በመንደር ውል ቤት ለምትገዙ ከባድ ማስጠንቀቂያ ‼ ሰዶ ማሳደድ እንዳይሆንባችሁ…………

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • እንዳትፀፀቱ ‼ #lawyeryusuf #tebeqayesuf #ጠበቃየሱፍ #የቤትሽያጭውል #የመንደርውል #የኮንዶሚኒየምቤት #ውልናማስረጃ

ความคิดเห็น • 9

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 หลายเดือนก่อน

    እንመሰግናለን ወንም የሱፉ ስለመረጃው

  • @asenakudereje-th4hi
    @asenakudereje-th4hi ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ብዙ ነገር አስጠንቅቀኸኛል

  • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
    @እሙኢምራንየቡታጀራዋ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑ ላይክ አሰስቱ ወላሂ ለራሳችን እውቀት እሸምት 🎉
    ጥሩ ነገር እናበረታታ

  • @ibrahimibrahim9480
    @ibrahimibrahim9480 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ቀድም በመሀበር የተሰጠን መሬት በመደር ወል ገዝተን በተለያየ መክንያት ሰም ያላዞርንስ ምን እናድርግ??

  • @ahmedabajihad1578
    @ahmedabajihad1578 ปีที่แล้ว

    ቤቱን ከአሥረክበው ከአመታት በኋላ፡ ተመልሶ፡ መካድ ይችላል?

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 ปีที่แล้ว

    እስኪ በአላህ ኮመተሮችም ሆናችሁባለሙያዉ ምከሩኝ፣ወላሂላብድነዉ፣ባለቤቴ በእኔላይአግብቶ ይኖራል፣ግን አገርስገቢ የሰራሺዉን ይካፈልሻልይሉኛል፣ የሰራሁትንቤትምይካፈልሻልይሉኛል ወላሂ አገሬአስጠላኝ እስኪምከሩኝ

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  ปีที่แล้ว

      ትዕግስት አድርጊ የምን ማበድ ነው!? 0911308235 ደውይልኝ ወይም 0923598702 ዋትስአፕ ላይ አማክርሻለሁ።አይዞሽ እህቴ፣ተረጋጊ።

  • @sintayehutadesse9561
    @sintayehutadesse9561 ปีที่แล้ว +2

    የመንደር ውል ስናረግ መሉ ሂደቱን በ video የተቀረፀ ማስረጃ ብናቀርብስ ? !

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 ปีที่แล้ว

    Ewentun Setenager Ewnetegnea Bezu Sew Uefelegehal Bereta 《 ? 》