በጥፊ መታችኝ ይቅር ተባባልን 🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk ปีที่แล้ว +74

    😂😂😂 ቃል ገብተህ እንዴ አብይ እንዳትሸራተት😂😂😂 እንኳን ታርቃችሁ በሰላም መጣችሁልኝ:: በእውነት በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ እና እንዳትጣሉ አደራ:: ዳይ ወዴ ስራ...!!

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 ปีที่แล้ว +744

    በጊዜ ተጠናቀቀ ድራማው በቅርቡ ይሄን ድርሰት ቃና ላይ እንጠብቃለን በትርጉም😂😂

  • @sadiabebeabebe3653
    @sadiabebeabebe3653 ปีที่แล้ว +45

    እሥኪ በመታረቃቸው እደኔ ደሥ ያለው በላይክ አሣዩኝ ማሪያምን ደሥሥሥሥ ብሎኛል ግን ተራርቃችሁ ላትራራቁ የሆነ ያልሆነውን ሚዳያላይ ባታወጡት ሀሪፍ ይመሥለኛል እደኔ በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤❤

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว

      በመጠናቀቁ አዝነናል አስተማሪ ነበር 😢😁

  • @toyba6187
    @toyba6187 ปีที่แล้ว +260

    አትጫወቱብን የእናንተን ፀብ አንፈልግም ፍቅራችሁ ደስ ይለናል ለተመልካችም ቢሆን ክብር ይኑራችሁ ቀልድና ምር ለይታችሁ እወቁ

  • @muniramuni115
    @muniramuni115 ปีที่แล้ว +48

    እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤ ለካ እኛን ላይ ነበር ሙድ የያዛቹ የነበረው ከሆነ አይቀር ተከታታይ ድራማ ብታደርጉት ተመራጭ ነበር 😂😂😂👍

    • @emuyeemuye3173
      @emuyeemuye3173 ปีที่แล้ว

      ለተመልካች ክብር የላቸውም 😏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      😏😏😏😏asetalachugn

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 ปีที่แล้ว +3

    እዩኝ እዩኝ ትሉና ከዛ ደብቁኝ ደብቁኝ እንደገና ደግሞ ሰዉ የራሱን አስተያዬት ሲስጥ እንዲህ አላችሁ እንዲህ አላችሁ ትላላችሁ።ለማንኛው ለሁሉም ግን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ!! ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር አና በመተሳሰብ ቀጥሉ።ለምታደርጉት ነገር ደግሞ ማስተዋል ይኑረው

  • @lubabamulu6861
    @lubabamulu6861 ปีที่แล้ว +20

    በመጀመራ እንኳን ታረቃችሁ ግን አሁንም አንድ ነገር ልንገርህ ወንድም ሴት ልጅ እንክብካቤ ትፋልጋለች ልችቱን ተከባከባት በጣም ምርጥ ልጅ ናይ ❤❤❤

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ ปีที่แล้ว +89

    እንኳን ፋልሙን በሰላም በፍቅር አጠናቀቃችሁልን 😂😂

    • @FatumaAhmed-zl9iy
      @FatumaAhmed-zl9iy ปีที่แล้ว

      የኔ ምርጥ ስለታረቃቺሁ ደስ ብሎኛል መዳም እየረበሸቸኝ ነበረ ለካ እናተ ታረቃቺሁ ነው እሳም የተስተካከለይው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ጀሙኡህትካልድ
      @ጀሙኡህትካልድ ปีที่แล้ว +1

      @@FatumaAhmed-zl9iy አይዞሺ ኡህቲ አላህ ከሸቃላነት ህይወት ያወጣናል አንድ ቀን ኢንሻላህ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ኢጨአትበይእኒአደቀንብይትንሸወደሙሊመታኚቆይሙኚሰደብንወ

    • @hhhhh1282
      @hhhhh1282 ปีที่แล้ว

      እደኔ ሁሉም ነቅቷል ምርጥድራማሰሩብን😂😂😂😂😂

  • @nebyat8150
    @nebyat8150 ปีที่แล้ว

    We miss you yordiye .you are very wise and smart .dehna geta endesow aydelem.sijemr haylu endesu endimiyaderk hulu sew yawkal.100 shi liders Biko new kanchi yetetega.legna Betam now yanadedew.ende egu y stew.ayzosh berti.

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew ปีที่แล้ว +24

    የኔ ውዳች እንኳን ደስ አላችሁ የምር እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ከዚህ በኋላ እንዳይደገም ጠላት ይቃጠል ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 ปีที่แล้ว +60

    እንኳን ታረቃችሁ ግን እኛንም እረበሻቹሁን ተዉ ፍቅርን እንጂ ጥልን አታሳዩን በፈጠራችሁ ቁምነገር ያለዉ ነገር ስሩ

    • @Seadiphone9776
      @Seadiphone9776 ปีที่แล้ว

      እዴ ድራማ ነበር እኮ😅😅😅😅😅😅 አንዳንድ ሰው እኮ

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ያሳዘኑኝ እነ ውብየ ናሂ በውሸቱ ሁሉ ሽምግልና እያላችሁ ስታደክሟቸው 😂😂😂😂ወይ ጉድ ቀልዱብን እንጅ እናተ ምን አለባችሁ ይብላኝ ለኛ ለመዳም ቅመሞች 😢😢😢😢

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 ปีที่แล้ว +73

    ምርጥ ድራማ ነው ቀጣይ ክፍል እየጠብቅን ነበር ለተመልካች ክብረ ይኖራችሁ አይይይይይይ ይህ ፕራክ የሚባል ነገር ያስጠላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว

      😢አይይይ

    • @Fozi254
      @Fozi254 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e ปีที่แล้ว

      😢😢😢

  • @merganemera
    @merganemera ปีที่แล้ว +1

    ዮርዲዬ ወደድሽም ጠላሽ እኔም ከባለቤቴ ጋር ተመሳሳይ ነገር በአሉባልተ አንድ ወልደን እሷ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ ገብታ ትኩስ ፍቅር ሳናጣጥም ተበጣብጠን ነበር። ነገር ግን በመነጋገር ከመሃላችን ሰይጣኑን ነቅለን በእግዚአብሔር ኃይል ፍቅራችንን ለማስቀጠል በቅተናል። ፍቅር አሸናፊ ነውና ለዚህ በመብቃታችሁ የሚያስደስት ሆኖ አግኝቻለሁ። ከተጣላችሁ ጀምሮ ሥራ መስራት አልቻልኩ። እኔ ላይ የደረሰባችሁ መሆኑና በፕሮግራማች ተፅእኖ ምን ያህል እንደወደቅሁ ራሤን ታዘብኩ። ለማንኛው አፉና አስተሳስቢ ያልተገራና ተመልካችን የሚወቅሰውን ባልሽን ሳይሆን አወዛጋቢ ፍቅረኛሽን ግሪው፣ በደንብ አለዝቢው። በርግጥ ጎልማሳ በሚስቱ፣ ጌታ በመግስቱ ይቀናል። ልክ ካለፈ ግን በሽታ ነው። እነ ናሆምን እያየን ኃይሌ ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል። ሌላው መንፈሳዊ ነገር ጣል እያደረጋችሁ እንደነ ውብዬ። ፈጣሪን ከሁሉ ብታ ስቀድሙ ከአደባባይ ዳጥ ትድናላችሁ። እውነት ነው።፣ ሚዲያ የሁሉን ትኩረት የሚስብ በመሆኑ ሊሆን ይችላል ግን ከውዝግባችሁ ደግማ አይልቅም። ወስብሐት ለእ/ር ወለወላዲቱ ድንግል፣ ይቆየን።

  • @ታምራትፀጋዬ
    @ታምራትፀጋዬ ปีที่แล้ว +11

    በጣም አዚኜ ነበር በእዉነት ደስ አለኝ:: የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ ግጩልኝ✌🎉🎉🎉❤❤

  • @shefirawayeleshefirawayele1711
    @shefirawayeleshefirawayele1711 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ስለታረቃችሁ እሷ ግን የፍብር ሰው ናት ይቅርታ ምን እንደሆነ የተረዳች ምርጥ አፍቃሪሕ ናት አንተ ግን ብዙ ይቀርሀል ወንድሜ ተሎ አትበሳጭ በመነጋገር መፍታት እያለ

  • @goopmuholli4371
    @goopmuholli4371 ปีที่แล้ว +44

    ፍቅራቹ ይብዛ በጣም ሃዘንኩ ነበር እና ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር አምላክ ይባርካቹ 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @اتتلتناا
    @اتتلتناا ปีที่แล้ว +3

    ይችን ልጅ ማነው እደኔ የሚወዳት በላይክ አሳዩ ❤️😍

    • @MekiyaYimam-n2q
      @MekiyaYimam-n2q ปีที่แล้ว

      ወዳታለሁግን ቅብጥብጥያደረጋትናት

  • @gjvv664
    @gjvv664 ปีที่แล้ว +1

    ይሬዲ ትለያለሺ የኔውድ እኮን ደሥአላችሁ በጣምነው ደሥ ያለኝ የኔ ወቹ ፋቅራችሁን አላህ ዘላቂ ያድርገው

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ደግማችሁ እንዳት ጣለሁ ዋውውው እሽ ያለበለዚያ ግን አሰረናችው ነው የሚንገርፍችው😍😍😍😍

  • @ተስፋዊት
    @ተስፋዊት ปีที่แล้ว +15

    እንኳዕ ደስ በለኩም ኣቱም ፅሩያት ዝፈትወኩም ዮርድየ ሃይሉየ♥️😘

  • @EyerusAwugchewu
    @EyerusAwugchewu ปีที่แล้ว +4

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ማርያምን ሀይልዬ ግን አትጭማለቅ ❤️❤️ይመቻችሁ

  • @yetewahdotemari
    @yetewahdotemari ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ታረቃችሁልኝ😢😢😢በጣም ደስስስ ብሎኛል❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @abebawtilahun8629
      @abebawtilahun8629 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ሲበረታ እደዚ ያደርጋል ተረጂው

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 4 😂❤ያያያያያያያያ ግን ደስ የሚል ነው አጨራረሱ ትወና 👌👌👌👌

  • @zinashmamo2969
    @zinashmamo2969 ปีที่แล้ว +1

    Yordiye nexu liphi new yaleshi ❤❤❤bexam new degmo mi wodishi ❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ታረቃችሁ ❤️ግን መጀመሪያም ፕራክ ነው 😂😂

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
    @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ ปีที่แล้ว +4

    አቤት በቅርቡ ተጠናቀቀዴ ውይ😅😅😅😂😂😂😂 ምርጥ አይድያ ምርጥ ድራማ😂

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +33

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሬ የእረፍት እጀራ ይወፍቀን

    • @KhanKhan-jh6bk
      @KhanKhan-jh6bk ปีที่แล้ว

      አሚንን😢

    • @mrssa1405
      @mrssa1405 ปีที่แล้ว

      አሚን🎉🎉😢

    • @fatumatube5611
      @fatumatube5611 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ያረብ❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @FhwwGrf
      @FhwwGrf ปีที่แล้ว

      አሚንአሚንአሚንያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigstYemam
    @TigstYemam ปีที่แล้ว +1

    Ewnet ante nehi Yordin wedeh medhanit yetetahaw ???????
    Weyis pranki neber yoridya ahunim tetenikeki!!!!!@@@@

  • @GrhHh-c9s
    @GrhHh-c9s 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስታምር እግዚያብሄር አምላክ ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር በጣም ነዉ የምወድሽ ዮርዲዬ ❤❤❤❤ደስ ብሎኛል እደኔ ደስስስስስ ያላችሁ👍❤❤❤❤

  • @seidrabiq-in1ot
    @seidrabiq-in1ot ปีที่แล้ว +24

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሀይልዬና ዮርዲ ፋቅራቹ እስከ መጨረሻ ያርግላቹ ❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +10

    ደስ ሲል ሀይልየ ተንከባከባት ምርጥ ልጂ ነች ❤❤

  • @bernabasdejene7466
    @bernabasdejene7466 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወድ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ለማንኛውም ጀግና ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በዚሁ ቀጥሉ የኔ ዉዶች ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ እወዳችኋለሁ

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችውን ይባርክ በጣም ወዳችውለው 💋❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 ปีที่แล้ว +16

    የኔማሮች ፈጣሪ አይይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @add9323
    @add9323 ปีที่แล้ว +14

    አስር ሽ እናስገባቸውና እደዚህ አይነት ፒራክ ይተው የምትሉ😂😂😂

  • @AlamAlam-dc4zl
    @AlamAlam-dc4zl ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @yemariamtube
    @yemariamtube ปีที่แล้ว

    Haileye በጥፊ የመታችህ ሌላ ጉጭ አሳመምሽኝ ያልካት ሊላ ጉጭ እንደገና ይሰራ ACTION🎥🎬

  • @haymihaymi8997
    @haymihaymi8997 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሥ አላቾዉ እንኳን ታረቃችዉ ሤት ልጅ ትገዛ ወድልጅ አደራሡ ይዉደዳት ይላል ሥለዚህ አይልዬ ዮርዲን እደራሥህ ዉደዳት

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የምር በጣም ደብሮኝ ነበር ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ሱሶች

  • @ridwanjemal1048
    @ridwanjemal1048 ปีที่แล้ว +15

    የኢትዮጵያ የፍቅር ፊልም😂😂😂😂 እንኳን በጊዜ ተጠናቀቀ😂😂እናመሰግናለን

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MahiMahi-tr7oi
      @MahiMahi-tr7oi ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

  • @rashidibrahim5757
    @rashidibrahim5757 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች ደስስ ብሎኛል ሀይልዬ ይቅርታ ብያለሁ እኔ በበኩሌ ለተናገርኩት 😂ስለምንወዳቹ ነው😢ውድድድድ❤

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 ปีที่แล้ว

    አወ የኔማርበትክክልእየማገጠች ብታገኝት ይቅርታማለት አለብህአይልየ እደሱ አታገኝም በጣም ደሰ ብሎኝል❤❤❤❤❤❤

  • @MersrakZewdu
    @MersrakZewdu ปีที่แล้ว

    ዬርዲዬ እንኳን ታረቃችሁልኝ ማርያምን ደስ ብሎኛል እወዳችዋለሁ❤❤❤❤

  • @ለሚየእናቷልጅ
    @ለሚየእናቷልጅ ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደስ አላችሁ 😘😘😘😘ዋናው ሰላም መፍጠራችሁ ነው

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj ปีที่แล้ว +7

    መታረቃችሁ ደስ ይላል እባካችሁ አታስጨንቆን 😂ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰❤️❤️🙏

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      አልጨንቀምለይቱበሮችሰትይሜያሰጨንቀንአለሁሁሁሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ለመፈመሰብለወንወ

  • @Ethiopia804
    @Ethiopia804 ปีที่แล้ว +4

    🎉🎉🎉እንኳን ተራቀችሁ ግን በድንብ ሸቀለችሁ 😅😅😅😅ሰው ግን ወሬ ይወደል 🎉🎉🎉🎉100k በለይ እይታ 🎉

    • @samrasamra9933
      @samrasamra9933 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @dnv6347
      @dnv6347 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @ksaksaksaksaksaksa7210
    @ksaksaksaksaksaksa7210 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ብሎኛል መታራቃቹ ግን መጀማራም ያሚር አልታጠለቹም አውቃቹናው የምትጃጃሉት ወራኛወች እኛን አስጫናቃቹን

  • @sayedahmada-kv3gw
    @sayedahmada-kv3gw ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደስብሎኛል ስለታረቃችሁ ደስታችሁ ደስታየነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብቃ እወዳችሀለሁ።

  • @jemaneshshimeles-rn2tp
    @jemaneshshimeles-rn2tp ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ እባካችሁ አትጣሉ

  • @muthuvijay5871
    @muthuvijay5871 ปีที่แล้ว +19

    ማነው እንደኔ እንባው የመጣ ማርያምን ብቻ እድሜ ልካቹን ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ❤❤❤❤

    • @ዳሞት
      @ዳሞት ปีที่แล้ว

      ቅዱስን በጠባቸው ሰአት ብዙ አልቅሻለሁ እኔም።

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለኔም 😢😢😢😢

  • @Adiz-f2d
    @Adiz-f2d ปีที่แล้ว +84

    እንኳን ደስ አላቹህ አትጣሉ በፍቅርነው ደስ የምትሉ ❤❤❤❤❤

    • @RadithRaggaza
      @RadithRaggaza ปีที่แล้ว

      ❤dasilali

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded ปีที่แล้ว

      ልክ ነው ቤተሰብ አርጉና

  • @DhdhdhdhhZhzhzhhxhx
    @DhdhdhdhhZhzhzhhxhx ปีที่แล้ว

    የኔ አስትዋይ ዮርድዬ እግዚአብሔር ይብርክሽ ተበርክ የምር የክርስቶስ ልብ አለሺ በ እግዚአብሔር የሚያምን ሰዉ የትኛዉንም በደል ይቅር ይላል ክርስቶስ ለኛ ሲል ራሱን አስልፎ ሰጠ አደል ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ሲሄድ የምር አገኚሻልዉ ዉድድድ እንዳትአ ስቀይማት የምር ሃልዬ ካፍዋ የምዎጣዉን ቃል እስክ አድምጣት ብሎ ሴትናት 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
    በዚ የተሰማምቹ ላይክ አደርጉ ❤️

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ ปีที่แล้ว

    አንቺ በጣም ልዩ አሰተዋይ ሴት ነሸ ሁሌ ደሰተኛ ሁኚ ሃይሊየደግሞ ታጋሸ ሁን አትቅና አንተም ጀንትል ነክ አክብራት ሰታጠፋ ይቅርታ ጠይቃት በባህላችን ወንድ ልጅ ነው ይቅርታ መጠየቅና መለመን ያለበት በተረፈ በርቱ ፍቅራቹ እሰከ መጨረሻ ይባረክ ጥሩ ደረጃ እንደምትደርሱ አልጠራጠርም ሰለ ታረቃቹ በጠጣም ደሰ ብሎኛል ይሀው የእናንተ መታረቅ ስመለከት ወጤ አረረብኝ የሰራቹ ይሰጣቹ ❤

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ነው ደስ ያለኝ በጉጉት ነበር ምጠብቃችው ወላሒ ❤❤❤ ወይ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ከዚህ በዎላ አትጣሎ ውዶቼ መጣላት አለመግባባት ያለ ነው መጣላትም ያለ ነው ተግባቡ ❤❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

      😂😂ተከታታይ ድራማ ትወጃለሽ ማለት ነው 😉

    • @mominahussen3844
      @mominahussen3844 ปีที่แล้ว

      @@meseretrefera2664 ልክ እንዳች አንች ትወጂ አደል ምታያቸው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂በፍቅር ያኑራቹ

  • @goopmuholli4371
    @goopmuholli4371 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ብሎኛል እንካን ብሰላም መጣቹ 👏👏👏🥰🥰🥰👏

  • @MarakiMelesse
    @MarakiMelesse ปีที่แล้ว

    Ewnet lemenager bemetarekachu Des blognal gn haileye eskahun stsera yeneberew lk alneberem geltu honek yordin endatatate anyways fr am so happy sletarekachu kezi bhualam endematetalu tesfa alegn ❤❤❤❤

  • @kkd-zu4gq
    @kkd-zu4gq ปีที่แล้ว

    Betam des blognal bewnet endi new yemiyamrbachu❤❤❤❤❤❤

  • @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል
    @ኢሻአሏህሁሉምያልፋል ปีที่แล้ว +10

    ሢጀመር መች ተጣላችሁ ቅልድሥበዛ ያሥጠላል ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ።

  • @نجمهنجمه-ع5ص
    @نجمهنجمه-ع5ص ปีที่แล้ว +2

    አበጫርቅሻላሁ አላለም እረ በሰቅ መታረቃችሁ በጣም ደስ ቡሉኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እረእመቴ ፍቅራችሁን ትጨምርበት

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ደስብሎኛል ውዶችየ እንኳን ደስአላችሁ ሠላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤

  • @JoJo-id4kv
    @JoJo-id4kv ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ቆይ አሁን ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ይሄን ህዝብ መጫወቻ አደረጋችሁት አይደል በቃ ምንድነው አሁን ይሄ ጥቅሙ ብዙ አይነት እኮ የሚያዝናኑ የሚያስተምሩ ነገሮችን መስራት ትችላላችሁ ሁሌ ልጅነት በጣም ነው የሚያስጠላው ወይ ለምን እሸቱ ጋር አትሄዱም ቲሽሽሽ

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር በጣም ትልቅ ነገር ነው አባካችሁ እንደ ትንሽ ነገር አትዩት
    ኃይልየ ዮርዲ ብታጠፋ አንካን ለራስዋ እና ለራስዋ ብቻ ቁጭ ብለህ ንገራት ገመና ወደ ውጪ አታውጣ ምትወዳት ከሆነ ከነ እንከንዋ ውደዳት እባክህ ❤❤❤❤ ፍቅር ሃያል ነው ቻይ ነው ፍቅር በቃ ሁሉ ነገር ነው

  • @هاتي-س2ر
    @هاتي-س2ر ปีที่แล้ว +9

    ደስ ብሎኛል ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልል እኳን ታረቃችሁ ዮርዲዬ የኔ አሰል

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb ปีที่แล้ว

      😂😂መቸ ተጣሉና ነው የታረቁት ዲራማው አጠረ እጂ አሪፍ ነበር

    • @هاتي-س2ر
      @هاتي-س2ر ปีที่แล้ว

      @@Tube-lv7sb 😂😂😂😂😂የኔ መጨነቅ የምራቸዉን መስሎኝ ወላሂ

    • @እሙኢክራም-ገ1ረ
      @እሙኢክራም-ገ1ረ ปีที่แล้ว

      ወሽታውነው😂😅

  • @TensaTelahun-rb5or
    @TensaTelahun-rb5or ปีที่แล้ว +22

    በጣም ደስ ብሎኞል የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው ปีที่แล้ว +3

    ሴት ልጅ ነው ለቧሏ የምትገዛ መስመር አትለፊ አክብሪው ያክብርሽ❤❤❤❤

  • @getachewhabtemariam8891
    @getachewhabtemariam8891 ปีที่แล้ว

    እውነት ትልቅ ሰው ነሽ መፅሐፈ ምሳሌ ላይ መልካም ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋም ከቀይ እንቁም በላይ ዋጋዋ የከበረ ነው ይላል በዚህ ዘመን በሳል የልጂ አዋቂ እደልብ የሚገኙ አይደሉም ወንድሜ እግዚአብሔር የልብህን ቅንነት አይቶ ሰጥቶሃል እውነቴን ነው የምልህ ከእንግዲህ ብትገፋት ለእርሱዋ ለከፍተዋ ለአንተ እፈራለሁ
    ሌላው በምትሰሩዋቸው ትወና እስከዛሪ ለአስተማሪነት የሰራችሁት የህብረተሰባችንን ችግር አሳይታችሁናል በቀጣይ ላለው አብሮነታችሁ ባትሰሩት ለምን ሰይጣን ቀዳዳ ነው የሚፈልገው ይህ ተውኔት ነው ትሉኚ ይሆና ለትዳር ለሚፈላለግ ሰው የሚሆን ገፀባህርይ አይደለም ሰርፕራይዝ ብለህ ብለሽ የምትሰሩት በሁለታችሁም ተጎዳድታችሁ ነው ህይወትን የምትቀጥሉት ለምን በሁለታችሁም ፍቅሩ አለ በሁለታችሁም እውነት አድርጎ የመቀበሉ መተሳሰቡ ስላለ ነው የማትፈላለጉ ቢሆን ኖሮ መጎዳዳት አይኖርም ገንዘብ በማግኘቱ ላይ ስለሆነ ስኬት ነው ሌላ በጎ ገፅታ ያለው ትወና ብትሰሩ በዚያ ደግሞ ተመልካቾቻችሁ የሚማሩበት ይኖራል
    ወንድሜ ልጠይቅህ በጣም ከባድ የሆነ ባለፈው በሰራክኸው ልጂ መውለድ አልችም ብለህ ድንገተኛ መርዶ ስትነግራት ወላጂ አልባ ህፃናት አምጥተን እናሳድጋለን ነው እኮ ያለችህ ይህን ዘግተህ ነው አትወደኚም ብለህ ለያዢ ለገራዢ ያስቸገርከው አሁን እንኩዋን ወደእርቅ የመጣችበት በጥበብ የተሞላ ቃላቶች በእውነት በዚህ ዘመን እድል ነው ያስባለኚ እርሱዋን ያሳደጉ ወልጆች ሳላከብር አላልፍም ታላቅ እህቱዋንም ቢሆን አሁን ላይ ያለኚ ምልከታ ተቀይሩዋል ዮርዲ ባለፈው ህይወቱዋ የተጎዳችበት ቢኖር ነው በሁለት ወር ቆይታ አፈቀርኩ ስትል የማይሆን ነው ዳግም እህቴ መጎዳት የለባትም በሚል እራሱዋን መቆጣጠር አቅቱዋት የማያስፈልግ ቃላት የተናገረችው ስለሆነም ለእህቱዋም ቢሆን ከልብ የሆነ ይቅርታ ይኑርህ ተባረኩ የሰርጋችሁን የምስራች ለመስማት ያብቃን

  • @yodithilemariya6370
    @yodithilemariya6370 ปีที่แล้ว

    Awo endi new mitamirut haileye gin tigest yenurik ewnt endatatat

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

    • @gelagaygebeyhu
      @gelagaygebeyhu ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 ปีที่แล้ว +12

    ዉይ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስለታረቃችሁ ዉይ እመቤቴን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haregewoinkassa3195
      @haregewoinkassa3195 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ ተቻቻሉ በጣም አዥኝ ነበር ጌታ ከመጥፋ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስወዳችሁ ወላሂ ተላያያችሁ ብየ አዝኔ ነበር መታረቃችሁ አላሃምዱ ሊላህ ተቻቻሉ ስትፋቀሩ ነው የሜምርባችሁ

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo ปีที่แล้ว

    የኔማሮቺ ወላሂ በጣምነዉ እምወዳቺሁ 🌹🌹አላህይጠብቃቺሁ ❤

  • @yananishabuye6301
    @yananishabuye6301 ปีที่แล้ว +10

    ድራማው በድል አጠነቅቃወል 🎉🎉❤❤❤🤣🤣🤣🤣😂😂😂በነገራችን እንኮን ተረቀችዉ

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ደስስስ የምትሉት በፍቅር ሺሺሺ ኣመት ኑሩልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤አትጣሉ ይቅር ማለት ትልቅ ነት ነው ፍቅር ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ማርያም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ዮርድዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤ እያንዷዷ ንግግርሽ ፍሬ ያለት ናት smart nesh

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +11

    እውይይ እንኳንም ታረቃችሁ❤❤❤ዮርዲ በጣም ነው የምታምሪው ቅብጠትሽ ❤❤❤❤

  • @fyorinalije518
    @fyorinalije518 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ብሎኛል ዮርድ ስትስቂ ማየት ነበር የናፈቀኝ ሀይልዬም በተመሳሳይ ግን ካሁን በኃላ ተጣልታችሁ እንዳላይ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ታረቃችሁ ውዶች❤❤❤

  • @hanhan7715
    @hanhan7715 ปีที่แล้ว

    Yemir yidebirali L temalikachi kibiri yinurechu echiii🤔

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እንኳን ታረቃችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምረው ይቅርታ ጠያቂ አንደበት ይቅርታ ጠያቂ ልብ ይስጠን. ለዮርዲ ያለኝ አስተያየት ለቀልድም ቢሆን አይደለም በሚዲያ ብቻውንም ቢሆን ምንም ትክክል ሆነህ አታቅም ፣ እንከፍ በቃ ክብርን የሚነካ ቃል አትጠቀሚ እህታዊ ምክሬ ነው በክፋት አትመልከቺው በተረፈ ይመቻችሁ!!!

  • @ArabuuMohaammed
    @ArabuuMohaammed ปีที่แล้ว +4

    ፍልሙ አለቀ ደስ የሚል ፋልም ነው 😊😂

  • @maryamalawi9242
    @maryamalawi9242 ปีที่แล้ว +4

    ሀይልዬ እና ዮርዲ ለምትወዱ በላክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂🎉

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 ปีที่แล้ว +24

    ተካሜራጀርባ ፍቅራችሁን እያጣጣማችሁ እኛፊት ተጣላን ትላላችሁ አመሥግኑት😢😢

  • @NebiyuSolomon-f8b
    @NebiyuSolomon-f8b ปีที่แล้ว

    ዮርዲ እባክሽ በጨዋታም ቢሆን አንዳንድ ስድቦችን ቀንሺ አንዳንዴ ለተመልካቹም ብዙ ደስ አይልምና ተከባብራችሁ ስሩ በጣም ደስ በሎኛል በመታረቃችው ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያፅናላችሁ ይጠብቅላችሁ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 ปีที่แล้ว +1

    አረ ድራማ ይቀጥል የምትሉው እጃቹህን አውጡው ስከታተለው ነበር ግን ደራሲው እዚህ ጋር በአጭሩ ቀጨው አይ ይህን ህንድ ፊልም መሰለኝ በቀረፃ ፕራክ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @dagnachewfenta8518
    @dagnachewfenta8518 ปีที่แล้ว +3

    አትጫወቱብን የእናንተን ፀብ አንፈልግም ፍቅራችሁ ደስ ይለናል !!!

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ ปีที่แล้ว +4

    እድህ ነው የሚአምርባችሁ የኔ ውዶች❤❤ ዮርዲዬ😘 ምርጥ አስተዋይ ነሽ ሀይልዬ የዋህ😘

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +6

    💚💛❤🖐🖐🖐🥰🥰🥰በፍቅር መሐል ሠው መግባት የለበትም በውሥጣችሑ መተማመን መኖር አለበት ዘመናችሑ የተባረከ ይሑን ውዴ በመነጋገር መተማመን መልካምነው ለፍቅር ተደሠትኩ

  • @ShewitBajo-ci3ok
    @ShewitBajo-ci3ok ปีที่แล้ว

    Woooow yordi and haliy enqa dhan mxakum and tarqkum so God bless you

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 ปีที่แล้ว

    Good girl, with manner... God bless ya....tell Haileye be mature. Good luck guys

  • @wwka22
    @wwka22 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ስትሉ አይለያቹ የምር ግን ሰውን ስሜታዊ አታድርጉ ይመቻቹ

  • @toyba6187
    @toyba6187 ปีที่แล้ว +19

    ለስድባችን ይቅርታ አድርግልን ❤❤❤❤መታረቃችሁ ደስ ብሎናል

    • @Meta-td3vf
      @Meta-td3vf ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ለምንትሳደባላችሁሰደብአልወደም

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 ปีที่แล้ว

      ድራማ ማየት እጂ የምን ስድብ ነው😅😅😂😂

    • @akhrammuhamed6231
      @akhrammuhamed6231 ปีที่แล้ว

      እረእኔም ተሳደቤነበረ ይቀረበለን😢😂

  • @አምሳሌየድንግልልጅ
    @አምሳሌየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዶች እንኳን ታረቃቹኝ😢🎉congratulations 🎉🎉❤❤❤በፍቅር ኑሩ ከባድ ፈተና ይኖራል ግን በመነጋገር ማይፈታ ነገር የለም😢❤

  • @lemliekubatsion-bg4ox
    @lemliekubatsion-bg4ox ปีที่แล้ว

    Yemir keti bewula weda media atematuwet yemri ketatelachuw techenaku eko ufffff des yelila lemangewum ❤❤

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt ปีที่แล้ว +1

    አረ ያልተወለደው ባልተቤቴ የት ነው እነሱን ሳይ ናፈቀኝ አቦ ይመቻቹ ሀይልዬ አስደብርህኝ ነበር እናንትን ማየት እስከሚያስጠላኝ ድረስ ለፍቅራችሁ ክፍተት አትስጡ ውዶቼ ታስቀናላችሁ ፈጣሪ አይለያቹ ውድድድ❤❤❤❤❤