selam yousuf ande saw bet lamashet be mander wel kabed bilawawet ya welu gize ande wer bihone ena kabd yasetaw saw be ande war west mulu kifeyawen baykafel shach welun maferas yechelal ? tnx
Provided that the marriage did not violate z substantive requirements of marriage as provided by the revised family code and regional family codes ( for the respective regions), z three forms of marriage are equally valid. Meaning yemender may match with Customary marriage.
በጣም እናመሠግናለን የሚትሰጣቸዉ የህግ ምከሮች በጣም ጠቃምና አስተማሪ ስለሆነ ልትመሠገን ይገባል ተባረክ
በጣም ምርጥ እውቀትን ነው ያስተማርክን ይህን ቲዩብ ላይክ ሼር እያደረጋቹሁ ኦላይን ትምህርት ተማሩ በርታ ።
በጣም ነው የማመሰግነው ሁሌም የምተቀርበው ህጋዊ ትንታኔዎችህ ግሩም ናቸው እግዚአብሄር እውቀቱን ይጨምርልህ
ማብራርያው በጣም ግልጥና በማገባኝ መልኩ ሰምቸዋለው ነገር ግን አንዳንድ ነገሮችን ለመጠየቅ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ጥሩነው አመሰግናለው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Very clear and highly valuable legal review on the subject, highly appreciated.
ማሻ አላህ ዩሴፍ
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። ምክሩ የሕብረተሰቡን የሕግ ግንዛቤ ስለሚያዳብር ሊበረታታ ይገባል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
ወድሜ ቦታ ሊገዛ ፈልጎ የክልልከተማ ዉ ሻጩ የሚሥቱን የመሸጥየመወከል,መብትኣለኝ,,ላተም ኣዘዋዉርልሀለሁይለዋል ባለቤቷ ሣትኖር ባለንብረት መሆኗን እኳን ኣናዉቅም የሦሥተኛወገን ዉክልና ሥላለን , ክፍያመፈፀም እችላለን እዴ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን!
ጠበቃና የህግ አማካሪ አቶ የወሴፍ የምታደርሰን መረጃ ግልፅና የማያሻሙ ማብራሪያወች ናቸው እናመሰግናለን እኔ የምጠይቅህ የገበሬ የተሰጠ ኮዶምንየም በብድር ውል ገዝተን ነበር ይህስ ከህጉ አንፃር ምንማድረግ አለብን ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ደውየ ባወራህ አመሰግናለው
እናመሰግናለን ትምህርተት ወስደንበታል እኔግን አንድጥያቄአለኝ አንድሰው በህይወት እያለ ልጅ ሳይወልድ ቢሞትነና ወደታችየሚቆጠሩ አናትአባቱሞተው ይህ በንዲህ እንዳለ ሁለትእትማማቼችና አንድ ወንድም ነበረው እናም ይህ አንድ ወንድሙልጅ አለው ነገርግን እሱም በህይወት የለም እናም ይችል ከትማማቼቹጋር መውረስ ትችላለች አትችልም ።
ሰላም አቶ የሱፍ
የመንደር ውል ያስፈለገበት ምክንያት
1) የሚሸጠው ቤት ወደ ሶስተኛ ወገን እንዳይተላለፍ የጊዜ ገደብ ካለው ለምሳሌ ኮንዶሚኒየም
2) የሚሸጠው ቤት ካርታ ከሌለው
በነዚህ ሁለትና ሌሎችም ምክንያቶች ውልና ማስረጃ የቤት ሽያጭ ውሉን ስለማይመዘግብላቸው ቤቱ ካርታ እስከሚወጣለት ድረስ የግድ ወደ መንደር ውል ይሄዳሉ
የኔ ጥያቄ:- ሻጭና ገዢ ካርታ የሌለው ቤት በመንደር ውል ተፈራርመው ሙሉ የቤት ሽያጭ ክፍያ ከተቀባበሉ በኋላ ሻጭ የመንደር ወሉን ቢያፈርስ ውሉ የሚፀናበት ሁኔታ አለ?የማይፀና ከሆነስ ወደ ነበሩበት የሚመለሱበት የህግ አግባብ አለወይ?ወደ ነበሩበት ሲመለሱ የገንዘብ ግሽበቱ ከግምት ውስጥ ይገባል? ወይስ እንደት ነው ይህ ሁኔታ የሚፈታው?
አምስት የኮንዶምንየም ቤት በብድርና በመንደር ውል መሰረት የሚደረግ የኮንደምንየም ቤት ሽያጭ ከህግ አኳያ እንዴት ነው።
1/2 መሪት በስጦታ ሕጉ ምን ??
እኔ የገረመኝና ያልገባኝ ፍርድ ቤት እንዴት ሰነድ አልባ ቤትን በጨረታ ይሸጣል? ውጤቱ ደግሞ ህጋዊ ያደርገዋል ማለት ነው? ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ በርታ።
እናመሰግናለን❤
Thank you brother !
ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን
በመጀመሪይ ኦንኳ አደረሰህ ተመችቶና በተለያየ ቃንቃ ቢቶሮገም የሚል ሀሳብ አለኝ።
እናመሰግናለን
አከራይ ለመንግስት የአከራይ ተከራይ ታክሰ ይከፍላል ይህን ምን ታስቦነው በግለሰብገንዘብማ ማዝ አይቻልም ሌላችር መፍጠርነው
Thank you
ስለ ተንቀሳቃሽ ንብረት ለምሳሌ መኪና ሽያጭ ውል በመንደር ውል ከሆነ ህጋዊ ውል ሊሆን ይችላል ? ማብራሪያ ቢሰጡበት እናመሰግናለን
እናመሰግናለን... ባል ሚስቱ ካረፈች በኋላ ሌላ ሚስት አገባና መሬት ሊሽጥልኝ ነው። የሞተችው ሚስቱ ስሟ ደብተር ላይ አለ ሁለተኛዋ ሚስቱ ግን ከ ደብተሩ ላይ ስሟ የለም ችግር ይኖረው ይሆን።
Yesuf melikam liji neh enameseginnalen. Yalekifiya erdata eyagegnen new
ጠበቃ ይሱፍ አከበረኝ፤ እባክዎ ስልክዎን ይተዉልን፡፡ እናመሠግናለን!
0911308235
@@lawyeryusuf ወንድሜ እኔ ቤት በእህቴ እና እኩልና በባሏ ነበር የገዛውት ኣሁን የእህቴ ባለቤት ሊያናግረኝ ፍቃደኛ ኣይደለም በምን መልኩ ነው ስም ወደ እራሴ የማዞረው እሱ ፍቃደኛ ካልሆነ እህቴ ብቻ ብታዞርልኝ ይቻላል????? ኣደራ መልስልኝ
0911308235 dewulilign
ስም ዝውውር ለማድረግ አንድሰው የመንደር ውል ዕና ከውልና መስረጃ የመሸጥ የመለወጥ ውክልና ከየዘ በቂ አይደለም ወይ?
ጠበቃ የሱፋ ከበደ ስለምሰጠው የህግ ምክር ፈጣሪ ይስጥልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ የውርስ ድርሻ ስንከፋፈል የሽምግልና የእርቅ ግልግል ውል የግዴታ ስልጣን ባለው አካል የግዴታ መጽደቅ አለበት ወይ?
ሰለም ጠበቃ የሱፍ እባክህን ሰልክህን ላክልኝ ። አመሰግናለሁ !!!
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እዉቀት ይስጥልን እዉነት ብዙ እዉቀት ተምሪለሁ በተለይ በዉጭ ሀገር ለምንኖረው በጣም ጥሩ ትምህርት ያለ ክፍያ ለምትሰጠን ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ።
ጠበቃ የሱፍ እንዴት ነህ እባክህን እስኪ ስለ አየር ካርታ ስራልን ህጋዊ ነው ወይ ከሆነስ ለመጨረሻ ግዜ የአዲስ አበባና አካባቢዋ ያየር ካርታ መች ነው የተነሳው እና በአየር ካርታ ላይ ያለ ይዞታን ለመግዛት በምን ማጣራት እንችላለን ስንዋዋልስ በምን አይነት ውል ነው በብድር ወይስ በሰነዶች ማረጋገጫ ቀርበን
ወንድሜ የሱፍ በቀጥታ የስልክ መስመር ደውዬልህ ያለ ክፍያ ወገናዊ በሳል እውቀት የተሞላበት አጥጋቢ ምክር ስለሰጠኸኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርህ::
አመሰግናለሁ።
Ewnt Betame amsagenalwe fikadeh behone bedawelelhe dase baghe .bezu teyaka alghe
Yebet karta bitefa min yideregal?
የሰብል መሬትን ለቤት መስሪያ መሸጥና በመሬት ቀይሮ ቤት መስራት በዚህ ህግ ይስተናገዳል ወይስ ሌላ ህግ አለው? ሌላው የአንድ መሬት ባለቤቶች ከአንድ በላይ ቢሆኑና አንዱ ማለትም በዋናነት የተቀመጠው ሰው በውስጡ ያሉትን ባለቤቶች ሳያማክር መሸጥ ይችላል ወይ?
እግረ መንገድህን በውልና ሰነዶች ማረጋገጫ ያለው ሆኖ ውል አፍራሽ ለመንግስትና ለውል አክባሪው ____ብር ይከፍላል የሚለው በፍርድ ቤት ተቀባይነት አለው ይሆን?
እናመሰግናል
እኛ የዛነዉ በፋርድቤት አይደለም በዉል ወረቀት ላይ እሚመሰክሩ ሰወች አቅርበን ነበር አሁን ምን ማድረግ ነዉ ያለብን😔😔
አህለን ዎድም ለምታቀርባቸዉ መረብ ከልብ ጠእናመሠግናለን ጠ
ኮንዶሚኒየም እዳ ያለበት እና ገና 5 ዓመት ያልሆነው በሚሆንበት ግዜ መሻሻጥ ቢፈልጉ ውል እና ማስረጃ ያዋውላቸዋል ወይስ በመንደር ውል ነው የሚዋዋሉት ….በየተኛውም መንገድ የተዋዋሉት ውል ህጋዊ ይሆናል 5 ዓመት ስላልሞላው
selam ato yesuf seliken betsetegne temesasaye case nebergne
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ።ጠበቃ የሡፍ አንድ ሠው ቦታየን ገፍቶ ገብቶ ከእኔ ክልል ውስጥቢሠራና ወደ ፍርድ ቤት ብንሄድ 1ኛ የይርጋ ጊዜው የሚያግደው እስከ ስንት አመት ኘው?2ኛ የተሠራና ያለቀን ቤት ማሥፈረሥ ይቻላል ወይ?3ኛየማይፈርስ ከሆነስ እንዴት እንደሚደረግ ብትነግረኝ ።ጀዛከላህ ኸይር።
እነመሰግናሌን
selam yousuf ande saw bet lamashet be mander wel kabed bilawawet ya welu gize ande wer bihone ena kabd yasetaw saw be ande war west mulu kifeyawen baykafel shach welun maferas yechelal ? tnx
አቶ የሱፉ ሰላምነው አንዳንድ ሰነዶቾ ልላክልህና እየውና ያዋጣል አያዋጣም ብለህ አስተያየት እጠብቃለሁ ስልክህን ፃፉልኝ
እናመሰግናለን። በሁለት አማራጭ ይፀድቃል ማለት ነዋ? ሪስክ አለው።
መሬቱ ና ዉሉ በስሜ ነዉ ግን ያስም ዝዉዉር አላ አሉኝ ምድነዉ ዉክልና ሰይሰጥ እንዳዛ ሚባል ነገር አለ በአለህ
በሌለሁበት ስጦታ ከቤተሰቤ ወስዶ አሁን ደግሞ አባቴ ሞቱአል እናቴ አለች ምን ማድረግ እንዳለብኝ
የመኖሪያ ቤት
አባቴ ከሞተ አንድ አመት ሞላው
ወራሽነት አይገኝም ወይ
አልገባኝም ዉልና ማስረጃ ግደታ ፋርድ ቤት መሄድ ነዉ እኛ ወረቀቱን ገዝተን ነበር የተዋዋልነው ይህንን እድታብራራልኝ ወንድም
Great! Thank you.
እሽ በመደር ውስጥ የጋብቻ ውልብደረግ በፍርድ ቤት ተቀባይ አለው
Provided that the marriage did not violate z substantive requirements of marriage as provided by the revised family code and regional family codes ( for the respective regions), z three forms of marriage are equally valid. Meaning yemender may match with Customary marriage.
በማንዳር ዉል ሰጦታሰ ?
ስጦታ ከሆነስ ግድ ውልና ማስረጃ መሄድ አለባቸው ወይ?
እባክህ ለግል ጉዳዬ እንዳንተ ያለ ባለሙያ ያስፈልገኛል እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው አባክህ በምን መልኩ እነደማገኝህ አሳውቀኝ(ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ እደውልልና ጉዳዬን እንዳስረዳህ
ሠላም ውድ ጠበቃ ሁለት ምስክር በሻጭ የውል ሰነድ ላይ አልተፈረመም በህግ ይፀናል ወይ ስልኮን ቢልኩልኝ
ስልክህን ላክልኝ በጣም ጠቃሚ አስተያየት ነው እናመሰግናለን
0911308235
በመንደር ውል ገዢ ቤቱንና ከርታ ተረክቦ ቢሆንና በውልና ማስረጃ ባይመዘገብስ?
ቤት የሌለው ነገር ግን ቤት እንዳለው ተደርጎ ቢሻሻጡ በህግ እግባብነቱ ምን ያህል ነው ወደፊት ምን ችግር ይፈጥራል
ከገበሬ የሚገዙ መሬትና ቤት ምን አይነት የህግ ከለላ አላቸው
❤
የኔም ጥያቄ ነው
አቶ ዩሱፍ ስልክህን ለምን አተስቀምጥም ?
ሰላም ጠበቃ ዩሱፍ በጣም ተጨንቄያለሁ 2009 ቡልቡላ ኮንደሚንየም ገዝቼ ነበር አሁን ሰዎቹ ስም አዙሩ ብላቸው 6 ሚሊዩን ክፈይን አሉኝ እባክህ መፍትሄ ይኖረዋል የመንደር ውል ነው የተዋዋልነው ብድር 1ሚልዩን ውልና ማስረጃ ተዋውያለው
Can a contract will be cancelled after 26 years?
ሡጠታ የተሠጠ
አረ ስልክህን
0911308235
ተባረክ
አሁን ባለው የኮንዶሚኒየም ቤት ሺያጭ የገበሬዎቹን የተሰጣቸውን ኮንዶሚኒየም ቤት እንዴት መግዛት ይቻላል
የመኪና ሽያጭ በመንደር ውል ቢደረግ በህግ ተቀባይነት አለው ወይ
ወንድም ጠበቃ ዩሡፍ አንድ ሠው ድንበር ተገፍቶ በሠአቱ ሣያውቀው ቀይቶ ቤቱ ከተሠራ እና ከአወቀው በኋላ እስከ ስንት አመት ነው ክስ መመሥረት የሚችለው?ምሣሌ ከአወቀው ከሶስት አመት በኋላ ወደፍርድ ቤት የሚያሥኬድ ጉዳይ ቢገጥመውናማለትም ከመሬት አስተዳደር ልኬት ቢመጣ ችግሩን ለመፍታት ወደፍረድ ቤትበሄድ ህጉ የተሠራውን ቤት ማሥፈረስ ይችላል ወይ?ማሥፈረስስ ካልቻለ የቦታውን ግምትና ካሣ ሊሠጠው ያሥችላል ወይ?ማለትም ቦታ የመንግስት ነው ሲሉ ሥለሠማሁ ነው?ፍርዶ ቤቱ ከመቆየቱ የተነሣ የተገፋው ግለሠብ ፈቃደኛ እንደሆነ ይወስንበታል ወይ?
ወሳኝ ጥያቄ ነው🤔🙏
በውል እና ማስረጃ ቢሮ የምንሄደው ሙሉ ክፍያ ፈፅመን ስም ለማዞር ብቻ ይመስለኝ ነበረ ።አሁን በደንብ ግልፅ እንዲሆንልኝ በከፊል ክፍያ ፈፅመን ቀሪውን ብር በዚሀን ጊዜ ቀሪውን ብር ስከፍል ስም እንደሚዞር ጠቅሰን ወይም የመንደር ውል የምንዋዋለውን ተክተን መዋዋል እንችላለን ማለት ይመስለኛል ።
እኔ ጥያቄ ነበረኝ ግን ስልክህን እዴት ላግኝ
0911308235
Selam tena yistilin wondime
Andi tiyaqe liteyiqihi ina mulu mereja akafilen
Tiyaqeye lemisale andi sewu sitota seto memeles yichilal
buzu ametatin iza bet yasewu kenore ina yebet karta siwota birun tekafilewu kartawun biyawotu
Bezihi guday melsi
0911308235
ጠበቃ የሱፍ ለምታቀርበው የህግ ምክር እያመሰገንኩ ይሄ ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ንብረት የአየር ካርታ ያለው ቢሆን በውልና ማስረጃ በኩል መፈራረም ይቻላል ወይ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ
ሰላም አቶ ዮሴፋ ቤት ከተሽጠ በስንት ጊዜ ውስጥ ስም መዘዋወር አለበት? ይርጋ ያግደውል ወይ?
እጅግ በጣም ጠቃሚ እውቀት ገብይቼበታለሁ። መልካምነትህን አደንቃለሁ።
ቀድሞ፡የተዋለውን፡የሽያጭ፡ውል፡የመድር፡ውል፡እዴት፡ሕጋዊ፡ማድረግ፡ይቻላል
ስልክህን ከተቻለ
0911308235 የአገልግሎት ክፍያ ከፍለው ማማከር ይችላሉ።
Yne teyake senede aliba bota nebergn genyemenidar wulena ysawu mesikeroch alugn tkabayinat yenorawal
የመንደር ሽያጭ ውልን በተመለከተ ህጉ የደነገገውን ድንጋጌዎች ጥሩ በሆነ ትንታኔ አቅርበህልናል። ለዚህ ክብረት ይስጥልን የኔ ጥያቄ በአ .አ ከተማ የሚገኝ የሟች አባታችን ንብረት የሆነ ሰነድ አልባ ይዞታ ላይ 200 ካሬ ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት ቀ1998 ዓ.ም ገዛሁ ያለ በውርስ ክርክር ላይ ጣልቃ ገብ ሆኖ የተከራከረን ሰው ንብረቱን በእጁ ያስገባ ስለመሆኑ የሰነድ ማስረጃ ባለቀረበበት ይልቁኑ የክፍለ ከተማ አስተዳደር የቀበሌ ቤት ያለበት ስለመሆኑ በገለጸበት አግባብ፣ የሽያጭ ሰነዱ ላይ የተገለጹት አዋሳኞች መሬት ላይ የሌሉ መሬት የሌሉ መሆኑን በገለጽንበት፣ የማሀይምናን የጣት አሻራ ፊርማ በሶስተኛ ወገን ባልተረጋገጠበት እና ሽያጩ ተፈጸመ በተባለበት ወቅት የአባታችን እድሜ ከ95 ዓመት በላይ መሆኑን ጠቅሰን ለውርስ አጣሪ አቤቱታ ብናቀርብም እሰከ ሰበር ያለው የፍርድ ቤት አልተቀበለንም ቀጣይ ምን ማድረግ አለብን?
በቅዲምያ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ለምትሰጠን ለህጋዊ ምክረህ አንዲ ማማክሪህ ጉዳይ አለ ስልክህን ወይም ሌላ መንገዲ ካለ መልስህን እጠብቃለሁ
0911308235
Yzotaw tekekle new ymeret werkto gene ytesrkenew aloge mene madrg alebege
የተሽከርካሪ ሽያጭ በመንደር ዉል ስምምነት ይቻላል ወይ ማብራሪያ …
Anten endet magignet echilalehu?
0911308235
، ከኦሮሚያ የተገበያየንውን የማይንቀሳቀስ ንብረት አዲስ አበባ ውልና ማስረጃ መፈጰም የቻላል ወይ ????
አንድ ሰዉ ቤት ቢኖረዉ ለሌላ ሰዉ ሰጦታ መስጠት ይችላል ?በምን መልኩ?ገለፅልኝ፡፡
Yechrka bete bewekelena beshate bmendar wele seme lmazore endate newe
Karta eko yeteyekalu welena masereja be mender yetwawaluten
Sheyache
ስልክህን ላክልኝ ወይም ደውልልኝ እበክህ
0911308235
ሥልክሕን
0911308235
ወይ አድራሻህን እፈልጋለሁ በናትህ
0911308235
እኔ ለከረየውት ሰው ፍርድ ቤት ቤቴን ፈረደለት በተቀነበበረ የመደር ውል ብቻ
ጤና ይስጥልኝ ጠበቃ የሱፍ፣
ጥያቄ አለኝ ፡ ከእንድ ወንድሜ ጋር በመንደር ውልና ስምምነት አድርገን ያለበትን እዳ እስኪከፍል ድረስ የቤት ባለቤትነት ደብተርና ካርታውን እስይዞኝ ያለበትን ገንዘብ በአንድ ዓመት ውስጥ ክፍሎ ሊጨርስ ካልጨረሰ ግን ቤቱንና የባለቤትነት ማስረጃዎቹን እስረክበኝ ላይል ተዋውልን እኔ በሳምንቱ ከሐገር ወጣሁ፣ እኔም ሳልመለስ እሱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ካርታውና ደብተሩና የመንደሩ ውል በእጀ ላይ ይገኛል፣ከአራቱ የሰው ምስክሮች እንድ ብቻ በህይዎት አለ፣እኔም ከ33 ዓመት በኋላ ነው ወደ ሐገሬ የተመለስኩት።ቤቱንም የሁለታችንም የእህት ልጅ ሟቹ ወንድሜን ተናዞልኛል ብሎ ይዟል።
ይህ ከህግ እኳያ እንዴት ነው ?
ወንድሜ በቅድሚያ ስለምትሰጠዉ የነጻ የህግ ማማከር በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል ቤት በመንደር ዉል ገዝቸ ነበር እና ሻጮች ወራሾች ስለሆኑ እርስ በአእርስ በመካሰስ የገዛሁትን ቤት አሳገዱብኝ በገዛሁበት ጊዜ መዘጋጃቤት ስመ ንብረት ዝዉዉር አግዶ ነበር እኔ ባለሁበት አካባቢ ውልና ማስረጃ የሺያጭ ዉል አያዋዉልም የአካባቢ ሰው በሙሉ በመንደር ዉል ነዉ የሚዋለዉ እና የማነዉ ጥፋቱ ምን ማድረግ አለብኝ እባክህን መልስ ስጠኝ እባክህ
Selam selkehen
0911308235
EnamesgnaLen yzweter tktatay nege SLK FLGE NBER🙏🏾
0911308235
AmsgnaLhu
ስም ከዞረ በኃላ የሽያጭ ውል ይፈርሳል??
ስልክህን ብትልክልኝ በቤት ሽያጭ በኩል ባማክርህ
0911308235
አርፍትህ ለጣፎ ህዝብ ፍትህ ህፃናትን ጂብ እየበላብነዉ አርፍትህ ቤታችንን እያፍርሱነዉ አርዉዉ
ለምሳሌ በድሬዳዋ ከተማ ልዩ ስሙ ሳፒያንተብሎ የሚጠራ ሲሆን 2003አ ምቤቱን ስንገዛ 2የጭቃቤት ነበረው ከዛበሀላ አፍርሰን ዘመናዊ ቤት ሰራንበት ከዛ ስመሀብቱ ይዙርልን ብለን ክስመሰረትን ስንከራከር ሰበር የወሰነልን ወደነበረበት ተመለሱ እና ያወጣችውን ብርከሳችሁ ተቀበሉ የሚልነበር ከዛ የሸጠችልን አፈፃፀምከፍታሰትከሰን ቤቱን አፍርሱና ልቀቁ የሚልዉሳኔነው እና ምንትመክረኛለህ መልስህን እጠብቃለሁ
ህግ አማክሩ ጠበቆች ጠይቁ ያለዉን ነገር አስረድታቹ ድሬደዋ ህጉ የተንዛዛ ነዉ ማስረጃ ካላቹ አሳዩት ጎበዝ ጠበቆች አሉ
የሱፌ, keep in touch with your good lawyering service!
You were a 4th year law student when I was fresh.
Don't forget "MUMSJ!"
በልፀደቃ የመደር ወል
በጣም የሰለጠነ ዘመን ነዉ