#part

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @SaraMuhammad-d1r
    @SaraMuhammad-d1r 3 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነት እንደዚህ በግልፅ ማስተማር ብዙ ህይወት ያድናሉ አባታችን ይቀጡሉ

  • @Jemila-f5i
    @Jemila-f5i 12 วันที่ผ่านมา +30

    እንደው መቶ ጊዜ ላይክ መስጠት ብችል ደስ ባለኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

    • @Daniel-j7l2u
      @Daniel-j7l2u 5 วันที่ผ่านมา

      Jemela sweyesh aschgare Uber Aba ahun yasarfuleshal

  • @mekdesaga9534
    @mekdesaga9534 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 7 วันที่ผ่านมา +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ የማናውቃቸውን ትምህርቶች አሳውቀውናል እኔም በሐጢያት ባልፍም የሚፈቀዱና የማይፈቀድ ግንኙነትን በሚለው አሁን ስለተማርሁ ባጠፋሁት ንስሃ እገባለሁ ግን ለአዲሱ ትውልድ ለልጆቻችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሸር በማድረግ ብዙ ትውልድን እናሳውቅ

  • @Serkie-m8e
    @Serkie-m8e 11 วันที่ผ่านมา +8

    በእውነቱ ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤እኛንም የእግዚአብሔርን ፈቃዱን የምንፈጽም ያድርገን😢😢😢😢

    • @Daniel-j7l2u
      @Daniel-j7l2u 5 วันที่ผ่านมา

      Serke anchenesh weyes sweyew aschgare tmhertun balbetshem ymarew

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 10 วันที่ผ่านมา +15

    ለሌላ ወሬ እቶ ፈንቶ ሲሆን ብዙ ላይክ ይደረጋል:: በአሁን ጊዜ የምታገቡና ገና ያላገባችሁ እድለኞች ናችሁ ተጠቀሙበት:: በእርግዝና ጊዜ ሩካቤ አለማድረግን ስለተማርኩኝ ሥራ ቦታ ሲከራከሩኝ ከልጅህ ጋር መገናኘት ማለት ነው ብዬ እንዳውም አባታችን እንዳሉት ይሄ ሁሉ የሰዶም መአት የበዛው በዛ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም ብዬ የተነጋገርነውን አስታወሱኝ:: በጣም አድናቂዎት ነኝ አሁንም ቢሆን እንደ እርሶ በግልፅ ወቶ የሚያስተምር አይኖርም ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 9 วันที่ผ่านมา +7

    ሁሉም ነገር በጣም ጥሩ እናመሠግናለን ግን ወነደማቸነ የእግዚአብሔር ቃል ሰታቀረብ ነጠላ ብለብሰ መልካም ነበር ❤

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ህግ የሚከብድ ሊመስል ይችላል ።ግን አንኳን በወር አንድ እና ሁለት ቀን ቀርቶ ለፈጣሪያቸው ሲሉ ዘላለም በድንግልና የሚኖሩትን ማሰብ ይገባል ።

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ስጋችንን ማሸነፍ የከበደን ትዉልዶች ስለሆንን ትንሽ የሆነ ነገር ሁሉ ከባድ ሆነብን

  • @AsmelashAsmelash-o3c
    @AsmelashAsmelash-o3c 3 วันที่ผ่านมา +1

    መ/አእላፍ ፋሲል ደስታ
    የቤተ ክርስትያን ታርክ በኢትዮጲያ
    ለሁለት አመት አስተምረውኛል
    ጥሩ ና መልካም አባት ናቸው❤❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 13 วันที่ผ่านมา +10

    ቃለ ህይወት ያሰማል እናመሰግናለን በእርግዝና ወቅት ወንዶች ብዙም አይስማሙም ከአንድ ወንድሜ ጋር እየተጫወትን ሴት ልጅ ካረገዘች ከአርባ ቀን ጀምሮ ርክብ ማድረግ አይፈቀድም ሲለው አረ ተረትሽ እዛው ተይው ከ 5&6 ወር በሆላ ነው እንጂ እስከዛ ችግር የለውም ብሎኝ ቁጭ ለስሜታችን ስንል ሕግ እየጣስን ደግሞ ድርቅ ብለን መመለስ ግን ያሳዝናል

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 12 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ቢጤ እኔም ገጥሞኛል ምን ብናለረጋቸው ነው እኛ የገባንን የሚገባቸው 😢

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 12 วันที่ผ่านมา +7

      @zewdineshiShumet ወደ ትዳር ከመግባታቸው በፊት እንዲማሩ አውቀዉ እንዲገቡበት እናም ለስሜታቸው ብቻ ሳይሆን ሚስቱ የሚረዳ ይሆናል

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs 12 วันที่ผ่านมา

      እረ ለወንዱቹ ነበር ይህን ማሰማት እይይይ ትቅራኒ ሆን ነገሩ እፍፍ ምን አለ የኛን ለንሱ በሰጣችው 😢

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 11 วันที่ผ่านมา +2

      @@degneshkidanu355 አይረዱም ውደ እሰከሚገቡ እሽ ይሉ እና በስአቱ ምችግር አለው ነው እሚሉት ደግሞ ሲነገራቸው አቃለሁ ይላሉ ግን አይተገብሩትም ደግሞ የገጠሩ አባቶች 6 ወረ ድረስ ችግር የለም ይላሉ መከልከልም አይቻል ብቻ አላቅም ማንም አይተገብረውም የሚያስተምሩ አባቶች ይተገብሩት እንጅ 😭😭😭

    • @zewdineshiShumet
      @zewdineshiShumet 11 วันที่ผ่านมา +1

      @@ThigusQatar-bt6rs አይ እህቴ ቢሰሙት መቸ ይረዳሉ የኛን ይስጣችው በቸርነቱ አችው ብጥብጠሽ ብግቻቸው የኛ ወዶች አይገባቸውም 😭😭😭

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 12 วันที่ผ่านมา +5

    የእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ግሩም ነው በጣም የተሸወድንበት ነገር አርብ እሮብ እራሱ ለምሳሌ ለአርብ ዋዜማ ማስኞ ነበረ እኛ የምንጠቀመው ኢሄ ማመት እረቡ ማታ እንጂ ማክሰኞ ከሆነ ጾሙ ፈርሳል ማለት ለ21 ደሞ በ20 ሰንበት እንደገባበት እንዱሁ አናውቅም ነበረ እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ብዙ የቤተክርስቲያናችን ህግና ስርአታ የማናውቀው አለና በዙሁ ቀጥሉ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 วันที่ผ่านมา +6

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @henokeshetu3232
    @henokeshetu3232 8 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ይሰማልን አባታችን። እንደዚህ ያሉ አስተማሪ ትምህርቶችን ፣ ምእመናን ብንጠይቅ ምን እባላለሁ ብለው የማይጠይቅቱን ጥያቄ እንደዚህ ደፈር እያላችሁ ብታመጡልን እና ከስኅተት ብትመልሱን እላለሁ

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 8 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን በርቱልን በጣም መልካምና ትልቅ ትምህርት ነው

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 10 วันที่ผ่านมา +5

    ምርጥ አባት ግልፅ አድርገው ነው የሚያስተምሩት

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 13 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 วันที่ผ่านมา

    ዋው ዋው ምርጥ አባት ግልፅ አድርገው ነው የሚያስተምሩት እንዲህ ነው እጅግ በጣም ስክን እርግት ያለ የሚጣፍጥ ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሌሎች አባቶችም በዚህ ስክን እና እረጋ ባለ መልኩ ትምህርት ቢሰጡ💚🧡❤ 💙💙💙🌹🌹🌹

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወትያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላዎት እድሜና ጤናይስጥዎት ትምህርታቸዉ ሳልጠግብ ቪዶዎአለቀብኝ እጅግ ብዙ አዉቃለሁ ለትዳሬ መልካም ሴት እድሆን ይርዳኝ አምላኬ

  • @Akufada1Tube
    @Akufada1Tube 12 วันที่ผ่านมา +6

    ጥያቄ:- በአፅዋማት ጊዜ አልችል ብለው ግንኙነት ቢፈፅሙ ኃጢአት ይሆናል ወይ?? ንሰሐ ስ ይገባል ወይ?
    ፍትሐ ነገስት እሁድ ቅዳሜ ፤ረቡዕ አርብ፤ በእርግዝና ወይም በወራዊ ግዴታዋ ቀንና የሕማማትን ቀናቶች ብቻ እንደሚከለክል ያሳያል እንዴት ሁሉንም የአዋጅ አፅዋማትና በዓላት በሙሉ ለምዕመናን መከልከል ይቻላል ??

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 13 วันที่ผ่านมา +4

    ቃል ህይዋት ይሰምለን አባታችን 💞🙏

  • @SaraKidi
    @SaraKidi 12 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ

  • @Madenalem
    @Madenalem 12 วันที่ผ่านมา +4

    ቃላ ህይወት የስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mihirattizazu2604
    @mihirattizazu2604 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤ ህጉን እድንጠብቅ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤❤

  • @SaraMuhammad-d1r
    @SaraMuhammad-d1r 3 วันที่ผ่านมา

    🎉አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @mekdesaga9534
    @mekdesaga9534 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ለብዙዎች አስተማሪ
    ትልቅ ትምህርት ነው
    ብዙ ትዳርን የሚገነባ ሆኖ
    አግኝቼዋለሁ እግዚአብሔር
    ቀሪ ዘመኖት እድሜዎት
    ያብዛልን ተንትን አድርገው ነው
    በሚገባን መንገድ ያስተማሩን
    🙏🙏🙏
    አግኝቸዋለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @GebrewoldKitaw
    @GebrewoldKitaw 7 วันที่ผ่านมา +2

    በባለትደር መሀል አንደኛው እንደሚያመነዝር ቢያውቅእና ይቅርታ ተባብለው ስለተፈጠሩ ልጆች ሲባል ትዳሩ ቢቀጥል ግን ተጎጂው በግንኙነት ወቅጥ ስሜት/ፍላጎቱ ቢቀንስ ድጋሚ ወደውጭ መግፋት ይሆናል ይሄ ግራ የገባው ትዳር እንዴት ይስተካከላል በማርያም ትንሽም ቢሆን ምከሩኝ ምንም ነው ሰላም ማግኘት ያልቻልኩት

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 12 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በአጿማትና በእርግዝና ወቅት ያለ ችግር በጣም ከባድ ነው ብዙ ወንዶች አይረዱም ምን ማድረግ ነው ያለብን የብዙወቻችን ችግር ይመስለኛል እነሱ ማዳመጥም መስማትም አይፈልጉም እዴት እናድርግ ?⁉️ የተጋባነው ለምድነው ታዲያ የሚሉም አሉ? ⁉️እርግዝና ሲፈጠር ደሞ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ አይቻልም ስንላቸው ማነው ያለው እስከ 6 ወር ችግር የለም ብለው ይሟገታሉ እና ብዙ ጸብ ጭቅጭቅ እያመጣ ነው እሲ ለዚሕ ምን ማድረግ እዳለብን ንገሩን በእውነት በጣም የጨነቀ ነገር ነው

    • @Wude-is9xz
      @Wude-is9xz 8 วันที่ผ่านมา +1

      ወኔ እኔ ፈራው ካሁኑ

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 4 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ፈጣሪ አለ​@@Wude-is9xz

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 13 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏🙏

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ስናገባ ይጠቅመናል ያላገባን ያገባቹሁም በደንብ ስሙት

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላሜ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌾🌹🌾⛪⛪⛪

  • @HelenAsefa-rd7rg
    @HelenAsefa-rd7rg 13 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meseret-g1o
    @Meseret-g1o 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዜአብሔር ይስጥልን

  • @efrembelay-yo6de
    @efrembelay-yo6de 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @TemesgenWale-v4v
    @TemesgenWale-v4v 7 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ትክክለኛ ትምህርት ነው ብሎን ህይወት ያሰማልን

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ክቡር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን በርታልን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 13 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mariam-g5y
    @Mariam-g5y 4 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kalot yasemalen tsagawun yabezalen abbaatachen🥰🥰🥰🥰

  • @Erakeb
    @Erakeb 13 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz 13 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AshenafiHabte-n2n
    @AshenafiHabte-n2n 4 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ አባት ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @Freepress12
    @Freepress12 6 วันที่ผ่านมา +1

    በወር ሰንበታት:8 ቀን ለአርብ እና ሮብ 8 ቀን የግዝት በአላት 3 ቀን- 19 ቀናት
    ፆም በሌለበት ወር። በተጨማሪም ንግስ እና ቅዳሴ ከሚሄዱበት ቀን ውጭ ማለት ነው: አንድላይ ሲደመር ከወር ስንት ቀረ😂😊እሽ
    በ7 ቱ አፅዋማት-ቀን ሲደመር።። እና መቼ መቼ ነው የሚደረገው? ቀኖናውን አሻሽሉ። ሰው በዚህ ምክንያት ነው በቁርባን ከማግባት የሚቆጠበው እና ለዝሙት የሚዳረገው። ምእመኑ የሚያከብረው ቀኖና አውጡ። በዝቷል።

  • @AyalowHoubatou
    @AyalowHoubatou 8 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ከተፈጥሮ ው ጭ የሚሰራን ክፉ መንፈስ ቢያብራሩልን😊

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 13 วันที่ผ่านมา +6

    በእወነት ለአባታችን እድሜ እና ፀጋውን መድሀኒያለም ያድልን ጥያቄ አለች በርእግዝና ግዜ ከስንት ወር ጀምሮ ነው የሚከለከለው ከአራስነትስ ቡሀላ እስከ መቼ ነው የሚቆየው

    • @Roman-y3y
      @Roman-y3y 12 วันที่ผ่านมา +6

      @@MahletDgg የሚከለከለው እርግዝናው ከታወቀ ጀምሮ ነው የሚፈቀደው ደግሞ ወንድም ሆነ ሴት ክርስትና እስከሚነሱ ድረስ ማለት ወንድ ከሆነ አርባ ቀን ሴት ከሆነች 80 ቀን መጠበቅ አለብን ከተሳሳትኩ በጣም ይቅርታ

    • @zoziZozi-uo3hn
      @zoziZozi-uo3hn 12 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ገልፀሽዋል❤❤

    • @Dycg-fb2kc
      @Dycg-fb2kc วันที่ผ่านมา

      @@Roman-y3y ማለት ዘጠኝ ወርሙሉ ክልክልነው??

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 วันที่ผ่านมา

    Kale iiywet yasemalinnn yageliglowot zemen egziabher yibark semten kemetfat ytebken amilakachin😢🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን ✝️🙏❤️✝️🙏❤️አሜን ✝️🙏❤️✝️🙏❤️አሜን ✝️🙏❤️✝️🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️❤️✝️🙏❤️✝️❤️❤️✝️🙏❤️🙏

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 2 วันที่ผ่านมา

    Kale hiywetein yasemalein

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @biruktaddese
    @biruktaddese 2 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልኝ ሌላው ፆም ሲባል ሁሉንም አፅዋማት ማለት ነው?

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo 12 วันที่ผ่านมา +1

    Kaleyot yasamaln ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lakch-12
    @lakch-12 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይውት ያስማልን❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 10 วันที่ผ่านมา

    ቃልይወትያሰማልን❤❤❤

  • @TsigeeHabatamuu
    @TsigeeHabatamuu 10 วันที่ผ่านมา

    Kalee yiwoti yeesmani mamebechin tabarkuu tegazuwuni yeezalachuu 💯❤️❤️❤️

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 13 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mglasfshaye7678
    @mglasfshaye7678 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችህን:: ወንዶች የሄ ህግ እግዚኣብሄር በጭራሽ ኣይከተሉም ሁለ ግዜ የሄ ነገር ብተነሳሎው ቁጥር አይቀበሉም : መን ያለ የሕ የ እዚኣብሄር አደለም የሶው እንጂ እግዚኣብሄር ኮ ቅዱስ ነው ያለ ዩሉታል እና ባእሲ ይሆናል : ከዛ ሰቶች ዝም መባል ይመርጣሉ :: መክንይቱ ዶሞ በስምልነት እምቢ ካሉ ትዳር ወይ ዶሞ ቃል ኪዳን ምፍረስ ፍቃድ ስለ የማይፈቀዳጭሆው እግዚኣብሄር ያውቃል ዩሉት እና ምንም ማድረግ የለባትም :: ነገር ግን ኣይደሰባትም:: ክዛ የተነሳው ውወንዶች ለቁርባን ራሱ እሺ አይሉም ማለት ቺግር የሎውም ይሉታል ግን ኣይጀሙሩን የሄ ባብዛኛው የሶቶች ሽግር ይመስለኛል የሄ በጣም ከባድ ኖው :: እነ እንደዚ የመሰሉ ወንዶች የሄ ትምህርት በተደጋጋሚ እንደምማሩበት እና እንደምረዱበት እጅግ ኢመንዋለሑ::
    ከ መግባታቻው በፊት በ ካህን አባት memharachow በፉጹም ተገቢ ነው ::

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 9 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ነቸሁ

  • @ermiyasermiyas-z9e
    @ermiyasermiyas-z9e 9 วันที่ผ่านมา

    kale hiwet yasemaln abatachn

  • @እቢ
    @እቢ 3 วันที่ผ่านมา

    ችግሩ በዚህ ህግ መኖር ምትፈልግ ሴት አናገኝም ምኞቴ ነበር ምን ንፁህ ሰዉ ባልሆንም

  • @sisaysisay3315
    @sisaysisay3315 6 วันที่ผ่านมา

    qaliyote yasemalen❤❤❤❤❤

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰቦች ለብዙ ሰው እንዲደርስ ላይክ አርጉ ሁላቹም!!!

  • @تاقي-د7ظ
    @تاقي-د7ظ 12 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ባለ ትዳር ነኝ በድጋሜ ባለቤቴን እንዳዲስ እያፈቀርኩት ነዉ?እመቤቴን እስኪ ምን ትሉኝላችሁ ግን አሁን በስደት ነዉ ያለዉት?

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeddyAlemu-u2u
    @TeddyAlemu-u2u 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን .ያልገባኝ ግን ከበዓሉ "ከስንት ሰዐት በፊት "? "ከበዓሉ ከስንት ሰዐት በኃላ"? ነው የምንከለከለው.

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 6 วันที่ผ่านมา

    መምህርየ ሁለ ነገ ፕርፌክት ነው ፕሮግራምህ ጥሩ ነው እየተማርንበት ነው ነገር ግን ከታች ሱሪአችሁን ጠባብ የሆነ ባትለብስ ጥሩ ነውበእኔ እይታ ይቅርታ ስለማከብርህ ነው ሚዲያውን ስለምወደው ነው:

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasmelkamu6200
    @yonasmelkamu6200 13 วันที่ผ่านมา +27

    በእርግዝና ጊዜ ከስንተኛው ወር ጀምሮ መከልከል ይገባል?

    • @birtekanhunde2751
      @birtekanhunde2751 13 วันที่ผ่านมา +6

      ?????????

    • @SelamBerhanuTadele
      @SelamBerhanuTadele 13 วันที่ผ่านมา +10

      እርግዝናው ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ

    • @እውነት-pf9gq
      @እውነት-pf9gq 12 วันที่ผ่านมา

      @@zewdineshiShumet በትክክል አይሰሙም

    • @Yaa2121
      @Yaa2121 12 วันที่ผ่านมา +18

      ከታወቀበት ቀን ጀምሮ ነው እንደውም አባቶቻችን ከትዕግስት አንፃርም ያዩታል እግዚአብሔር በማህፀን ውስጥ ሰው እየሰራ ነው አንተ እግዚአብሔር ስራውን ሰርቶ እስከሚጨርስ አንተ መታገስ እንዴት ያቅትሐል ይላሉ።

    • @ሙሉእመቤትዘውዴ
      @ሙሉእመቤትዘውዴ 9 วันที่ผ่านมา +3

      ከባዱ እሱ ነው በእውነት

  • @samueljanka5410
    @samueljanka5410 7 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ፍተሀ ነገስት ላይ የተደነገጉት ስርአቶች ለምእመናን እና ለካህናት ተብሎ ተለይቷል ውይ?

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps 9 วันที่ผ่านมา

    Ebbfmmaa amen.amen

  • @HeroyEtsub
    @HeroyEtsub 3 วันที่ผ่านมา

    ሕልመ ሌሊት ያየ ሰው ግንኙነት የፈፀመ ሰው ዳዊት ዉዳሴ ማረያም ወዘተ መፃህፍትን መድገም ይቻላል ? መልስ እፈልጋለሁ

  • @sisaysisay3315
    @sisaysisay3315 5 วันที่ผ่านมา

    qaliyoten yasemalen

  • @birtekanhunde2751
    @birtekanhunde2751 13 วันที่ผ่านมา +7

    በእርግዝና ጊዜ ከሰንተኛው ወር ጀምሮ መከልከል ይገባል ??🙏🙏🙏👂👂👂👂👂👂

    • @mariyam..enate21
      @mariyam..enate21 13 วันที่ผ่านมา

      ??

    • @SelamaMolla
      @SelamaMolla 13 วันที่ผ่านมา +3

      እረግዝናዉ ካወቀ ቡሃላ🎉

    • @birtekanhunde2751
      @birtekanhunde2751 12 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @helenhelu1530
      @helenhelu1530 8 วันที่ผ่านมา

      ከተፀነሰበት ቀን ጀምሮ አይፈቀድም

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 5 วันที่ผ่านมา

    Aba bzun blsmama bgels bmastmaro b,zu respect

  • @AwekeEdalew
    @AwekeEdalew 8 วันที่ผ่านมา +1

    ከመንፈቀ ሌሊት ጀምሮ ሲሉ የሰማኋቸው መሠለን?
    ለምሳሌ ለረቡዕ ማክሠኞን ነው ወይስ ከመንፈቀ ሌሊት በኋላ ነው። ረቡስ ከስንት ሠዓት በኋላ ነው ግንኙነት የሚፈቀድ!

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 4 วันที่ผ่านมา

      ማክሰኞ ማታ ጀምሮ ነው

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 12 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 วันที่ผ่านมา

    እኔም ጥያቄ ነበረኝ ከይቅርታ ጋር ሩካቤ ስጋ ተደርጎ ጥዋት ገላክን ታጥበክ ቅዱስ መጻህፍቶችን የውዱሳን ገድለ መጻሕፍቶችን ማንበብ ይቻላል ወይ?

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 2 วันที่ผ่านมา

      ምንም ችግር የለውም ይቻላል እለት እለት ፀሎት ማድረግ ግድ ነው

  • @AkilogYitbarek
    @AkilogYitbarek 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ አለኝ ፤ እኚህ አባት በአንድ ሚዲያ ላይ ስለ ንስሐ አባት ሲናገሩ ፦ እኔ ለምሣሌ 350 የንስሐ ልጆች አሉኝ ፤ የፈለጉትን ይገዙልኛል ፤ ይንከባከቡኛል ወዘተ ሲናገሩ ሰምቼ ፤ አንዳንድ ትምህርቶችን ስመረምር #የንስሐ አባት 10ልጅ ብቻ መያዝ እንዳለበት ነው የሚያዘው ፤ ድሆቹስ መግዛት ማዋጣት የማይችሉትስ ? ብቻ ቤተክርስቲያኒቱ ብዙ ሥርዓት አላት(ትምህርተ-ኖላት) ከካህን አለባበስ ጀምሮ ፤ በአጠቃላይ እግዚአብሔር የርምት ርምጃ ካልወሰደ መፍትሔ አናገኝም ብዬ አምናለሁ እናም ይህንን ጥያቄ በትህትና አቅርቢያለሁ 🙏🙏🙏

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw 10 วันที่ผ่านมา

    Qal hiwet yasemalin abatachin ine milew qoyi yewelid mekelakeya sayeteqemu indet arariqew mewiled yechalal?????? ibakachu melisulegn ine isun nager mexeqem alfeligim

  • @Fatin-gx8un
    @Fatin-gx8un 12 วันที่ผ่านมา

    Kale.hiwet.yasemaln.kebalebata.ga.yagachen.nuber.ahun.betam.temirabetalehu.ahun.sidet.lay.neg

  • @Daniel-j7l2u
    @Daniel-j7l2u 5 วันที่ผ่านมา

    Teyakew mche gderg nw yalkew ljoch syanklafu mberat atfeteh ymesrhen fetwan satay

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 12 วันที่ผ่านมา +1

    አስተዋይ ልቦና ይስጠን 😢

  • @selamber5784
    @selamber5784 6 วันที่ผ่านมา

    Ye Rob na arbi ngeruch?
    Kale hywet yasemaln

  • @zoziZozi-uo3hn
    @zoziZozi-uo3hn 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @yaschilalshitaye4225
    @yaschilalshitaye4225 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሮብ ጾም ስለሆነ ማክሰኞ ማታ አይቻልም፣ አርብ ጾም ስለሆነ ሀሙስ ማታ አይቻልም፣ ቀጥሎ ቅዳሜና እሁድ ሆነ እንዴት ነው ነገሩ። አለማግባት የሚሻል ይመስላል።

  • @Abbbylikendenatu
    @Abbbylikendenatu 8 วันที่ผ่านมา

    Bizu ayinet timhrt new yalew. Leloch memhran betsom gize balna mist tesmamtew kalhone besteker gingnunet bifetsimu hatyat ayihonm ke himamatna 16 tsom besteker silu neber. Balna mist tesmamtew takibew bitsomu gin lebereket yihonlachewal

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 12 วันที่ผ่านมา +2

    ረቡዕ እና አርብ አይቻልም እንደ ?

    • @emano5974
      @emano5974 12 วันที่ผ่านมา +4

      አወ ፆም ነው

    • @tidaruabiza1070
      @tidaruabiza1070 10 วันที่ผ่านมา +4

      ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ስለሆነ አይፈቀድም

    • @meskerem4958
      @meskerem4958 7 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏​@@tidaruabiza1070

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 7 วันที่ผ่านมา

    ሰው ቃሉን ሰምቶ በልቡ አምኖ በአፉ መስክሮ ንሰሀ ገብቶ ስጋ ደሙን በልቶ ጠጥቶ በመልካም ስራ ታንፇ የእግዚአብሄርን መንግስት እንዲወርስ መፅህፍ ቅዱስ ለምክርና ለተግሳፅ ተፅፎ ተሰቶናል እናም የትዕዛዝና አትንካ አትቅመስ ክምር ህግ በህዝብ ላይ አትጫኑበት ከሺ አመት በፊት የነበሩ ሰዎች የኖሩበት የሂዎት ዘይቤ አኗር አሁን ካለው ትውልድ ካለበት እጅግ የተለየ ነው ስድስቱን ቀን ስራ ሰባተኛውን እንድናርፍበት ነው በአስርቱ ትዕዛዛቱ የተደነገገው ድህነት በተጫነው ኑሮ ባጎበጠው ህዝብ ላይ ሌላ ከባድ ሸክም መጫን ከተፈፃሚነቱ ይልቅ የእምነቱ ተከታዮችን መግፋት ነው ይህ የግል አመለካከቴ ነው ሌሎቹ የኦርቶዶክስ እምነት አብያተ ክርስታናት ህዝቡ በሚድንበት ስራ ላይ ነው ትኩረታቸው የድንጋጌ መአት በዕምነቱ ተከታዮች ላይ ደንግገው አናይም

  • @ናይንጆን
    @ናይንጆን 8 วันที่ผ่านมา

    ለዝሙት የሚያነሳሱ ነገሮች እንዴት መከላከል ይቻላል?" ለምሳሌ ሴቶቾ ጠባብ ሱሪ ባለ ትዳር ሆነው ለምን ይለብሳሉ? ከባሏ ውጪ ይጎመዣል ለምን ባሏ ሳያሰካት ሲቀር ነው ለዝሙት የሚያነሳሳ ልብስ የምለብሰው ማለት ነው? ደሞ በጣም የሚገርመው አገልጋይ ሆነው ወንዶቹም እንደ ሴቶቹ ወንዶቹም ጠባብ ሱሪ ሴቶቹን ለዝሙት የሚያነሳሳ ልብስ ይለብሳሉ ለምን?

  • @AasChhhdg63
    @AasChhhdg63 8 วันที่ผ่านมา

    Salaam.laanta.yihun.baxaam.xiru.yizahaal.bartaa.qaala.hayiwatin.yaa

  • @biruktaddese
    @biruktaddese 2 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልኝ ሌላው ፆም ሲባል ሁሉንም አፅዋማት ማለት ነው?