ሀይሚ እንደተናገረችውም ተበቀለችን . ተጫወተችብን 😭😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @ወይኖይቶብ
    @ወይኖይቶብ ปีที่แล้ว +50

    😅😅😅😅ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ደግሞ ሲተያዩ ሲያስቁ😂😂😂😂😂 ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ የምር አኛ የማዳም ቅመሞች እናንተ ባትኖ በጭቀት እንሞት ነበር ሀያ አራት ስአት እቤት ውስጥ ታፍነን😢

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 ปีที่แล้ว +52

    ስወዳቸውኮ ደሞ እርስ በርሳቸው ሲጠያየቁ በጣም ያስቃሉ 😂😂😂ይመቻችሁ ❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 ปีที่แล้ว +17

    አይ ሀይሚ የምር አሳቅሽኝ እንቅልፍ እናሞት አንድነዉ 😂ቀን ስለደከማቸዉ😢 አይነቁም በተረፈ ፍቅራችሁ ይብዛልን❤❤❤

  • @abdubilal
    @abdubilal ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው የተመቸኝ ሀይሚ እህታችን እናመሠግናለን ኢመችሽ

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆😆ሀይሚ የስራሽን ታድለሽ ግን ደስ የሚሉ ወንድሞች እና ቤተሰቦች ስላሉሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +192

    እቅልፍና ሞት አንድ ነው አሉ 😂😂😂 ይመችሽ ሲስቱካ😂😂😂❤❤❤ም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +1

      በጣም እርስ በእርሳቸው ሲጠያየቁ በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂😂 ደምሩኝ ውዶቸ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว

      በጣም❤❤

    • @FikerBayu-i5s
      @FikerBayu-i5s ปีที่แล้ว

      ፋራ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

      @@FikerBayu-i5s ነሽ

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv ปีที่แล้ว +26

    ዛሬ 1ኛ ነኝ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt ปีที่แล้ว +61

    ሲተያዩ አሳቁኝ😂😂😂😂❤

  • @Laila-v1b
    @Laila-v1b ปีที่แล้ว +13

    ሰላም እህቴ ጥፍርሽን ቁረጪ የኔ ቆንጆ

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 หลายเดือนก่อน +1

    Hamiyee konjo KeAsemesaye Kefu Egzabeher Amalk Yetebekesh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eteteitube
    @Eteteitube ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ ወዴ ቆሰለ እንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም ሁለት አዳይነት አየተያየ ሲሲቅ አሰባችዋል😂😂

  • @zharaa882
    @zharaa882 ปีที่แล้ว +42

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ ሲነሱ ብቅልፋቸው😊

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 ปีที่แล้ว +42

    ብድር በምድር ይላል ያገሬ ሰው ጠብቄ ነበር😂😂😂ጎበዝ ጥሩ አደረግሽ😅❤❤❤❤❤❤

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw ปีที่แล้ว +3

    እደዛሬ ስቄ አላቅም,ሀይሚ የኔ ውድ ይመችሸ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ጉበዝ ስራሽላቸው አንርሽዬ እስከ ቤተስቦችህ በጣም ነው ምወድህ ምርጥ ቤተስብ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +18

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ 😢😢 እነ አብርሽ ስታምሩ❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂🤣አቦ ይመቸሺ የኔ ቆጆ ደከሞኚ ነበረ ደህን አሳቀሺኚ

  • @ፅኑቃልቃል
    @ፅኑቃልቃል ปีที่แล้ว +3

    አረ ወይኔ በሳቅ ገደልሸኝ sistu ymecheshe

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ❤

  • @Zawudituu
    @Zawudituu 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ayii hojii hayimi 😂😂😂😂😂ijoleen jaldeessaa fakatuu 😂😂😂

  • @marataalemayehu4888
    @marataalemayehu4888 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ብድርሽን መለስሽ አሳዝነሽኝ ነበር ሃይኔ በጣም ደስ የምትሎ ቤተሰብ ነው❤❤❤❤❤ በረቱ

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว +14

    ሰው ታድሎ ከተኛ አይነቃም😅 እኔ ትንሽ ኮቴ ናት የምታነቃኝ ቆሽ ካለ ብርግግ😂

    • @አልፊቲዩብ
      @አልፊቲዩብ ปีที่แล้ว

      አረ እኔም

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን ปีที่แล้ว

      አሰሪዬ ሙዚቃ እስከ መጫረሻው ብከፍቱ አሰማም እኔም አንደንዴ ሁለት አለርም ሞልቼ አልሰማም

    • @ፂዮን-ረ3የ
      @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว

      @@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን እዋይ😁😁😁

    • @አኢሻየረሡልአማና
      @አኢሻየረሡልአማና ปีที่แล้ว

      ​@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲንያቺስ ጠና መሻ አላ 😂😂😂😂

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔርይመስገንሀይሚ ጉበዝ በጣምአሳቅሽኝ😂😂😂

  • @MekaAli-x6n
    @MekaAli-x6n หลายเดือนก่อน

    አረይመችሽ❤❤❤❤❤ 7:18

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂እየተያዩ ሲስቁ በሳቅ ነው የሙትኮት😂😂

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 หลายเดือนก่อน

    Abershyee Ebakh...🙏
    Hamiyee gara Vido seralen....🙏

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ የኔቆንጆ በጣም አሠቅሽኝ

  • @አኢሻሰለምቴዋ
    @አኢሻሰለምቴዋ ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkጎበዝ መልሰሻል ደሞ የሚስቁትሰነገር

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +12

    በጣም ምርጥ ቤተሰቦች ስታምሩ

  • @Zabeba-e3j
    @Zabeba-e3j 20 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚዬ ደግ አረክሽለቻዉ 😘😘😘😘🎀🎀

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +46

    ቶሚ እና ጀሪ ይመሥላሉ ሲተያዩ በሳቅ ሞትኩ😀😀😀😀ሰራችላቸዉ

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተመቸሽኝ ወላሂ ሀይሚዬ ኑሪበት😅😅😅😅

  • @mslove3676
    @mslove3676 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ጎበዝ ጀግና ነሽ እህቴ ብድር በምድር ትችላለህ 😂😂

  • @KidestKiduyegeta
    @KidestKiduyegeta 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ሀይሚ በሳቅ ገደልሽ😂😂😂

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 ปีที่แล้ว +5

    ጥሊም ብታረጊዉ ኮልጌቱ ሀይለኛ ኬምካል ሥላለዉ በተረፈ ይመችሽ❤

  • @badriya-m9b
    @badriya-m9b ปีที่แล้ว

    አብርሽየ ክዚህም በላይ ይገባሀል ሩታየ ያንችም ውጤት ነው. ሁላቹሁንም እንካን ደስ. አላቹው

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +9

    እዴት እደሳኩ😂😂😂😂
    ሲተያዩ😂😂

  • @BorhanBorhan-u9g
    @BorhanBorhan-u9g 2 หลายเดือนก่อน

    የምትኩ ነው መሳቅ ኣብሪሽየ😹😂😂 የህምድው የህ ምድው ያ🙄🤣🤣🙊🙊🙊🙊አረ ብሰማኣም🤣

  • @tube-le9wm
    @tube-le9wm ปีที่แล้ว +2

    የጋሽዬ ቤተሠቦች በጣም ነው እምወዳችሁ አብርሽ ወድሜ ድንግል ማርያም ደስታህን ሙሉ ታድርግልህ 🙏🙏ያሠብከውንም እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ 🙏🙏እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 หลายเดือนก่อน

    Hamiyee konjo yene yewah Smart 💪💪💪💪💪🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +5

    ጎዝህ እኔ እራሱ አናደውኝ ነበር ራበኝ እያልሽ 😅😅😅አጠመቁሽ ስያንሳቸው ነው እደው😂😂😂

  • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ
    @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ หลายเดือนก่อน

    አብሩሽ 😂😂😂😂ወገቡን ሲይዝ ያሳቀዉ😅😅😅😅😅

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 ปีที่แล้ว +12

    ብድር በምድር ትጠላለህ አባቴ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 ปีที่แล้ว +2

    አይሚቆጆ ክክክክ ብድሩንያልመለሰአይወለድ 👌👌👌👌

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o ปีที่แล้ว +4

    በቃ እንዳዝ ነው ብድር ማማላስ 🤣🤣. አራ ባሳቅ 🤣😆😆😆🤣💓

  • @gfh9633
    @gfh9633 ปีที่แล้ว

    ወይይኔ ኦዴ ቆሰለ እየተያዩ ምንድ ነው ምትመስለው አላለም

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +27

    ከፍቶኝ ሳለቅስ ነበረ የዋልኩት በሠው ሀገር😢ማርያምን በጣም ነው የሣኩትኝ😂❤

  • @TsionGashaw-y5y
    @TsionGashaw-y5y 9 หลายเดือนก่อน

    አይሚዬ ጀግና ነሽ
    እናተ ግን እንቅልፍ ነው ሞት ነበር

  • @ساره12-ت2ت
    @ساره12-ت2ت ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ወይኔ በሳቅገደላችሁኝ ኧረተይ አችልጅ 😂😂😂😂ሲተያዩ ሲያስቁ ፈጣሪን😅😅😅😅😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت ปีที่แล้ว

      ኧረ እመብርሀንን ሆደ በሳቅ ቆሰለ😅😅😅😂ሀይሚ የስራሽን😂😂😂

  • @zaibagetahunmollaw4508
    @zaibagetahunmollaw4508 ปีที่แล้ว +2

    ሢተያዩ አሣቁን ሆዴ ቆሠለ ኧረ ይመቺሺ የኔህት❤❤❤❤❤

  • @geetaray1591
    @geetaray1591 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ደስ የምትሉ ፋምሊዎች

  • @سعادهسعاده-ص9ي
    @سعادهسعاده-ص9ي ปีที่แล้ว +10

    እሲኪ ዱአ አርጉልኝ ሀገር እገባለህ እያልኩ ስሲቡ አገር ተረበሸች ወይ የኝ ነገር ሁላችንም። በሠላም ላገርችን ያቡቃን

    • @DuabiDhd-hq4pb
      @DuabiDhd-hq4pb ปีที่แล้ว

      መች ልትገቢ አሠበሺ ነዉ እህቴ ዱባይ ከሆንሽ አብርን እንግባ

    • @سعادهسعاده-ص9ي
      @سعادهسعاده-ص9ي ปีที่แล้ว +1

      @@DuabiDhd-hq4pb ሰኡድ ነዉ ያሐሁት በ8። ቀን ዉስጥ ኢንሻአላህ

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ ปีที่แล้ว

      ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @سعادهسعاده-ص9ي
      @سعادهسعاده-ص9ي ปีที่แล้ว

      @@ረዴትዩቱብ አሚን ዉዴ

    • @SameeraSameera-gb7hj
      @SameeraSameera-gb7hj ปีที่แล้ว

      ለሀገርሽ ያብቃሽ❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas ปีที่แล้ว +14

    የኔ ማሮች በሳቅ ሞትኩባችሁ ስወዳችሁ እኮ ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን

  • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ
    @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያሳቀኝ ቢዶ😅😅😅😅😅😅😅😅እረሀይሚ

  • @lemlems683
    @lemlems683 ปีที่แล้ว +8

    እዴት እደተዝናናሁ ይመቻችሁ❤❤❤

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 ปีที่แล้ว

      ብድር በምድር❤❤😂😂

  • @DelightsDelights
    @DelightsDelights 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 ይመችሽ ሃይምየ ስወዳት 😂😂😂

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ያሳቁኝ እረስ በራሳቸዉ ሲተያዮ ነዉ 🤣🤣🤣🤣አሬፍ ፕራክ ዘና የሚያደረግ 👏👏👏

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t 24 วันที่ผ่านมา

    ሀይሚ በሳቅገደልሽኝ ኩሬዛ አስመስለሽ ለቀቅሻቸዉ

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 ปีที่แล้ว +19

    ሲተያዩ አሳቁኝ እግዜር ይስጣችሁ ዘና አረጋችሁኝ የመዳም ስራ አስከፍቶኝ ነበር😅😂😂

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ሠላማችሁ ይብዛልን ምርጥ ቤተሠብ በርቱ አገራችንን ሠላም ያድርግልንን🇪🇹🇪🇹

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሲተያዩ በሳቅ ገደሉኚ አቦ ይመችሺ 😂😂😂

  • @KubraTofke
    @KubraTofke ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂 አመድ በድቄት ይስቃል 😂😂😂😂 አይ ሀይሚ ይመችሽ

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @HailuGerea-v9g
    @HailuGerea-v9g 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ትለያለሽ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y ปีที่แล้ว +3

    አይ የቤተሠብፍቅር❤❤❤❤

  • @NeimaAhmed-nw4yd
    @NeimaAhmed-nw4yd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
    @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ ปีที่แล้ว +7

    ጋሸን አምጡልን 🥰😢😢😢😢

  • @عمرالشمري-م7د
    @عمرالشمري-م7د 6 หลายเดือนก่อน +1

    አድናቂሽነኝተንኮልሽበጣያምረኛል🎉🎉🎉🎉

  • @የድንግልማርያምልጀነኝ
    @የድንግልማርያምልጀነኝ ปีที่แล้ว +8

    እረ በ ሳቅ ቆሰልኩ 😂😂😂😂❤ ይመቻቹ የመዳም ቀሞሞች

  • @semiramohaned
    @semiramohaned ปีที่แล้ว +1

    አረ ተይ ሀምዬ በተወደደ ኮልጌት እንዲህ ትጫወቻለሽ kkkkkkkk

  • @fahedali632
    @fahedali632 ปีที่แล้ว +3

    እኔእኮከሁለቱእንዴትአንዱአይነቃም ሲተያዮሞትኩ❤❤

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 ปีที่แล้ว +2

    ዝብ መስሎት እሺ ይላል አብርሽ😅😅😅

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይሚ ዘደዋነ ሸራ አያልቅም😂😂😂 ሥወድሽኮ❤😘😘

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 11 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ድሮ ልጅ እያለን ክሰል እቀባቸዉ ነበር በተኙበት ጎድኛቻችን አይ ጊዜ የዛኔ 😢😢😢😢 ፕራንክ አናቅም ግን ነበር

  • @FyykDyh
    @FyykDyh หลายเดือนก่อน

    ሀይሚዬ የኔ አጨዋች😂😂

  • @DarartuuTashome
    @DarartuuTashome 3 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkkkkk wayoo arguu turuu kotan gada 😂😂😂😂😂

  • @toybaseid2845
    @toybaseid2845 ปีที่แล้ว +1

    ኧር በሳቅ😂😂😂

  • @توكلالىالله
    @توكلالىالله ปีที่แล้ว

    አረግሺላችዉወላሂ😂😂😂
    በሳቅሞትኩኝወላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fsudhd-u8z
    @Fsudhd-u8z 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሆደ ቆሰለ አይ ሀይሚ 😂😂😂😂ስወድሽ

  • @Zabeba-e3j
    @Zabeba-e3j 20 วันที่ผ่านมา

    አረ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😅😅😅😅አረ በጌታ በሳቅ ሞትኪ😂😂😂😂😂😂

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ ปีที่แล้ว

    ክክክክክብዲሩን እጥፍ አዲርገሺ መልሰሺዋል 😅😅😅😅😅

  • @OgFiig
    @OgFiig หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ወይጉድ🙈🙈

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 ปีที่แล้ว

    1nga nesh unet 😂😂😂😂

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p ปีที่แล้ว

    አረ ይመቺሺ❤❤❤❤❤❤ክክክክ

  • @Habtamabebeabebe
    @Habtamabebeabebe 8 หลายเดือนก่อน

    Mirx kimem iko nesh

  • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
    @አላህከሪም-ሠ2ጸ ปีที่แล้ว

    መታደልነዉ ይሂንያገል ስደረኩ አለመቃት እኔትሽኮታለ የምነቃዉ

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 8 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወየወዉ😂😂😂😂😂ኦፍፍ እዴዛሬዉ ፕራክየለም😂😂😂

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ፈረስኩ እኮ

  • @AyeleAyele-mb9lp
    @AyeleAyele-mb9lp 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ወይኔ በሳቅ የለሁም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በተለይ ደሞ ስትተያዩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክ ጡሩኡ ኣረግሻቸው ❤❤❤❤

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂ሆደን አመመኝ😂😂

  • @djamalrama4648
    @djamalrama4648 10 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ቪድዮ እንደሳኩኝ መቸም ስቄ አላውቅም ሲተያዩ በጣም ነው ያሳቁኝ በሳቅ ሆዴን አመመኝ😂😂😂

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr 10 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ ሀይምየ😂🎉😂😂😂😂😊

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 ปีที่แล้ว

    ዚናየን እምመሽሊኝ ነገርስ😂

  • @ሰምረ
    @ሰምረ 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂አረ በሠቅ ገደለኝ አሄ ፐረንክክክክክክ

  • @yalemtilayechinaehet1540
    @yalemtilayechinaehet1540 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ😂😂😂😂😂የፈጣሪ ያለ ሆዴ ነፈረ በሳቅ ውይ ሀይሚ ምትገርሚ ነሽ ደስ ስትሉ

  • @saalihaasaalihaa4242
    @saalihaasaalihaa4242 ปีที่แล้ว

    በሳቅምትኩ😂😂😂😂😂

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 9 หลายเดือนก่อน

    አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ማር ስወድሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @Halima-y1v
    @Halima-y1v 19 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍፍፍ ሆደ ቆሰለ