ጃዋር ከቢቢስ አማርኛ ያደረገው ቃለ ምልልስ | Jawar Mohammed interview with BBC Amharic | ethiopian news |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 หลายเดือนก่อน +16

    Wow, please give him much more time. He is getting brilliant. 19:09 በእውነት ይህን ሰው በጣም እጠላው ነበር እጅግ በርካታ ውድመቶችና ሞት በእርሱ አነሳሽነት በመፈጠራቸው ወገኖቸንም በማጣቴ። አሁን ግን ወደ ህሊናው የተመለሰ ይመስላል እግዚአብሔር ይርዳው። ሰፋ ያለ ጊዜ ይዘህ ሰፋ ባሉ ጉዳዮች ኢንተርቪው ብታደርገው በርካታ ከንቱዎች ስለሚማሩ። በተለይ ይህ የበልፃጊ ድንጋይ ራስ ሁሉ ብዙ ያተርፍበታል። ጀዋር - ለዛሬው ተባረክ።

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr หลายเดือนก่อน +3

      አይ መስሎሀል የፖለቲካ ደግየለዉም ሁሉም ያዉ ነዉ

    • @habesharolex9543
      @habesharolex9543 หลายเดือนก่อน +1

      Yanten idea sledegefelh new bakh zm bell.😂 esu demo br slekelekelut new yetekeyerebachew😂

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo หลายเดือนก่อน

      @@wondifrawworkneh5261 Oh boy 🤦🤣🤣🤣

    • @habibmusema3562
      @habibmusema3562 หลายเดือนก่อน

      ደሮ ከዚ የተለየ አውርቶ አያውቅም ድሮም ፋራ አሁንም ፋራ መሆን እንጂ እጠላው ነበር ብሮ ሼም አያዛቹ ይቅርታ በሉ

    • @hanawendimu3908
      @hanawendimu3908 หลายเดือนก่อน

      ወንበሩ እስኪስነካው ነው

  • @Yitulala
    @Yitulala หลายเดือนก่อน +75

    ጁዋር አደገ ጥሩ ነው የሰጠው ሐሳብ ችግሩ ወንበር ላይ ሲቀመጡ ሰይጣን አብሮቸው ይቀመጥና የጭቁን ህዝብ ደም ገብሩ ይላቸዋል ይህ በአለም ላይ ያሉ መንግስታት ባህሪ ነው ብልጽግና የሳዳት እድል ፍንታ በቅርብ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር እንባ ቆጣረው አምላክ የእምዬ ኢትዮጵያ እምወድሽ አገሬ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ፈጣሪ ዘርግታለች እንባ እሮሮ የኔ ቢጢው እረሃብተኛው የኑሮ ውድነት ከእቅም በላይ እንባ ዳምኖ ፍትህ ይዘንባል በጥጋብ ወደላይ የሸኑ ሁላ ይሸናባቸዋል ህዝብ የእናት እንባ ቆጣሪ እግዚአብሔር ፍርዱን ይዞ ቀርቧል ህዝብ ጸልዩ ጸልዩ ጸልዪ ነብስ የፈጣሪ የግል ንብረት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @munamuna8938
      @munamuna8938 หลายเดือนก่อน +2

      ስልጣንም ልትሰጡት አሰባችሁ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن หลายเดือนก่อน +4

      😂😂አይ አማራ መቸ ይሆን የምነቁት

    • @Healyourtraumas
      @Healyourtraumas หลายเดือนก่อน +1

      Ante nehe yadegkew … yediro videowochun sima JA hulem JA newe 💪 Mekereh mekereh mekera simekreh gebah 😅

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh หลายเดือนก่อน

      ጀዋር ማለት ከአብይ የባሰ አማራ ጠል ዘረኛ ነዉ አትመኑት

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh หลายเดือนก่อน

      @@munamuna8938ጥሩ ጥያቄ ነዉ .

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat หลายเดือนก่อน +68

    የጁሀር መሠሪነት ያልገባው ብዙ ሰው አለ። ትናንት የኦሮሞ ወጣቶችን ያለአግባብ ቀስቅሶ የሺዎችን ህይወት ያስቀጠፈ መልሰን የማናገኛቸውን ወጣቶች ያስበላ ምን አስቦ ነው ?

    • @habibali9128
      @habibali9128 หลายเดือนก่อน +9

      የጨፈጨፈውን ሳታወግዝ ሀሳብ ብቻ ይዞ የመጣን ሰው መውቀስ ከጨፍጫፊወቹ ነህ ማለት ነው

    • @alemtsehayyaregal6692
      @alemtsehayyaregal6692 หลายเดือนก่อน

      ጅዋር ጅዋጅዌ እየተጫወተ ኦሮሞ ፈርስት እያለ አማራን ከኦሮሞ በሚድያው ሲያባላ የኖረ አሁን የህዝብ ተቀባይነት ለማግኘት እንደለመዱት የጅል ጨዋታ ኢትዮጵያ ብሎ መጣ

    • @Zenebech-bd4fb
      @Zenebech-bd4fb หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @abdinasri4157
      @abdinasri4157 หลายเดือนก่อน

      Adel besu lewt meslegn ahun abey miramdew esum yegiza guday nw yehadal

    • @berekethiwot739
      @berekethiwot739 หลายเดือนก่อน +2

      መቼም ከአብይ ይሻላል

  • @TigistTegegn-w4y
    @TigistTegegn-w4y หลายเดือนก่อน +16

    ትዕቢትህም ሰውነትህም እኩል ተንፍሷል:: ኢትዮጵያን የሚጠብቃት አያንቀላፋም አሁንም እናንተ ትፈርሳላችሁ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች:: እንቁራሪት😂😂😂

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 หลายเดือนก่อน

      Ankelafako beka hezbu eyaleke new atdenkur yetenare sew siyawera sew sema😊

    • @solbeka6275
      @solbeka6275 หลายเดือนก่อน

      ጭገራም አሮጊት

    • @helloladies9043
      @helloladies9043 หลายเดือนก่อน

      የ ቅናት መንፈስ ይወጋ

    • @sarahj4895
      @sarahj4895 หลายเดือนก่อน

      Qimalam hulla la hizbu bilo naw yakasaw kotat qomata hulla waddaddachum tallachum Jawe King naw💪🏻

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 หลายเดือนก่อน +15

    ያገር መበተን ላንተ ሰርግህ ነው
    ኦሮምያን ይዞ ለመሄድ አሰፍስፈሀል!!!!ኢትዮጵያም አትፈርስም አንተም አትመራም
    ህዝብ አታስፈራ ራ
    እራስህን አዋቂ አታድርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 หลายเดือนก่อน +4

      ንገርልኝ አቦ ለክፋት የማይተኛ ሰው እያየነው አረጀ

    • @nextlishe9003
      @nextlishe9003 หลายเดือนก่อน +1

      Nobody cares what Amhara thinks about him😂😂😂😂😂😂

    • @sarahj4895
      @sarahj4895 หลายเดือนก่อน

      Qimalam hulla kotat qomata hulla waddaddachum tallachum Jawe King naw

  • @DemesMamo
    @DemesMamo หลายเดือนก่อน +121

    ምርጥ ቃለመጠይቅ ወቅቱን የጠበቀ እንግዳ እናመሰግናለን B B Cአማሪክ

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo หลายเดือนก่อน +3

      @@DemesMamo Bullshit Broadcasting Corporationበአማርኛ ተመቸሽ? ቅዠትሽን አጠናከረልሽ??? ይመችሽ ተላላው 🤣🤣🤣

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et หลายเดือนก่อน +2

      ምን ውሸት ተናገረ?
      ያኔም ሲመክር አመማችሁ አሁንም እየነገረን ነው።
      ጆሮ ያለው ይስማ​@Solo--Solo

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo หลายเดือนก่อน +1

      @@tigistashagre-ck9et ትላንት ነው የተወለድሽው??? 🤔😂

  • @tsedalufissha4137
    @tsedalufissha4137 หลายเดือนก่อน +60

    እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!! ጃዋር ይምራን ትሉ ይሆናልኮ¡

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez หลายเดือนก่อน +3

      🤣🤣🤣 የገባህ ነህ።👍

    • @meseretwubetu-ko8vk
      @meseretwubetu-ko8vk หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน +2

      እኮ መቸም አናረገው😢😢😢

    • @hayatredwan5204
      @hayatredwan5204 หลายเดือนก่อน +2

      ቅናት ነው ጀዋር አቼም ስልጣን የለም ከፈለክ ናና ሞክር ሮጠህ አመለጥክ ፖለቲካ በቃኝ ብለህ ነበር ጠገብክ ወንድ ከሆንክ ና

    • @zemedkunbekele3557
      @zemedkunbekele3557 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @Bereket-vr3gc
    @Bereket-vr3gc หลายเดือนก่อน +52

    ጃዋር ስውር ፅንፈኛ ነው... ስልጣን ቢያገኝ ከአብይ የባሰ ክፉ ነው

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez หลายเดือนก่อน +6

      ኧረ የምን ስውር, ልጁ ጥላቻ በጡጦ ሲጠጣ ያደገ ነው። ብዙ ማስረጃዎች አሉ !!! ልጁ ልክ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ እና መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን ለማስጨነቅ የታጨ ነው።

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez หลายเดือนก่อน

      ኧረ የምን ስውር??? ልጁ ጥላቻ በጡጦ ሲጠጣ ያደገ ነው። ልክ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ እና መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን ለማስጨነቅ የታጨ ባንዳ ነው። አሁንም BBC ላይ ያቀረቡት በድንገት እንዳይመስልህ ። አሰልጥነው እያጩት ነው።

    • @Abdu-lm3te
      @Abdu-lm3te หลายเดือนก่อน +4

      ግልፅ ፕሮፋይል ያለው ሰው ነው። ሂድና ከሃያ አመታት በፊት ጀምሮ ያለውን አገልብጠህ አንብብ ደጋግመህ አድምጥ። ዝም ብለህ መደዴ ጥላቻህን አትራምድ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน

      😂አይጥላቻ ሊደፋችሁነው እሱንመሆንስለማትችሉ ደቆሮወች

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus หลายเดือนก่อน +2

      እውነት

  • @zerai1229
    @zerai1229 หลายเดือนก่อน +9

    ሐገር የመፍረስ አንዱ ምክንያት አንተ ትሆናለህ !ያፈሰስከዉ የንፁሃን ደም ይፋረድሀል !!!

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢በጣም😢😢😢😢

  • @yosefsugo
    @yosefsugo หลายเดือนก่อน +18

    Believe me, everyone, he is exactly like Abiy Ahmed. If you ask why, remember his words and the arrogance he displayed before finding himself in this situation. Even when he called upon the Qerro to protest, resulting in the deaths of people, why didn’t he clarify to the public and the Qerro that it wasn’t his intention? Trust me, he is not a man of his word.

    • @Afro-crusader
      @Afro-crusader หลายเดือนก่อน

      He's another Oromo cus*hitic with agenda. I was really wrong blaming Amhara (As Tigre/eritrea myself). The semitics have to get organized and fast. His message is clear; a oro*mo state of ethiopia; if they can Oromo alone, if they cannot use every means of the other cushitics in the area. These is planned by the de*ep state.

    • @belaynehsisay6328
      @belaynehsisay6328 หลายเดือนก่อน

      He will be the worst racist butcher than Abiy! ...we will never ever forget what he preached and done against Amahra people! Never!

    • @belaynehsisay6328
      @belaynehsisay6328 หลายเดือนก่อน

      He is a hopless liar as well! ...he said he recruited and trained the Arab spring leaders and activists

    • @yosefsugo
      @yosefsugo 27 วันที่ผ่านมา

      @@belaynehsisay6328 that is what i said they are exactly the same person

  • @AbaKiy-l1o
    @AbaKiy-l1o หลายเดือนก่อน +80

    በጣም ትክክል መጀመሪያ ሀገር ይኑረን

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله หลายเดือนก่อน +1

      እንቅልፍ የነሳህ ምንድነው ሲባል የሀገር መፍረስ 😂😂😂😂😂 አይ ፖለቲከኞች መቸስ ህፃን አይደለን እንደናንተ ባይሆንም በትንሹም ቢሆን ህዝቡ ያውቃል😊

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh หลายเดือนก่อน +1

      @@اناالمسلمالحمدلله ትክክል

    • @qesimetattube2827
      @qesimetattube2827 หลายเดือนก่อน

      minun nw hizbu emiyawqew kadrie​@@اناالمسلمالحمدلله

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et หลายเดือนก่อน

      ​@@اناالمسلمالحمدللهህፃን ካልሆንክ አገናዝባ።
      የቄሮን ትግል መርቶ ለውጤት ካበቃ በኋላ አገሩን ባይወድ ስልጣኑን ለኢህአዴግ ቡችሎች ይሰጥ ነበር?
      አገር እንዳይፈርስ ነው ያኔም ከእነሱ ጋር ተቀናጅቶ የሰራው።
      እነሱ ግን በየቀኑ ሴራ እየጎነጎኑ ከፋኖ ጋር አባሉት። ፋኖንም ተጠቅመው በካልቾ ክልሏ ውስጥ ወተፏት😂
      ዛሬም እየነገረህ ነው።
      ስማው

  • @NuredinAbufarup
    @NuredinAbufarup หลายเดือนก่อน +23

    ጀዌ
    የያዝከው ሀሳብ እጅግ የሰከነ ምርጥ ሀሳብ ነው።
    ጠንክር አብሽር አሏህ ይገዝህ ሰላም ፍትህና እኩልነት ለዛች ሀገር ከአሏህ በታች በአንተ ሰበብ ቢሆን እመኛለሁ።
    ቀጣዩ መሪያችን እንደምቶን ተስፋ አለን አብሽር

    • @newharg5548
      @newharg5548 หลายเดือนก่อน +3

      ዘረኝነት ጥንብ ነው

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh หลายเดือนก่อน +1

      @@NuredinAbufarup ከአብይ አህመድ የባሰ ዘረኛ ነዉ ለኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የሚያሰፈልጋት እደነዚህ አይነት የሚከፋፊለን ሳይሆን አንድ የሚያረጋት, ሰዉ በሰላም ወቶ የሚገባባት, ሰዉ በቀን ሶሰቴ ግዜ እዲበላ......አገሪቱአን የሚገነባ ነዉ የሚያሰፈልገን.

    • @eteneshwondimteka4938
      @eteneshwondimteka4938 หลายเดือนก่อน

      You speak great

    • @NuredinAbufarup
      @NuredinAbufarup หลายเดือนก่อน

      @@GenetAbate-ed7gh
      የሚጠሉት እነማን በምን ምክንያት እንደሆነ ግልፅ ነው ብዙ ማብራሪያ አይሻም።
      ትላንት ማንም ይሳሳታል ትልቁ ነገር ዛሬ ከትላንት ተሽሎ መገኘት ነው።
      ደግሞስ በዛች ሀገር አይደለም ትላንት በአፍላነት እድሜ ቀርቶ ዛሬስ በሽበታቸው ዘረኝነትን እየሰበኩ አይደለም እንዴ ..ማነው ከጁሀር የተሻለ የሚሸጥ ሀሳብ ያዞ የመጣ ⁉️ ምናልባት ጁሀርን የምትጠሉት ከመሀይምነት ያልተላቀቃችሁ የትላንት ስርዓት ናፋቂ ወይም ኢትዮ የአንድ እምነት ሀገር ነች የምትሉ ህልመኞች ሆናችሁ እሱን #በስሙና_በእምነቱ ካልሆነ በስተቀር አልያም ከኛ መካከል ለምን አልተገኘም ካልሆነ ጀዌ ይችላል።

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus หลายเดือนก่อน

      ስልጣን የሚሰጥ ጌታ ብቻ ነው ከሱ በስተቀር የሚሰጥ የለም

  • @HabtamTekle-p2j
    @HabtamTekle-p2j หลายเดือนก่อน +29

    ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚሉ ሰወች ኢትዮጵያን እያፈረሷት ነው።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 หลายเดือนก่อน +6

    የምላስ ሰላም አለ ጃዋር
    He is very articulate

  • @TigistBekeleTigist
    @TigistBekeleTigist หลายเดือนก่อน +5

    አፉና ተግባሩ ሌላ የሆነ ትውልድ ማን ያምናል! አሁን አሁን ኢትዮጵያ የምርጥ ተናጋሪዎች ችግር የለባትም! ነገር ግን የመደሪክ ድኮረሽን ብቻ ነው! ያስቸገራት!!" እያንዳንዱ አስመሣይ የሚጫወትበት አገር መሆኗ ነው የሚያሳዝነን!!!"" ፈጣሪ ይደሪስላት እንጅ የሚታየው ሐቅ ከባድ ነው!!!

  • @nofirst9756
    @nofirst9756 หลายเดือนก่อน +22

    Im amhara and i have wrong thinking about Jawara b
    efor but .now i see that maturity on him .keek going

    • @ChelseaBarcelona8333
      @ChelseaBarcelona8333 หลายเดือนก่อน +5

      በ አንድ ኢንተርቪው ነው ያለህ አመለካከት የተቀየረው። 😂የ ፖለቲካ ድጋፍ ፈልጎ ነው የሚከባጥረው🤔🤔

    • @XamirkXantoo
      @XamirkXantoo หลายเดือนก่อน +3

      you are amhara? really you understand juhar? how? ጁሐር እኛ የምለዉ ማንን ነዉ? ጁሐር'ኮ ምርጫን ይፈራል ምክንያቱም ሐሳብ የለዉም። እሱ የምችለዉ ምርጫን ሳይሆን ህዝቦችን ማጋጨት ነዉ ፣ ወጣትን ማስጨፍጨፍ ነዉ? ሰዎችን ዘቅዝቆ ሰቅሎ በእሳት ማስቃጠል ነዉ። አይደለም እንደ? የመታ እንጂ የተመታ አይረሳም'ኮ? ከአምስት አመት በፊት'ኮ ነዉ አንድን ለፍቶ አዳሪ ወጣት ሰቅሎ በእሳት ያስቃጠለዉ! ታፍኛለሁ ብሎ 90 ሰዎች በላይ አስጨፍጭፎ የነበረዉ ከአራት አመት በፊት'ኮ ነዉ። ጎበዝ ከሆንክ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያ ዉስጥ ታገል? ኬኒያ ላይ ሆነክ ስለማይገባህ ኢትዮጵያ ማመረት አትችልም! ሟርተኛ። ኢትዮጵያ እየፈረሰች እንዳልሆነ በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ኢትዮጵያን ያዉቃሉ።

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq หลายเดือนก่อน +1

      @@nofirst9756 He was calling you naftagna and mocking you.

    • @Maryg05
      @Maryg05 หลายเดือนก่อน +2

      በአማራ ሰም እየነገደ ነው አማራ አይደለም

    • @EthioAIS
      @EthioAIS หลายเดือนก่อน

      @@XamirkXantoo Jawarm hone PP (Biltsigina) le Ethiopia ayitekimum

  • @abdiabdi8836
    @abdiabdi8836 หลายเดือนก่อน +31

    ጅዋር መሀመድ በወጣትነትህ ግንፍልና ብዙ ስርአት አልባ ወጣቶችን አፈራህ ዛሬ ሀገሪትዋ ምጥ ላይ ናት ለዚህ ችግር ተጣያቂ አንዱ አንተ ነህ ነገር ግን አሁን ምን ዋጋ አለው ማር የሆነ ንግግር ብትናገር ይሄን ንግግር ያኔ ነበር መናገር የነበረብህ

    • @iphonexx6156
      @iphonexx6156 หลายเดือนก่อน

      በፊት ገና ፍንዳታ ነበር

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน

      በትክክል ኦሮሞ ሰይጣን እንድሆን የሰራ ሰው ነው!!

    • @esmaelseman9442
      @esmaelseman9442 หลายเดือนก่อน

      hzbu beabiy fkr tawro sleneber manm jewarn lemesmat zgju alneberem ...enji befitm tenagrualko

    • @anwarabdella8060
      @anwarabdella8060 18 วันที่ผ่านมา

      Eski mn badereg gize naw tefatu

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 หลายเดือนก่อน +17

    The journalist asked great questions. Good job, Sir.

  • @seifemichael1631
    @seifemichael1631 หลายเดือนก่อน +19

    ሲጀመር ይሄን ሰው ለዲህ ዓይነት አስተያየት እንዲሰጥ እድሉን የምትሰጡት ይሄ ሰውና በቀለ ገርባ ናቸው የመጀመርያው የኢትዮጵያ ጠላቶች አሁንም ቢሆን ስለአልተመቸው እንጅ ቦታውን አግኝቶ ቢሆን ኖሮ የበለጠ ሃገር አጥፊ ይሆን ነበር ትናት oromo first ከኢትዮጵያውያን ጋር ምን የጋራ ታሪክ አለን እያለ እንዳላቅራራ አሁን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለቱ አይዋጥልኝም እደኔ ለማንኛውም ይሄን ሰው አትመኑት

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus หลายเดือนก่อน +1

      It is a good idea

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et หลายเดือนก่อน

      እስኪ አንተ ንገረኝ የጋራ ታሪካችን ምንድነው?
      ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የፃፋት ኦሮሞዎች ከብት ያረባሉ የሆዳቸውን ትል የሚገሉበትን መድሃኒት ግን እኛ እንሰጣቸዋለን😂 ያሉበት ነው?
      አለቃ አፅመ ጊዮርጊስ የፃፉት ኦሮሞ ከሰይጣንና ከሰው የተወለደ ነው የሚለው ነው?
      ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የፃፉልን ኦሮሞ ከማዳጋስካር መጥቶ ኢትዮጵያን አጥለቀለቃት ያሉት ነው?
      አዛዥ ጢኖ /ተክለ ስላሴ/ የፃፉልን ኦሮሞ ከፊል ሰው ከፊል እንሰሳ ነው ያሉት ነው?
      አለቃ ታዬ የፃፉልን የሳባ ተረት ነው?
      ......
      የቱ ነው አንድ የሚያደርገን?
      እስኪ አንድ የአንድነት ታሪክ ምዘዝ።
      ጀዋርን የምትፈራው የሴራ ፖለቲካህ ላይ ስለባነነብህ ነው።
      ጀዋርን የምትጠላው አገሩን ነጥቀህ አገር አልባ ልታደርገው ማሰብህን ስላጋለጠብህ ነው።

    • @sarahj4895
      @sarahj4895 หลายเดือนก่อน

      Qimalam hulla kotat qomata hulla waddaddachum tallachum Jawe King naw

  • @seidshiferaw4817
    @seidshiferaw4817 หลายเดือนก่อน +8

    ንግግሩ አሪፍ ነው ግን ችግሩ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው ገዢውም እንድህ ይለን ነበር ለማንኛውም እኛ በሂወት የመኖር ጉዳይ ነው።💪💪💚💛❤️

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 หลายเดือนก่อน +55

    እኔ ጁሀርን በበፊት ማንነቱ negative image ውስጤ አላስቀምጥም ደግሞም ገና ለገና ወደፊትም ተመልሶ ያው ነው ብዬም በውስጤ ተጠራጥሬው መኖር አልችልም :: በዛሬው ላይ ባለው በሚያደርገው ነው ሀሳብም ሆነ ትችት የምሰጠው ስለዚህ ለእኔ ትልቅ ለውጥና ብስለት ነው ስለዚህ የምለው ያበርታህ ነው :: ጁሀር አንድ ነገር የተገነዘበ ይመስለኛል ልክ እሱ እንዳለው ከፈረስን እንደ ጀበናው ነው ፍርክሽካሻችን የሚወጣው ::

    • @SalahNur-048
      @SalahNur-048 หลายเดือนก่อน +1

      Befitm ante atawkewm enji genius neber

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ ነህ ጂኒየስ አሳራጅ ነው🤣🤣🤣

    • @balewsimeshaw9646
      @balewsimeshaw9646 หลายเดือนก่อน

      @SalahNur-048 ወንድሜ አዳሜ የቀዘቀዘችው የፋኖ ዱላ እየበረታ ስለመጣ ነው :: እንደ ድሮው የሚታረድ አማራ የለም ቀኙን ስትመታው ግራውን የሚሰጥ አማራ የለም :: ለዛ ነው ገና ነው መሳ ለመሳ አንገት ለአንገት እኩል ሲኮን እንኳን ጁሀር አብይ ያጎነብሳል

    • @Atzgf
      @Atzgf หลายเดือนก่อน +4

      ተጠቀቁ ይህሰዉ መሠሪነዉ አዉቆ ነዉ ላጬርስነዉ የሚፈልገዉ አማራን

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo หลายเดือนก่อน +1

      @@balewsimeshaw9646 ፋኖዬ በበፊት/በአሁን ማንነቱ ገለመሌ እያልሽ እራስሽን አታታይ፤ አንቺም ቀዌውም ፬ኪሎን የመቆናጠጥ ህልማችሁ ወደ ቅዠት የተቀየረ አስቂኝ እንከፎች ናችሁ። 🤣🤣🤣

  • @JirraHunda
    @JirraHunda หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ አንድ ❤

  • @HonzoVehicle
    @HonzoVehicle หลายเดือนก่อน +50

    I wish it could not be a 19 min interview. frankly speaking in the history of ethiopia especially on the past 30 years there are 4 politicians who can analyze our politics with cognizance inspite of their drawback are meles zenawi,jewar,getachew reda and lidetu ayalew the rest are talebearer!!! His knowledge and current calmness is incredible.extremist may hatch his past speeches and try to escalate things b/n nations but everyone should have to know that he is not where he is he can observe how he was before and came up with a new perception!!!! Salute jawar

    • @DOCKO2006
      @DOCKO2006 หลายเดือนก่อน

      Bogus

    • @mytube9453
      @mytube9453 หลายเดือนก่อน +1

      Don’t forget Lenco leta, he was meles’s couch! For me, Lenco leta is #1.

    • @tesfahvhjjjihiii
      @tesfahvhjjjihiii หลายเดือนก่อน

      I agree totally with these persons. They have also similar personality trait; so fluid never be dependable. All of them lacks public trust

    • @Anuwar-u9y
      @Anuwar-u9y หลายเดือนก่อน

      For me Jawar and Lidetu are the best(along with their weaknesses).They could change this country.ofc we don't know their true face without giving them power

    • @feyesa12
      @feyesa12 หลายเดือนก่อน

      I couldn't believe that you were able to call the Prime Minister names; I can see and read lies in your eyes. You know you are not serious; this is just for attention! What is circulating in the news must probably be true: Your billion-dollar accounts are frozen, and you no longer have access to them.

  • @marahamelmal1263
    @marahamelmal1263 หลายเดือนก่อน +9

    ጠያቂው ጎበዝ ነው። 👏🏽

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery หลายเดือนก่อน +7

    ጤና ይስጥልኝ ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይድረስልን አሜን አሜንአሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 หลายเดือนก่อน +22

    ሞኝሕን ፈልግ። ትናንት ምን ስትል እንደነበር ማንም አይረሳውም። አንተን ብሎ ደግሞ ኢትዮጵያዊ። የብዙ ሰው ደም እጅህ ላይ ይጮሃል።

  • @Maayetube
    @Maayetube หลายเดือนก่อน +33

    ከእስር ቤት ከወጣ በኋላ ቅዱስ ፖለቲከኛ ሆነ😮

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 หลายเดือนก่อน +5

      Don’t trust him.
      All his life never say Ethiopia.

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 หลายเดือนก่อน +2

      እስከዛሬ በህይወት ስላልነበርክ እንጂ ሰውየው ሊቅ እንደሆነ ይታወቃል! ብሄርተኛ መሆኑን ስለጠላን እንጂ

    • @solomonmeteku9751
      @solomonmeteku9751 หลายเดือนก่อน +6

      ሰው ሲታጣ ይመለመላል ወዘተ እንደተባለው ዛሬ ይሄ በጫትና በአማራ ህዝብ ጥላቻ ናላውን የሳተ ዘረኛና የአእስልምና እምነት አክራሪ እንደ ጤነኛ ሰው ተቆጥር በየግዜው በየሜዲያው እየቀረበ የታከነበትን ቅጥፈትና የማጭበርበር ልፍለፋውን ሲለፍፍ ሀገሪቱ የገባችበትን የማይወጣ ዝቅጠት ጭንቅላት ላለው የዛ ሀገር ዜጋ በቂ ማስረጃ ነው፣ ሲያልቅ አያምር ተብሎ እንደነበረው የአንድ ሀገር መበታተን በሌሎች ጤነኛ በነበሩ ሀገሮች ላይ ሲፈጸም እንዳየነው እንደዚህ ባሉ በተንኮልና በጥላቻ በተመረዙ ለፍላፊዎች ይቀናበራል፣ የቀረውን ግዜው ያረጋግጥልናል እናየዋለንም።

    • @fatma6629
      @fatma6629 หลายเดือนก่อน

      እስልምና ያቀጠቅጣችሆል አይዴል ኢንሻአላ ኢቶ አንድ ቀን በሙስሊም ትመራለች​@@solomonmeteku9751

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👋👋

  • @abdusalammahmed
    @abdusalammahmed หลายเดือนก่อน +15

    በጨራሸ አሁንም እያታልልክ መሁኑ ነው በቃ የፍለጋቸሁትን አሰግድላችሁና አዝራፋችሁ አፍናቅላችሁ ጥግባቸሁ አሁን አንድ እንሁን ትላልህ አሁን ያለው ቅሪ ሂሳብ አፀፋውን መቀበል ነው።

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus หลายเดือนก่อน

      ተባረክ ልክ ብለሃል

  • @Chala-w8p
    @Chala-w8p หลายเดือนก่อน +3

    Jawe King ❤❤

  • @binyamelmneh9483
    @binyamelmneh9483 หลายเดือนก่อน +6

    Thanks

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርመው እኮ አብይ ትናንት ሲመጣ የተጭበረበረው ሁሉ" ታሪክ እራሡን ይደግማል" እንዲሉ አሁንም በጃዋር ወቅታዊ አንደበት አሰየታለለ ያለውን ስታይ ይሄ ትውልድ መቼ ነው ከትናትናዊ ችግሩና ስህተቱ ተምሮ ለሀገርም ይሁን ለራሡ በሚጠቅም መንገድ የመፍትሄው አካል እንደሚሆን ስታሥብ በጣም ያደክማል!!? የምር ጃዋር በጣም አደገኛና መቼም ልቡ የማይገኝ ሰውና በኦሮሞ ብሄርተኝነት የማይደራደር ሰው መሆኑ እየታወቀ jawar is our hero and the right politician at the right time ብለህ ብታሞገሰው እመነኝ ነገ ቦታውንና ስልጣኑን ቢያገኝ ዳግማዊ አብይ አህመድ ሆኖ ይመጣብሃል!!ቢያንስ እኮ ያ ሁሉ አማራ ባለፉት ስድስትና ሰባት አመት በማንነቱ ሲፈናቀልና ሲጨፈጨፍ ብሎም ለዚህ ሁሉ መከራ ሲዳረግ ነገሩን አለሳልሶ ከማውራትና ለማለዘብ ከመሞከር አንድም ቀን እውነቱን ተናግሮ አያውቅም!! ለማንኛውም አማራ ሆይ ከዚህ በኋላ በሰዋች ጣፋጭ አንደበት ከመሸወድ ወጥተህ ሰውን በስራውና በተግባሩ ደግፈው !!አብይን ሰቅለህ ዛሬ መከራ የሆነብህ ላንተ ነውና ከትናቱ ተማር!!

    • @amytk6095
      @amytk6095 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ደነዝ ህዝብ እኮ ነው ያስቸገረው መሪዎቹ አይደሉም ምን ንፋስ እንደሚነፍስብን 😂😂

    • @Maryg05
      @Maryg05 หลายเดือนก่อน

      የሚታለል አማራ የለም ከአሁን በኃላ እዚ ውሰጥ የሚንጫጩ የታወቁ ናቸው ሰንት ደም በእጁ አለ ጅዋር ና አብይ አንድ ናቸው ጅዋር የሚለማመጠው ማን እየመጣ እንደሆን ገብቶታል ጌዜው ቅርብ ነው ከሀገራችን ይጠረጋሉ ምድረ ደም አፋሳሾች

  • @Dd-ky4ye
    @Dd-ky4ye หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያን ሊያፈራሱ የቋመጡ ሃይሎች ግድ የለም አይሳካላቸውም ። ለምን እግዚአብሄር 120 million ህዝብ ስለሚያስብ ። የተሰወረ ድብቅ ደባቸው በእኛ በልጆቻችን ላይ አይሰራም ። ፊደል ሳይማሩ ፊት ይቆማሉ መናኛ አርቆ ማሰብ ይጉድላቸዋል ። ቢያውቁበት ልትፈርስ አደለም ሊረግጧት የሚሻት ድንቅ ሀገር ውስጥ ነው የተወለድነው ። የኢትዮጵያ ልጆች አይዟችሁ ። ስንወለድ ኢትዮጵያዊ ነበርን ልጆቻችንም ኢትዮጵያውያን እንጂ የሆነ የስም ጎዶሎ መጠሪያቸው አይሆንም ። እስላም ክርስቲያኑ በጸሎት በርቱልን ።

  • @MuzaSiraj
    @MuzaSiraj 21 วันที่ผ่านมา

    It is Amazing m.r jawwar Muhammad

  • @daniworkie28
    @daniworkie28 หลายเดือนก่อน +14

    You are too late to understand this. Remember what you have contributed to empower these atrocities.

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 หลายเดือนก่อน

      My friend even though he supported Abiy and Shimelis to commit atrocities on Tigray and Amhara people previously , you have to appreciate his very genuine stand and comment now. He is exposing these arrogant criminals, Abiy,Shimelis,Birhanu Jula and genociders. So you have to support him now other wise you are cadre of Prosperity Party which is servant of dictator Abiy Ahmed.

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez หลายเดือนก่อน

      well said 👍

  • @beneiamhaile6430
    @beneiamhaile6430 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you jaware

  • @jemalmsiedreju194
    @jemalmsiedreju194 หลายเดือนก่อน +34

    አላህ ይጠብቅህ፣
    with regards
    from Tigray,Mekkle

    • @LifeTimestudent-p2o
      @LifeTimestudent-p2o หลายเดือนก่อน +2

      Jawe kewe terobetal meselegn, siyamrih yikir, kengidih mot ayhonm

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 หลายเดือนก่อน +21

    እየመጣ ነው እየመጣ ነው ዛሬ ደስ የሚል መልስ አየሁ ። ትላንት የነበርክበትን አስረሳኸኝ ይሜ ጃዋር

    • @איןעלמה-ד3ר
      @איןעלמה-ד3ר หลายเดือนก่อน +3

      የሚገርመው ዓብይን ላለማየት የስልኬን ግማሽ እስክሪኩን በመጽሐፍ ሸፈንኩት ሰማይና ምድርን የፈጠር አምላክ እሔን ሰውየ ማጥፋት ይክበደው ፈጣሪ ጨከነ ስቃያችን አበዛው 💔

    • @naniiakilile8782
      @naniiakilile8782 หลายเดือนก่อน +1

      አስኪ ተመስገን አንበለው የባስ አያምጣ

    • @איןעלמה-ד3ר
      @איןעלמה-ד3ר หลายเดือนก่อน +3

      @ በ7 አመት 13 ብር የነበረ አንድ ኪሎ ጤፍ 130 እና 150 ብር ሲገባ ከዚህ የበለጠ ምን አለ ?

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et หลายเดือนก่อน

      ያኔ አብይን አዝለሽ ለእሱ የፖለቲካ ሴራ ጉዳይ አስፈፃሚ የነበርሽ ሁላ እንደ ሸንኮራ ተመጠሽ ተተፋሽ😂
      አክቲቪስቱ ትናንትም ሰሚ አላገኘም
      ነገንም የሚሆነውን እናያለን።
      አገራችንን ጌታ ይጠብቅልን

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 หลายเดือนก่อน +17

    ለማንኛውም ጀዋር ፖለቲከኛ ነህ የትኛውንም ቋንቋ ተጠቅመህ ብታወራ እንሰማሀለን እጂ አናዳምጥህም ትላንትን አንረሳም እኛ አማራዎች ለማንኛውም እኛ አማራዎች የአንተ ዲሰኩር ወደ መሬት ጥለነዋል አማራ በልጆቹ ፋኖ ነፍጥ ይመለሳል ፋኖ ያሸንፋል

    • @mycat2879
      @mycat2879 หลายเดือนก่อน

      ቢገባህ አንተም ጭምር ምተርፍበትን ነገር እየነገረህ ነው ፣ የግድህን ታደምጠዋለህ

    • @LifeTimestudent-p2o
      @LifeTimestudent-p2o หลายเดือนก่อน

      Jawe kewe terobetal😊

    • @nextlishe9003
      @nextlishe9003 หลายเดือนก่อน

      Who care what Amhara thinks about him😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sarahj4895
      @sarahj4895 หลายเดือนก่อน +1

      Qimalam hulla kotat qomata hulla waddaddachum tallachum Jawe King naw

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 หลายเดือนก่อน +17

    ትክክክል ሃሳብ ነው ጀዋር አሁን ትክክል ሰዉ ሆነካል በዚህ ቀጥል 👌🙏

    • @feyselshemsu419
      @feyselshemsu419 หลายเดือนก่อน +1

      derom tekekl nber hasabun be tekekl almawkena alemrdat guday kalhone✌️

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou หลายเดือนก่อน +1

      በፊትም ትክክል ነው ያኔ ሁሉም በወያኔ ጥላቻ ሰክራል በዛ የተነሳ የአማራ ሚዲያ ሁሉ ያልሰራውን ሰራ ያልገደለውን ገደለ ብልጽግና ለሚያደርገው ሁሉ ጁሃር ይሉ ጀመር ልክ ህወሃት እንደተጠላው ሃጫሉን አስገደሉና ታሰረ አገር ለቆ ወጣ ልደቱ እንጀምር ይልቃል ኦፎኮዎች ኦነጎች ብልጽግናን ያልተቀበሉ ሁሉም ትክክል ናቸው

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ หลายเดือนก่อน +2

      ይህ ሀሳብ እውነት የምመሥላችሁ የአማራ ተወላጆች ልብ ይኑራችሁ ሥልጣን ለመያዝነው

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน

      ​@@መክያወሎየዋቤተአማራአወ መቸም እሱን አናምንም

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 หลายเดือนก่อน +20

    ጀዋር፡ እግዚያብሔር፡ ይጠብቅህ❤❤

  • @SemiraSalih-mm4pf
    @SemiraSalih-mm4pf หลายเดือนก่อน +30

    ማሻአላህ ወንድሜ

  • @asebeteferi2596
    @asebeteferi2596 หลายเดือนก่อน +1

    ጃዋር ለኔ ሁሌም ትልቅ ነው፡፡ አንድ ብቸኛ የማውቀው በተፈጥሮ ለፖሊቲካ የተስጠ ሰው ቢኖር ቁጥር አንድ ጥራ ብባል ከጃዋር የሚቀድምምብኝ ማንም የለም ፡፡

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 หลายเดือนก่อน +6

    የጀዋር ንግግርን ቃለመጠይቅ ሁሌ እንዳያልቅ በጉጉት ነው የምጨርሰው፡፡

  • @sofiyayimer9487
    @sofiyayimer9487 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቀን ለሰላም መስራት አለብን!!!

  • @Maayetube
    @Maayetube หลายเดือนก่อน +48

    ጋዜጠኛው ደስ ሲል

    • @butanegese9531
      @butanegese9531 หลายเดือนก่อน +1

      ቅናተኛ

    • @beseratgeremew2255
      @beseratgeremew2255 หลายเดือนก่อน

      ቀጥተኛ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 หลายเดือนก่อน +1

      @@Maayetube 😂😂😂😂

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน

      😂መላሹስ አይጥላቻ

  • @abdelamohammed6833
    @abdelamohammed6833 หลายเดือนก่อน +16

    ፖለቲካ ጨካኝ ነው influential የነበረ ሰው እንዲህ ምርጥ የሆነ ሰው ሲገፋ ይገርማል

    • @EthioAIS
      @EthioAIS หลายเดือนก่อน

      🤣😂🤣🤣🤣😅

  • @chalachewmuche1532
    @chalachewmuche1532 หลายเดือนก่อน +13

    ትክክክል ሃሳብ ነው ጀዋር የተናገረዉ? I think he say that real cover 100% i do not now believe it ወደፊትም ተመልሶ ያው ነው

  • @SeilGeti
    @SeilGeti หลายเดือนก่อน +16

    ከዚህ በኋላ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ማመን እበደት ነው አብይ አህመድ የተጫወተብን ይበቃናል😢😢😢😢

    • @eliastadesse6478
      @eliastadesse6478 หลายเดือนก่อน +1

      እና ማንን ነው የምታምነው😊 ኣ

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et หลายเดือนก่อน

      ከነሱ ውጪ ማን አለህ?😳

    • @sarahj4895
      @sarahj4895 หลายเดือนก่อน

      Qimalam hulla kotat qomata hulla waddaddachum tallachum Jawe King naw

  • @KedirHussenn
    @KedirHussenn หลายเดือนก่อน +10

    ጀዋር መሀመድ እንወድሃለን ( ከወሎ ክልል )

  • @rahelassefa6961
    @rahelassefa6961 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u

  • @alamarrahmeto-d7b
    @alamarrahmeto-d7b หลายเดือนก่อน +5

    ጀዌ እንኳን ደህነ መጠህ

  • @AsfawAderaw-c8c
    @AsfawAderaw-c8c หลายเดือนก่อน +1

    Exactly 🙏🙏🙏

  • @bivobinitessema5020
    @bivobinitessema5020 หลายเดือนก่อน +8

    ጃዋር ምሁር ጃዋር አስተዋይ ጃዋር ትክክለኛ ፖለቲከኛ ጃዋር የልብ አድርስ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ተንታኝ ጃዋር ጀግና ጎበዝ እና ወዘተ....!!!!!!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 หลายเดือนก่อน +1

      ጃዋር አሳራጅ የሚለውንም አክልበት

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله หลายเดือนก่อน +1

      @@bivobinitessema5020 ኢሺ ሌላስ የምጨምረው የለህም

    • @abdurahimababilo-w2n
      @abdurahimababilo-w2n หลายเดือนก่อน

      You are lazy jewar big ass lazy man ... what ate you talking 👄 wow he sick ..

  • @Miki-vd1lv
    @Miki-vd1lv หลายเดือนก่อน +11

    እናመሰግናለን ድምፅ ላጡት በየቀኑ ለሚሰቃዩት ህዝቦች ድምፅ ሁናቸው

    • @tirandaz7612
      @tirandaz7612 หลายเดือนก่อน

      The suffering need to raise their own voice. Jawar is not suffering.

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 หลายเดือนก่อน

      He puts fire.

  • @bizuyeabey2368
    @bizuyeabey2368 หลายเดือนก่อน

    Wonderful point of view. Great journalist.

  • @aderajewmelkie4405
    @aderajewmelkie4405 หลายเดือนก่อน +73

    እውነትም ልብ ገዝተሃል ያዝልቅልህ!

    • @ruhamaሚዲያ
      @ruhamaሚዲያ หลายเดือนก่อน

      ወይ እኛ ኢትዮጲያዊያን ሾርት ሚሞሪ ነን አብይም ሲመጣ ስኳር ሆኖ ነው ደንቆሮ ህዝብ ሁላ 😀😀😀😂

    • @Habibi-p4i
      @Habibi-p4i หลายเดือนก่อน +5

      ጃዌ ድሮም ልብ የገዛ ነበር አንተ ነህ ያልተረዳኸው
      የነፍጠኛ ጥበት ስላለብህ ነው

    • @AmanSine-p3c
      @AmanSine-p3c หลายเดือนก่อน +2

      That is crystal clear I share your thought. Jawaha change the tune try to become humble. At one time he said condominiums or death. He isday dreamer for Jawhar time is up

    • @binalefart2799
      @binalefart2799 หลายเดือนก่อน

      ጀዋህር መቼም ትክክለኛ አመለካከት ሆኖ አያውቅም አብይም መጀመሪያ እንዲህ ብሎ ነበር ምድረ ዘረኛ ሲጀመር ኢትዮጵያ ሲሉ አያፍሩም እውነት ተቆርቁሮ ቢሆን ኖሮ መጀመሪያ ላይ በቀለ ገርባ እና ጀዋሀር ከህዋት ጋር ተጋብተው አማራንም ሌሎችንም ሊወጉ ተነስተው ነበር ሰው የሚያወራውን በተግባር እየኖረ አይደለም ሁሉም የወንበር ጥማት ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 หลายเดือนก่อน

      አንተ ንፍጣም የነፍጠኛ ጥበት እንዳለባችሁማ ይኸው እየነገርከን ነው::
      ጃዋርም ቢሆን "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" ዘረኝነትና የበታችነት የማይለቅ በሽታ ነው ነገ ደግሞ የጥላቻ ዛሩ ይነሳበታል😡
      ለነገሩ ከመቼ ወዲህ ነው ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ አሳቢ የሆነው?
      "We are Not Ethiopian we are Oromo" ብሏል ዛሬም ነገም የጥላቻ አዕምሮውን ማጠብ አይቻልም::
      ሰው ማረድን ለመጀመሪያ ያሳየን እሱ ነው::
      የምን ድርድር? የምን ውይይት?

  • @Yenbarima
    @Yenbarima หลายเดือนก่อน +2

    Great perspective❤❤❤❤❤

  • @AfeworkYitayih
    @AfeworkYitayih หลายเดือนก่อน +5

    አለም ሁሉ እንደ ጅዋር ኢትዮጵያ እንዳትፈርስና ህዝብች ከዚህ የበለጠ ቀውስ እንዳትወድቅብን ተጥኖ ይፈጠሩልን በጣም ተጨንቀናል

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis1940 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት አቶ ጅሃር ሙሃመድ ዛሬ የተናገርከው ምድር ላይ ያለውን እውነት ነው እና በርታ አማራ ኦሮሞ ትግራይ አንድ ሆነው በዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲጓዙ አድርጉ

  • @matyassolomon5023
    @matyassolomon5023 หลายเดือนก่อน +24

    ገጀራ ይዘህ ለምጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ፍጅትን ያወጅክ አንተ ነህ

    • @butanegese9531
      @butanegese9531 หลายเดือนก่อน

      ዶማ

    • @go408
      @go408 หลายเดือนก่อน

      let us not be in a hurry to make judgments -" ለምጀመሪያ ጊዜ.......ፍጅትን ያወጅክ አንተ ነህ". As the biblical say goes "let him who is without sin cast the first stone".

    • @abrhame3111
      @abrhame3111 หลายเดือนก่อน

      @@butanegese9531he is right lasetawese condominium lemin eta weta brlo

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❗

    • @AbuHani-lc3vu
      @AbuHani-lc3vu หลายเดือนก่อน

      ዶማ ራስ ፋኖ😂

  • @mandefrohabtewolde4197
    @mandefrohabtewolde4197 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዋር ሥላለፈው ጥያቄ ቢኖረኝም
    በሙሉ ልብ ይቅር ብያለሁ በዛሬው አሥተያየትህ አሥደሥተኸኛል
    በተለይ ጭንቅላት ሢኖርህ ነው ጥምጥም
    የምትጠመጥመው ትክክል
    ደግሞም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ
    ተድበሥብሧል

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy หลายเดือนก่อน +33

    ዛሬገናእመሬትየማትወድቅ ቃላትሰማሁ

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un หลายเดือนก่อน +1

    Please be hurry God bless your ideas and energy

  • @Gofecho
    @Gofecho หลายเดือนก่อน +3

    ጆሮዬ ነው ወይስ "እኔ ሳሰለጥናቸው የነበሩ የአረብ ልጆች arab spring አነሱ " አለ ልበል ?

    • @tesfayewoubshetayele7789
      @tesfayewoubshetayele7789 หลายเดือนก่อน

      ማሰልጠኑን እንጃ ግን Larry Diamond የሚባል አሜሪካዊ ጃዋርንና ያረብ ልጆችን አሰልጥኗል. Larry Diamond የ National Endowment for Democracy የጥናት ማዕከል መሪ ነው. Link:
      th-cam.com/users/liverjXuZwmzJWM?si=4ASoHpD6GdvNO8B4
      time stamp: 1:12:28

  • @Malishkulu
    @Malishkulu หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይገርማል ምንም ለማለት ይከበዳል ከዘረኝነት እንውጣ መጀመርያ

    • @tigistashagre-ck9et
      @tigistashagre-ck9et หลายเดือนก่อน

      ዘረኝነት አሁን አለ?
      ህወሃትና ፋኖ ጉድ ከሆኑ በኋላ ምን ዘረኝነት አለ?
      አሁን ያለው ከባድ የኑሮ ውድነት ነው።
      የገበሬዎች ስቃይ ነው።
      አሁን ያለው የህልውና ስጋት ነው።
      ዘረኝነትማ ያኔ ነበር። ጀዋር በተነፈሰ ቁጥር አብይ ጃስ ሲላቸው ይጮሁ የነበሩ የከተማ ፋኖዎችና የህወሃት ሴረኞች የነበሩበት ዘመን።

  • @MohamadALHuyebi
    @MohamadALHuyebi หลายเดือนก่อน +11

    አላህ ይጠብቅህ ሀቅ ነው ያወራሀው ❤

  • @AshenafiTsegaye-nv6vf
    @AshenafiTsegaye-nv6vf 25 วันที่ผ่านมา

    Dear Jawar You are only Ethiopian real politician ! thank you

  • @seidgebeyehu4118
    @seidgebeyehu4118 หลายเดือนก่อน +14

    አይ ኢትዮጵያዬ አላህ ይርዳሽ!!ጁሀር ምርጥ ንግግር ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን።

    • @Selamaman3561
      @Selamaman3561 หลายเดือนก่อน

      ምላሱ ጥሩ ውስጡ ነቀርሳ(ካሰር) ነው

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ หลายเดือนก่อน

      ይችን እንቆቅልሽ እኛ አማራወች ጠንቅቀን እናቃለን ኢትዮጵያ ከኦሮሞ ይውጣል የነበረ ሠው አሁን ለምን ይመሥላቸኋል ይህመቅለሥለሥ ሥልጣን ለመያዝነው አትሞኙ

  • @blessingblessing6462
    @blessingblessing6462 หลายเดือนก่อน

    Jewar ይመችህ በእውነት🙏

  • @SintAyehu-Gebeyehu
    @SintAyehu-Gebeyehu หลายเดือนก่อน +9

    ቅጥረኛዉ ተላላኪዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!! የንጹሀን ደም ፈሶ አይቀርም!! 😢😢😢😢😢😢😢

  • @amanualaferanini1224
    @amanualaferanini1224 หลายเดือนก่อน +3

    መቼም አይስተካክልም መጀመሪያ 50 አመት የኖርንበትን ያማረ ቤት አፍርሶ የትም የጣለውን ህዝብ እቦታው መመለስ አረ ስንቱ ስንቱ ይንገር መቼም አይስተካከልም

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 หลายเดือนก่อน +9

    You are also the same

  • @MubarekEdaso
    @MubarekEdaso หลายเดือนก่อน +2

    I thanks you more,let you get the chance king abiy has got ,king jawer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremgetachew8385
    @meskeremgetachew8385 หลายเดือนก่อน +19

    ግን ስልጣን ለመያዝ እንዳይሆን እንጅ ሀሳብህ ጥሩ ነው

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim หลายเดือนก่อน +4

      ጃዋር ብይዝም አይቆጭ እኳን እሱ አብይም እየመራን ነው

    • @awaken1701
      @awaken1701 หลายเดือนก่อน

      ስለ ዓንቀጽ 39 ምን ያስባል?

    • @LifeisTest
      @LifeisTest หลายเดือนก่อน

      @@awaken1701 even no single oromo think about that.

    • @BABR7826
      @BABR7826 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MekiyaIbrahim ጀዋር ከአብይ ተሽሎ ስልጣን ይሰጠው ሀሀሀሀሀሀሀሀ ክርስቲያኖች በሜንጫ አንገታቸውን ነው ምንቆርጠው ስላለ አንተ እስላም ስለሆንክ ስልጣን ይሰጠው? ህልም ነው

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb หลายเดือนก่อน +1

      ​@@BABR7826አ እዛው ተራረዱ የአይሁዳዊያን ችግር ሙሰሊምን መፍራት ነው ኢስላም አንዱን አምላክ በትክክል ማወቂያና መመሪያ የሆነ መንገድ እንጅ እነደምትሸበሩበት አይደለም በእርግጥ ውሸት እውነትን እንሚፈራው እንደመሸበር እናውቃለን

  • @fam9075
    @fam9075 หลายเดือนก่อน +1

    Thank ja

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 หลายเดือนก่อน +6

    በርታ ጃዋር መሃመድ

  • @HabtamuAfera
    @HabtamuAfera หลายเดือนก่อน +1

    Great🙏

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይጣን ብዙ ቢያወራም አያሸንፍም ስራው የእግዚአብሔር ነው
    እንቀጥላለን ወይም እንቀጣጠላለን
    ሰይጣን እርር ቅጥል በል😢😢😢😢😢😢

    • @sarahj4895
      @sarahj4895 หลายเดือนก่อน

      Qimalam hulla kotat qomata hulla waddaddachum tallachum Jawe King naw

  • @alemayehubirhanu8474
    @alemayehubirhanu8474 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You Jawar!

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd หลายเดือนก่อน +31

    ጆዋር ትክክል ነዉ❤❤❤❤❤

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 ምስኪን

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j หลายเดือนก่อน +1

      ​@Solo--Solo❤❤😂

  • @kulitmamo7930
    @kulitmamo7930 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም እሚመጣው አቢይ ወንበር ሲለቅ ነው ሙሉ ለሙሉ አምናለሁ

  • @freabek3227
    @freabek3227 หลายเดือนก่อน +6

    ቢያንስ ልብ ገዝተሀል ትንሽ ❤

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ หลายเดือนก่อน +23

    ጀዋር በርታ ይህን ደቆሮ አባገነን ውድቀቱን የምናይበት ቅርብ ነው።

    • @Tigistkebede-z
      @Tigistkebede-z หลายเดือนก่อน

      አንተ ሾርት ሜሞሪ!
      ጀዋር ጭራቅ ነው ስትሉ አልነበረም?

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 หลายเดือนก่อน +4

    በመጨረሻም አዉነቱን በመናገረህ ጀግና ነህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @GemeArfasaDesta
      @GemeArfasaDesta หลายเดือนก่อน

      በመጨረሻ ብቻ አይደለም ገና በፊት ተናግሯል

  • @tikoma1976
    @tikoma1976 หลายเดือนก่อน

    ምን እየሆነ ነው ያለው --- ሰዎች ኢትዮጵያ አትፈርስም፡፡ያለመንግስትም አኮ ህዝቦቿ ኢትዮጵያን ይዘው ይቀጥላሉ፡እኛ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያ ውጪ ሃገር የለንም፡፡እናም አትፈርስም፡፡ባረከው ነገር ብትቆጭ ጥሩ ነበር ወንድሜ፡፡

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 หลายเดือนก่อน +5

    ቤቲ ትዝ አለችኝ

    • @sarahj4895
      @sarahj4895 หลายเดือนก่อน

      Qimalam hulla kotat qomata hulla waddaddachum tallachum Jawe King naw

  • @Kelemugulilat
    @Kelemugulilat หลายเดือนก่อน +1

    አማራን ያሳረድክ ወንጀለኛ የምትፈልገውን ያክል አማራን አሳርደሃል አሁን ግዜዉ አልፏል አብረን እንጠፋለን 100%

  • @zerihunduberoabebe4778
    @zerihunduberoabebe4778 หลายเดือนก่อน +8

    በዚ አቁዋምህ ያፅናህ

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo หลายเดือนก่อน +1

      አኡቴ 🤣😂🤣

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ግን ባስር እጄ ጀዋር እመርጥ ነበር እኔ ጉራጌ ነኝ ብርሀኑ ነጋ አልመርጥም ነበር የሀላ ሚያሥብ ጀግና ጀዋር

    • @GachSida
      @GachSida หลายเดือนก่อน

      ጀዋር ሙስሊም ስለሆነ

    • @saadablayo5218
      @saadablayo5218 หลายเดือนก่อน

      @@GachSida እረ አደለም አሁን ያለህበት ሁኔታ እንዴት ነዉ ለህዝቡ ባላና ሚስት ተለያይቶ ነዉ ያሉት ሜዳ ወድቆ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 หลายเดือนก่อน +9

    ባለ ካርታው ኦነግ ጀሀር ማንም አያምንህም ሁላቹህም ኦነግ ናቹህ ጆሀር ከበቡሽ ስንት ደም አለብህ ማንም አያምንህም ከአሁን ቦሃላ ኦሮሞ ስልጣን አይዝም። ለኢትዮጵያ ሚበጃት አላህ ያምጣል ህይሩን ይምረጥልን

    • @ameletio3425
      @ameletio3425 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ተከበብኩ ብሎ ስንቱን አማራ ያሳረደ ዛሬ መቶ ተቆሪቋሪ ሲጫወት አልስማውም የሱ ነገር መገለባበጥ ልማዱ ነው ጥቅም እንዳለው ካመነ

  • @by8344
    @by8344 หลายเดือนก่อน

    ሃገራችንን ሰላ ያድርግልን።

  • @ginnuberihun
    @ginnuberihun หลายเดือนก่อน +12

    በትክክል

  • @liyanna7521
    @liyanna7521 หลายเดือนก่อน +4

    የሄ ሰውዬ ሁሌ confiused ነው የሚአረገዬ seriously አሁን ገን አነሰማህም አናመሀም አናንተ ካልተፋቸሁ አገራቺን ሰላሞን አታገይም

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 หลายเดือนก่อน +1

    Great as usual..!

  • @Li-tj2hd
    @Li-tj2hd หลายเดือนก่อน +3

    Can anyone share the bbc link?

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ หลายเดือนก่อน +1

    Keep it up jawar ❤

  • @TujiTuji-h6x
    @TujiTuji-h6x หลายเดือนก่อน +3

    Tileyalesh jawer muhamed

  • @Tessema-e4d
    @Tessema-e4d หลายเดือนก่อน +1

    GOD BLESS YOU ! Jawar

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g หลายเดือนก่อน +3

    እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ።አትመኑት የጨነቀ ለት ሆኖባቸው ነው

  • @MengashaPetros
    @MengashaPetros 25 วันที่ผ่านมา

    Nice idea