በመንደር ውል የተደረገ የቤት ሽያጭ በሻጭ ቢታመንም ስም አይዛወርም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የማይንቀሳቀስ ኔብረት ሽያጭ ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ካልተደረገ የውሉ መኖር በሻጭ ቢታመንም ስም የማዛወር ስልጣንና ግዴታ ያለበት የመንግስት አካል ስም ለማዛወር አይገደድም ሲል የህግ ትርጉም ሰጥቷል።

ความคิดเห็น • 3

  • @hasanmuse4007
    @hasanmuse4007 17 วันที่ผ่านมา

    I don’t understand what you’re talking about?

  • @RigbeReda
    @RigbeReda ปีที่แล้ว +1

    የጓድ ሻለቃ ዳኛ ውሳኔ መሰለ😂

  • @petrosaragie8394
    @petrosaragie8394 ปีที่แล้ว

    231028 ውርስ እኮ ነው።