#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 170

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 24 วันที่ผ่านมา +45

    እንኳን ለፆመ ነቢያት አደረሳችሁ አደረስን ፆሙ የኃጢአት መደምስሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ ያድርግልን

    • @ወለተሚካኤልነኝ
      @ወለተሚካኤልነኝ 24 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @hawiikiya2929
      @hawiikiya2929 24 วันที่ผ่านมา +3

      በመቤቴ የመምህርን ስልክ አልያም ቴሌግራም ላክልኝ በዚ ፅፌስለማልጨርስ ነው እባክሕ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 23 วันที่ผ่านมา

      አሜንን

    • @Erakeb
      @Erakeb 23 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🤲🙏

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 23 วันที่ผ่านมา

      አሜን ❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 24 วันที่ผ่านมา +24

    በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሒይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ልማድና ክርስትና በጣም ውሳኝ ትምህርት እያስተማራችሁን ነው የእኔ ጥያቄ ጓደኛየ ታላቅ ወንድሟን ተስካር መተስከር ፈልጋ አባትዋ እናቴ ጋር በአንድ ነው የምተስክረው እንጂ ለብቻው አይደለም አላት ጓደኛየ ደግሞ ከተቀበረበት ደብር ነው መተስከር እምፈልገው ብየው እምብይ አለኝ እና እማይፈቀድ ከሆነ በራሴ እተስክረዋለሁ አለች ምን ማድረግ አለባት? ይቅርታ የቃላት ግድፈት ካለበት ስራ እየስራሁ ነው የፃፍኩት 🙏

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን የት ነበርኩ ይሄን የመሰለ ትምርት ያለፈኝ ብራሴ አፈርኩ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።በእድሜ በጤና ያቆይልን የምንወዳቹህ መምህሮቻችን❤❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 24 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁል መምህራችን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራና ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 24 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበረ ብሰማ ብሰማ አልጠግብም በተላይ ልማድ እና ክርስትና ልዩ ነው በርቱ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @chrisfeast1919
    @chrisfeast1919 24 วันที่ผ่านมา +8

    አንተን የወለደችና ያሳደገች እናት የተባረከች ናት❤❤❤❤❤❤

  • @GfgggGfhfgg
    @GfgggGfhfgg 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳህና መጣችሁል ለመምህራችን ምትኩ አበራ ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ የውሐን በእዴሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግለን ብዙ ነገር እየተማር ነው በጣም ነው ምወዳችሁ ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZnZan-e9y
    @ZnZan-e9y 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት መምህራን 🙏🙏🙏

  • @emebetbelete7376
    @emebetbelete7376 24 วันที่ผ่านมา +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!በጣም በጉጉት የምከታተለዉ ፕሮግራም ነዉ።በእዉነት ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊከታተለዉ ይገባል ።በ2ቱ የቲቪ ቻናሎቻችን ቢተላለፍ ምክንያቱም ልማድና ክርስትና የተቀላቀለብን ብዙ ነን።

  • @ፍቅርፍቅር-ጰ8ጰ
    @ፍቅርፍቅር-ጰ8ጰ 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጠጋውን የጭምርላች፣🙏🙏🙏⛪

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 21 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ትሁታን ናችሁ እየተጋገዛችሁ ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር ምትኩ የሚያስተምሩበት መንገድ ቀለል ያለና ግልጽ ያለ በጣም ነው ሚመቼኝ ምስጥ ብዪ ነው ማዳምጣችሁ ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 23 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉትቃለሂወት፡ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Setna1312
    @Setna1312 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 23 วันที่ผ่านมา

    ቸሩ አምላክ ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹በተስፋ እየጠበቅናችሁ ነው ለመምህችንና ለወድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🙏✝️

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 23 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ያለወቁትን ትምህርቶሽን አግኝቻለው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 23 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መጋቢ ምትኩ ሊቀ ዲ ቀዳሚ ፀጋ ፀጋውን ያብዛላቹ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክበሩልን በጣም ነው ምኖዳቹ ክበሩልን🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwetWante
    @HiwetWante 23 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 23 วันที่ผ่านมา +2

    በሥላሴ ስም በእውነቱ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ ነው ያቆመን እኛ ምእመናን ለካህናት ማድረግ ካለብን 25%እንካን አላደረግንም ጌታ ሆይ ልቦና😢 አድለኝ መምህር ዲያቆን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ ብዙ ትምህርት ነው ያገኛንኑ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 16 วันที่ผ่านมา

    እውነት አርነት ያወጣል አስመሳዮች ለጊዜው አስመስለው ብልጣ ብልጥ ሆነው ይኖሩ ይሆናል። ክርስቶስም በዚህ ምድር ብዙ ሆኑዋል። ስለዚህ ጥሩ ባህሪ ነው በዚሁ ቀጥይ እውነተኛ ሰዎች እኔንም ጨምሮ ይገጥማል ጥቂት ናቸው እንደዚህ ሚያስቡ ሰዎች ሰንደሬላችን ባስመሳዮች ጊዜያችሁን አታባክኑ። ወደፊት ❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 23 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን በፀጋ በሞጎስ ያቆይልን የድንግል ማርያም ልጅ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️🌿

  • @beli905
    @beli905 24 วันที่ผ่านมา +3

    በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን ዕንቁ መምሮቻችንልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ የተጠየቃችሁ ጥያቄ ስራት ያለው የቤተክርስቲያን ስርዓት የምታሲዙ በርቱልን😢😢😢

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን አሜንጨ

  • @AjebushYohans
    @AjebushYohans 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማማን

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን መጋቢ በርቱልን እፁብ ድንቅ ነው ::

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን✝️⛪️❤

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @MogesGudeta-q5t
    @MogesGudeta-q5t 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeniolMasresha
    @BeniolMasresha 23 วันที่ผ่านมา

    ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፥ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፤ እግዚአብሔር ይመስገን!!!።

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MesertDesalge
    @MesertDesalge 24 วันที่ผ่านมา +3

    ለመምሕራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ ኣበራ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በትምርቶ ብዙ እውቀንትን ኣግኝተናል ቀለሕይወት ያሰማልን በርትሉን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 23 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለፆመ ነብያት አደረሳችሁ ከፆሙ በረከት እንድንካፈል እግዚአብሔር ይርዳን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን

  • @UserUser-b4i
    @UserUser-b4i 23 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአብሔር አምላ ይባርካችዉ ቃሌህወትን ያሴማሊን አባቴ ኬሞተ 2 ዎሩ ነዉ ግኔ ማቁሬብ ስትሉ ሰማዉ አሊገባኝም በ እግዝአብሄር አትሌፉኝ ስጨኔቄ ነዉ ኤነ ምኖሬው በስደት ነዉ እህቶቼ በሙሉ ጰጤዎችናቼው ህጉን አያዉቁም ለዚያ ነዉ ክበሩልኝ

  • @AliaBatt-eg6jf
    @AliaBatt-eg6jf 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን በእውነት ቃለሕወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀንዲል ሚድያ በጣም እናመሠግናለን

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትቀለ በረከት የሰማልን መምህሮቼ❤❤❤❤❤❤

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 24 วันที่ผ่านมา +5

    እኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ጆሯችን ብቻ እዳይሰባ በፀሎት አሰብን❤❤❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 24 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ በወርኀ ጽጌ የንሥሓ ልጆቼን አንዱን ሳምንት መርጣችኹ ዘክሩ ብያቸው በመረጡት ቀን ሙሉውን የጾም ምግብ ሠርተው አቀረቡ ምነው ብላቸው ጾም ስለኾነ ነው አሉኝ እኔም ህዝብ ዝም አልኩ !! በሳምንቱ ሌሎች ዘካሪዎች የፍስክ ድግስ ደግሰው ቁርጥም ጨምረው ሲያመጡ አንደኛ ሆነው ቁርጡን የተሻሙት የኔ የሓንሥሓ ልጆች ሆነው እርፍ !!

    • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
      @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 23 วันที่ผ่านมา

      እኔም ባደኩበት ደብር የንስሐ አባታችን ባሉበት ምግብ ይዘን እንሄድ ነበረ በዕለተ ሰንበት

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን የአገልግሎት ጊዜ ያብዛልን

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችንን እግዚዓብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 23 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት ቃለ ህይወትን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርቱልን❤❤❤❤

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 23 วันที่ผ่านมา

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ስምየተመሰገነ ይሁን በእዉነት ተባርኩልን

  • @ማርያም12
    @ማርያም12 22 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የዘመኑ አንቁ ደውሎች ናችሁ እመብረሀን መረ ግብራችሁን ከፍ ብሎ ክፍለ ሀገር እናቴቻችን አባቴቻችን እንዱሰሙት ግን የፆም ገደብ አለው አንድ ሰው ፆሞ ቅዳሴ አስቀድሶ የማይቆርብ ሰው እስከ ምሽት ድረስ መቀጠል ይችላል የሚል ትምህርት ሰምቻለው ደግሞሞ የአብይ ፆም እስከምሽቱ ያዛል እዴት እስከ ቅዳሴ ድረስ ብቻ ሊፆም ይችላል

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 24 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elroitube27
    @elroitube27 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 24 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቀንዲል ሚዲያ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡ ፕሮግራማችሁ አንጀት አርስ ነው ተባረኩ ኑሩልን❤ እንኳን አደረሳችሁ ለገና ፆም አምላካችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በሰላም አስጀምሮ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ፡፡

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 24 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በርቱንል 🙏

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን እናመሰግለን ❤

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 24 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ መምህሮቻችን እና እኛ ምእመናን እግዚአብሔር ይመስጌን ለዚህ ያደረሰን ፈጣሪ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 24 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተጠቀሚበታለሁ አመሰግናለሁ ሁሌም ሁለት ጊዜ ነው እምሰማው አይጠገብም ክቡሩን ያድልልን

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m 23 วันที่ผ่านมา

    ቃሎትን ያሰማልን ❤️🙏

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም እናመሰግናለን

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 9 วันที่ผ่านมา

    Kalehwate yasemaleni mamehrochacheni tagau yebezalachu amen amen amen🙏🙏🙏❤️

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 24 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንደህናመጣችሁልንበጉጉትየምንጠብቀዉ❤❤❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 24 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዲያቆን ቀዳሜ ፀጸጋ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃለህወት ያሰማልን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 24 วันที่ผ่านมา +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd 23 วันที่ผ่านมา

    የኛ እንቁ መምህሮች በእዉነት እግዚ አብሔር ይጠብቅልን ከዚህም በላይ እምታገለግሉ ያድርግልን ይቅርታ እካያችሁት እዳታልፉት ቄስ አረብ አገር መጥተው እኛ በብሀር የመጣን እና በአየር የሚመጡት ይለያያ በየር የመጡ አስልመዋችው እሻዱ አሲዘዋችው ነው መሰቀል ሰቀለው የመጡት ግን ተመለሰው ኢትዮጵያ ሲገቡ ቤት መቅደስ ገብተው ይቀድሳሉ ይህ ነገረ እንደት ይታያን በኦላይ ማህበር አለን አወግዛችሁ አለሁ ይሉናት ስናጠፊ ግን እኔ ከተምህረት እደሰማሁት ከሆነ ሰልጣን የለዉም እስኪ አብራሩልን❤❤❤

  • @RayaTigray
    @RayaTigray 23 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 24 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳንአደርሰቹአቡሮአደርሰን❤❤

  • @tameratne
    @tameratne 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልንበርቱልን።በልማድእናበልምድከመመላለሰ እውቀት እየሰጣችሁን ሰለሆነ በጣም በአድማጭ ተመልካችሰም አመሰግናለሁ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ZewdZd
    @ZewdZd 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏 እመብርሃን ትጠብቃቹ🙏

  • @BreFekr
    @BreFekr 24 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በብዙ በዚህ ሚዲያ እየተማርን ነው

  • @gነኝየእናቴዋመሳይ
    @gነኝየእናቴዋመሳይ 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🤲🏻❤

  • @asttube7320
    @asttube7320 15 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwote yasemalen mamhrachin idemachuh etebark yehun🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤yekenedl azegajochem bertu ewonet bizu temihert iyagegnanibet nw ke leb enamseginalen idemachuh yetabark yehun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወሰንወሰን-አ9ዐ
    @ወሰንወሰን-አ9ዐ 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 24 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 19 วันที่ผ่านมา

    ቃልዮት ያሰመልን መምህር ችን❤

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሒወትያሰመልን፡በእዉነት፡እግዚአብሔርበእድሜበጸጋያቆይልን

  • @ኣኪ21
    @ኣኪ21 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Tesfish4lv2u-ub6gt
    @Tesfish4lv2u-ub6gt 24 วันที่ผ่านมา +5

    ሠላም መምህሮቼ እንዴት ናችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እመቤታችን በኛ ቤተክርስቲያን ማለትም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥንተ አብሶ የለባትም አደል ታድያ ክርስቶስ የአርብ እለቱ ቤዛነት ለሷ አይደለም ማለት ነው ወይም ክርስቶስ ለእመቤታችን ቤዛ አልከፈለላትም?? ከፍሎላታል ካልን ጥንተ አብሶ አለባት ልንል አይደለም ወይ? አልከፈለላትም ካልን ደግሞ ሰው አይደለችም ወይ?? ምክንያቱም ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ለሰው ሁሉ ነውና ቤዛ የከፈለው መጽሐፍም እንደሚነግረን እና በተቻለ አቅም ይሄንን ብትመልሱልኝ እባካችሁ

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @HabtamEthiopia
    @HabtamEthiopia 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር ያድልልን

  • @fuch9239
    @fuch9239 18 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 24 วันที่ผ่านมา +1

    Qaleheywet yasemalin memeher endihum Wendemachen Egziabher Kene Betesebochachu Yetebeqellen Be edme Be tsege Yakberelen egnam besemanew 30.60.100 yamare fere endnafera Egziabher yerdan ❤❤❤❤❤❤❤beuwenet lemad ena kerstena yeleyal Bertulen Keleb Enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 24 วันที่ผ่านมา +3

    Enkuan Selam Metachu❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 22 วันที่ผ่านมา

    Kale hiywot yasemalen memiherohachin amen

  • @nigestkassabeyene7431
    @nigestkassabeyene7431 23 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃሌዎት ያሰማልን በውነት ብዙ እየተማርን ነው ጥያቄን ይመለስልኛል ብዬአምናለሁ ነፍሰጡር ነኝ እና የፍስግ መብላት ይቻላል በጾም ወቅት ከዚበፊት ከነሳችሁት ወደዃላ ተመልሼ እዳይ ብጠቁሙኝ

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 24 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳቹ አግልግሎታቹ ይባረክ

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 23 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hywet yasemaln memhre ❤❤❤

  • @kebedechkahsay5950
    @kebedechkahsay5950 23 วันที่ผ่านมา

    እምላክ ከነበተሰባቺሁ በቴና ይተብካቺሁ ተባርኩ ስለ ትምህርታቺሁ ኢጚግ ኣመስጊናልሁ❤

  • @zainasomali7651
    @zainasomali7651 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተወደዳቹህ መምህሮቻችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ብዙ እየተማርን ነውጸጋውን ያብዛላችህ እና እኔ ጥያቄ አለኝ አንድ ድያቆን ስያገባ ለ40 ቀናት አይጸሙም ምስጥሩ/ ምክንያቱን እንድታብራሩልኝ በትህና እጠይቃሎ !!💐💐💐

  • @MesiDemsw
    @MesiDemsw 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @asterabraham210
    @asterabraham210 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም የሚፈልገውን መልሳችን ሰለምትነግሩኝ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw 21 วันที่ผ่านมา

    qal hiwet yasemalin tsegawun yabzalot beidime betena charu Medehani Alem yitebiqot 🙏🙏🙏bertulen❤❤

  • @Erakeb
    @Erakeb 23 วันที่ผ่านมา

    አንካን አደረሳችሁ 🥰
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mulusewyirga7363
    @mulusewyirga7363 24 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabhair yagelglote zemenachehun ybark

  • @eflakebede3398
    @eflakebede3398 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 24 วันที่ผ่านมา +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ ለቀንዲል ሚዲያ ቤተሰብ ሁሉ ከልብ የሆነ አክብረሮት እና ምስጋና አለኝ 🎉🎉🎉 ጥያቄ አለኝ እኔ የንሰሀ አባት አሉኝ እሳችውን መጠየቅ እዳለብኝ አውቃለው ግን አሁን ትንሽ ስለታመሙ ነው በፀሎት አስቡልን የስደት አባታችን ናቸው ወደ ጥያቄ ስመለስ ንሰሀ ገባሁ ቅንዎናዬን ሳልጨርስ የወረሀ ፅገ አለቀ አሁን የተሰጠኝን ቅንዎና እያሰብኩ ነው የምሰግደው ወይስ አሁን የገባውን ፆም እያሰብኩ ነው የእውነት ካረዘምኩት ይቅርታ እግዚአብሔር አምላክ የበረከት ፆም ያድርግልን

  • @Hanna-b4x8t
    @Hanna-b4x8t 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @jarejarry4552
    @jarejarry4552 24 วันที่ผ่านมา +3

    enkuwane.dehna.metacheu❤❤❤