርት እየተቀየርን ነው ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
እኛም አከባቢ አንድ ጠንቁዋይ ነበር ብልጋርያ ጋር እናም የቅዱስ ሚካኤል ቀን አመታዊው ቀን ላይ በሬ ያርድ ነበር ጠንቁዋዩ እናም እዛ አከባቢ የነበሩት ካህን ይበሉ ነበር እናም በልጅነት አይምሮዬ ይገርመኝ ነበር ቄሱ ጠንቁዋዩ ቤት ሄደው መብላታቸው
መምህር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ተግተህ በምሚገባን ልክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎትህን ይባርክልህ እድሜና ፀጋን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እኛም የሰማነዉን ለፍሬ ያድርግልን አሜን❤❤❤❤❤
እንካን አደረሳችሁ ለእመቤታችን በአል የእግዚአብሔር ቤተሰብች❤❤❤❤❤❤
ስላም እዴት ናቹ የድግል ያስራት ልጆች እኳን አደረሳቹ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ተጨንቂያለው መምርን ለማግኘት ፈልጌ ቁጥራቸው አሎጣ አለኝ እና ደሞ በወስጥ ላናግራቸው ፈልጌ ነበር እባካቹ እርዱኝ በማርያም😢❤
መምህረ እግዚአብሔር ይስጥለን ከበርልን ብዘ ተማርን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ፀጋወን ያበዘላክ
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የመልክት ዝማሬ ያሰማልን መምህር እርሜና ጤና ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ የቴዋሂዶ ሁንቆች ሁንከን አዴረሳችሁ አደሬሰን 🙏🥰
መምህረ እግዚአብሔር ይስጥለን ክበርልን ብዙ ተማሪን እንኳን ለሰኔ 1 ለእመቤታችን ልደትዬ አደረሳችሁ ለደብተራዎችም ለአስማተኞችም ፈጣሪ ልቦና ሰጥቶ ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን እንኳን ለእናታችን ለለደታ ማርያም ወራዊ በዓል አደርሳቹሁ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርየ በትግራይ ክልል ድያቆነት ይጨፍራሉ በቁም ነገር አኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ኣሁን ግን በጣም ነው የሚገርመኝ ዘፈን እና ጭፈራ በእኛ በኦርቶዶክስ ኽልክል መሆኑ ሳውቅ
በስመአብ ወወልደ በጣም ድምፁ ይረብሻል መምህር ምደነው ማዳምጠ አልቻልኩም
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህራችን የአገልሎት ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
ቲያንሺ ብዙዎቻችን ተሸውደን ነበር .... ብዙ ሳልዘልቅ በማቆሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ....
እግዚአብሔር ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት አያርቀን ከቤቱ አያውጣን
❤Memehrachen zemara melakten yasmalen ❤Enkune ❤❤❤lmebatachen leldeta mariym adersachu ymemher tamarewc hulachum ymtasbut mlkame megte hulnme embrhan tasklen❤ ❤❤betslote asbg
የሚገርም ነገር ነው ያሳዝናል በእውነት መምህሬ በትግራይ ክልል እንኳን ቄሶቹ የቄስ ሚስት እንኳን እንደፈለገች አትሆንም እንኳን ልትደንስ ቄሶቹ የራሳቸው ጉድለት ነው እንጂ እኔ ባደኩበት አከባቢ ነውር ነው አያቴም ቄስ ሚስት ናት እና እንዲህ ትለኝ ነበር የቄስ ሚስት አትደንስም እግዚአብሔር አይወደውም ትለኝ ነበር አለማወቅ እና የኣብሾ መንፈስ ነው እንዲህ በብዛት ሲደኑሱ የሚታየው ።
እግዚኦ እኛን የቻልክ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
አሜን
መምህርዬ የኔ እንቁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
መምህርችን በእውነት እንደ አንቴ ያአሉት ስውች ሺ ጊዜ ይወለድልን አንቴን የወለደች መህፀን ትባርክ
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ኣምላክ ወደ ልባችን ይመልሰን መምህርየ 😢ያሳዝናል አውነት
በጣም ነው የሚያሳፍረው መወገዝ ያለበት ነው
እዴት ናቹዉ እህት ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹዉ በረከታቹዉ ይደርብኝ የመምህር ተስፋይ ተከታዮች መምህርዬ እማ ምላክ ትጠብቅህ እስከ ልጆችህ ወለተ ኪዳን እያላቹዉ አስቡኝ ሁላቹሁም እባኳቹዉ ስቧኤ ግቡልኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ😢😢😢😢😢😢
ስወድህ ኮ መምህርየ❤❤❤
ቲያንሽ እኔም ነበርኩ። በፀሎት ስጠይቅ በጭብጨባው ነቃሁ ጭብጨባው ስቆጥር 666 ነበር። እኔ ግን ጭብጨባውን ቀይሬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስዓት ላደረሰኝ።በልቤ እል ነበር።
Amen memhir edmen tenan yhabkia, fetrie ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
መምህር አሁን የተጀመረው ክርስትና በባንድ በዘፈን ሆቴል ተከራይተው ጭፈራው መጠጡ ካህናቶቹ ጭራሽ መጠጡንም በፆም ወቅት የፍስክ ምግቡንም ባርከው ከሰው ጋር ቢራ ጨብጠው ምነው ተው ቢሏቸው ስንል ችግር የለውም በሚል ያልፉታል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
❤❤❤❤❤ቅድስ ጊወርግስ አባቴቴቴ ይጠብቅህ መምህርያ የኔ መካር❤
መምህር ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን አለን
የዛሬው ቪዶ እሚረብሽ ድምጽ አለው ትንሽ ቢስተካከል ስለትምህርቱ ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን መምህራችን❤❤❤❤❤
Edme matusala ke Tena gar ysth memhrachn anten yemmesluh abatochachn yeseten egzabher ymesgen
እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደረሰን 👐👐⛪የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንእጅግ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን👐✅✅✅
መምህሬ የቱን ነግሬህ የቱን ልተወው ከስአት ቅዳሴ ካላቸው እስኪወጡ ጀበና እሳት ላይ ተጠልጥሎ ይጠብቃቸዋል የጧት ቅዳሴ ከሆነ በስአቱ ይደርሳሉ በዛላይ ልጅ ያላቸው ቄሶች መፈሳዊ እዲማሩ አይፈቅዱም ለኛም አልጠቀመን ነው የሚሉት 😢 ሁል ጊዜ ጥያቄ ይፈጥርብኛል ከሙስሊሞች አይሻሉም አስተሳሰባቸው ቄሶች ሁሉም ማለቴ ግን አይደለም😢 በተለይ ጠቋር አሁን ሲገባኝ ደፋር ነው ከሴቶቹ ላይ ሁኖ ሲያጓራ ጧሚ ቆራቢው ይላል ወዶች ላይ ደግሞ ጀበና እያቃረረ ይውላል😢
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ያወዛገበኝ ዬቲብ ነበር በጣም ይገርማል።
Yene abeti mamiriye egizabehri yibarkik be unate kaliwoten yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሰን አደረሳችሁ እኔ እራሴ እማቀዉ ለአቴቴ ጨሌ የሚገብር መምሬ እገሌ እራሱ ያመልክ የለ የሚባሉ አባት እንደገና ልጅ አመመብኝ ብየ ላማክር በፀሎት እስቡኝ ብዬ ስጠይቅ የሆነ መድሀኒት አለ ብሎኝ ቤተ ክርስትያን ብየ ስጠይቅ አይደለም አዋቅ አለ መርጌታ ብሎኝ ግን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋዮች ነበሩ ከቤቱ ጠራርጎ ሸኛቸዉ ግን ብዙ ሰዉ አስተዋል እኔ. እራሴ ምስክር ነኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚኦ የመሽከርከር ያለህ
እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ
እኳን ደህና መጣህልን❤❤❤ ክበርልን
Enjan jahn ye Kahn balabet enkan esksta atmetam ybalal egna akababi
Amen ye abatoch bereket yideribin Amen
Memhrachn bzu sew eyadank neh edmana tana ystln amen amen 🙏
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ምኑን ተሻለን ጎበዝ
ይመለስ ግን እውነት ገብቶታል ? ሚሊዮን ግዜ ቢሄዱም ቢመለሱም የመናፍስት ሴራ ያልገባው ክርስቲያን ለኔ ክርስቲያን አደለም ከመዋዠቅም አይድንም
መንፍስዊ አባት እወዳሎው ❤❤❤
❤❤❤
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
መምህር ቃለሂወት በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
Love too seen you memher tesfesh
እግዚአብሔር ይገስፅህ
አረ መምህር በጉንደር አንድ ተወላጅ እስክስታ ካልተወረደ ታቦቱ አይሄድም ብሎኝ በጣም ተከራከረኝ ዘፈን አጥያት አደለም ብሎኝ ነገረኝ
እንኳንለልደታ ማሪያምአደረሳችው መምህረ ስልኪህን ሞክሬእምቢአለኝባገኝህ ደስ ይለኛለ
እጉዛብሔር ይገፀፀህ
በጣም ጥሩ ት/ት ነው ድምፁ ይረብሻል ግን
ያሳፍራል መ ምለህር ከድሬደዋነው ከባድነው ወድማችን
Msteru ymbal beftm wedagelglot memlse ylbetem.btkrstyanen eywardu .
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ውይይት ነበር ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
መምህር ተስተፋየ በቲክቶክ ሊብ ይግባ የምትሉ👍
አይገባም እርሱ ሌላ ሰው ነው ሼር የማያደርገው እርሱም ተናግሯል መጀመሪያ ላይ እሱ ዩቲዩብ ላይ ቢቻ ነው።👀👀👀
ኣሜን (3)ቃል ህይወት ያሰማልን
Kale hiyot yasmalen mamirachin egzaber yexabiqelin rajim edeme yesxilin
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
መ ምህር ድሬደዋ አለ መጻፎን እዳለ ቀያይትልልቅ የገዳም መጻፍነው የሚመሰለው
እንኳን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ታስታርቀን አሜን ተስፋ ሥላሴ እስከ ቤተሰቦቹህ ትጠብቅልን ከዚህ በላይ እንዲያገለግል እድሜና ጤና ትስጥልን ልጆቹን በእውቀት በጥበብ በሞጎስ ታሳድግልን አሜን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Emebrhan Yegna Enat Enkan Teweledshln Yegna Azagn Yegna Amalaj 🥹😇😍🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን❤
መምህር እየውልህ እኔም ጥሩ ድምፅና መጨፈር በጣም እወድ ነበርና በእናንተ ትምህርት ንስሃ ገብቼ ትግል ላይ ሳለው ምን አቃተኝ መሰለህ ዘፈን ስሰማ በጣም ደስ ያኛል የሁሉንም ሃገራት ጭፈራ እችላለሁም እጨፍራለሁም። ከዛ ለንሰሃ አባቴ ዘፈንና መጨፈር ማቆም እንቢ አለኝ ብላቸው ምን አሉኝ መሰለህ ይህ ደስታ ነው ሃጢያት አይደለም አሉኝ ። ግን እኔ ንስሃ በመግባት ነው መሰለኝ አሁን ግን ጭፈራም ዘፈንም አስጠልቶኛ እግዚአብሔር ይመድገን።
እኒየም ምቅ ያለየ ዘፈን ደግሜየ ደግሜየ እሰማአ ነበረየ ቲንሽ ካዳመጥኩው ያሰሰጠላኝ ነበረየ አሁን ምንም አይነት ዘፈን አልሰማአም ስልኬላይም የለኝም ዘፈን የሚባል
አንደበትህ እንዴት ጣፋጭ ነው መምህር በቃ ቀኑን ሙሉ ብሰማህ ብሰማህ አትሰለቸኝም ። ምንም እንኳ አጋንንት የተመለከበት ቤተሰብ ውስጥ ባድግ እኔም ብዙ ሐጢያት ብሰራም ፈተና ውስጥ ብሆንም ልቤ ግን የአምላኬን ውለት የአጋንንትንም ጭካኔ አይረሳም ። አምላክ በትምህርታቹ ይቀይረኝ አሜን።
ነገ ልደትዬ ነች እናታችንመመኪያችን አማላጂጃችን እምዓዱናይ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም ሆይ ማሰታውል የጉደላቸውን እንደነዚህ አባቶችን ልቦናቸውን ትመልሺልን ዘንድ,,,,,እኛ ቦሪያዎችሸ እንማፀንሻለን።
የዛሬ ቆይታ በጣምቆንጆ ነበር የቴያሽ እኔም ገብቼ ነበር 8600 ብር ተበልቼ የአጋንንት ካፕኒ
ድንግል ማርያም በጥላዋ ከነ ሙሉ በቴሰቦችክ በጥላዋ ሸፍና ትጠብቅህ መምህርዬ የአገለግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
ሰላም የመምህ ተማሪዎች በፀሎታቹሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላቹሁ
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ከደብተራ እና ከቅብአትና ፀጋ ያጥራልን ይጠብቅልን አባቶቻችን አንድ ያድርግልን ምእመናን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የእሁድ ሰው ይበለን ❤️
እሰይይይ ተመስገን!!! ሁሌ ነበር ጥያቄ የሚሆንብኝ። ቁጭ ተብሎ አይፀለይም እኮ ብዬ መጀመሪያ ጊዜ ሳይህ ልፅፍ ብዬ ዛሬ ገና መጥቼ ከንደገና ከርሱ በምንም ሳልሻል ብዬ ተውኩት!!! ዛሬ እርሱን በሚመጥኑ እና እርሱም በሚሰማቸው አባቶች መሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል።❤
ዛሬ ትንሸ ድምፁ በመሃል ረበሸን እንጂ በጣም ትምህረት ያገኝንበት ላይቭ ነበር መምህራችን እናመሰግናለን
በጸሎት አስቡኝ ሀጢያተኛ እህታችሁን የመምህሬ ተማሪወች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
እመብርሃን ታስብሽ እህቴ
እግዚአብሔር ያስብሽ
መምህር በጣም እናመስግናለን እግዜአብሔር ይጠብቅህ የምትናገርው ሁሉ እውነትየሆነምክር በጣም የሚጠቅም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ብዙ ትምህርቶች እየተማርን ነው በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የሰማነውን መልካም ነገሮችን በአእሞሮአችን ያስቀምጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️❤️🤲🤲🤲💖
አሜን አሜን አሜን
መምህር ከመላ ቤተሰቦችህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፍዬ የመድኅኒዓለም ድርሳን ላይ የግንቦት ወር የአባታችን የመባጺሆ ንባብ ምን ይላል መሰለህ መድኅኒዓለም አና አናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አባታችንን ለመባረክ ሲመጡ አፋቸው እንደሳማቸው ይገልጻልና። ስላልገባኝ በዚህ ጉዳይ በውስጥ ብታስረዳኝ።
ሳይገባ ስለወጣ ኦርቶዶክስ ምን አጣች አንተ ህይወት የሆነው❤❤❤አማናዊት የሆነች አጣህ አሁን ብታለቃቅስ ማንም አይሰማህም ብትመለስ እንኳን አትተማመንም አሁንም የፈለከው ነገር አለ ማለት ነው
የሰማነዉን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
ሐይማኖት እስከ ሞት የሚፀኑበት እንጅ ከዚህ ሰወች ስላስከፉኝ እዛኛው እሄዳለሁ የሚሉበት የስራ ቦታ ወይም የክራይ ቤት አይደለም::
የከበሮ ተብሎ የሚሰራ ድግምት አለ: ከበሮውን እንደ ጨርቅ ነው የሚያውለበልቡት:: ተሎ ካላቆሙ ወይም ሰው ካልተቀበላቸው : ይወድቃሉ ወይም ከበሮውን ወርውረው ሰው ሊጎዱ ይችላሉ::
መምህሬ እመቤቴ ትጠብቅልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
የመምህር ፍሬዎች በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
መምህር ተስፋዬ ሰላም ነህ ከነቤተሰቦችህ ? ቢሮህ መጥቼ ላገኝህ አልቻልኩም ትምህርትህ እከታተላለሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ እንዲህ አይነት ትምህርት መስማት አይፈልጉም ባለቤቴም ልጆችም እና አንዱ ልጄ ሂወት በጣም የተመሰቃቀለ ነው በስስ ተጠምደዋል እየለመንኩ መስራቤት ፍቃድ ሳገኝ እሱን በየገዳሙ ጸበል አስጠምቀዋለሁ ግን በእምነት እለማይቀርብ ተመልሶ ያው ነው እና እባክህ አስተምረህ ቀይርልኝ ከእግዚአብሔር ያገኘዋለህ።
መምህር እኔራሱ አሁን አተሥታሥተምር ነዉ ሥተት እደሆነ የገባኝ እኛገርእራሱ በጣም ነዉ የሚ ጨፍሩት አጎቴቄሥ ነዉ ሲያገባ ቅዉጥ ባለጭፈራ ሲያገባ አሥታዉሣለዉ እኛደግሞ ጥምቀት ሲሆን ከበሮ ተሠቶን በጣም እጨፍር ነበር በተክርሥቲያን ማለቴ ነዉ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
መምህር ደግሞ ቤተክርሥቲያናችን አዱቄሥ ካጎቴጋ ተጣልቶ እዘዉ ቤተክርሥቲያን ሣንዎጣ መክለፍት እየበላን ሣለ በአይኑ ዎዴዉን ደገመበትና የድጋይናዳ ሲያዎርድምን ዎዴዉ እባክህ ይቅር አርግለት ብለዉ ካሀኑ ለምነዉት ሲያቆመዉ አይቻለዉ ባይኔ ግን እኔም ሥለማይገባኝ እዉቀት ይመሥለኝ ነበር እና ቡዳራሱ የተምሮ ቡዳይማራሉ ዲያቆን ተብየዎቹማለቴ ነዉ እና በጣም ከባድ ነዉ መምህር ያሣዝናል በጣም በዉነት ከባድ ነዉ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም አደርሳችሁ ውድ የመምህራን ተማሪዎች በጭንቀት ያለንውን ከጭንቀት አውጥታ ስላም ላጣንውም ስላም ሰታ ወደ መልካም ነገር ሁሉንም ቀይራልን ለንሰሀ ታብቃን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር አወ ይስማል እግዛብሔር ከክፎ ነገር እስከቤተስቦችህ ይጠብቅልን እኔ ስራ እየስራው በስደት ሆኝ ነው የምከታተልህ ሲያልፍኝ እየመለስኩ ነው የማዳምጠው እና እናቴ ልደታ ማሪያም በለተ ቀኗ ትጠብቅልን አሜን 👏አሜን👏አሜን 👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በትምህርትህ ይህን ያህል ሠው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመልሷልና የአምላካችን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሁንም የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ እግዚአብሔር ያስረዝምልን ከነቤተሠቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንካን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰበያ በዓል አደረሳቹሁ አደረስን አሜን መምህራችን ዕድመ እና ጠና ይስልጠልን ከነ ቤት ሰብት❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜና. ጤና ይስጥህ መምህራችን በርታ በተለይ ከበሮ ይዘው የምጨፍሩ አባቶች አጋልጥልን
ሌላም ደሞ. በተክልል. ስያገቡ ሴቶች አርተፍሻል. ጥፍር. አርተፍሻል ፀጉርና ማክአፑ. ልፕስኩ. አምጣልን እና እንማማርበት በመናፍስት አይን እንዴት ይታያል የምለውን እንማርበት ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢😢
የእግዚአብሔር ቤት የምንናፍቅው የስጋ ጉዳይ ስግልብን ነው 😢😢😢😢
በእውነት ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህርዬ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስመላ ቤተሰብህ እናቴ ቅድስ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከጠላት ትጋርድህ ቃላት ያጥረኛል ላንተ መምህርዬ ❤❤❤ የነፍሴ መጋቢ ነው ስንቱን አሳወቅኸን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን❤❤❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ዘመኑ ከፍቷል😢😢😢 መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
በፍጹም ለነዚህ ሆዳሞች ቦታ ባንሰጥ የሚያለቅሰዉ ለሆዱ ነዉ ካልሆነ ግን የቤተክርስቲያን ፍቅር ካለበት እዉነት ቤተክርስቲያንን በድያለሁ ከለ እግዚአብሔርን እየተራበም ቢሆን ይቅርታ ይጠይቅ የምድሩን ሰዉ ይረዳዋል የሰማዩን እሳት ማን ይረዳል ይሄንን እንባ ለአምላኩ ያንባ ስንት ነብስ ከመንገድ አዉጥቷል
እኔ በበኩሌ ሰውየውሲናገር የእውነት አይመስልም እግዚአብሔር ቤ/ክርስቲያናን ይጠብቅልን
ቅድማየቴ መጫኛ ያቆማል ይላሉ እና ይህው የዘርያው ሂወት ተዘባርቃል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በናተ ንምህርት እየተቀየርን ነው ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
እኛም አከባቢ አንድ ጠንቁዋይ ነበር ብልጋርያ ጋር እናም የቅዱስ ሚካኤል ቀን አመታዊው ቀን ላይ በሬ ያርድ ነበር ጠንቁዋዩ እናም እዛ አከባቢ የነበሩት ካህን ይበሉ ነበር እናም በልጅነት አይምሮዬ ይገርመኝ ነበር ቄሱ ጠንቁዋዩ ቤት ሄደው መብላታቸው
መምህር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ተግተህ በምሚገባን ልክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎትህን ይባርክልህ እድሜና ፀጋን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እኛም የሰማነዉን ለፍሬ ያድርግልን አሜን❤❤❤❤❤
እንካን አደረሳችሁ ለእመቤታችን በአል የእግዚአብሔር ቤተሰብች❤❤❤❤❤❤
ስላም እዴት ናቹ የድግል ያስራት ልጆች እኳን አደረሳቹ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ተጨንቂያለው መምርን ለማግኘት ፈልጌ ቁጥራቸው አሎጣ አለኝ እና ደሞ በወስጥ ላናግራቸው ፈልጌ ነበር እባካቹ እርዱኝ በማርያም😢❤
መምህረ እግዚአብሔር ይስጥለን ከበርልን ብዘ ተማርን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ፀጋወን ያበዘላክ
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የመልክት ዝማሬ ያሰማልን መምህር እርሜና ጤና ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ የቴዋሂዶ ሁንቆች ሁንከን አዴረሳችሁ አደሬሰን 🙏🥰
መምህረ እግዚአብሔር ይስጥለን ክበርልን ብዙ ተማሪን እንኳን ለሰኔ 1 ለእመቤታችን ልደትዬ አደረሳችሁ ለደብተራዎችም ለአስማተኞችም ፈጣሪ ልቦና ሰጥቶ ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን እንኳን ለእናታችን ለለደታ ማርያም ወራዊ በዓል አደርሳቹሁ አደርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርየ በትግራይ ክልል ድያቆነት ይጨፍራሉ በቁም ነገር አኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ኣሁን ግን በጣም ነው የሚገርመኝ ዘፈን እና ጭፈራ በእኛ በኦርቶዶክስ ኽልክል መሆኑ ሳውቅ
በስመአብ ወወልደ በጣም ድምፁ ይረብሻል መምህር ምደነው ማዳምጠ አልቻልኩም
ቃለ ሂወት ያሰማን መምህራችን የአገልሎት ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
ቲያንሺ ብዙዎቻችን ተሸውደን ነበር .... ብዙ ሳልዘልቅ በማቆሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ....
እግዚአብሔር ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት አያርቀን ከቤቱ አያውጣን
❤Memehrachen zemara melakten yasmalen ❤
Enkune ❤❤❤lmebatachen leldeta mariym adersachu ymemher tamarewc hulachum ymtasbut mlkame megte hulnme embrhan tasklen❤ ❤❤betslote asbg
የሚገርም ነገር ነው ያሳዝናል በእውነት መምህሬ በትግራይ ክልል እንኳን ቄሶቹ የቄስ ሚስት እንኳን እንደፈለገች አትሆንም እንኳን ልትደንስ ቄሶቹ የራሳቸው ጉድለት ነው እንጂ እኔ ባደኩበት አከባቢ ነውር ነው አያቴም ቄስ ሚስት ናት እና እንዲህ ትለኝ ነበር የቄስ ሚስት አትደንስም እግዚአብሔር አይወደውም ትለኝ ነበር አለማወቅ እና የኣብሾ መንፈስ ነው እንዲህ በብዛት ሲደኑሱ የሚታየው ።
እግዚኦ እኛን የቻልክ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
አሜን
መምህርዬ የኔ እንቁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
መምህርችን በእውነት እንደ አንቴ ያአሉት ስውች ሺ ጊዜ ይወለድልን አንቴን የወለደች መህፀን ትባርክ
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ኣምላክ ወደ ልባችን ይመልሰን መምህርየ 😢ያሳዝናል አውነት
በጣም ነው የሚያሳፍረው መወገዝ ያለበት ነው
እዴት ናቹዉ እህት ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹዉ በረከታቹዉ ይደርብኝ የመምህር ተስፋይ ተከታዮች መምህርዬ እማ ምላክ ትጠብቅህ እስከ ልጆችህ ወለተ ኪዳን እያላቹዉ አስቡኝ ሁላቹሁም እባኳቹዉ ስቧኤ ግቡልኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ😢😢😢😢😢😢
ስወድህ ኮ መምህርየ❤❤❤
ቲያንሽ እኔም ነበርኩ። በፀሎት ስጠይቅ በጭብጨባው ነቃሁ ጭብጨባው ስቆጥር 666 ነበር። እኔ ግን ጭብጨባውን ቀይሬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስዓት ላደረሰኝ።በልቤ እል ነበር።
Amen memhir edmen tenan yhabkia, fetrie ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
መምህር አሁን የተጀመረው ክርስትና በባንድ በዘፈን ሆቴል ተከራይተው ጭፈራው መጠጡ ካህናቶቹ ጭራሽ መጠጡንም በፆም ወቅት የፍስክ ምግቡንም ባርከው ከሰው ጋር ቢራ ጨብጠው ምነው ተው ቢሏቸው ስንል ችግር የለውም በሚል ያልፉታል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
❤❤❤❤❤ቅድስ ጊወርግስ አባቴቴቴ ይጠብቅህ መምህርያ የኔ መካር❤
መምህር ሰላምህ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን አለን
የዛሬው ቪዶ እሚረብሽ ድምጽ አለው ትንሽ ቢስተካከል ስለትምህርቱ ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን መምህራችን❤❤❤❤❤
Edme matusala ke Tena gar ysth memhrachn anten yemmesluh abatochachn yeseten egzabher ymesgen
አሜን አሜን አሜን
እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደረሰን 👐👐⛪
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን👐✅✅✅