#Part_6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስጌንአባታችን እኛም ፰አመታችን ነው በአቅም ማነስ ምክንያት ከዚህ በኃላም ፈጣሪ ያውቃል በፀሎት አስቡን

  • @simasimaa8241
    @simasimaa8241 หลายเดือนก่อน +12

    በጌታ በማሪያም የምኖረው ዱባይ ነው ደክሞኛል እግዚአብሔርን መቅረብ እፈልጋለሁ የንስሐ አባት የምታውቁ በስልክም ቢሆን እባካችሁን ስልክ ቁጥር ስጡኝ አጥያቴ አድክማኛለች 🥹🥹🥹😢ለ እግዝአብሔር መገዛት እፈልጋለሁ 🙏🏾🥺

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 หลายเดือนก่อน +1

      ስልክሺን ላኪልኝ እህትሺ ነኝ ከሳኡድ

    • @ZemichaelAdissu
      @ZemichaelAdissu หลายเดือนก่อน +1

      @@simasimaa8241 አይዞሽ እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው ለንስሀ አብቃኝ ብለሽ ለምኚዉ እሱ ያዘጋጃል

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน +1

      ዱባይ ያሉ አባቶች ልስጥሽ ሻርጃ ለአሊተ ምህረት አባቶችን ነይ ዋሳብ ወይም ቴሌግራም

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน

      ዱባይ ያሉ አባቶች ልስጥሽ ሻርጃ ለአሊተ ምህረት አባቶችን ነይ ዋሳብ ወይም ቴሌግራም

    • @simasimaa8241
      @simasimaa8241 หลายเดือนก่อน

      @@Eldana-j5j eshi ቁጥርሽን እህቴ

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይመስገን እመ አምላክ ቸሪቱ ከልጆ ቀጥላ ትመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በእዉነት በአባታችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለለቸሩ መድኃኔ ዓለም ለመ አምላክ ቸሪቱ ከልጆ ቀጥላ ክብር መረስጋና ይድረሳነዉ❤❤

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስጌን የእኔ አባት በፀሎት አስቡኝ

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህር 🎉❤

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጡ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግልዎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን እጅግ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ውድ አባት እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይጠብቆት❤❤✝️✝️✝️

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል
    @የድንግልባረያለምለምመቻል 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ አባታችን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን❤❤❤❤

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 23 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mithaa3330
    @mithaa3330 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን{3}❤❤❤❤

  • @ሞኾኒሞኾኒ
    @ሞኾኒሞኾኒ 27 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @Feesa-vc2ox
    @Feesa-vc2ox หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Frewe771
    @Frewe771 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህወትን ያሠማልን በእዉነት የሚገርም ትምህርት ነዉ

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
    @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ባለመማሪ ህይወቴ ቢባላሽም ለወደፊቱ ህይወቴ ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቡራኬወት ይድረሰኝ 🙏🙏🙏

  • @SaraKidi
    @SaraKidi หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 หลายเดือนก่อน

    አሜን የኛ እንቊ አባት እረጅም እድሜ ያድልን ❤❤❤

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @banchimulu-s1n
    @banchimulu-s1n หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂውት ያስማልን ድንቅ ትምህርት ነው የመስሚያ አንደበትን ይስጠን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዋት ይባርክ እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማሎት እጅግ በጣም ደስ ይላል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsehaytube
    @tsehaytube หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @Geni2105
    @Geni2105 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln 🙏

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ መልስ እሻለዎ ወገኖቼ 😢ኔ አለኝ የወደፊት አዳሜ ያልኩት ናም የምኖረው ሳኡድ ነው ሱም ና ተገናኝተን ተያይተን ከዛን ከተኮህንን ይለኛል ኔም እግዚአብሔር ያልፈቀድልኝን ሀፂያት ሀልሰራም ቅድመ ዝግጂት ሀድርግ አልኩት ብዙ ጊዜ በጎደኝነት ቆይተናል ናም እስኪ ሀሳብ ስጡኝ 🥺🙏አባታቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @BerihunMezgebu
    @BerihunMezgebu 27 วันที่ผ่านมา

    Kale hiywot yasemalen abatachn

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እዲሁም ወዲማችን እኳንደህናመጣችሁ👏👏
    በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን በእዝነልቦናችን ያሳዲርልን

  • @mhaletBelay
    @mhaletBelay หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +1

    ላይክ 👍👍👍

  • @سميرهمطري-ز5غ
    @سميرهمطري-ز5غ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lnebebsedeke7234
    @lnebebsedeke7234 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi หลายเดือนก่อน

    አሜን እሜን አሜን💞🙏

  • @Herani-jj4bl2vq6d
    @Herani-jj4bl2vq6d หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ደኅና መጣችኹልን🥰🥰🥰

  • @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ
    @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Abaetchen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.amen sagallee jireeny isaa dhagechsuu

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ጥያቄ አለኝ በቅንነት መልሱልኝ አንድ ሴት ከጸነሰች በኋላ እሩካቤ አታደርግም እና ታዲያ ባሏ ወልዳ እስክትነሳ ክርስትና እስኪወጣ መታገስ እንዴት ይችላል ወደ ሌላ ዝሙት አይጋብዘውም

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው እጭኛዬ ጋር ስናወራ እኔ እስከ ስድስት ወር ድረስ ግድ ነው አለኝ አባቶች ያስተማሩን መፀነሱን ካወቃችሁ አይቻልም አሉ ብቻ ጨቆያን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน

      ​@@gdghtyy9348መፀነስሽን ካወቅሽ ጀምሮ ግንኙነት አይፈቀድም

    • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
      @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው หลายเดือนก่อน

      @@rozaabere2025 እስከ3 ወር ድረስ ይቻላል እስከዛበላ መታገስ ሀለበት

    • @ሞኾኒሞኾኒ
      @ሞኾኒሞኾኒ 27 วันที่ผ่านมา

      የኔም ጠያቄ ነው

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 หลายเดือนก่อน

    Gaalata waaqayoo waaqayyoon Saagaalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu Tolee nii Dhaagefaana Abbaa keenya ❤❤❤❤❤❤❤Tolee ❤❤❤❤❤❤,

  • @sjjsnsna
    @sjjsnsna หลายเดือนก่อน

    ውይ ኣዎ ምልየኖች ኣሉ ኣባቶቻችን ብዝሉንንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo หลายเดือนก่อน

    Kaleyot yasamaln 🎉🎉❤❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
    የኔም ጥያቄ ነበር ሳይጋቡ በፍቅር በስሜት ከወደቁ በኋላ ከትዳር በኋላ እንዴት እምነት ይኖራቸዋል
    ያው ለኔ እሺ እንዳለችኝ አሁንም ከወንድ ጋር ትሆናለች ከሴት ጋር ይሆናል እየተባባሉ ትዳሩ አደጋ ላይ ይሆናል

  • @BetiiUrgee
    @BetiiUrgee หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MchieleHaile
    @MchieleHaile 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RayaTigray
    @RayaTigray 27 วันที่ผ่านมา

    😢❤❤❤

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhdHhhd-qb6bn
    @HhdHhhd-qb6bn หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @AsAs-du4un
    @AsAs-du4un หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤🙏

  • @MedyMedy-b9d
    @MedyMedy-b9d 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤