ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ አባታችን አባዮሀንስና ላይ ያለብህ ችግር ብትነግረን❗ ማለቴም አንተ ፔጅ ላይ ስማቸው ሊጠራ ፍቃደኛ አይደለህም ለምን❗ ከዚህ በፊት በአባዮሀንስ ስብከት ደብተራ ንስሀ ገብቶዋል ብለህ ሰማቸው ለመጥራት ፈልጌ አይደለም ይቅርታ አልክ ስማቸው ብትጠራ ላንተ ውርደት ነው ወይስ አልገባኝም ❗ ዛሬ ደሞ አንድ እህታችን ህልም ልትፈታላት ደውላ አባዮሀንስ ስትል ዘግተኸው ዳታ የለኝም አልክ እውነት እኛስ ተወን መንፈስ ቅዱስ ፊት መዋሸት ካንተ አይጠበቅም ከይቅርታ ጋ እውነቱ ተናግሬ ከመሸብኝ አድራለሁ አንገፋፋ ብለህ አስተማርከን መልሰህ የአዱ ሰም ሲጠራ ዝም የአዱ ሲጠራ ስልክ መዝጋት እጅግ ያሳዝናል በእርግጥ እዚህ ሳላልተጠሩ የሚቀነስ ነገር የለም ግን በእውነት እውነት ተመርኩዘን እንስራ የምታስተምሩ ሌላ የምትኖሩት ሌላ 😢😢😢😢😢
ኔት ወርክ ካልሆነ የዘጋብኝና እኔ ሆን ብዬ ከሆነ የዘጋሁት የሳቸው ፈጣሪ አይቶኛል ማለት ነው ግን የእውነት ኔትወርክ ነው የዘጋብኝ ግን ግን የአንቺ ጠማማ አተረጓጎም ይገርማል ሰው ያላሰበውን የምትናገሪ ለጣፊ ነሽ ይህ ብልግናሽ የኔ ዩቲዩቤ ውስጥ ምን ም ስለማይጠቅመን ውጪልን ያለሀጢአቴ የምትወነጅይ ባዶ ነሽ ሲጀመር አባ ዮሀንስ ሲባል መጥፋቱ በራሱ ይገርማል እኔ ላይ ሳይሆን ሰይጣን ላይ ማሳበብ ነበረብሽ ግን ጤነኛ ስላልሆንሽ ደርሰሽ መወንጀል ገባሽ አንቺማ ነገ እኔ በሀጢአት ተሰናክዬ ብታገኚኝና ብታይኝ ባደባባይ ከማዋረድ አትቦዝኝም ይገርምሻል ለ4 ሰዓት ያህል እንቅልፌን አጥቼ የማገለግለው ለእንዲህ አይነት ተልካሻ አስተሳሰብ አይደለም በዛላይ ለካርድ አንድ ሺህ 300ብር ነው የጨረስኩትዋይፋይ ሲዘጋ ያየው የኔ አይንና ፈጣሪ ብቻ ነው ምን ልትሰሪ መጣሽብን ?በክፉ ካላነሳኋቸው አይበቃም ?የግድ ስለሳቸው ማውራት አለብኝ ደግሞስ የት አውቃቸዋለሁና ነው ስለሳቸው የማወራው ?ብዙ አታስወሪኝ ስለአንድ ነገር መናገር ሳልፈልግ በግድ እንዳብራራ አትገፋፊኝ ደግመሽ አንብቢውና በማስተዋል ፃፊ አለበለዚያ ውጭልን እኛ ጭፍን ሰው አንፈልግም
የእኔ እህት እንደዚህ አይባልም እሽ ቃላቶች በመጥፎ አተትረጉሚ ሁሉም የተሰጣቸው ፀጋ አላቸው በቅንንት ተርጎሜ አተሰጭው ነገሮች እያጣመም የሚሰረዳሽ መጥፎ መንፈሰ ነው
እረ ህዝቤ ከመወንጀል ግራ ቀኝ መጀመርያ እንመልከት ነገሮችን ሁሉ የስዩሜ ተባባሪ አንሁን !!!
እንዴት እንዴት ነው ሚያደርግሸ ጥሩ መሆን ለራስ ነወ ማስተዋልኑ ይስጥሸ
እግዚአብሔር ይገስስሽ
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Ameen Ameen ameen
መምህር እግዚአብሔር ክፍዎችን ያርቅልክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
መምህርዬ የኔ ዉድ አባት ሳኡዲ አረብያ በስር ቤት አለቅንባችሁ አባቶች መሃላ ይያዙልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ አልቻልሁም😭😭😭😭ወለተ ስላሴ ሃይለ ማርያም እህተ ሚካኤል አዳዉ ባዛኝቷ በፀሎት አስቡን ኡኡኡኡኡኡ💔💔💔💔 መኖር ደከመኝ ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭የቅዱሳን የፃድቃን የሰመአታት የመላእክታት አምላክ እርዳንእኔ አልቻልሁም ወገኖቼ በጣም ደካማ ነኝ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ አይፈትነኝ ፀልዩልኝ🙌🙏
አቤቱ ሰማይና ምድርን የፈጠርህ እግዚአብሔር ሆይ እደወጣን አታስቀረን ፈራሁ በጣም እህህ 🙌አድነን 😭😭
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቢዘገይም እሚቀድመው የለም እሱ ይርዳችሁ ከስጋዊ እስር አውጥቶ ለክብሩ ያብቃሽ 🤲
አይዞሽ እማ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን።
እግዚአብሔር ከናተ ይሁን ሁሉም ያልፉል ለበጎ ነው እግዚአብሔር ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢😢😢
@@IbrahimAhmad-gj4mfAmen
መምህር ኣይዞህ እግዚኣብሔር ጽናቱን ይስጥህ 4 ሰኣታት ሙሉ አንዲ ህልም ስትፈታ ደከምኩ ሳትል ሞራል ነው ሚገባህ 👏👏። ሰይጣን እግዚኣብሔር ይገስጸው ።✝✝✝
አሜን
V❤❤😊@@world12384
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ስንቱን ህዝብ እንዲነቃ አድርገዋል የመንፈስ አሰራር እንዴት እንደሆነ ሁሉም እያወቀ እየተረዳ ነው ከዚህ በላይ ምን አለ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክ እዚህ ቀርባችሁ ችግራችሁን ያካፈላችሁን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከጨንቀት ያውጣችሁ ያውጣን በያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም ይብዛላችሁ ሠላም እደሩ 👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን
ዉድ መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥልን በእዉነቱ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን አብዝቶ ያድልልን 💚💚💚
መምህር ሰላም ለአንት ይሁን ተነግሮ ዬማያልቅ ዬሂዎት ታሪክ መፍቴ አጥቼ እኔም በስደት ተንከራትቼ በሃገር ቤትም ዬሚሰማኝ አጥቼ ደንዝጄ አለሁኝ እርዳኝ መምህር አደዉልልሃለዉ ወለት ገብረኤል በለህ በጸሎት አግዘኝ😭😭😭😭😭
ኣይዞሽ እህት ፆሎት ኣርጊ
ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህርለህልማችንም.ጊዜክን.ስለስጠከንእናመስግናለን ህልም ሁላችንም.ጋርየምናየው.ነገር.ነው.በሳምንት.አንዴ.አርግልን.ለኝም.እድል እናግኝ ሰላም.እደሩው እህት ውንድሞቼእንፀልይ እናልቅስ.ለሀገራችን.ኢትዮጵያ♥አቤቱው.ማረን.ይቅር በለን ስለድንግል ማርያም.
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ።እባካችሁ በጸሎታችሁ መሃል ተስፋስላሴን አስቡት እባካችሁ
ቃለህዬወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን ፀጋዉን ያብዛልህ የድንግል ማሪያም ልጅ በቤቱ ያጥናህ አሰከመጨረሸዉ የጠፉትንም ይመልሰልን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን 🙏
መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤ኣቤት እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስጠንቃይ እኛ ቤተሰብ ሰልጥኖዋል 😢በጣም ቆንጆ ነው እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ያሳከዋል ኣገንሃለሁ 😢መምህር የነ ነገር የእውነት ከምነግርህ በላይ ነውቤፀሎት ኣስበይ 🤲🏻🤲🏻እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🏻
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን መምህር እኔስ መች ነው እድሉ ይሚደርሰኝ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን
መምህራችን እንወዳሀለኔ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድ መምህራችን በጣም እናሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልንእግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ህልሜቻችንን ተምረንባቸዋል ደስ የሚል ጊዜ ነበር
እግዚአብሔር ሆይ እኔም እርዳኝ🥰🥰🥰🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬመላክንን ያስማልልን👏👏👏👏🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏
ዕቁ መምህሬ እመብርሀን እናቴ ከነቤተስብህ እቅፍድግፍአድርጋር ታኑርልኝ በማርያም ለኛ ስትል ብዙ ነገር እየሆንክልንነው ጊዜህን ገንዘብህን እውቅትነህ እማምላክ እናቴ ከነልጆ ፀጋውን እድሜውን ጤናውን ብዝዝትታድርልህ እኛም ስሚልቦና የሚቀብልአምሮይስጠን እንደው መሰደዴን እንድውድና ለመኖር እንድጓጓነውያደርግኝየአተ አስተምሮ
ቃለ ሕዮት ያስማልን እናመሰግናለን ማምራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ ብርቱ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እኔ ቃል አጣሁልህ እደው በእውነት😔😔😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ፀጋወን ያብዛሎት መምሕር
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ህልማቸውን ሲናገሩ ያሉበትንም መንፈሳዊ ህይወት ብትጠይቃቸው መልካም ይመስለኛል ከዛ በተረፈ በ ላይቭ ህልሞችን መፍታቱ በብዙ ምክንያት በግሌ ደሰ ባይለኝም ግን እንዳልከው መንፈሳዊው ህግና አባቶቻችን ከፈቀዱ ምንም ልል አልችልም ከዛ በተረፈ ግን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው
መምህራችን እንካን በሰላም መጣህህ
በርታልን ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣
መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የዛሬው በጣም ደስ የሚል አስተምሮ ( ውይይት ) እኔ ብዙ ጊዜ ህልም አያለሁ እድሉን ካገኘው የኔም ህልም ይፈታል በፀሎት አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ራስ ምታት የሚተወኝ ቀን ይናፍቀኛል 😭😭😭 🤲 🤲 🤲
እኔም እራስ ምታት አለብኝ ግን በደንብ መስገድ ነው መፍትሄው በሀጢያቴ ምክንያት ስለሆነ ተመስገን በይ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥህ መምህራችን በእውነት ቃል የለኝም 💐💚
መምህር ይከልጅ ያዬውን ህልም ከደገና አዳምጨው መስቀል አንደዬ በምስራቅ አንደዬ በምዕራብ አያለሁ ሲልህ የሲኖድ መከፈልነው የሚያሳዬው ብለህ ነበር ይከውደርሶ አይዬነው ሠዎች እናስተውል👏👏😢
በስመ ሥላሴ ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ከ ተቻለህ ስለ ህልሙ ፍችን ቢደገምል አምላከ ቅዱሳን ቢፈቅድልን አንድ ቀን አመቻችተህ ደግመህ ብተመጣለን ስለ ህልሙ ብቻ ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰማያት ሰማያት ያዋርስልን!!! በዛሬው ፕሮግራም ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይህን !!!
Ameen Ameen Ameen
እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ ቃል ህይወት ይስጥልን መምህራን በእድሜ በፀጋ ያኖርልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህሬ ❤❤❤❤
መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋወን ያበዛልኝ👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ ትምህርትን ሁሉ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ሰሚተን የምንለውጥበት ያድርገን
መምህር ብዙ ግዜ ስለ አባ ዮሐንስ አስተያየት መስጠት ደስ አይልህም. ግን የበቁ አባት ናቸው። እስቴ መካነ እየሱስ አባ ሀይል ሚካኡል ነግረውኛል አሁን በህይወት የሉም ። አንድ ቀን ሄደህ አግኛቸውና ተባረክወንድሜ ብዙ ፀጋ. ያላቸው ናቸው ። አባ ሀይለሚካኤል የበቁ አባት ናቸው መካነ እየሱስ ቤተክርስቲያን ።
መምህራችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልን
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ከጨለማ ህይወት ወደብርለን ፈጣሪዬን አንዳውቅ በፀሎት እንድተጋ አድርገከኛልወለተአረጋይ ብለክ አስበኝ
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙትምህርቶች አግተናል
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰመልን❤❤❤❤❤❤
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታክ እናመሰግናለን
መምህሪ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ብዙ ነው የተማረኩት መምህሪ ኑረልን ወለተ ሀና ብላቺሁ በፅሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሃገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጠብቅህ ለህዝባችን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያድልልን አሜን፫
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን እግዚኣብሔር በፀጋው ይጠብቅህ❤❤❤
አሜን 👏አሜን 👏አሜን 👏👏🙏🤲
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በውነት እግዛብሔር አምላክ የታመሙትን ይፈውስልን የታሰሩት ያስፈታልን የተጨነቁትን ያረጋጋልን የሚፈሰውን የሀገራችንን ደም ያቁምል በውነት አሜን አሜን አሜን!!! በጣም ነው የሚያሳዝነው በሳውዲ አረቢያ የሚገኙት እስረኞች የሚገኙት በአሳዛኝ ሁኔታ ነው! ፍትህ ፍትህ ፍትህ? በረሀብ ሊሞቱ ነው! የድግል ማሪያም ልጅ እዲደርስልን በፀሎት እንበርታ ወገኖች ቤተሰቦቸ !!!?
እግዚያቤሔር ይማስገን አሜን አሜን አሜን ማራን ይቅርይ ባላን
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ለህልማችንም ጊዜክን ስለሰጠከን እናመስግናን ህልም ሁላችንም ጋር የምናየው ነገር ነው በሳምንት አንዴ 😘🙏😘💟
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እማ ፍቅር ረጀም እድሜና ጤና ትስጥልን🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ያበርታህ።
አሜን መምህራች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማች አፀደ ማሪያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበኝ
ቃለ ህይወትን ያስማል
መምህር እድሜ ህን ያርዝምልን እንዳንተ አይነት ፀጋውን ያበዛለት ሠው ያብዛልን ያሥተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ርለ እግዚአብሔር ስልኮትን ይክፈቱልኝ
ማምህሪዬ እግዚያቤሔር ያታማሠገና ይሁን እልም ከነፍቺው ስጠኝ ብዬ ነው እምፀልው እልሜን እረሴው እፋታላሁ እደፋታሁትም ይሆነል ታማስገን አንድዬ እማ አምላክ ክብር ምስገነ ላንችም ይሁን ታማስገን እማልማው እል 33:54
ይቅርታ ቁጥሮቹን ድንገት ነክቼ ነው ስልክ ስደወልብኝ
ማታ አምልጦኝ እናትና ልጅ የቀረቡትጋ ነው የደረስኩት የነበረው ዛሬ ከመጀመሪያ ያመለጠኝን አዳምጫለው እኔም እድል ገጥሞኝ አንድቀን ከመምህርጋር እገናኝ ይሆናል እንደግዚአብሄር ፍቃድ።
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርኽ
እግዚአብሔር ይመስገንመምር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰበወት ጋር ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫🙏🙏❤በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾💕💕ቤተሰቦች በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላቹህ ትምህርቱን ለመስማት በጣም እጓጓለሁ ግን ገና ስከፍተዉ አይኔን ይሸፍነኛል ስልኬን ያስጥለኛል 🙏😭😭
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን 👏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች በእውነት የዛሬው ትምህርት ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን ክበርልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን በዕውነት አቤት መታደላችን ስንቱን ተማርን እውነት በዚህ መኖር መልካም ነው እናመሰግናለን
መምህርየ ይቅር ይበለንንንንንንን ጌታሆይ ማረን ስለናትህ ብለህህህ ከጥፋት አድነን
መምህር እግዚአብሔር እድሜናጤናይሳጥህ የስደተኞችአብት
ቃለወትያሰማልን❤❤❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ።ተስፋ ስላሴ በርታልን ።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን ዕድመና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋወን ያበዛልኝ
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen tsgawin Yabizaleh 💚💛❤
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅል በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏
የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁትንሽ ፈተና በዝቶብኛል እና እባካችሁ በፆሎት አስቡኝፍቅርተ ማርያም እና ኃይለሚካኤል ብላችሁ
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ለኛ ብለህ ዳታ ተጠቅምህ በእውነት እግዚእብሔር ይክፍልህ በዙ ተምህርናል ክ እልሞቹ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜንአሜንአሜንአሜን
Kelhewate yasamalen amen amen amen😀😀😀🏅.
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫ ፈጣራያችን ሆይ እመብርሐን አገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን
መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህልን ከአድስና ከቃልዬ ሰርግ አይቸህ በጣም በጣም ደስ አለኝ😍😍🙏🙏መምህርዬ የስደት አባታችን መካሪያችን የእግዚአብሔርን ቃል መጋቢያችን ነህኮ ትለያለህ ሸ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏💖💖
❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💕💕💕💕➕➕➕➕➕➕👏👏👏👏
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዉነት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ውድ መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዝመሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር በጣም እናመሰግናለን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
ምምህራቺ አኔ ሁሌም ልደውል ስል ይፍለኩት ሃሳብ ከሰዎች ድወለው ምልስ ስትሰጣቸው ይግርማል የአግዚአብሔር ሥራ አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ይተብክህ ምምህራቺን 💞💞🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen Amen
ቃል ህይወት የስመዕልና
መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ አባታችን አባዮሀንስና ላይ ያለብህ ችግር ብትነግረን❗ ማለቴም አንተ ፔጅ ላይ ስማቸው ሊጠራ ፍቃደኛ አይደለህም ለምን❗ ከዚህ በፊት በአባዮሀንስ ስብከት ደብተራ ንስሀ ገብቶዋል ብለህ ሰማቸው ለመጥራት ፈልጌ አይደለም ይቅርታ አልክ ስማቸው ብትጠራ ላንተ ውርደት ነው ወይስ አልገባኝም ❗ ዛሬ ደሞ አንድ እህታችን ህልም ልትፈታላት ደውላ አባዮሀንስ ስትል ዘግተኸው ዳታ የለኝም አልክ እውነት እኛስ ተወን መንፈስ ቅዱስ ፊት መዋሸት ካንተ አይጠበቅም ከይቅርታ ጋ እውነቱ ተናግሬ ከመሸብኝ አድራለሁ አንገፋፋ ብለህ አስተማርከን መልሰህ የአዱ ሰም ሲጠራ ዝም የአዱ ሲጠራ ስልክ መዝጋት እጅግ ያሳዝናል በእርግጥ እዚህ ሳላልተጠሩ የሚቀነስ ነገር የለም ግን በእውነት እውነት ተመርኩዘን እንስራ የምታስተምሩ ሌላ የምትኖሩት ሌላ 😢😢😢😢😢
ኔት ወርክ ካልሆነ የዘጋብኝና እኔ ሆን ብዬ ከሆነ የዘጋሁት የሳቸው ፈጣሪ አይቶኛል ማለት ነው ግን የእውነት ኔትወርክ ነው የዘጋብኝ
ግን ግን የአንቺ ጠማማ አተረጓጎም ይገርማል
ሰው ያላሰበውን የምትናገሪ ለጣፊ ነሽ
ይህ ብልግናሽ የኔ ዩቲዩቤ ውስጥ ምን ም ስለማይጠቅመን ውጪልን ያለሀጢአቴ የምትወነጅይ ባዶ ነሽ
ሲጀመር አባ ዮሀንስ ሲባል መጥፋቱ በራሱ ይገርማል
እኔ ላይ ሳይሆን ሰይጣን ላይ ማሳበብ ነበረብሽ ግን ጤነኛ ስላልሆንሽ ደርሰሽ መወንጀል ገባሽ
አንቺማ ነገ እኔ በሀጢአት ተሰናክዬ ብታገኚኝና ብታይኝ ባደባባይ ከማዋረድ አትቦዝኝም
ይገርምሻል ለ4 ሰዓት ያህል እንቅልፌን አጥቼ የማገለግለው ለእንዲህ አይነት ተልካሻ አስተሳሰብ አይደለም
በዛላይ ለካርድ አንድ ሺህ 300ብር ነው የጨረስኩት
ዋይፋይ ሲዘጋ ያየው የኔ አይንና ፈጣሪ ብቻ ነው
ምን ልትሰሪ መጣሽብን ?
በክፉ ካላነሳኋቸው አይበቃም ?
የግድ ስለሳቸው ማውራት አለብኝ
ደግሞስ የት አውቃቸዋለሁና ነው ስለሳቸው የማወራው ?
ብዙ አታስወሪኝ ስለአንድ ነገር መናገር ሳልፈልግ በግድ እንዳብራራ አትገፋፊኝ
ደግመሽ አንብቢውና በማስተዋል ፃፊ አለበለዚያ ውጭልን
እኛ ጭፍን ሰው አንፈልግም
የእኔ እህት እንደዚህ አይባልም እሽ ቃላቶች በመጥፎ አተትረጉሚ ሁሉም የተሰጣቸው ፀጋ አላቸው በቅንንት ተርጎሜ አተሰጭው ነገሮች እያጣመም የሚሰረዳሽ መጥፎ መንፈሰ ነው
እረ ህዝቤ ከመወንጀል ግራ ቀኝ መጀመርያ እንመልከት ነገሮችን ሁሉ የስዩሜ ተባባሪ አንሁን !!!
እንዴት እንዴት ነው ሚያደርግሸ ጥሩ መሆን ለራስ ነወ ማስተዋልኑ ይስጥሸ
እግዚአብሔር ይገስስሽ
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
Ameen Ameen ameen
መምህር እግዚአብሔር ክፍዎችን ያርቅልክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
መምህርዬ የኔ ዉድ አባት ሳኡዲ አረብያ በስር ቤት አለቅንባችሁ አባቶች መሃላ ይያዙልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ አልቻልሁም😭😭😭😭ወለተ ስላሴ ሃይለ ማርያም እህተ ሚካኤል አዳዉ ባዛኝቷ በፀሎት አስቡን ኡኡኡኡኡኡ
💔💔💔💔 መኖር ደከመኝ ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭የቅዱሳን የፃድቃን የሰመአታት የመላእክታት አምላክ እርዳንእኔ አልቻልሁም ወገኖቼ በጣም ደካማ ነኝ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ አይፈትነኝ ፀልዩልኝ🙌🙏
አቤቱ ሰማይና ምድርን የፈጠርህ እግዚአብሔር ሆይ እደወጣን አታስቀረን ፈራሁ በጣም እህህ 🙌አድነን 😭😭
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቢዘገይም እሚቀድመው የለም እሱ ይርዳችሁ ከስጋዊ እስር አውጥቶ ለክብሩ ያብቃሽ 🤲
አይዞሽ እማ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን።
እግዚአብሔር ከናተ ይሁን ሁሉም ያልፉል ለበጎ ነው እግዚአብሔር ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢😢😢
@@IbrahimAhmad-gj4mfAmen
መምህር ኣይዞህ እግዚኣብሔር ጽናቱን ይስጥህ 4 ሰኣታት ሙሉ አንዲ ህልም ስትፈታ ደከምኩ ሳትል ሞራል ነው ሚገባህ 👏👏። ሰይጣን እግዚኣብሔር ይገስጸው ።✝✝✝
አሜን
V❤❤😊@@world12384
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ስንቱን ህዝብ እንዲነቃ አድርገዋል የመንፈስ አሰራር እንዴት እንደሆነ ሁሉም እያወቀ እየተረዳ ነው ከዚህ በላይ ምን አለ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክ
እዚህ ቀርባችሁ ችግራችሁን ያካፈላችሁን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከጨንቀት ያውጣችሁ ያውጣን በያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም ይብዛላችሁ ሠላም እደሩ 👏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን
ዉድ መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥልን በእዉነቱ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን አብዝቶ ያድልልን 💚💚💚
መምህር ሰላም ለአንት ይሁን ተነግሮ ዬማያልቅ ዬሂዎት ታሪክ መፍቴ አጥቼ እኔም በስደት ተንከራትቼ በሃገር ቤትም ዬሚሰማኝ አጥቼ ደንዝጄ አለሁኝ እርዳኝ መምህር አደዉልልሃለዉ ወለት ገብረኤል በለህ በጸሎት አግዘኝ😭😭😭😭😭
ኣይዞሽ እህት ፆሎት ኣርጊ
ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር
ለህልማችንም.ጊዜክን.ስለስጠከን
እናመስግናለን ህልም ሁላችንም.ጋር
የምናየው.ነገር.ነው.በሳምንት.አንዴ.
አርግልን.ለኝም.እድል እናግኝ
ሰላም.እደሩው እህት ውንድሞቼ
እንፀልይ እናልቅስ.ለሀገራችን.ኢትዮጵያ♥
አቤቱው.ማረን.ይቅር በለን ስለድንግል ማርያም.
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ።
እባካችሁ በጸሎታችሁ መሃል ተስፋስላሴን አስቡት እባካችሁ
ቃለህዬወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን ፀጋዉን ያብዛልህ የድንግል ማሪያም ልጅ በቤቱ ያጥናህ አሰከመጨረሸዉ የጠፉትንም ይመልሰልን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን 🙏
መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤
ኣቤት እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ
ጠንቃይ እኛ ቤተሰብ ሰልጥኖዋል 😢
በጣም ቆንጆ ነው እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ያሳከዋል ኣገንሃለሁ 😢
መምህር የነ ነገር የእውነት ከምነግርህ በላይ ነው
ቤፀሎት ኣስበይ 🤲🏻🤲🏻እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🏻
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን መምህር እኔስ መች ነው እድሉ ይሚደርሰኝ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን
መምህራችን እንወዳሀለኔ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድ መምህራችን በጣም እናሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ህልሜቻችንን ተምረንባቸዋል ደስ የሚል ጊዜ ነበር
እግዚአብሔር ሆይ እኔም እርዳኝ🥰🥰🥰🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬመላክንን ያስማልልን👏👏👏👏🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏
ዕቁ መምህሬ እመብርሀን እናቴ ከነቤተስብህ እቅፍድግፍአድርጋር ታኑርልኝ በማርያም ለኛ ስትል ብዙ ነገር እየሆንክልንነው ጊዜህን ገንዘብህን እውቅትነህ እማምላክ እናቴ ከነልጆ ፀጋውን እድሜውን ጤናውን ብዝዝትታድርልህ እኛም ስሚልቦና የሚቀብልአምሮይስጠን እንደው መሰደዴን እንድውድና ለመኖር እንድጓጓነውያደርግኝየአተ አስተምሮ
ቃለ ሕዮት ያስማልን እናመሰግናለን ማምራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ ብርቱ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እኔ ቃል አጣሁልህ እደው በእውነት😔😔😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ፀጋወን ያብዛሎት መምሕር
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ህልማቸውን ሲናገሩ ያሉበትንም መንፈሳዊ ህይወት ብትጠይቃቸው መልካም ይመስለኛል ከዛ በተረፈ በ ላይቭ ህልሞችን መፍታቱ በብዙ ምክንያት በግሌ ደሰ ባይለኝም ግን እንዳልከው መንፈሳዊው ህግና አባቶቻችን ከፈቀዱ ምንም ልል አልችልም ከዛ በተረፈ ግን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው
መምህራችን እንካን በሰላም መጣህህ
በርታልን ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣
መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የዛሬው በጣም ደስ የሚል አስተምሮ ( ውይይት ) እኔ ብዙ ጊዜ ህልም አያለሁ እድሉን ካገኘው የኔም ህልም ይፈታል በፀሎት አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ራስ ምታት የሚተወኝ ቀን ይናፍቀኛል 😭😭😭 🤲 🤲 🤲
እኔም እራስ ምታት አለብኝ ግን በደንብ መስገድ ነው መፍትሄው በሀጢያቴ ምክንያት ስለሆነ ተመስገን በይ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ይስጥህ መምህራችን በእውነት ቃል የለኝም 💐💚
መምህር ይከልጅ ያዬውን ህልም ከደገና አዳምጨው መስቀል አንደዬ በምስራቅ አንደዬ በምዕራብ አያለሁ ሲልህ የሲኖድ መከፈልነው የሚያሳዬው ብለህ ነበር ይከውደርሶ አይዬነው ሠዎች እናስተውል👏👏😢
በስመ ሥላሴ ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን
ከ ተቻለህ ስለ ህልሙ ፍችን ቢደገምል አምላከ ቅዱሳን ቢፈቅድልን አንድ ቀን አመቻችተህ ደግመህ ብተመጣለን ስለ ህልሙ ብቻ ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰማያት ሰማያት ያዋርስልን!!! በዛሬው ፕሮግራም ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይህን !!!
Ameen Ameen Ameen
እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ ቃል ህይወት ይስጥልን መምህራን በእድሜ በፀጋ ያኖርልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህሬ ❤❤❤❤
መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋወን ያበዛልኝ👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ ትምህርትን ሁሉ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ሰሚተን የምንለውጥበት ያድርገን
መምህር ብዙ ግዜ ስለ አባ ዮሐንስ አስተያየት መስጠት ደስ አይልህም. ግን የበቁ አባት ናቸው። እስቴ መካነ እየሱስ አባ ሀይል ሚካኡል ነግረውኛል አሁን በህይወት የሉም ። አንድ ቀን ሄደህ አግኛቸውና ተባረክወንድሜ ብዙ ፀጋ. ያላቸው ናቸው ። አባ ሀይለሚካኤል የበቁ አባት ናቸው መካነ እየሱስ ቤተክርስቲያን ።
መምህራችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልን
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ከጨለማ ህይወት ወደብርለን ፈጣሪዬን አንዳውቅ በፀሎት እንድተጋ አድርገከኛል
ወለተአረጋይ ብለክ አስበኝ
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙትምህርቶች አግተናል
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰመልን❤❤❤❤❤❤
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታክ እናመሰግናለን
መምህሪ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ብዙ ነው የተማረኩት መምህሪ ኑረልን ወለተ ሀና ብላቺሁ በፅሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሃገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጠብቅህ ለህዝባችን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያድልልን አሜን፫
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን እግዚኣብሔር በፀጋው ይጠብቅህ❤❤❤
አሜን 👏አሜን 👏አሜን 👏👏🙏🤲
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በውነት እግዛብሔር አምላክ የታመሙትን ይፈውስልን የታሰሩት ያስፈታልን የተጨነቁትን ያረጋጋልን የሚፈሰውን የሀገራችንን ደም ያቁምል በውነት አሜን አሜን አሜን!!! በጣም ነው የሚያሳዝነው በሳውዲ አረቢያ የሚገኙት እስረኞች የሚገኙት በአሳዛኝ ሁኔታ ነው! ፍትህ ፍትህ ፍትህ? በረሀብ ሊሞቱ ነው! የድግል ማሪያም ልጅ እዲደርስልን በፀሎት እንበርታ ወገኖች ቤተሰቦቸ !!!?
እግዚያቤሔር ይማስገን አሜን አሜን አሜን ማራን ይቅርይ ባላን
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ለህልማችንም ጊዜክን ስለሰጠከን እናመስግናን ህልም ሁላችንም ጋር የምናየው ነገር ነው በሳምንት አንዴ 😘🙏😘💟
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እማ ፍቅር ረጀም እድሜና ጤና ትስጥልን🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ያበርታህ።
አሜን መምህራች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማች አፀደ ማሪያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎትህ አስበኝ
ቃለ ህይወትን ያስማል
መምህር እድሜ ህን ያርዝምልን እንዳንተ አይነት ፀጋውን ያበዛለት ሠው ያብዛልን ያሥተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ርለ እግዚአብሔር ስልኮትን ይክፈቱልኝ
ማምህሪዬ እግዚያቤሔር ያታማሠገና ይሁን እልም ከነፍቺው ስጠኝ ብዬ ነው እምፀልው እልሜን እረሴው እፋታላሁ እደፋታሁትም ይሆነል ታማስገን አንድዬ እማ አምላክ ክብር ምስገነ ላንችም ይሁን ታማስገን እማልማው እል 33:54
ይቅርታ ቁጥሮቹን ድንገት ነክቼ ነው ስልክ ስደወልብኝ
ማታ አምልጦኝ እናትና ልጅ የቀረቡትጋ ነው የደረስኩት የነበረው ዛሬ ከመጀመሪያ ያመለጠኝን አዳምጫለው እኔም እድል ገጥሞኝ አንድቀን ከመምህርጋር እገናኝ ይሆናል እንደግዚአብሄር ፍቃድ።
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርኽ
እግዚአብሔር ይመስገን
መምር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰበወት ጋር ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏❤ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫🙏🙏❤በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌾🌾💕💕ቤተሰቦች በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላቹህ ትምህርቱን ለመስማት በጣም እጓጓለሁ ግን ገና ስከፍተዉ አይኔን ይሸፍነኛል ስልኬን ያስጥለኛል 🙏😭😭
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን 👏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች በእውነት የዛሬው ትምህርት ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን ክበርልን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን በዕውነት አቤት መታደላችን ስንቱን ተማርን እውነት በዚህ መኖር መልካም ነው እናመሰግናለን
መምህርየ ይቅር ይበለንንንንንንን ጌታሆይ ማረን ስለናትህ ብለህህህ ከጥፋት አድነን
መምህር እግዚአብሔር እድሜናጤናይሳጥህ የስደተኞችአብት
ቃለወትያሰማልን❤❤❤
ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ።
ተስፋ ስላሴ በርታልን ።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን ዕድመና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋወን ያበዛልኝ
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen tsgawin Yabizaleh 💚💛❤
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅል በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏
የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ
ትንሽ ፈተና በዝቶብኛል እና እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ
ፍቅርተ ማርያም እና ኃይለሚካኤል ብላችሁ