ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ እንደዚህ አይነት ገጥሞኛል በተግባር ነዉ ያየሁት እኔ ልጅ ሆኜ በወላጆቼ ላይ መተት ተሰርቶባቸዉ ከቤት ሚሰበር እቃ አንድ እንኳ ሳይቀር ሰባብረዉ ጨረሰዉ አጋንኑ በአካል አይታይም ብቻ እቃ ከተቀመጠበት ተነስቶ ይወረወራል ሰዉ ላይ ድንጋይ ይወረዉራል ማያረገዉ ጉድ የለም የለብስ ሳጥን ዉስጥ እሳት ጨምሮ መልሶ ቆለፈበት በራሱ በጣም ጉድ ነበር አባቴ ጠንካራ የኦርቶዶክስ አማኝነዉ በሱ ፀሎት ብርታትነዉ ለሁለት ወር ያህል አተራምሶን አተራምሶን ሄደ ።ምግብ እንኳ ሲበላ አምስት ስድስት ወንዶች ትሪዉን በግድ ይዘዉ ነዉ ስንበላ የነበረዉ።እንደዉ እድሉን አግኝቼ መምህርጋ በተግባር መጥቼ ቢመሰክር ደስ ይለኝ ነበር
እዉነትነዉ እንዲህ ነበር ስያደርግ የነበረዉ ።አንደኛዉ ወንድሜ ዉዳሴ ማሪያም ይዞ ነበር እሱን አይጠጋም እኛን ግን ስንት ቦታነዉ የፈነከተን ።ዉሃ ዉስጥ በጀርካን የዉሻ አር እየጨመረበት ዳቦ ሲጋገር ዳቦዉን አንስቶ ረመጥ እሳት ዉስጥ እንደ ኩበት ነበር ስጨምር የነበረዉ በጣም ሚገርም ነበር ።በጣም ታሪክነዉ ፅፌ ስለማልጨርስነዉ ይህ ትክክል ነዉ
ባጣም ይጋራማል
እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ ። እንደርቢ የሚባል ነገር ነው አሉ እኔም የማቃቸው ሰውች ዘመዳችን ናቸው እቤታቸው ውስጥ ሆነው ድንጋይ እየተወረወረባቸው ይፈነክታቸው ነበር እነሱ ደግሞ የተጣሉት ሰው ነበር አንተ ነህ እንደዚህ የምትወረውርብን ብለው ጠብቀው በጣም ደብድበውት ታስረው ነበር ፈጣሪ ከእንደዚ ክፋ መንፈስ ይጠብቀን
live ቃሪበሽ ማነጋሪ ትችይለሽ ባጣም ይጋራማል በእግዚአብሔር ስም ያሴይጠን ሴራ ያፈራሰ ይሁን
@@mariyam-t1t አሁንማ ስደትነዉ ያለሁት እግዝአብሔር ፈቅዶ ሃገር ስገባ እመሰከራለሁ በጣም ረጅም ታሪክነዉ ፅፌ ስለማልጨርስ ነዉ እንጅ
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ መምህርን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ 👍
👍👍👍
👍👍👍😍
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan Zamare Malaktan Yasamaln
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3Xሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3Xመልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3Xእሰገድ ለገብርኤል 3Xምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3Xስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3Xውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛአብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟልአብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይአብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግልአብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛአብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅአብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላአብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክአብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢአብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባልኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜንይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።th-cam.com/video/i84-vo-y74E/w-d-xo.html
በጾለትህ አስበኝ ወለተ መድህን እያልክ እህቶቸም
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ 🤲🤲🤲
❤️🙌🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አረ በስማም የእውነት በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው። እኔ በጣም ያሰቃየኝ ነገር ቢኖር እቤት ውስጥ ቁጭ ብዬ የመኝታ ክፍሌ በሬ በጣም ይንኳኳል ስከፍት ማንንም አላገኝም አንዳንዴ በጣም በሀይል በስሜ የተጠራው ይመስለኝና አቤት ስል ማንም አልጠራሽም ይሉኛል። እቃ ያስቀመጥኩት አላገኝም ቦታው ተቀይሮ ነው የማገኘውና የእውነት መምህር የመርሳትና የጭንቀት በሽታ የያዘኝ መስሎኝ ነበር ለካ ያጅሬ ስራ ነው ሆሆሆሆሆ ሀሰጠህን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ የዛሬ 18 አመት ጎሮቤታችን ነው እና ሁልቀን እየጠጣ ሰክሮ ነው የሚመጣው ታድያ ዞር በልልኝ እመታሀለው ተው ዞር በል እያለ በቦክስ እየተማታ እየተሰደበ ይመጣል ታድያ ለእኛ የሚታየን ነገር የለም አይ የሰካራም ነገር ተብሎ ዝም ይባላል ይገርማል እኔ አሁን ነው የገባኝ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እውነት ከባድ ነው
ወላዲት አምላክ እኔ የሚቤታችን በሃል ማለት ትላት ተሳፍረን ስንመለስ ባቡር ውስጥ በጣም ብዙህ ሰው ነበር እና ልጅ ደናነበርች እና እቤታችን ገባን በአውሮፓ አቋጣጠር ከጠዋት 9:30 ነው ከዛ ከከሳሀት በሃላ ትኩሳት ለቀቀባ ይህው እስካሁን ያስታውካታል ምግብ እቢ ብላኛለች ውሃ ከጠጣች ወይም ወተት ከጠጣች ሳይቋይ ያስመልሳታል እና እውነት ነው ቤቴ ደሞ ትንኝ በትንኝ ሆኗ ነው ያገኛሁ መምህር ቃል ሂወ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህር በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜንምንገድ እየጠበቀ ይሚዝ መፈስ እንዲት እንከላከል
መምህር ከእኛአገር ብዙ መርጌታንባይ ለንየስቱኝ ለንየስቱኝ እይአልው ብዙበረዶ ይአወርዱነበር ህብረተሰቡ ለናተ አንሰትም ህልብለው ሊቀመላክት ቅዱስሚካአየል ይተብቅልናል ብለው ተከመቱ ከዝይአብሁላ በረዱአቆመ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ነው በዚህ መልኩ ብዙ ነገር ሰው ያስተውላል መምህሬ እመብርአን ትርዳኝ እንጂ ብዙ አስተማሪ ገጠመኝ ህይወት አለኝ ቅዱስ ገብርሄልል ለሀገሬ ያብቃኝ ያለሁበት ያቅሜን እተጋለሁ ግን አይመችም ግን በትምህርቶችክ ህይወቴን ሁሉ ያመሰቃቀሉትን መንፈሶች ተረድቻለሁ እህት ወንድሞቼም አንድም የነቃ የለም ያክስት ልጆች ሁሉ ትላልቆቹን ሁሉ በየአመቱ እየገደለ ጨርሶአቸዋል ጥቂት ነን ያለነው ብቻ እመቤቴን ይዤ ድል የኔ ነው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልክ ገጠመኝክን መስማት ከጀመርኩ አመት አልፎኛል እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ቀጣይ አመት ሀገሬ እገባለሁ መምህሬ ያለኝን የእረፍት ጊዜ ካንተ ገጠመኝ ውጪ የምሰማው የለኝም ከዛ ተዘናጋው መሰለኝ በእልሜ ወይኔ ትምህርቴ እያልክ ስትጮህ ሰማው ፊትክ አይታየኝም የዛው ጊዜ አከባቢ እመብርአንም እያለቀሰችብኝ ቆማ እንባዋ ይወርዳል እንዴ ብዬ በደንብ ላያት ሳጠራ እንደስእል በትልቁ እንባዋ ወርዶ አይቼ ወይኔ በእኔ ምክንያት እያልኩ ስሸፈን አየሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ
አቦ መምህር ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከነዚህ ትምህርቶች ብዙ ነገር ተምሬያለው በራሴም ህይወት ብዙዎቹን አይቻቸዋለው ግን የመንፈስ ሴራ አልመሰለኝም ነበር
ወይ ጉድ መምህር አብዛኛዉ ነገሮች እኔ ጋር የነበረዉን ችግሮች ነዉ ያስተማርከን በወቅቱ ቴንሽን ብዬ ነዉ የማልፈዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን፡
ይገርማል ድሮ ቤተስቦቸ ብዙ ተስቃይተዋል በስላቢ መንፈስና በሟርት መንፈስ እኔም ልጅ ነኝ ስለመንፋሳዊነት ምንም አላውቅም እነሱም መስራት መብላት ብቻ ነው የሚያውቁት ግን ያለ ፈጣሪ እርዳታ ምንም ቢስሩ ከንቱ ነው እናም ግቢያችን በጣም ብዙ የንብ ቀፎ እና በጎች ነበሩ ግቢያችን በጣም ደስስስ ይላል ማር ከቤታችን አይጠፋም የገቢ ምንጫችንም ነው በጎችም እንደዛው እህልም ስናስቀምጥ ነቀዝ ይሆናል ቤታችን ላይም አንደርቢ ይጥሉብናል ይስላቢ መንፈስም በጎረቤት መተት ሟርት ባዶ ሆንን ቤተስቦቸም ጤና አጡ እኔም ተስደድሁ መስደዴ ለበጎ ነው ብዬ ይህን ሁሉ የመናፍስት ስራ መሆኑን ሳውቅ ቤተስብ ስነግራቸው አይገባቸውም ምንም አያቁም እኔም ነገ ዛሬ እያልኩ ተመልሽ ለቤተስቦቸ ሳላስተምራቸው በመጨረሻም አባቴን አጣሁት አባቴን እህቴን በስጋ ተለዩኝ እና የመናፍስት ስራ እጅግ ከባድ ነው ካልፆሙ ካልፀለዩ ካልተማሩ
መምህር እኔ ምንም አልልም ካይምሮ በላይ ነው በጣም በጣም እናመሰግናል!!!¡!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ሠላም መምህር አንድ ልጅ አለችን እና ስታጠፋ ሁሌ አባቷ ድራሽሽ ይጠፋ ይላል እና የአንተን ትምህርት ካዳመጥኩ በኋላ ረገማን መሆኑን ሳወቅ በጣም ደነገጥኩ ከዚህ በኋላ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሳላውቅ ልጅን ረገመኳት ብል ብየው ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እያለ ይፀልያል አሁን እንደዚህ አይነት ረግማን አያወጣም፡፡
Amen amen amen egzabiherzgeawen yebzalhe mameherachien
በዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ መምህር ከዚህ ይሰዉርን😥😥
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እሄ በረዶ በጎንደር ልዩ ቦታው አለም በር ላይ ግብር ካልተሰጠው በተደጋጋሚ እህል የሚያበላሽ ጠንቋይ አለ በሰፈሩ ላይ ተፈሪ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው እውነት ይገርማል
አሜን መምህሬ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብር በዓል አደርስን ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንን ይባርከን ማስተዋልን ጥበብን ይግለፀልን 🙏🙏🙏🙏
A men
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏
ግርም ነው የሟርት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት🙏የልቀ መላአክት ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እንኳን ለዓመታዊ ክብረ በዓሉ በሰላም አደረሰን አሜን🙏 ፀጋ በረከቱ ምልጃ ረድኤቱ አይለየን አሜን🙏
እውነት መምህር እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ የምሰራበት ቤት በሩ ይከፍታል ይዘጋል ሰውዬው ሴትየዋም ይደነግጣሉ እኔ ግን አልሰማም አላይም ግን አንድ ቀን ነይበ ብላኝ እክላሶ የሆነ ድምጥ አለ የሚገርምው እኔንም ለማስፍራራት ሞክሮ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሞገስ ሆኖኝ አልሁ የኔ ጌታ ክብሩ ይስፋ አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ይጠብቅህ
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች አብሳሪው መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል ሀገራችን ሰላም ያርግልን
አሜን አለን መጥተናል
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር እውነት እኔ ልብስ ይጠፋብኛል በፈለኩት ሰአት አላገኘውም ፀሎት ስጀምር እቃ ይወድቃል ስለነቃሁ ሴራውን አያስደነግጠኝም የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ🙏🕊
ማርያምን ይህን ነገር ያላየ ሠው አያምንም እኔ ዱባይ ነው እምኖረው እናም ጎረቤታችን ኢትዮጵያን አሉ ሁሌም እሄዳለሁ እናም አንድ ቀን የአሠሪያቸው መኝታ ክፍል ሲኳኳ አደረ ሠው ሲወጣ የለም በሩ ሲዘጋ ይኳኳል እዳውም አድ ቀን በረዳ ላይ ጸሀይ እሚሞቁበት ወንበር እራሱ ሲቀሳቀስ አይታ ጓደኛይ በስልኳ ልትቀርጽ ስትል እስክሪኑ ጸጥ አለ ድፍረቷ እኔ እፈራለሁ ከዛ ቀን ወዲ መሸት ካለ አልሄድም ብላክም እንኳን እዛ ቤት ሠይጣን አለ አልሄድም እላታለሁ አሠሪየ ትስቅብኛለች መምህር ጨርሸ አላየውም አምሮየ ውስጥ ይመላለስብኛል
እውነት ነው መምህር አናስተውለውም እንጂ በዙ ነገር ደርሰዉብናል እውነት መምህር እኔ አንዴ የገጠመኚን ነግር እንደ አሁን እቃው ተነስቶ አቃጥሎኚ ያቃ ።እንዴት መሰላችሁ እህት ወንድሞች አራተኛ የላይ ያለው የኔ ገጠመኚ ነው እዚሁ አለብ ሀገር ስሰራ እራት እየሰራሁእያለ መኮርኒ ቀቅየ በስሎ ውሀውን ልደፍ እቃ እምናጥብበት ላይ ድስቱን አስቅምጨ ማጥለያውን ሳስተካክል ድስቱ ተነስቶ ጪኔ ላይ ተደፍ እውነት እሚገርም ነው መምህር በአሪፍ አግላለጽ እየገልጸህ እንድንማርበትና እንድናስተውል ስላደርግህን እናመሰግናለን ባለፈው ፈርቸ አልጨርስኩትም ነበር ኮሜንትም ስጽፍ Bብየ ነበር አሁን ግን እንደዚሁ ከማብራሪያ ጋር ብሆን ይሻላል
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብኤርል ዋዛማ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ለአመቱ ክብረ በአል ቁዱስ ገብርኤል ⛪️✝️✝️✝️
እንካን ለአብሳሪው ቅዱስ መላክ በግዛብሔር ፊት በሚቆመው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ በሰላም በጤና አደረሳቹ ለመላው ክርስትና እምነት ለይ ላላቹ ወገኖቼ
እንኩዋን ለራማው ልዑል ለአብሳሪው መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ ውድድድድድ ኦርቶዶክሳውያን 😘እንኩዋን በደህና መጣህ መምህር 🙏🏿😘
አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን እህታችን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
ሰላም መምህር እንኳ ሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ገጠመኝ ላይ ቢሆን ደስ ይላል
Betam des yemilg tmhert new
እንኳንደናመጣህመምህር፣ስለሀገር ሉምነገርእግዚአብሔርይመስገን፣እየተማርነነው
ወይኔ በማርያም ቁጥር ሶስ የኔ ታሪክ ነዉ በተወይ ምግብ ስሰራ የማይወድቀዉ ይወድቃል እንቅፋትማ ተዉት ከገዛ ልብሴጋ ያጣላኛል የለበስኩት ቀሚስ ሊደፋኝ ይነሳል በጣም ይገርማል ከዚ ቦሀላማ ነቃዉበት እግዚአብሄር ይገስፀዉ
Amen amen amen
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ማነው እንደኔ ገብርኤል ለመዘከር የሚዘጋጀው ሁላችሁም ተጠርታችኃል ለሁላችሁም ገብርኤል የልባችሁ መሻት ይፈፅምላችሁ
አሜን
Amen amen
@@etunashkatama5506 🤔🤔
አሜን፡አሜን፡አሜን
እግዚአብሄር ይመልገን መምህርዬ እድሜጤናይስጥህ ፀጋውንያብዛልህ
መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው በዚሁ ቀጥልበት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ መምህር አትጨነቅ ምንም አያስፈራም ስናየው ምክነያቱም የዲያብሎስ ሴራው ስለገባን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምራችን በእውነት በጣም ይገርማል ትክክለ ታሪክ ነው ልዩ አስተምህሮ ቪዲዮ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እውነት ነው የተኛሁበትን የአልጋ ፍራሽ የሚነቀንቅ ክፉ መንፈስ ነበር::ፍራሹን የተባረከ የእጣን ጭስ ሳስነካው ለብዙ ግዜ ቆመ ሰሞኑን አንድ ሁለት ቀን ሲነቀንቅ በጌታ ብኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፍራሹን መነቅነቅ አቁም ስል አቆመ: እንደገና የተባረከ የእጣን ጭስ ፍራሹን እንዲነካው አደርጋለሁ በእግዚአብሔር እምነቴ ስለጠነከረ ፍርሀት አይሰማኝም:: እግዚአብሔር ይመስገን!
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሰህ አደረሳቹ።
ሰላም ለናተይሁን እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን መምራችን በጣም ጥሩነገር ነው በዚውቀጥልበት እኔራሴ የጠበመኝ ነገር ነው አሁንም አያውነው እዴት መፈሱ እቤቱስጥ እጠሚቀሳቀስ ይታየኛልበተለይ እኔ የምሰራበት ቤትውስጥ ማዳሜ እና በልዋ በጣም ይደባደባሉ እናም እኔ መታየሚጣሉበት ቀን ውልየሚል ነገር ይታየኛል በልቤውስጥ ፍራቻን ያሳድርብኛል ከዛም ማታ ሀይለኛ ፀብይጣላሉ እቃውን ይፈጨዋል ሰውዬው እኔ በጣምግራይገባኝ ነበር ለጓደኛይ ስነግራት እምነት እርጪው አለችኝ እነሱ ሳያዩኝ እምነቱን በመይታይ ቦታ እረጨው ነበር አሁንግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜለ አተትምርት ያተንትምርት ከጀመርኩበት ጊዜጀምሮ እሰግዳለው እፀልያለው እፆማለው እም አሁን እደበፊቱ አደሉም በጣም ቀንሰዋል አዳዴ ልክ መደባደብ ሲጀምር አብርዳቸው ፈጣሪ አቀዝቅዝልኝ ስራክን አቆምስል ሰውዬው ጥሎ ይወጣል እናም እናም መምራችን አተበምታቀርበው ማንኛውም ነገር አስተማሪ ናቸው ስለሁም ነገር ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜንንን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ሀገራችን ስላም ያርግልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና👏👏👏💐💐💐💐🍀🍀🍀🌿🌿🌿👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏💐💐👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤልበስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ካንቺ አይለይ እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ተስፍዬ እድሜና ፀጋ ይስጥልን ትምህርትህ እጂግ በጣም ጥሩነው በዚህ አጋጣሚ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ እየሱስ ነኝ አኔም መከታተሌን ቀጥላለሁ
በልጆቹ ላይ ያቀረብከውን እኔ አይቸዋለሁ በጣም ብዙ ነገሮችን እኔ በይቱብ አይቸ በድንጋጤ ልሞት በእውነት ሌላም በጣም ብዙ ከባባድ ነገሮች አሉ የሆነ ቲዩብ አለ እደዚህ አይነት ነገር የሚያቀርብ የአንዳንዱ እሚያሽካካ እሚስቅ ድምፅ ሁላ አለው እኔ ብዙ አይቻለሁ መምህር አንተ ያቀረብክልን ነአር እዳውም በጣም ቀላል ቀላል የማባሉትን ነው በጣም ብዙ ከባባድ ነገሮች አሉ ብቻ የፈጣሪን ቸርነቱን ሳስብ በጣም ይገርመኛን እዳናያቸው ከኛ ስለሰወራቸው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ያለሁት አረብ ሐገር ነው እና አንዲት አብራኝ እምሰራ ልጅ ነበረች እሷከቤት የሆነ ነገር ይከተለኛን አየዋለሁ ብላ ቤቱን ለቃው ወጥታለች በጣም ይገርማን ይህ ያቀረብህው ሁሉ በጣም ትክክል ነው
መምህር እግዚአብሔር ይመስገ መምህር ድሮ ድሮ ባገኝክ ዘመኔ በክንቱ አይበላም ትምርትህን ማዳመጥ ክጀመርኩ በስጋም በነብስም ድኛለው ተባርክልኝ በርክቴኔን ስላሜ ጤናዬ ተስጠኝ እግዚአብሔር እስክቤተስብህ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን እንኳን አደረሣቸችሁ አደረሠን ዉዴ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ገብረኤል ዋዜማ በአል ቅዱስ ገብረኤል ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን አሜን ✝️💒👏👏👏
Egziabher yimesgen tunush dikam alebin tinant ye kidus Gebriel nigis neberenmemhirye lik tselot chershe memhir tesfaye min yizeh metsh zare biye sikeftew agegehuh Enkwan dehna metah
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦችህ ❤️❤️❤️ እኔ ገጥሞኛል ብርጭቆ አስቀምጬ ሲንቀሳቀስ ወይ አለማወቅ 🤔 ሌላው ደሞ የማህበር ሱቅ አለ እና ሰውየው ደብተራ ናቸው ባለቤታቸው ምግብ ቤት አላት ገበያ እንቢ አለኝ ካለች ባለቤቷ ናቸው ( ደብተራው ) የሆነ ነገር እየተናገረ ሱቆቹን ሁሉ ይዞራሉ አንዳንዴ ጥግ ቦታላይ ይቆሙና በአፋቸው እየደገሙ ብሩን ይቆጥራሉ በጣም ነበር የሚገርመኝ ጥሩ እንደማይሰሩ ባቅም እንደዚህ አልነቃሁም ነበር በእውነት መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ከመጠን በላይ እያነቃኸን ስለሆነ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን 🙏🙏🙏 የቀረቡት እንዳለ በከፊል እኔም ጋር ደርሶአል እኔታችን እቃ ያስቀመጥንበት ቦታ ሲጠፋን የት አባቱ እራሱ እቃው ይራመዳል ትለናለች ለካስ ነገሩ እንዲ ነው 🙉🙉🙉 እግዚአብሔር ሆይ እንድንነቃ ስላደረከን እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሰማልን እርስተ መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን የኛ መልካም እንቁ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ።
በሥላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስፅስህ ከኢትዮጵያ ከምድረ ገፀ አንተ ክፉ መንፈስ ያጥፋህ በስመ አብ ለካም እዲህ ያለ አለ
ጸሎት ወደ ቅዱስ ገብረኤልበስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንቅዱስ ገብረኤል ሆይ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስኩ እጠራሀለሁ:: ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ዉስጥ የምገኝ ልጂህን የአንተን ማጽናናት ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ። ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለአለም ሁሉ የምታበራ ገብረኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሀለሁ ።በዚህም ሰአት ፀሎቴንና ልመናየን ስማ።ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ (የምስራች) ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እደወረድህ ዛሬ ለኛም ላዘንን ለእኛ ከሰማይ ሰረገላ ናልን። የደስታንም ቃል አሰማን ::ቅድስት ድግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብረኤል በምህረትህና በይቅርታህ ወደ እኛ ናልን አለም! የጥፋ፤ የሞት፤ የክስረት፤ የዉድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አተ ግን ጉስቁልናችንን የሚያነሳ፤ ስብራታችንን የሚጠግን፤ እንባችንንም የሚያብስ፤ የብስራት ድምፅህን አሰማን። እድንፅናና አድርገን ። ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እጂግ አፅናኝና አስደሳች የሆነዉን የሚስጥር ስጋዌን ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እደወረድህ ድግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፍቃድዋ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ እዳለህ እኛም እግዚአብሄርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈጸም ደስ የምናሰኝበትን ፀጋ አሰጠን። ጠበቃችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ሶስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እዳዳካቸዉ እኛንም በዚህ አለም ከሚወረወር ከሚታየዉና ከሚሰማዉ ክፍ ቀንና እለት ሁሉ አድነን እየነደደ ከሚለበልበን የሀጥያት እሳትም አጥፋልን። የኑሮአችንን ቅጥር በክፈ እረደኤትህ ከልለዉ ሰይጣን እዳይሰለጥንብን ክፉ አድራጊወች፣ ሟርተኞች፣ ሰላቢወች፣ ዘረኞችና ነፍስ ገዳዮች እዳያጠቁን ከልለን። የአተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ አይችልምና ጥበቃህ ከእኛ ከባራያወችህ አይለየን። ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ህፃኑ ቂርቆስና አንጌቤናዊቷ እናቱ እየሩጣን በንፍር ዉሀ ከመቀቀል እዳዳካቸዉ እኛ አገልጋዮችህንም በማናዉቀዉ ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት፣ ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን።በላያችን ላይም በክፉ ሰወች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን። ለእዉነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሠይጣንንም ፈተና የምናልፍበትን እዉነተኛነት ጥበብ እንደ ነብዩ ዳነኤል አስተምረን።እዉነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እኛን ለማዳን ሰዉ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ፣ማደራያዉ የሆነችዉን ድግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን:: በዚህ አለም የሚስጥረ ስጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግስተ ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን አሜን።🤲💚💛❤🤲
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
መምህር በጣም የሚገርም ነው እኛም ቤት ማንም ሳይነካው የምግብ ቤት ጠረጴዛ ይጎትታል መጋረጃ ደግሞ ሲጓተት በሮቹ ደግሞ ሲከከፈቱ ሌላው ነጭ ልብሰ የለበሰ ሰው ጊቢውን ይዟራል በጣም ይገርማል ።
በሥላሴ ስም ይህ እርኩስ እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያሰተ ማከን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህቀጥልበት መምህራችን 👏👏💞💞💞
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን ከነመብራራ ስለ አቀራብክልን በጣም ደስ ይለነል ፈጣሪ ልብ ይስጣን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልቀ መለኩ ለቅዱስ ገብረኤል በዓል አደረሰቹ አደረሰን
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን በምተስራቸው ስራወች ብዙ የማናውቀውን ነገረ ተምረንበታል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቁይልን እኛንም ከክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲🤲hunken Dena maxu memirhachin egzabher yimasgen, ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓
መምህር በእውነት ይገርማል ባለፈው A ካሉት ውስጥ እኔ ነበርኩ ግን ይህን ወደድኩት በገጠመኝ ውስጥ ከሚገባ እንዲህ ለብቻው መልካም ነው ለእኛ እናመስግናለን እኛን ለማንቃት ይህ ሁሉ ፈላልገህ በመንፈሳዊ እይታ ስለምታብራራልን እግዚአብሔር ያቆይልን በሌለህ ጊዜ የሚጠቅመንን ስለምታቀርብልን ኤክስካቫተር መስለኝ የምትባለው ግን መምህር ይህ ሁሉ ህንፃ እኔኮ በራሱ እየፈረስ ነበር የመስለኝ ለካ ለማደስ ነው በፊት በፌስቡክ አይቼው ነበር የእኛም ህይወት ልክ እንደ ምሳሌው ነው እሱ ይሁነን እንጅ ከኡሉምናቲ ስዎች ጋር አብረን እየስራን ያለን ትግሉ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እንጅ በእኛም ቤት አለ እግዚኦ ከ 51:00 ደቂቃ ያለው ሲያስፈራ ይስውረን አምላክ በዓመት ውስጥ አራት ፍላት ቲቪ ተስበረ ሁለቱ ፀጥ አለ አንዱ ልጆች ቀርበው ሲያዩ በመጫወቻ ነካ አደረጉት እያየን ነበር ወዲያው ግማሽ ሆነ ከጊዜ በኃላ ፀጥ አለ አራተኛው እንግዳ መጥታ ቤት ስታፀዳ ቲቪ ስትወለውል እስክሪኑ ውሃ ነካው አለችኝ ከዛ በኃላ ዝም አለ ድምፅ አለው ግን ምስል የለውም ጠቆረ አራቱም 800€+450€+300€ 550€= ጠቅላላ 2,100€ እንደውም ውድ የነበረው በቅናሽ ስናገኝ የገንዛነው ነው እንደወረደ አልነበረም በዓመት ውስጥ አንድ የልጆች ታብሌት 120€ የተገዛ የእኔ አራት ስማርት ስልክ የባለቤቴ ከተገዛ በአራት ወሩ 599 € ያውም በራቫት የተገዛ ነው እዳው ያላለቀ ማለት በሁለት ዓመት የሚከፈል ነው በየወሩ ከእኛ ሃገር የለም እንደዛ መስለኝ ለዛውም እንደገና እስክሪኑ ፈሷል ተብሎ እሱን ለማስራት 170€ ከፍሎ ከአረቦች አስራው ይስበራል ዝም ብሎ ከእጃችን እያመለጠ በስልክና በቲቪ ብቻ በዓመት ውስጥ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ሲመነዘር ብዙ ነው ያወጣነው አሁን ምርርር ብሎኝ ቲቪ አልባ ነን እኔ አሁን ይህ የምጠቀምበት ስልክ ገና ሁለት ወሩ ነው ሌላ ገዛሁ በእውነት ይህም መቼ ይሆን የምትስበረው እያልኩት ነው ገጠመኝ የማይወድ ስው አለ ይህን ቢዶ አሳያለሁ ቀጥልበት ወይ ፈተና ነው ነገሩማ 😢😢😢 የደሮው አብዝቶ ከመጮኹ መፈንገሉ ፈገግ አስብሎኛል
እንኳን ደና መጣህ እህት ወድሞቸ አመተ ስላሴ ነኝ በፆለታችው አግዙኝ
በስመ ሥላሴ ። ሰዓሊ ለነ ቅድስት ሆይ። የሚገርም ነገር ነው። ተስፋ ስላሴ በርታልን ። ቀጥልበት በርታ ቅዱስ ሚካኤል ያበርታህ። ይጠብቅህ የኛን ቤት ጉድ አወጣህው የሟርት የርግማን መንፈስ ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ነው አይደል የሚባለው ። የለሊት ወፍ አይጥ ጎንዳል እባብ አስቸግሮናል ። አሁን ገባኝ አይነ ልቦናየን አበራህልኝ ። መምህሬ ። በእውኑ የዚህ ዘመን ትውልድ እድለኛ ነን። በ አንተ ትምህርቶች ያላወቅነውን አውቀናል ። ተመስገን ። ነቅተናል ። የጠላትን ተንቀኮል አውቀናል። ተመስገን የ እግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው ። ደግሞ በገጠር በረዶ ያልከው እውነት ደብተራው የኛን ጤፍ ብቻ ለይቶ በረት ያስመታው ነበረ ይገርመኝ ነበር ያኔ አላቅም ነበረ አሁን ገባኝ።እያዳንዷ ያልከው ነገር በሙሉ እውነት ነው በአይነ ያየሁት ነገርሮች ናቸው ። ኧረ ከኛ ቤት መንፈሱ በደንብ ሲረማመድ ያየው ነበረ ። ጌታዬ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ በአንድም በሌላም ታስተምረናለህና ይህን ትምህርት እንደ ነሰማ እንድ ነለወጥ አደርገሀልና ተመስገንመምህር እድሜህን ያርዝምልን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር።በርታልን ።
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን፤ በእርግጥም አለ እኔም በፊት ብዙ ጊዜ ያጋጥመኝ ነበር ፤ የሚመስለኝ ግን ሳላየው እቃው ጫፍ ላይ ስለነበር ወይም እቃ ሲቃጠልብኝ እና ሲያበላሽብኝ እኔ ራሴን እጠራጠራለው ሌላው ደግሞ ወጥ ስሰራም ብዙ ጊዜ ድስት ሳላሳርር ሰርቼ አላቅም እዛው ቆሜ እየሰራሁ እንኳ አእምሮየ ጭልጥ ብሎ ወጡን ያሳርርብኛል በጣም እንድበሳጭ ያደርገኛል አሁን ጸሎት ሳደርግ ስሰግድ መቁጠሪያ ስጠቀም አሁን ላይ የለም መቁጠሪያ ካልተጠቀምኩ ደግሞ አዘናግቶ ይመጣል ስልኬ በተደጋጋሚ አሰብሮኛል ያሰርቀኛል፤ መምህርየ በመጨረሻም ያለው ቪዲዮ በእውነት ጥሩ መልእክት አለው ተስፋ አለመቁረጥን አስተምሮኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልንንን ኑ የመዳም ቅመሞች ።በላይክክክ ጀምሩሩ
አሜን፫ እንኳን ለቅድስ ገብርኤል አደረሰ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
በእውነት በጣም አስታምር ነው መምህራችን እኔ ዕቃ በማብልሽት ገጥሞኝለ አዎን እግዚአብሔር የምስገን ነቅቻልው ቃል ሕይወት ያሰማልን
እንኳን ሰላም መጣህልኝ እንቁ መምህራችን እረ እኔስ ፀሎት ሳደረግ ማዛጋት እስከሚፈረቃኝ ድረስነው አባታችን ሆይ ብየ የምጨረሰው ግን አንድቀን ጠግቤ አላውቅም ከጨረስኩ በኃላ እራሴን እታዘባለሁ ፀሎት ሳላደረግ አልበላም ግን ሁሌም አይዳይነት ነኝ ግራ ገብቶኛል ሁሏ
የእውነት መምህር በዚህ ትምህርት እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረገኝ የድንግል ማርያም lj በሰላም ለሀገሬ መጥቼ ለንስሀ ያብቃሽ ብለህ በፀሎትህ አትርሳኝ መምህር የእውነት በጣም አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር,ይስጥልን,መምህር,አንተን,የሰጠን,አምላካችን,ክብርና,ምስጋና,ይግባዉ,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን🙏❤
Welete gebarel Habete gebrela Welde tensee Atsede mareyma Hila gorgisa Welete gorgisa Hile mariyam Hilee mikela Walata mariyama Betelotachuu asebun betesbochee chegera weste sela honunaewa
በጣም የሚገርምነው ብዙ ተምሬበታለሁ
ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ በውነት ቪዶዎቹ ሁሉም ትምህርት ሰቺ ናቸው በሁላችም ቤት ያለ ነው እግዚአብሔር በምህረ ቱ ይጠብቀን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ረድኤቱ አይለየን 🙏❤️ እኔን ደካማዋን በተሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
መህምረ እንኳን አደረሰ ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል አደረጋቸው አደረሰን ቅዱሰ ገብርኤል ለሀገራቸው ብሰራቱን ይዞልን ይመጣልን አሜን
Kale hiyote yasmlen Mahmerachin Ameen
እየጠበቅሁ ነበር መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምናየውን የምንሰማውን ለመጠቀም ወደፍሬ ለማብቃት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 👏👏
ቅዱስ ገብርኤል ይስጥልን በእውነት ህይወት ብርሃን እይድረግልክ ነው
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ይጠብቀንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
በጣም አመሰግናለ መምህር ደርሶብኛ ግን ብዙ ተማርኩበት ኑርልን
የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እንኳን ለመላከ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
🕊🕊🕊Egziyabhare yemesgene Endate Nehe Memeher Endate Walachehu Ye Egziyabhare Bateseboche Ye Leule Egziyabhare Semu Yetemesegene Yehune Amen Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
እንቁ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
መምህር እንኳን ደና መጣህ እኔ በራሴ እቃ አጥቤ ማድረቃያ ላይ ትቼ እርስ በእስ ይጋጫል በጣም ድምፅ አለው እና ለአሰሪወቼ ቡና እያፈላው ምድጃላይ ቡናው ፈሰሰ ከዛ የሰው ምስእል ነው የሆነው እውነት ግራ ነው የገባኝ
በስላሴ ስም መምህር ይሄ ነገር እኔም አጋጥሞኛል አልፎ አልልፎ በመስኮት በኩል ሌሊት ጩህት ልክ ቪዲዬ ላይ እንዳየውት ይሰማኛል በጣም ይገርመኛል ግን አልነሳም ነቅቼ አማትቤ ሰላም እለኪ ብዬ እተኛለው ግን በተደጋጋሚ እንዲህ አይነት ነገር ሌሊት ዘጠኝ ሰአት አስር ሰአት አካባቢ ነው የሚሰማኝ ወይ ጉድ ይገርመኝ ነበር ምንድነው እያልኩኝ ግን ዛሬ ገባኝ ደሞ ሳሎን ቤት መሬት ላይ ነበር የምተኛው የሀዋርያት ፆም ላይ ማለት ነው ያለፉት ሶስት ወራት እና በመስኮት በኩል ነው የሚሰማኝ ወይ ጉድ ምንድነው ማረግ ያለብኝ መምህር ምክርህን በጣም ያስፈልገኛል፣ በቅርቡ እግዚአብሔር ፈቅዱ ሆኖ በስጋ ወደሙ ጋብቻ በቃሊት ቁስቆም ማርያም ለመፈፀም ዝግጅት ላይ ነን እና እኔ ደሞ ያለውት ውጪ ነው እንደ አምላክ ፈቃድ የሚቀጥለው ሳምንት እመጣለው እባክህ መምህር ምክርህ በጣም ያስፈልገኛል እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው ፕሊስ መልስህን እጠብቃለው አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት የሰማልን ከ እሩክስ መናፍስት ይሰዉረን መልአኩ ቁዱስ ገብርኤል ብስራታዊ አሜን ተመስገን አምላክ እንካን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኔዬ ተፈጠሩኩ ስእል አድንን በቤታችን እናድርግ ከመግያ እስከ ሁሉም ቤታችን መስቀል አለቡን መድሃኔአለም ይገስጽልን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ውድ መምህር ቃለ እይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫ እንኳን አደረሣቹ አደረሠን የተዋሕዶ ልጆች ቅዱሥ ገብርኤል በምልጃው በበረከቱ አይለየን አሜን ፫ ጌታ ሆይ አገሬን ኢትዮጵያን ታደጋት አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን በቤታችን አላጋጠመንም በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ በወንድማችን ቤት ያየውና ያጋጠመው ይገርማል ካሜራ መኖሩ በምክንያት ነው ጠላታቸውን አጋለጠላቸው እንዲሁም በሃይማኖታቸው እንዲተጉና መንፈሳዊ ትጋትን ያጠናክራል እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 🙏 ወንድማችን ገጠመኝህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ 🙏እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏
ይሄንኮ ልጆች እያለን የሆረርና የማጂክ ፊልም ላይ አርት ብለን እየፈራን እናይ ነበር አሁን በማየት አለማምደው በተግባር መጡልን በተረፈ ይህ ከፍያለ ደረጃ ገጠመኝን እነ ተቃዋሚዎች ከውስጥም ከውጪም ያሉ ሲመለከቱ የሚሰማቸውንና የሚናገሩትን የጅላጅል አተያይ ናፍቄአለሁ መምህር ብርታቱን ይስጥህ
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህር እንኳን ደና መጣህ እኔ በጣም የተቸገርኩት አሁን ባለሁበት በመ/ ቤት ውስጥ ጧት ስገባ ተበላሽቶ አገኘዋለሁ ሌሎችም ብዙ ችግሮች አሉ ወለተ ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ።
መምህራችንእንኮንደናመጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል እንኳን ተወለድሽበሉኝ የተውለድኩበትቀነው እግዚአብሔር ይመስገንለዚቀንላደረሰን
እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ቅድስ ገብሪኤል ይባርክልሽ ውድዋ እህታችን🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼 ቀሪ ዘመንሽ የሰላም የፍቅር ያርግልሽ 🌿🌿🌿🌿 በድጋሜ እንኳን ተወለድሽ👑👑👑👑🎆🎆🎆🎆🎈🎈🎈🎈🧨🧨🧨🧨🧨🧨🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊
@@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ሰለእዉነት በጣም እናመሰገን ሁሉን ሰው የተላዬ እውቀት የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ካአንተ ብዙ ተማርኩ ፀጋዉን ያብዛልን
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
መምህር እንኳን ደና መጣ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዌ በአል አደረሰህ ከነ ቤተሰብህ ከነ ተማሪዎችህም እኔንም እንኳን አብሮ አደረሰን 👉ከማዳሜ ልጆች ጋር በቲቪ ከፈቼላቸው እየተገርሙ እያየነው ነበር የቻልኩትን ሰተረጉምላቸው በጣም ነው የገርማቸው እቃው ሴቅሳቀሰ የምር መምህር አታምንም
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህርይእኳንለቅዱሥ ገብሪኤል ክብረበአል አደረሣችሁ። የእግዚአብሄር ቤተሠቦች
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔ እንደዚህ አይነት ገጥሞኛል በተግባር ነዉ ያየሁት እኔ ልጅ ሆኜ በወላጆቼ ላይ መተት ተሰርቶባቸዉ ከቤት ሚሰበር እቃ አንድ እንኳ ሳይቀር ሰባብረዉ ጨረሰዉ አጋንኑ በአካል አይታይም ብቻ እቃ ከተቀመጠበት ተነስቶ ይወረወራል ሰዉ ላይ ድንጋይ ይወረዉራል ማያረገዉ ጉድ የለም የለብስ ሳጥን ዉስጥ እሳት ጨምሮ መልሶ ቆለፈበት በራሱ በጣም ጉድ ነበር አባቴ ጠንካራ የኦርቶዶክስ አማኝነዉ በሱ ፀሎት ብርታትነዉ ለሁለት ወር ያህል አተራምሶን አተራምሶን ሄደ ።ምግብ እንኳ ሲበላ አምስት ስድስት ወንዶች ትሪዉን በግድ ይዘዉ ነዉ ስንበላ የነበረዉ።እንደዉ እድሉን አግኝቼ መምህርጋ በተግባር መጥቼ ቢመሰክር ደስ ይለኝ ነበር
እዉነትነዉ እንዲህ ነበር ስያደርግ የነበረዉ ።አንደኛዉ ወንድሜ ዉዳሴ ማሪያም ይዞ ነበር እሱን አይጠጋም እኛን ግን ስንት ቦታነዉ የፈነከተን ።ዉሃ ዉስጥ በጀርካን የዉሻ አር እየጨመረበት ዳቦ ሲጋገር ዳቦዉን አንስቶ ረመጥ እሳት ዉስጥ እንደ ኩበት ነበር ስጨምር የነበረዉ በጣም ሚገርም ነበር ።በጣም ታሪክነዉ ፅፌ ስለማልጨርስነዉ ይህ ትክክል ነዉ
ባጣም ይጋራማል
እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ ። እንደርቢ የሚባል ነገር ነው አሉ እኔም የማቃቸው ሰውች ዘመዳችን ናቸው እቤታቸው ውስጥ ሆነው ድንጋይ እየተወረወረባቸው ይፈነክታቸው ነበር እነሱ ደግሞ የተጣሉት ሰው ነበር አንተ ነህ እንደዚህ የምትወረውርብን ብለው ጠብቀው በጣም ደብድበውት ታስረው ነበር ፈጣሪ ከእንደዚ ክፋ መንፈስ ይጠብቀን
live ቃሪበሽ ማነጋሪ ትችይለሽ ባጣም ይጋራማል በእግዚአብሔር ስም ያሴይጠን ሴራ ያፈራሰ ይሁን
@@mariyam-t1t አሁንማ ስደትነዉ ያለሁት እግዝአብሔር ፈቅዶ ሃገር ስገባ እመሰከራለሁ በጣም ረጅም ታሪክነዉ ፅፌ ስለማልጨርስ ነዉ እንጅ
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ መምህርን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ 👍
👍👍👍
👍👍👍😍
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan Zamare Malaktan Yasamaln
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
እሰገድ ለገብርኤል 3X
ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X
አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።
th-cam.com/video/i84-vo-y74E/w-d-xo.html
በጾለትህ አስበኝ ወለተ መድህን እያልክ እህቶቸም
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ 🤲🤲🤲
❤️🙌🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አረ በስማም የእውነት በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው። እኔ በጣም ያሰቃየኝ ነገር ቢኖር እቤት ውስጥ ቁጭ ብዬ የመኝታ ክፍሌ በሬ በጣም ይንኳኳል ስከፍት ማንንም አላገኝም አንዳንዴ በጣም በሀይል በስሜ የተጠራው ይመስለኝና አቤት ስል ማንም አልጠራሽም ይሉኛል። እቃ ያስቀመጥኩት አላገኝም ቦታው ተቀይሮ ነው የማገኘውና የእውነት መምህር የመርሳትና የጭንቀት በሽታ የያዘኝ መስሎኝ ነበር ለካ ያጅሬ ስራ ነው ሆሆሆሆሆ
ሀሰጠህን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ የዛሬ 18 አመት ጎሮቤታችን ነው እና ሁልቀን እየጠጣ ሰክሮ ነው የሚመጣው ታድያ ዞር በልልኝ እመታሀለው ተው ዞር በል እያለ በቦክስ እየተማታ እየተሰደበ ይመጣል ታድያ ለእኛ የሚታየን ነገር የለም አይ የሰካራም ነገር ተብሎ ዝም ይባላል ይገርማል እኔ አሁን ነው የገባኝ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እውነት ከባድ ነው
ወላዲት አምላክ እኔ የሚቤታችን በሃል ማለት ትላት ተሳፍረን ስንመለስ ባቡር ውስጥ በጣም ብዙህ ሰው ነበር እና ልጅ ደናነበርች እና እቤታችን ገባን በአውሮፓ አቋጣጠር ከጠዋት 9:30 ነው ከዛ ከከሳሀት በሃላ ትኩሳት ለቀቀባ ይህው እስካሁን ያስታውካታል ምግብ እቢ ብላኛለች ውሃ ከጠጣች ወይም ወተት ከጠጣች ሳይቋይ ያስመልሳታል እና እውነት ነው ቤቴ ደሞ ትንኝ በትንኝ ሆኗ ነው ያገኛሁ መምህር ቃል ሂወ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህር በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
ምንገድ እየጠበቀ ይሚዝ መፈስ እንዲት እንከላከል
መምህር ከእኛአገር ብዙ መርጌታንባይ ለንየስቱኝ ለንየስቱኝ እይአልው ብዙበረዶ ይአወርዱነበር ህብረተሰቡ ለናተ አንሰትም ህልብለው ሊቀመላክት ቅዱስሚካአየል ይተብቅልናል ብለው ተከመቱ ከዝይአብሁላ በረዱአቆመ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ነው በዚህ መልኩ ብዙ ነገር ሰው ያስተውላል መምህሬ እመብርአን ትርዳኝ እንጂ ብዙ አስተማሪ ገጠመኝ ህይወት አለኝ ቅዱስ ገብርሄልል ለሀገሬ ያብቃኝ ያለሁበት ያቅሜን እተጋለሁ ግን አይመችም ግን በትምህርቶችክ ህይወቴን ሁሉ ያመሰቃቀሉትን መንፈሶች ተረድቻለሁ እህት ወንድሞቼም አንድም የነቃ የለም ያክስት ልጆች ሁሉ ትላልቆቹን ሁሉ በየአመቱ እየገደለ ጨርሶአቸዋል ጥቂት ነን ያለነው ብቻ እመቤቴን ይዤ ድል የኔ ነው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልክ ገጠመኝክን መስማት ከጀመርኩ አመት አልፎኛል እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ቀጣይ አመት ሀገሬ እገባለሁ መምህሬ ያለኝን የእረፍት ጊዜ ካንተ ገጠመኝ ውጪ የምሰማው የለኝም ከዛ ተዘናጋው መሰለኝ በእልሜ ወይኔ ትምህርቴ እያልክ ስትጮህ ሰማው ፊትክ አይታየኝም የዛው ጊዜ አከባቢ እመብርአንም እያለቀሰችብኝ ቆማ እንባዋ ይወርዳል እንዴ ብዬ በደንብ ላያት ሳጠራ እንደስእል በትልቁ እንባዋ ወርዶ አይቼ ወይኔ በእኔ ምክንያት እያልኩ ስሸፈን አየሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ
አቦ መምህር ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከነዚህ ትምህርቶች ብዙ ነገር ተምሬያለው በራሴም ህይወት ብዙዎቹን አይቻቸዋለው ግን የመንፈስ ሴራ አልመሰለኝም ነበር
ወይ ጉድ መምህር አብዛኛዉ ነገሮች እኔ ጋር የነበረዉን ችግሮች ነዉ ያስተማርከን በወቅቱ ቴንሽን ብዬ ነዉ የማልፈዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን፡
ይገርማል ድሮ ቤተስቦቸ ብዙ ተስቃይተዋል በስላቢ መንፈስና በሟርት መንፈስ እኔም ልጅ ነኝ ስለመንፋሳዊነት ምንም አላውቅም እነሱም መስራት መብላት ብቻ ነው የሚያውቁት ግን ያለ ፈጣሪ እርዳታ ምንም ቢስሩ ከንቱ ነው እናም ግቢያችን በጣም ብዙ የንብ ቀፎ እና በጎች ነበሩ ግቢያችን በጣም ደስስስ ይላል ማር ከቤታችን አይጠፋም የገቢ ምንጫችንም ነው በጎችም እንደዛው እህልም ስናስቀምጥ ነቀዝ ይሆናል ቤታችን ላይም አንደርቢ ይጥሉብናል ይስላቢ መንፈስም በጎረቤት መተት ሟርት ባዶ ሆንን ቤተስቦቸም ጤና አጡ እኔም ተስደድሁ መስደዴ ለበጎ ነው ብዬ ይህን ሁሉ የመናፍስት ስራ መሆኑን ሳውቅ ቤተስብ ስነግራቸው አይገባቸውም ምንም አያቁም እኔም ነገ ዛሬ እያልኩ ተመልሽ ለቤተስቦቸ ሳላስተምራቸው በመጨረሻም አባቴን አጣሁት አባቴን እህቴን በስጋ ተለዩኝ እና የመናፍስት ስራ እጅግ ከባድ ነው ካልፆሙ ካልፀለዩ ካልተማሩ
መምህር እኔ ምንም አልልም ካይምሮ በላይ ነው በጣም በጣም እናመሰግናል!!!¡!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ሠላም መምህር አንድ ልጅ አለችን እና ስታጠፋ ሁሌ አባቷ ድራሽሽ ይጠፋ ይላል እና የአንተን ትምህርት ካዳመጥኩ በኋላ ረገማን መሆኑን ሳወቅ በጣም ደነገጥኩ ከዚህ በኋላ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሳላውቅ ልጅን ረገመኳት ብል ብየው ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እያለ ይፀልያል አሁን እንደዚህ አይነት ረግማን አያወጣም፡፡
Amen amen amen egzabiherzgeawen yebzalhe mameherachien
በዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ መምህር ከዚህ ይሰዉርን😥😥
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እሄ በረዶ በጎንደር ልዩ ቦታው አለም በር ላይ ግብር ካልተሰጠው በተደጋጋሚ እህል የሚያበላሽ ጠንቋይ አለ በሰፈሩ ላይ ተፈሪ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው እውነት ይገርማል
አሜን መምህሬ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብር በዓል አደርስን ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንን ይባርከን ማስተዋልን ጥበብን ይግለፀልን 🙏🙏🙏🙏
A men
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏
ግርም ነው የሟርት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት🙏የልቀ መላአክት ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች እንኳን ለዓመታዊ ክብረ በዓሉ በሰላም አደረሰን አሜን🙏 ፀጋ በረከቱ ምልጃ ረድኤቱ አይለየን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን
እውነት መምህር እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ የምሰራበት ቤት በሩ ይከፍታል ይዘጋል ሰውዬው ሴትየዋም ይደነግጣሉ እኔ ግን አልሰማም አላይም ግን አንድ ቀን ነይበ ብላኝ እክላሶ የሆነ ድምጥ አለ የሚገርምው እኔንም ለማስፍራራት ሞክሮ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሞገስ ሆኖኝ አልሁ የኔ ጌታ ክብሩ ይስፋ አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ይጠብቅህ
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች አብሳሪው መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል ሀገራችን ሰላም ያርግልን
አሜን አለን መጥተናል
አሜን አሜን አሜን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር እውነት እኔ ልብስ ይጠፋብኛል በፈለኩት ሰአት አላገኘውም ፀሎት ስጀምር እቃ ይወድቃል ስለነቃሁ ሴራውን አያስደነግጠኝም የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ🙏🕊
ማርያምን ይህን ነገር ያላየ ሠው አያምንም እኔ ዱባይ ነው እምኖረው እናም ጎረቤታችን ኢትዮጵያን አሉ ሁሌም እሄዳለሁ እናም አንድ ቀን የአሠሪያቸው መኝታ ክፍል ሲኳኳ አደረ ሠው ሲወጣ የለም በሩ ሲዘጋ ይኳኳል እዳውም አድ ቀን በረዳ ላይ ጸሀይ እሚሞቁበት ወንበር እራሱ ሲቀሳቀስ አይታ ጓደኛይ በስልኳ ልትቀርጽ ስትል እስክሪኑ ጸጥ አለ ድፍረቷ እኔ እፈራለሁ ከዛ ቀን ወዲ መሸት ካለ አልሄድም ብላክም እንኳን እዛ ቤት ሠይጣን አለ አልሄድም እላታለሁ አሠሪየ ትስቅብኛለች መምህር ጨርሸ አላየውም አምሮየ ውስጥ ይመላለስብኛል
እውነት ነው መምህር አናስተውለውም እንጂ በዙ ነገር ደርሰዉብናል እውነት መምህር እኔ አንዴ የገጠመኚን ነግር እንደ አሁን እቃው ተነስቶ አቃጥሎኚ ያቃ ።እንዴት መሰላችሁ እህት ወንድሞች አራተኛ የላይ ያለው የኔ ገጠመኚ ነው እዚሁ አለብ ሀገር ስሰራ እራት እየሰራሁእያለ መኮርኒ ቀቅየ በስሎ ውሀውን ልደፍ እቃ እምናጥብበት ላይ ድስቱን አስቅምጨ ማጥለያውን ሳስተካክል ድስቱ ተነስቶ ጪኔ ላይ ተደፍ እውነት እሚገርም ነው መምህር በአሪፍ አግላለጽ እየገልጸህ እንድንማርበትና እንድናስተውል ስላደርግህን እናመሰግናለን ባለፈው ፈርቸ አልጨርስኩትም ነበር ኮሜንትም ስጽፍ Bብየ ነበር አሁን ግን እንደዚሁ ከማብራሪያ ጋር ብሆን ይሻላል
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብኤርል ዋዛማ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ለአመቱ ክብረ በአል ቁዱስ ገብርኤል ⛪️✝️✝️✝️
እንካን ለአብሳሪው ቅዱስ መላክ በግዛብሔር ፊት በሚቆመው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ በሰላም በጤና አደረሳቹ ለመላው ክርስትና እምነት ለይ ላላቹ ወገኖቼ
እንኩዋን ለራማው ልዑል ለአብሳሪው መልዓክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ ውድድድድድ ኦርቶዶክሳውያን 😘እንኩዋን በደህና መጣህ መምህር 🙏🏿😘
አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን እህታችን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
ሰላም መምህር እንኳ ሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ገጠመኝ ላይ ቢሆን ደስ ይላል
Betam des yemilg tmhert new
እንኳንደናመጣህመምህር፣ስለሀገር ሉምነገርእግዚአብሔርይመስገን፣እየተማርነነው
ወይኔ በማርያም ቁጥር ሶስ የኔ ታሪክ ነዉ በተወይ ምግብ ስሰራ የማይወድቀዉ ይወድቃል እንቅፋትማ ተዉት ከገዛ ልብሴጋ ያጣላኛል የለበስኩት ቀሚስ ሊደፋኝ ይነሳል በጣም ይገርማል ከዚ ቦሀላማ ነቃዉበት እግዚአብሄር ይገስፀዉ
Amen amen amen
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ማነው እንደኔ ገብርኤል ለመዘከር የሚዘጋጀው ሁላችሁም ተጠርታችኃል ለሁላችሁም ገብርኤል የልባችሁ መሻት ይፈፅምላችሁ
አሜን
Amen amen
አሜን አሜን አሜን
@@etunashkatama5506 🤔🤔
አሜን፡አሜን፡አሜን
እግዚአብሄር ይመልገን መምህርዬ እድሜጤናይስጥህ ፀጋውንያብዛልህ
መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው በዚሁ ቀጥልበት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ መምህር አትጨነቅ ምንም አያስፈራም ስናየው ምክነያቱም የዲያብሎስ ሴራው ስለገባን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምራችን በእውነት በጣም ይገርማል ትክክለ ታሪክ ነው ልዩ አስተምህሮ ቪዲዮ ነው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እውነት ነው የተኛሁበትን የአልጋ ፍራሽ የሚነቀንቅ ክፉ መንፈስ ነበር::ፍራሹን የተባረከ የእጣን ጭስ ሳስነካው ለብዙ ግዜ ቆመ ሰሞኑን አንድ ሁለት ቀን ሲነቀንቅ በጌታ ብኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፍራሹን መነቅነቅ አቁም ስል አቆመ: እንደገና የተባረከ የእጣን ጭስ ፍራሹን እንዲነካው አደርጋለሁ በእግዚአብሔር እምነቴ ስለጠነከረ ፍርሀት አይሰማኝም:: እግዚአብሔር ይመስገን!
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሰህ አደረሳቹ።
ሰላም ለናተይሁን እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን መምራችን በጣም ጥሩነገር ነው በዚውቀጥልበት እኔራሴ የጠበመኝ ነገር ነው አሁንም አያውነው እዴት መፈሱ እቤቱስጥ እጠሚቀሳቀስ ይታየኛልበተለይ እኔ የምሰራበት ቤትውስጥ ማዳሜ እና በልዋ በጣም ይደባደባሉ እናም እኔ መታየሚጣሉበት ቀን ውልየሚል ነገር ይታየኛል በልቤውስጥ ፍራቻን ያሳድርብኛል ከዛም ማታ ሀይለኛ ፀብይጣላሉ እቃውን ይፈጨዋል ሰውዬው እኔ በጣምግራይገባኝ ነበር ለጓደኛይ ስነግራት እምነት እርጪው አለችኝ እነሱ ሳያዩኝ እምነቱን በመይታይ ቦታ እረጨው ነበር አሁንግን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜለ አተትምርት ያተንትምርት ከጀመርኩበት ጊዜጀምሮ እሰግዳለው እፀልያለው እፆማለው እም አሁን እደበፊቱ አደሉም በጣም ቀንሰዋል አዳዴ ልክ መደባደብ ሲጀምር አብርዳቸው ፈጣሪ አቀዝቅዝልኝ ስራክን አቆምስል ሰውዬው ጥሎ ይወጣል እናም እናም መምራችን አተበምታቀርበው ማንኛውም ነገር አስተማሪ ናቸው ስለሁም ነገር ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜንንን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ሀገራችን ስላም ያርግልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና
👏👏👏💐💐💐💐🍀🍀🍀🌿🌿🌿
👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏💐💐👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
የእግዚአብሄር መላክ
ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ካንቺ አይለይ እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ተስፍዬ እድሜና ፀጋ ይስጥልን ትምህርትህ እጂግ በጣም ጥሩነው በዚህ አጋጣሚ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ እየሱስ ነኝ አኔም መከታተሌን ቀጥላለሁ
በልጆቹ ላይ ያቀረብከውን እኔ አይቸዋለሁ በጣም ብዙ ነገሮችን እኔ በይቱብ አይቸ በድንጋጤ ልሞት በእውነት ሌላም በጣም ብዙ ከባባድ ነገሮች አሉ የሆነ ቲዩብ አለ እደዚህ አይነት ነገር የሚያቀርብ የአንዳንዱ እሚያሽካካ እሚስቅ ድምፅ ሁላ አለው እኔ ብዙ አይቻለሁ መምህር አንተ ያቀረብክልን ነአር እዳውም በጣም ቀላል ቀላል የማባሉትን ነው በጣም ብዙ ከባባድ ነገሮች አሉ ብቻ የፈጣሪን ቸርነቱን ሳስብ በጣም ይገርመኛን እዳናያቸው ከኛ ስለሰወራቸው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ያለሁት አረብ ሐገር ነው እና አንዲት አብራኝ እምሰራ ልጅ ነበረች እሷከቤት የሆነ ነገር ይከተለኛን አየዋለሁ ብላ ቤቱን ለቃው ወጥታለች በጣም ይገርማን ይህ ያቀረብህው ሁሉ በጣም ትክክል ነው
መምህር እግዚአብሔር ይመስገ መምህር ድሮ ድሮ ባገኝክ ዘመኔ በክንቱ አይበላም ትምርትህን ማዳመጥ ክጀመርኩ በስጋም በነብስም ድኛለው ተባርክልኝ በርክቴኔን ስላሜ ጤናዬ ተስጠኝ እግዚአብሔር እስክቤተስብህ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን እንኳን አደረሣቸችሁ አደረሠን ዉዴ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ገብረኤል ዋዜማ በአል ቅዱስ ገብረኤል ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን አሜን ✝️💒👏👏👏
Egziabher yimesgen tunush dikam alebin tinant ye kidus Gebriel nigis neberenmemhirye lik tselot chershe memhir tesfaye min yizeh metsh zare biye sikeftew agegehuh Enkwan dehna metah
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦችህ ❤️❤️❤️ እኔ ገጥሞኛል ብርጭቆ አስቀምጬ ሲንቀሳቀስ ወይ አለማወቅ 🤔 ሌላው ደሞ የማህበር ሱቅ አለ እና ሰውየው ደብተራ ናቸው ባለቤታቸው ምግብ ቤት አላት ገበያ እንቢ አለኝ ካለች ባለቤቷ ናቸው ( ደብተራው ) የሆነ ነገር እየተናገረ ሱቆቹን ሁሉ ይዞራሉ አንዳንዴ ጥግ ቦታላይ ይቆሙና በአፋቸው እየደገሙ ብሩን ይቆጥራሉ በጣም ነበር የሚገርመኝ ጥሩ እንደማይሰሩ ባቅም እንደዚህ አልነቃሁም ነበር በእውነት መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ከመጠን በላይ እያነቃኸን ስለሆነ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን 🙏🙏🙏 የቀረቡት እንዳለ በከፊል እኔም ጋር ደርሶአል እኔታችን እቃ ያስቀመጥንበት ቦታ ሲጠፋን የት አባቱ እራሱ እቃው ይራመዳል ትለናለች ለካስ ነገሩ እንዲ ነው 🙉🙉🙉 እግዚአብሔር ሆይ እንድንነቃ ስላደረከን እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሰማልን እርስተ መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን የኛ መልካም እንቁ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ።
በሥላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስፅስህ ከኢትዮጵያ ከምድረ ገፀ አንተ ክፉ መንፈስ ያጥፋህ በስመ አብ ለካም እዲህ ያለ አለ
ጸሎት ወደ ቅዱስ ገብረኤል
በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ቅዱስ ገብረኤል ሆይ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስኩ እጠራሀለሁ:: ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ዉስጥ የምገኝ ልጂህን የአንተን ማጽናናት ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ። ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለአለም ሁሉ የምታበራ ገብረኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሀለሁ ።በዚህም ሰአት ፀሎቴንና ልመናየን ስማ።ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ (የምስራች) ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እደወረድህ ዛሬ ለኛም ላዘንን ለእኛ ከሰማይ ሰረገላ ናልን። የደስታንም ቃል አሰማን ::ቅድስት ድግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብረኤል በምህረትህና በይቅርታህ ወደ እኛ ናልን አለም! የጥፋ፤ የሞት፤ የክስረት፤ የዉድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አተ ግን ጉስቁልናችንን የሚያነሳ፤ ስብራታችንን የሚጠግን፤ እንባችንንም የሚያብስ፤ የብስራት ድምፅህን አሰማን። እድንፅናና አድርገን ።
ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እጂግ አፅናኝና አስደሳች የሆነዉን የሚስጥር ስጋዌን ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እደወረድህ ድግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፍቃድዋ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ እዳለህ እኛም እግዚአብሄርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈጸም ደስ የምናሰኝበትን ፀጋ አሰጠን። ጠበቃችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ሶስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እዳዳካቸዉ እኛንም በዚህ አለም ከሚወረወር ከሚታየዉና ከሚሰማዉ ክፍ ቀንና እለት ሁሉ አድነን እየነደደ ከሚለበልበን የሀጥያት እሳትም አጥፋልን። የኑሮአችንን ቅጥር በክፈ እረደኤትህ ከልለዉ ሰይጣን እዳይሰለጥንብን ክፉ አድራጊወች፣ ሟርተኞች፣ ሰላቢወች፣ ዘረኞችና ነፍስ ገዳዮች እዳያጠቁን ከልለን። የአተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ አይችልምና ጥበቃህ ከእኛ ከባራያወችህ አይለየን።
ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ህፃኑ ቂርቆስና አንጌቤናዊቷ እናቱ እየሩጣን በንፍር ዉሀ ከመቀቀል እዳዳካቸዉ እኛ አገልጋዮችህንም በማናዉቀዉ ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት፣ ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን።በላያችን ላይም በክፉ ሰወች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን። ለእዉነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሠይጣንንም ፈተና የምናልፍበትን እዉነተኛነት ጥበብ እንደ ነብዩ ዳነኤል አስተምረን።
እዉነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እኛን ለማዳን ሰዉ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ፣ማደራያዉ የሆነችዉን ድግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን:: በዚህ አለም የሚስጥረ ስጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግስተ ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን አሜን።🤲💚💛❤🤲
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
መምህር በጣም የሚገርም ነው እኛም ቤት ማንም ሳይነካው የምግብ ቤት ጠረጴዛ ይጎትታል መጋረጃ ደግሞ ሲጓተት በሮቹ ደግሞ ሲከከፈቱ ሌላው ነጭ ልብሰ የለበሰ ሰው ጊቢውን ይዟራል በጣም ይገርማል ።
በሥላሴ ስም ይህ እርኩስ እግዚአብሔር ይገስፀው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያሰተ ማከን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህቀጥልበት መምህራችን 👏👏💞💞💞
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን ከነመብራራ ስለ አቀራብክልን በጣም ደስ ይለነል ፈጣሪ ልብ ይስጣን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልቀ መለኩ ለቅዱስ ገብረኤል በዓል አደረሰቹ አደረሰን
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን በምተስራቸው ስራወች ብዙ የማናውቀውን ነገረ ተምረንበታል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቁይልን እኛንም ከክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲🤲hunken Dena maxu memirhachin egzabher yimasgen, ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓
መምህር በእውነት ይገርማል ባለፈው A ካሉት ውስጥ እኔ ነበርኩ ግን ይህን ወደድኩት በገጠመኝ ውስጥ ከሚገባ እንዲህ ለብቻው መልካም ነው ለእኛ እናመስግናለን እኛን ለማንቃት ይህ ሁሉ ፈላልገህ በመንፈሳዊ እይታ ስለምታብራራልን እግዚአብሔር ያቆይልን በሌለህ ጊዜ የሚጠቅመንን ስለምታቀርብልን ኤክስካቫተር መስለኝ የምትባለው ግን መምህር ይህ ሁሉ ህንፃ እኔኮ በራሱ እየፈረስ ነበር የመስለኝ ለካ ለማደስ ነው በፊት በፌስቡክ አይቼው ነበር የእኛም ህይወት ልክ እንደ ምሳሌው ነው እሱ ይሁነን እንጅ ከኡሉምናቲ ስዎች ጋር አብረን እየስራን ያለን ትግሉ ከባድ ነው
😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው እግዚአብሔር ይገስፀው እንጅ በእኛም ቤት አለ እግዚኦ ከ 51:00 ደቂቃ ያለው ሲያስፈራ ይስውረን አምላክ
በዓመት ውስጥ አራት ፍላት ቲቪ ተስበረ ሁለቱ ፀጥ አለ አንዱ ልጆች ቀርበው ሲያዩ በመጫወቻ ነካ አደረጉት እያየን ነበር ወዲያው ግማሽ ሆነ ከጊዜ በኃላ ፀጥ አለ አራተኛው እንግዳ መጥታ ቤት ስታፀዳ ቲቪ ስትወለውል እስክሪኑ ውሃ ነካው አለችኝ ከዛ በኃላ ዝም አለ ድምፅ አለው ግን ምስል የለውም ጠቆረ አራቱም 800€+450€+300€ 550€= ጠቅላላ 2,100€ እንደውም ውድ የነበረው በቅናሽ ስናገኝ የገንዛነው ነው እንደወረደ አልነበረም በዓመት ውስጥ አንድ የልጆች ታብሌት 120€ የተገዛ የእኔ አራት ስማርት ስልክ የባለቤቴ ከተገዛ በአራት ወሩ 599 € ያውም በራቫት የተገዛ ነው እዳው ያላለቀ ማለት በሁለት ዓመት የሚከፈል ነው በየወሩ ከእኛ ሃገር የለም እንደዛ መስለኝ ለዛውም እንደገና እስክሪኑ ፈሷል ተብሎ እሱን ለማስራት 170€ ከፍሎ ከአረቦች አስራው ይስበራል ዝም ብሎ ከእጃችን እያመለጠ በስልክና በቲቪ ብቻ በዓመት ውስጥ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ሲመነዘር ብዙ ነው ያወጣነው አሁን ምርርር ብሎኝ ቲቪ አልባ ነን እኔ አሁን ይህ የምጠቀምበት ስልክ ገና ሁለት ወሩ ነው ሌላ ገዛሁ በእውነት ይህም መቼ ይሆን የምትስበረው እያልኩት ነው ገጠመኝ የማይወድ ስው አለ ይህን ቢዶ አሳያለሁ ቀጥልበት ወይ ፈተና ነው ነገሩማ 😢😢😢 የደሮው አብዝቶ ከመጮኹ መፈንገሉ ፈገግ አስብሎኛል
እንኳን ደና መጣህ እህት ወድሞቸ አመተ ስላሴ ነኝ በፆለታችው አግዙኝ
በስመ ሥላሴ ። ሰዓሊ ለነ ቅድስት ሆይ። የሚገርም ነገር ነው። ተስፋ ስላሴ በርታልን ። ቀጥልበት በርታ ቅዱስ ሚካኤል ያበርታህ። ይጠብቅህ
የኛን ቤት ጉድ አወጣህው የሟርት የርግማን መንፈስ ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ነው አይደል የሚባለው ።
የለሊት ወፍ አይጥ ጎንዳል እባብ አስቸግሮናል ። አሁን ገባኝ አይነ ልቦናየን አበራህልኝ ። መምህሬ ።
በእውኑ የዚህ ዘመን ትውልድ እድለኛ ነን። በ አንተ ትምህርቶች ያላወቅነውን አውቀናል ። ተመስገን ። ነቅተናል ። የጠላትን ተንቀኮል አውቀናል። ተመስገን የ እግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው ። ደግሞ በገጠር በረዶ ያልከው እውነት ደብተራው የኛን ጤፍ ብቻ ለይቶ በረት ያስመታው ነበረ ይገርመኝ ነበር ያኔ አላቅም ነበረ አሁን ገባኝ።
እያዳንዷ ያልከው ነገር በሙሉ እውነት ነው በአይነ ያየሁት ነገርሮች ናቸው ። ኧረ ከኛ ቤት መንፈሱ በደንብ ሲረማመድ ያየው ነበረ ።
ጌታዬ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግንሃለሁ
በአንድም በሌላም ታስተምረናለህና ይህን ትምህርት እንደ ነሰማ እንድ ነለወጥ አደርገሀልና ተመስገን
መምህር እድሜህን ያርዝምልን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር።
በርታልን ።
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን፤ በእርግጥም አለ እኔም በፊት ብዙ ጊዜ ያጋጥመኝ ነበር ፤ የሚመስለኝ ግን ሳላየው እቃው ጫፍ ላይ ስለነበር ወይም እቃ ሲቃጠልብኝ እና ሲያበላሽብኝ እኔ ራሴን እጠራጠራለው ሌላው ደግሞ ወጥ ስሰራም ብዙ ጊዜ ድስት ሳላሳርር ሰርቼ አላቅም እዛው ቆሜ እየሰራሁ እንኳ አእምሮየ ጭልጥ ብሎ ወጡን ያሳርርብኛል በጣም እንድበሳጭ ያደርገኛል አሁን ጸሎት ሳደርግ ስሰግድ መቁጠሪያ ስጠቀም አሁን ላይ የለም መቁጠሪያ ካልተጠቀምኩ ደግሞ አዘናግቶ ይመጣል ስልኬ በተደጋጋሚ አሰብሮኛል ያሰርቀኛል፤ መምህርየ በመጨረሻም ያለው ቪዲዮ በእውነት ጥሩ መልእክት አለው ተስፋ አለመቁረጥን አስተምሮኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልንንን ኑ የመዳም ቅመሞች ።በላይክክክ ጀምሩሩ
አሜን፫ እንኳን ለቅድስ ገብርኤል አደረሰ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
በእውነት በጣም አስታምር ነው መምህራችን እኔ ዕቃ በማብልሽት ገጥሞኝለ አዎን እግዚአብሔር የምስገን ነቅቻልው ቃል ሕይወት ያሰማልን
እንኳን ሰላም መጣህልኝ እንቁ መምህራችን እረ እኔስ ፀሎት ሳደረግ ማዛጋት እስከሚፈረቃኝ ድረስነው አባታችን ሆይ ብየ የምጨረሰው ግን አንድቀን ጠግቤ አላውቅም ከጨረስኩ በኃላ እራሴን እታዘባለሁ ፀሎት ሳላደረግ አልበላም ግን ሁሌም አይዳይነት ነኝ ግራ ገብቶኛል ሁሏ
የእውነት መምህር በዚህ ትምህርት እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረገኝ የድንግል ማርያም lj በሰላም ለሀገሬ መጥቼ ለንስሀ ያብቃሽ ብለህ በፀሎትህ አትርሳኝ መምህር የእውነት በጣም አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር,ይስጥልን,መምህር,አንተን,የሰጠን,አምላካችን,ክብርና,ምስጋና,ይግባዉ,
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን🙏❤
Welete gebarel
Habete gebrela
Welde tensee
Atsede mareyma
Hila gorgisa
Welete gorgisa
Hile mariyam
Hilee mikela
Walata mariyama
Betelotachuu asebun betesbochee chegera weste sela honunaewa
በጣም የሚገርምነው ብዙ ተምሬበታለሁ
ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ በውነት ቪዶዎቹ ሁሉም ትምህርት ሰቺ ናቸው በሁላችም ቤት ያለ ነው እግዚአብሔር በምህረ ቱ ይጠብቀን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ረድኤቱ አይለየን 🙏❤️ እኔን ደካማዋን በተሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
መህምረ እንኳን አደረሰ ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል አደረጋቸው አደረሰን ቅዱሰ ገብርኤል ለሀገራቸው ብሰራቱን ይዞልን ይመጣልን አሜን
Kale hiyote yasmlen Mahmerachin Ameen
እየጠበቅሁ ነበር መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምናየውን የምንሰማውን ለመጠቀም ወደፍሬ ለማብቃት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 👏👏
ቅዱስ ገብርኤል ይስጥልን በእውነት ህይወት ብርሃን እይድረግልክ ነው
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ይጠብቀን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
በጣም አመሰግናለ መምህር ደርሶብኛ ግን ብዙ ተማርኩበት ኑርልን
የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እንኳን ለመላከ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
🕊🕊🕊Egziyabhare yemesgene Endate Nehe Memeher Endate Walachehu Ye Egziyabhare Bateseboche Ye Leule Egziyabhare Semu Yetemesegene Yehune Amen Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
እንቁ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
መምህር እንኳን ደና መጣህ እኔ በራሴ እቃ አጥቤ ማድረቃያ ላይ ትቼ እርስ በእስ ይጋጫል በጣም ድምፅ አለው እና ለአሰሪወቼ ቡና እያፈላው ምድጃላይ ቡናው ፈሰሰ ከዛ የሰው ምስእል ነው የሆነው እውነት ግራ ነው የገባኝ
በስላሴ ስም መምህር ይሄ ነገር እኔም አጋጥሞኛል አልፎ አልልፎ በመስኮት በኩል ሌሊት ጩህት ልክ ቪዲዬ ላይ እንዳየውት ይሰማኛል በጣም ይገርመኛል ግን አልነሳም ነቅቼ አማትቤ ሰላም እለኪ ብዬ እተኛለው ግን በተደጋጋሚ እንዲህ አይነት ነገር ሌሊት ዘጠኝ ሰአት አስር ሰአት አካባቢ ነው የሚሰማኝ ወይ ጉድ ይገርመኝ ነበር ምንድነው እያልኩኝ ግን ዛሬ ገባኝ ደሞ ሳሎን ቤት መሬት ላይ ነበር የምተኛው የሀዋርያት ፆም ላይ ማለት ነው ያለፉት ሶስት ወራት እና በመስኮት በኩል ነው የሚሰማኝ ወይ ጉድ ምንድነው ማረግ ያለብኝ መምህር ምክርህን በጣም ያስፈልገኛል፣ በቅርቡ እግዚአብሔር ፈቅዱ ሆኖ በስጋ ወደሙ ጋብቻ በቃሊት ቁስቆም ማርያም ለመፈፀም ዝግጅት ላይ ነን እና እኔ ደሞ ያለውት ውጪ ነው እንደ አምላክ ፈቃድ የሚቀጥለው ሳምንት እመጣለው እባክህ መምህር ምክርህ በጣም ያስፈልገኛል እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው ፕሊስ መልስህን እጠብቃለው አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት የሰማልን ከ እሩክስ መናፍስት ይሰዉረን መልአኩ ቁዱስ ገብርኤል ብስራታዊ አሜን ተመስገን አምላክ እንካን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኔዬ ተፈጠሩኩ ስእል አድንን በቤታችን እናድርግ ከመግያ እስከ ሁሉም ቤታችን መስቀል አለቡን መድሃኔአለም ይገስጽልን አሜን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ውድ መምህር ቃለ እይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫ እንኳን አደረሣቹ አደረሠን የተዋሕዶ ልጆች ቅዱሥ ገብርኤል በምልጃው በበረከቱ አይለየን አሜን ፫
ጌታ ሆይ አገሬን ኢትዮጵያን ታደጋት አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን በቤታችን አላጋጠመንም
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ በወንድማችን ቤት ያየውና ያጋጠመው ይገርማል ካሜራ መኖሩ በምክንያት ነው ጠላታቸውን አጋለጠላቸው እንዲሁም በሃይማኖታቸው እንዲተጉና መንፈሳዊ ትጋትን ያጠናክራል
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 🙏 ወንድማችን ገጠመኝህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏