ጋሽዬ ደስታውን መግለፅ አቃተው.ትልቅ ሰርፕራይዝ ተደረጉ🙈🥰🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 ปีที่แล้ว +1993

    ሩታን ከቤተሰቦችክ ጋር አስተዋውቃት ❤❤❤ የምትሉ 👍👍

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 ปีที่แล้ว +66

      ትንሽ ይረጋጉ እንጂ ቀለበት ስያስሩ አይሻልም ወይ

    • @ሲሀምአይናፍሯ
      @ሲሀምአይናፍሯ ปีที่แล้ว +27

      ረ ይረጋጉ አስቀድሞ አስተዋውቆ ቡሀላ በምን ሰብራይዝይሆናሉ ተቀለበት ወድህ አይተዋወቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @laylaeth8040
      @laylaeth8040 ปีที่แล้ว

      @@ሲሀምአይናፍሯ ❤❤

    • @laylaeth8040
      @laylaeth8040 ปีที่แล้ว

      @@gdhfteucdgb8388 ❤❤ እሺ

    • @mulu5
      @mulu5 ปีที่แล้ว +29

      እረ ትንሽ ይረጋጉ ጥሩ አይደለም

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 ปีที่แล้ว +1049

    የጋሺየ ወዳጆች እስኪ በላይክ👍😊መልካም እናት እና አባት እዴሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን ለሁልም አባት እናቶቻችን ❤👍👍👍

    • @samrawitsamrawit3994
      @samrawitsamrawit3994 ปีที่แล้ว +3

      Bemariyam silkachewun situng 🙏🙏place

    • @RutaTube472
      @RutaTube472 ปีที่แล้ว

      ለቀዋል ፍልጊው እህት​@@samrawitsamrawit3994

    • @kingcell.3764
      @kingcell.3764 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @woyay2095
      @woyay2095 ปีที่แล้ว +2

      አሚን

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 ปีที่แล้ว +2

      የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል።😊

  • @SleepyBowtieCat-wc6gb
    @SleepyBowtieCat-wc6gb 9 หลายเดือนก่อน +13

    ጋሽዬ በጣም ነው የሚያዝናናኝ ያሳዝነኛል እኔ ያባቴ ፍቅር አላገኘሁም እሱን ሳይ ደስ ይለኛል

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 ปีที่แล้ว +329

    የሩታ ወጤት ነው ባጭረ ግዜ 100kደስ ይላል እስኪ እሩታ ከቤተሰብ ትዋወቅ የሚል ላይክ። እሩታ የፍቅረ ሰው የፍቅረ ተምሳሌት ❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว +17

      ምን ላይ ደርሰው ያስተዋውቃት ስንት ደክመው ያሳደጉ እናት እና አባት ክብር ይገባቸዋል

    • @Sdetegnawa813
      @Sdetegnawa813 ปีที่แล้ว

      እኮ ንገሪልኝ ውዴ ሰውኮ ማጨብጨብ ይወዳል​@@anshaebrahim3901

    • @Ruta688
      @Ruta688 ปีที่แล้ว +1

      ይጠናኑ🎉

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +3

      ተረጋጉ እስቲ ማስተዋወቁ አይቀርም እኮ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 ปีที่แล้ว +2

      አወ ዋናይቱ ይሷ ናት የኔ ውዲ ግን ማስተዋወቁ ይቆይ ሲጋቡ በባህላችንኮ ሲጋቡ ነው የሚተዋወቁት

  • @raeamraeam
    @raeamraeam ปีที่แล้ว +27

    ዋውውው በጣም ውብየሆኑ ቤተሰብ ሩታ ባለመኖሯ ቅርያለው በላይክ ያሳየን

    • @Ggvvcchj
      @Ggvvcchj 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💜💜💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍🤙🤙🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍

  • @UmuEmane
    @UmuEmane ปีที่แล้ว +140

    ለሩታ ስጦታ ይገባታል የምትሉ በሚል 👍አሳዩን

    • @sadeseid742
      @sadeseid742 ปีที่แล้ว +1

      ወረቅ ሰጣት አደል😅

    • @hawaaragaw
      @hawaaragaw ปีที่แล้ว +6

      ከዚህ በላይ ስጦታ አለደ አብርሽን የመሠለ ልጅ ተሠጣት ለሀይሚና ለኤፋ ለሙቤ ነው ስጦታ የሚያስፈልገው ክክክክክ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว +2

      ​@@hawaaragawእሱም አፍሶታል ፈገግታዋ ብቻ የሚበቃ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 ปีที่แล้ว +2

      እንደውም ይሱ እድለኛ ነው ይችን የመሰለች ልዕልት ማገኘቱ ፈጣሪውን ያመስግን ያው ይሱ ባይሆን እውነተኛ አፍቃሪ ነው የሰው አሳቢ ነው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 ปีที่แล้ว

      ​@@anshaebrahim3901በጣምጂ እድለኛ ነው ወንድ ሴቱን የምታስደምም ❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 ปีที่แล้ว +395

    ማን ነው እንደኔ የጋሽዬ ቤተሰቦች በሙሉ ከልብ የሚወዳቸው 👍👈 በዚህ አሳዩ ደስታቸውን የሚያስደስታችሁ ❤ የበለጠ ተደሰቱ ጋሽዬ ልጅ ማለት እናት አባቱን የሚያስደስት ልጅ ነውና አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ❤❤ ስጦታ ልካችሁ ጋሼና ሙሉ ቤተሰቡ እንዲደሰቱ ሰበብ የሆናችሁ ባለ ስጦታዎች ልባችሁ ይደሰት ቤታችሁ ደስታ ብቻ ይሁን ሁሌም ስጡ እጃችሁ ይስፋ❤❤

  • @Genet-j1l
    @Genet-j1l 11 หลายเดือนก่อน +4

    እደዚህ አይነት ቤተሰብ ይሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks ปีที่แล้ว +479

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm ปีที่แล้ว +188

    እናት አባት በልጅ ሲደሰቱ እደማየት ምን ደስ የሚል ነገር አለ መዳህኒአለም በእድሜ በጤና ያኑርላችሁ❤❤❤

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +1

      አዳዱ በልጁ ያለቅሳል አዳዱ ይስቃል እዴት ያስደስታል ባአላአህ😢😢😢😢

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 ปีที่แล้ว

      ሀቅ❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +173

    የአብር 100 ሺ መግባት ያሰደሰተው ብቻ ላይክ በቅርብ አድ ሚልየን እናሰገባቸው 💪💪💪💪💪❤❤❤❤ ደምሩኝ ጀማሪነኝ😢 አሚንንን አባታችን እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx ปีที่แล้ว +17

    ይህን ቤተሰብ ሳይ ከ ልቤ ነው ደስታ ይምፈልቅ❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @ነፊሳ-ቈ9ረ
    @ነፊሳ-ቈ9ረ ปีที่แล้ว +116

    እነዚህ ቤተሰቦች ሚወድ በላይክ❤❤❤

    • @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
      @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ ปีที่แล้ว +1

      ወላሒ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቸዉ አላህ ምናለ ሀገሩን በሙሉ ሰላሙንመልሶልን ክፋትን አጥፍቶልን በፍቅር በኖርን😢

    • @adanechikassaye1973
      @adanechikassaye1973 ปีที่แล้ว

      ሀይሚ ልክ እንደወንድሞቾ ማህተብ ትሰር የምትሉ ​@@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ

    • @MaMa-or6mv
      @MaMa-or6mv 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ነዉ ደስ የምቱ ልት❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +91

    የሩታ ውጤት ነው ባጭር ግዜ 100k የገባህው አብርሽ ግን ለሩታ ምንም አላየንም ስጦታ እስካሁን የሩታ ወዳጆች ላይክ አሳዩኝ❤❤❤

    • @ሰአዲነኝየደሴዋ
      @ሰአዲነኝየደሴዋ ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @ቅሱ-03
      @ቅሱ-03 ปีที่แล้ว +4

      የኣንገት ወርቅ እኮ ገዛላት ከዚ በላይ እንዴ ዋናው በቂ ፍቅር ይስጣት እንጂ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      ሀብልአሠረእኮ😂😂😂😂ይጨምርያንሳል ግን

    • @Semufika45
      @Semufika45 ปีที่แล้ว +1

      ሆሆ በሰው ቤት እኔ ካላዘዝኩኝ አላችሀሳ እሱ ያውቃል የሚሰጣት ስጦታ ሲጀምርም ሙሉ ልቡና ሙሉ ፍቅሩ ከሰጣት ለሷ በቂዋ ይመስለኛል ስትታይም ጥቅማጥቅም ፈልጋ አይደለም እኮ አብርሽን የቀረበሹ ፍቅሩን አሸንፏት እንጂ

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 ปีที่แล้ว +4

    የዝች ልጂ ግጥም ሲጥመኝ ነው በአጪሩ የሚያልቀው ተባረኪ ትንሿ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @HayatMazid-r4l
    @HayatMazid-r4l ปีที่แล้ว +65

    ዉድ ቤተሠብ ለሩታ ሥጦታ ይሠጣት ከአብርሽ የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk ปีที่แล้ว +100

    የጋሽዬን ቤተሠብን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤

  • @nasanateabara998
    @nasanateabara998 ปีที่แล้ว +2

    Woww ሃይምዬ ታባረክ ❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee ปีที่แล้ว +125

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤ ደስ ስትሉ ሩታ ስለሌለች ቅር አለኝ😢❤ ማነው ቅር ያለው

    • @abelmessyentertainment
      @abelmessyentertainment ปีที่แล้ว +31

      ባህል አታበላሹ ሄ ሴት ልጅ ባል ቤተስብ ጋር አትሂድም ሳይጋቡ እኮ ወገኔ

    • @menbi16tubee
      @menbi16tubee ปีที่แล้ว

      ትክክልነህ እኮያው እሷ የቪደው ድምቀት ስለሆነች ቅርአለኝ ❤​@@abelmessyentertainment

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 ปีที่แล้ว

      ኡናትናዉ ❤❤​@@abelmessyentertainment

    • @BrkahTargen
      @BrkahTargen ปีที่แล้ว

      ​@@abelmessyentertainment❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 ปีที่แล้ว +2

      ናፍቃን ነበር ግን በባህላችን አይፈቅድም ይደርሳን እንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅደው ትቀላቀላለች እሩታዬ ተናፍቀሻን ❤❤😂😂

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 ปีที่แล้ว +112

    የፍቅር ምሳሌዋች ሙስሊም ክርሰቲያኖች ከናንተ ብዙ እንማራለን❤🎉

    • @hayatsayed3550
      @hayatsayed3550 ปีที่แล้ว +6

      ትክክክክልነሽ

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว +2

      ትክክል መካባባር አለብን ወላሂ ❤❤❤❤

  • @የስልጤዋየውምየዳሎቻ
    @የስልጤዋየውምየዳሎቻ ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah የምር አስቀነችሁኝ እናት እና አበተችሁን ስለስደሰተችሁ በጠም ደስስስስስ ብሎኛል ኮምቼ ግን አለቅም ነበር ግን እከተታለቹአለዎ ወገኖቼ የውም ጎረቤቶቼ ነቹ ከስልጤ

  • @tadelecherjabo5035
    @tadelecherjabo5035 ปีที่แล้ว +74

    Ene ከሁሉም ነገር የተደሰትኩት ሃይማኖት የተገጠመችው ግጥም ላይ ነው ስለኢየሱስ ሲወራ ልቤ ደስ ይለኛል እኛን ሊያከብረን በተዋረደ ቦታ ተወለደ ተዋርዶ ደግሞ እኛን አከበረን አቤት የሱ ፍቅር😢 ጌታ ይባረክሽ ሁላችሁም ተባረኩ

    • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
      @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ብልሕ የሀ ነች ልጅ እግዚአብሔረ ያሳድጋት በጥበብ ሚሰጥሮ ግብቶታል

    • @medilove1152
      @medilove1152 ปีที่แล้ว

      Betam enji ewunet geta yebarkat endet endalekeskugn enes lemlemelegn haymiye 💋😍😍

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 ปีที่แล้ว +87

    የማታ እጀራ ስጠኝ ብሎ መፀለይ እደዚህ ነው 😢😢😢😢 ደስ የሚል ቤተሰብ ውይይይ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +3

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የነዚህ ቤተሰብ ፍቅር እና መተሳሰብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእነሱ ደስታ የሆናችሁ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስታ በቤታችሁ ይግባ ❤
    ሃይሚ የኔ ቆንጆ ግጥሙ በጣም ደስ ይላል ተባረኪልኝ በርቺ ❤

  • @yimam8382
    @yimam8382 ปีที่แล้ว +34

    እነዚህ የተመረቁ ቤተሠቦች እነሱም ተደስተዉ ተመልካቹንም ያስደሠቱ ቤተሰቦች አላህ ያቆያችሁ❤❤❤

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 ปีที่แล้ว +62

    እምወዳችሁ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ😘😘😘የሙቤን እናት አስደስትልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አብርሽ አስደስትልኝኝኝ✅✅❤❤

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 ปีที่แล้ว +6

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @Haymi-x6b
    @Haymi-x6b ปีที่แล้ว +129

    እንዴት ደስ እንደምትሉ በመቤቴ ይቺን ቀን ለኛም ያድለን ፈጣሪ ቅመሞችየ በላይክ❤❤❤❤

  • @Mየማሪያምልጅ
    @Mየማሪያምልጅ ปีที่แล้ว +86

    ሰጦታውን የሰጣቹሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጣቹሁ በወጣ ይተካ ጋሽየና እናታችንን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ❤❤🎉🎉🎉

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e ปีที่แล้ว +1

      💞💞💞💞💞💙👏👏👏

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንን

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en ปีที่แล้ว +1

      ,አሜን❤❤❤❤🎉🎉😊

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 ปีที่แล้ว +1

    ብረክ በልልኝ ተባረክ እነደዝሕ አይነት ልጅ መዉለድ መታደል ነዉአንተን የወለዱ እናትና አባትን ማሰደስት መታደል ነዉ ቸባረኩ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +65

    በጉም ሱፍም ቀሚሱም ያምራል ትልቅ ቁምነገር ያድርሳችሁ እናት አባታችሁን ርዥም እድሜ ይስጥላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 ปีที่แล้ว +28

    ኡፍ ጋሽዬ ሺመርቁ እኮ አንጀት ያደርሳሉ አብርሽዬ እናትናአባትህን ሺህ አመት ያኑርላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @flowerrose7443
    @flowerrose7443 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽዬ በእዉነት ቻሪ አበት ነህ እምዬ ኑሪልኝ በልበችን ሁሌም እኖዳቾሀሌኔ ዬልጆች አበት እነት ዉዶችዬ ነቹ ሁለቹም አይም እህቴ ኑሪልኝ😘😘😘

  • @lc09o95
    @lc09o95 ปีที่แล้ว +53

    እኛንም ከወላጆቻችን ጋር የምንደሰትበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልን የመዳም ቅመሞ አሚን በሉ

    • @ferdosjuhar
      @ferdosjuhar ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ❤❤❤

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንወላ❤

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz ปีที่แล้ว

      ያረብአሚንንን

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ እደዚህ ተሠብስበው ሳይ እባየ ይፈሣል ያረብ በሰላም ከቤተሠብጋ አገናኘን

    • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
      @ፍቅርነኝለውደዲኩት ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @hayuyedadi
    @hayuyedadi ปีที่แล้ว +23

    አላህ ደስታችሁን ያብዛዉ ማነዉ እንደኔ ይህን ቅን ቤተሰብ የሚወድ❤

  • @abokshta2624
    @abokshta2624 ปีที่แล้ว +5

    እናተን ሣይ ቤተሠቦቸ በጣም ናፈቁኝ በሥደት ያላችሁ ሥደተኞች በሙሉ ከቤተሠቦቻችን አላህ ያገናኘን ያረብ

  • @ndn9008
    @ndn9008 ปีที่แล้ว +38

    ከመደሰቴ የተነሳ አለቀስሁ እስኪ እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው 👍

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 ปีที่แล้ว

      እኔምጰበእባነው የጨረስኩትኝ

  • @nesromohamed7206
    @nesromohamed7206 ปีที่แล้ว +92

    የማጀማራ ነኝ ዘሬ ማነው በዚህ ቤታሰብ ሚቃነው 😢😢😢 ምርጥ ቤታሰቦች ራጅም አመት ኑሩ ሁለቹሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeynebaHassen-kn4td
    @ZeynebaHassen-kn4td 4 หลายเดือนก่อน +2

    እርመታደላቹ ምርጥ ቤትስብ እድሜ ይስጣችው

  • @saram5639
    @saram5639 ปีที่แล้ว +30

    ዋው የጋሺየን ቤተሰቦች መልካም መአል ይሁንላቸህ እነዚህን ቤተሰብ የምትወድቸው በላይክ👍👍👍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ ปีที่แล้ว +12

    እናቱን እና አባቱን የሚያከብር ሰው ደስይለኛል እኳን በሰላም መጣችሁ❤🎉

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 😘😘😘😘😘😘ደስ ትላላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐ሃይምዬ ደግሞ ጎበዝ ነሽ 💐💐💐💐💐💐💐💐ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ግጥምሽ ሀይሚዬ 😊እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርልኝ የኔ እናት❤😘

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش ปีที่แล้ว +26

    በዚህ አዱኒያ ላይ እናትና አባት ሲደሰቱ ማየት የበለጠ ነገር የለም አላህ መጨረሻቹ ያሳምረው😍

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሚየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ እቁየ ጎበዝ ልክ እንደዚህ መንፈሳዊይም ግጠሚ ጸጋዉን ያብዛልሽ ዉደ ❤❤️🥰

  • @gshgdh1030
    @gshgdh1030 ปีที่แล้ว +52

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏❤️እናት አባት በልጅ ሲደሰቱ እደማየት ሞን የሚለ ነገር አለ 😍😍🙏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm ปีที่แล้ว +31

    የጋሽዬ ልጆች የተባረካችሁ ናችሁ እደጉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ😍😍😍😘

  • @ashagerulibsework9251
    @ashagerulibsework9251 ปีที่แล้ว +1

    ሀይምየ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ አንች የኢየሱስ ጀግና በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 ปีที่แล้ว +11

    የጋሽዬ በተሰቦች ጌታ ያለፈችሁበትን መንገድ ለበጎ አደረገው ሁሌም ሳቅ ከቤተታችሁ አይጥፋ ሐይሚ በርች አንቺ የጥብብ ልጅ ተባረኩ ልጆቼ

  • @frawomen7733
    @frawomen7733 ปีที่แล้ว +7

    ጋሽየ ምርጥ አባት ማማ ምርጥ እናት መታደልነው አብርሽየን ኤፋሬምን ሚጥሚጣን የመሰለልጆች የሰጣቹህ ፈጣሪ ክብርና ምስጋናለሱ ይሁን ሙቤን የመሰለወድም ምን ብየ ልፃፍ ቃላት አጠረኝ ለዚህ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ አብርሸ ሩታን ከቤቸሰብጋ አሰተዋውቅልን ስጦታም ስጣትና እንደሠት ❤❤❤

  • @farysayem1778
    @farysayem1778 ปีที่แล้ว +15

    ኣቤት ትዕድልት እግዚአብሔር ክባርከካ ከሎ ደስ ክትብሉ ስድራ እግዚአብሔር ኣምላክ ካብ ኩፍእ ዘበለ ኩሉ የሓልኩም ሃይሚየይ የኔ ጅግና ዶሞ ፀጋኡ የበዘሐልኪ እግዚአብሔር ኣምላክ🙏❤🍀

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว +55

    እድሜ ጤና ይስጥላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤

  • @munamohamed4702
    @munamohamed4702 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም በአል ❤❤❤❤❤

  • @BfTty-id2xy
    @BfTty-id2xy ปีที่แล้ว +29

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏😘

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +19

    እናት እና አባት ተደሰት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይስጣችሁ በጣም ተወዳጅ ወላጅ አላችሁ ።ይመቻችልሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ልጅመሢ
    @ልጅመሢ ปีที่แล้ว +6

    አቤት ይሄ ቤተሰብ ስወዳቸው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @Reozyait
    @Reozyait ปีที่แล้ว +9

    አይለያችሁ የምር ልጅ ሰርቶ እናትእናአባትን እደማስደሰት ምን የሚደነቅነገርአለ ለብዙወቻችን ምሳሌ ናችሁ የጋሽየልጆች እደጉ ❤❤❤❤❤❤

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ የጋሽዬ ልጆች ቃላት አጣሁላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebtube2969
    @zeynebtube2969 ปีที่แล้ว +6

    ፈንድሻ የሆነ ቤተሰብ ጤና እድሜ ይስጣችሁ ይገባችኃል እነዚህን የመሰሉ መልካም ልጆች አበርክታችሁልናል

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ሞቼ ነው ምወዳችሁ የጋሽዬ ቤተሰቦች በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ሀይሚዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ😊😘 ሙቢዬ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ወንድም ኑርልኝ😊 እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አላህ ሆየ እኛንም ሰዶቱኙቹን እይን በሰላም ላገራችን አብቃነና እኛም በተሰቦቻችንን እናሰድሰት ባድላይ ሁነን 😥

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki ปีที่แล้ว +9

    የጋሽዬ ልጆች የምር ትለያላችሁ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ ปีที่แล้ว +17

    እጅግ በጣም ደስ ይላል የወላጅ ምርቃት ደስስስስይላል ደግሞም ይደርሳል እናተ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ለእናትና ለአባት እርጅም እድሜ ይስጣችሁ እየመረቃችሁ ይኑሩ ሺ አመት ይኑሩበልደቱተደሰቱ ነው

  • @Hayumrhamde
    @Hayumrhamde ปีที่แล้ว +1

    ማነው እንደኔ ኤፌን የሚወድ የኔዋህ ደፋቀናብሎ የወንድሙን ሂወት አቀና የኔአባት ትልቅደረጃ ድረሱልን

  • @Tube-sr1rh
    @Tube-sr1rh ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አብርሽ ለሰጣችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህታችን ሀይሚ ስለ ግጥምሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እውነት ነው ❤😢😢😢

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m ปีที่แล้ว +4

    እንኳኳን ደስአላችሁ እድለኞች ናችሁ ሙቤንም 100k እናስገባው ዳይ ቤተሰብ የዚህ ቤተሰብ አባላት በሙሉ እወዳችኋለው ባላችሁበት ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ

  • @shew985
    @shew985 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ይህ ሁሉ ዉጤት የየተቢ ነዉ ምስጋና ይገባታል ሁሌም ስትደሰቱ አስታዉሳት ሰበባ እሷ ነች

  • @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
    @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ ปีที่แล้ว +13

    እናትና አባት ሲደሰቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +21

    ይህ ቤተሰብ ልዩ ነው ሙቤ የዋህ ሰው ፈጣሪ እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤🙏🙏😍

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 ปีที่แล้ว +1

      ያሳዝነኛል ሙቤ ማርያም ን

  • @asead5209
    @asead5209 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሚ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሺ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መንፈስ የሚያድስ ግጥም ተባረኪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +37

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያልታሰበ ደስታ በየ ቤታችሁ ይግባ💝💗💋

  • @ZbibaTube
    @ZbibaTube ปีที่แล้ว +5

    የጋሽዬ ምርቃት ልብ አርስ ነው ማማዬ ደሞ እደኔ እናት ናቸው😢❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ቤተሰብ ምናይነት ቃል ነው ሚገልፀው አሚን እናት እና አባታችን ለናተም እድሜ ረጅም ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

    • @AwAs-gy5dc
      @AwAs-gy5dc ปีที่แล้ว

      ❤❤❤👍👍👍😍😍

  • @Ejej-hx5nd
    @Ejej-hx5nd ปีที่แล้ว +9

    የኔ አባት የኔ እናት ፍቅራቸው ሲያምር እውይ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤😊😊😊

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +8

    የፍቅር ቤተሰብ ደስ ስትሉማሻአላህ ከቤተሰቦቻችን ለመቀላቀል ያብቃን እኛንም አሚን ዱኒያ ፉ አሉ ጋሺዬ😂

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ስጦታ የሰጣችሁ አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ ።ምስጋና ይገባችሗል ተባረኩ በወጣ ይተካ🎉🎉🎉❤❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +9

    የብሪሽ ቤተሰቦች ጋሽየ ስወዳችሁ እናትና አባት ለዘላም ይኑሩ❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +20

    ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ የጋሺዬ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ ጀምሩ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ

  • @albloushi6189
    @albloushi6189 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም የናታችሁን ቀሚስ ግን ሽፎን ከነነጠላው ብታደርጉት የበለጠ ያምር ነበር

  • @ሰላምሰላምላገራችን
    @ሰላምሰላምላገራችን ปีที่แล้ว +12

    ዋዉ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሩታችንስ አብርሽ እምር ብሎብሀል በሩታ ምክነያት ነዉ የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 ปีที่แล้ว

      አወ ነው ሁሉ ነገሩን ቀየረችው የኔ ፍልቅለቅ❤❤❤❤

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 ปีที่แล้ว +12

    እናት አባት ቶቻችን ለዘለአለም ያኑርልን ስታምሩ እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን ሐይሚዬ በእዉነት እሚገርም ግጥምነዉ ቃለህወት ያሠማልን በመፈሳዊ ጉዞሽ በርቺ❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽየ የኔ አባት የኔናት ሁሌም ደሥይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ሰጭዎቹም ጨምሮይሥጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ዳስ አላችሁ ወላሂ ስወዳቻው እነዝህን ቤታሰቦች አላህ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ አባትም እነትም ልጆችም መልካም ነቻው❤❤❤

  • @የድንግልልጅ-ተ4ጠ
    @የድንግልልጅ-ተ4ጠ ปีที่แล้ว +15

    በስደት አለም ላይ የምትኖሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን 🥺🙏🙏🙏

    • @aregusisay-hx5pz
      @aregusisay-hx5pz ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን ያረብ

  • @JfvHrhf
    @JfvHrhf ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ እግርዛ ብር አምላክ ይጠብቃችሁ የጋሽየ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ
    @ሠአዲነኝየመርሳልጅ ปีที่แล้ว +9

    እድሜ እና ጤና ተመኘናላችሁ የእናትና የአባት ደስታ ማየት መታደል ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የወጡትም በወጣ ይተካ ❤❤

  • @argosalam5399
    @argosalam5399 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው በውነት ከነሱ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን ተምራሉሁ እንካን አደረሳችሂ❤❤❤❤❤❤

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 7 หลายเดือนก่อน

    ሐይሚዬዬዬ የኔ ቅመም ሌላ ሰው መሰልሽኝ እኮ እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ጋር ያድላችሁ❤

  • @ዙዙYouTube-b9q
    @ዙዙYouTube-b9q ปีที่แล้ว +7

    የኔ ልዮወቸ ቤተሰብን የሚሰደሰት ልጅ ደሰ ይለኛል ሰወዳቹህ ❤️❤️❤️

  • @meditube147
    @meditube147 ปีที่แล้ว +15

    የ እነጋሽዬ ቤተሰብ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ያቆይልን ❤❤❤❤ ልብሱ የሁላቸው ያምራል ❤❤❤

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    አሜን ጋሼዬ ምርቃናችሁ ይድረሰን ሀይሚዬ የኔ ልዕልት እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ምርጥ ግጥም የጌታን ማዳን ሳስብ ልቤ ይሸበራል በደሙ የገዛን አማኑኤል አምላካችን ይመስገን በርቺ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤

  • @fatimaahmed5499
    @fatimaahmed5499 ปีที่แล้ว +7

    ሩታ ከዝህ ከቤተሠብ ጋር የምትደበለቅበት የምትቀላቀልበት ቀን ናፈቀኝ

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ddbehs9421
    @ddbehs9421 ปีที่แล้ว

    የጋሽየ ቤተሰቦች እንዴት ደስ እንደምትሉ ሃይምየ ምንም ልበልሽ ከዚ የበለጠ ጥበቡ ይጭምርልሽ የኔ ምርጥ ጸጋኡ የብዝሐልኪ የኔ ጣፋጭ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ አባትና እናት ከሆኑ ልጆችም እንደቤተሰባቸው ቅንና መልካም ነው እሚሆኑት ጋሽየ ምርጥ ሰው በጣምምምም ነው ደስየምትሉት

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt ปีที่แล้ว +22

    የጋሽዬ ቤተሰብ ለቅን ልብ ጌታ እየሱስ ብዙ በረከትን ይዛል ዘፈመናችሁ በሳቅ ይለቅ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q ปีที่แล้ว

    ወይኔ እኔራሱበደስታአለቀስኩ የኔውዶችያአመትሰውይበላቹሁ❤❤❤❤ሀይሚምርጥገጣሚነሸ

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ እነዚህን ቤተሰቦች ሳይ ከነናቴና ከናባቴ ከቤተሰቦቸ ጋር እምገናኝበት ቀን በጣምምም ይናፍቀኛል