ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን ይህን ውይይት ልክ እንደ ሕይወት ስጦታ ነው የምቆጥረው።
ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😍
Well said
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንንም ስላሙን ፍቅሩን ጤናውን ይስጣችሁ ።በጣም ብዙ ጠቃሚ ምክሮችንን እና እራሴን የቱ ላይ እንደሆንኩ እንዳውቅ እረድቶኛል ።ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር
Wow what a wisdom! I am 19 but this helped me so much. Thank you all of you including the interviewer .
ጀግና ጠያቂ ነህ!!!!! 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
እረ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
You guys are Amazing thank you for sharing
ይህንኑ ኘሮግራም ላዘጋጀው ምስጋና ለማቅረብ ወወድኩ ለአገራችን በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት የነዚህ አይነት ውይይቶች ጠቃሚ ነው ሁሉም ተሳታፊዎች ያቀረቡት ሃሳብ ገዢ ነው የፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ወሳኝ ነጥብ አነሱ መሰጠት መቆረስ አንድ የሱማሌ ተረት ላካፍላችሁ ( ለመስጠት እጅህን ካልፈለቅ ሌላ እንዴት ይጨመርሀል) በቃ በአካባቢያችን ያሉትን ጎረቤታችን መጎብኘት ለምንድነው አዚህ ቤት ጭስ ያልታየው የሚያበሰሉት ሰለሌላቸው ነው ወይ መጠያየቅ ጣትም ማታም ሱማሌዎች ሰለጎረቤቶቻቸው መረጃ ይጠይቃሉ ጥሩ መለመድ ያለበት ባህል ነው።
ሀሳብዎን እጋራለኹ
Ohh how i like tsedi I really like her so much
Tnx X hub addis about the program this is much helpful n i wish other tv channels also showed it i thank u all the participants wt a great knowledge ideas n experience sharing it was.
i think u guys should do this often.
ይህንን መድረክ ላዘጋጀልን ፤ እንዲሁም ይህንን ዉይይት በጥራት ላቀርበልን *arts Tv* ምስጋናዬ የትየለሌ ነው ፤ እባካችሁ እንዲህ ያለዉን የመድረክ ውይይት በጣም ያስፈልገናል ፤ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን
ስራ ፈጣሪዎችን ማበረታታት ስደተኛው እንዲቀንስ ይረዳልና በርቱ። ኢትዮጵያውያን ዩ ቲዩበሮችን ማገዝም ያስፈልጋል።
des yilal hulum sirachu saladenk alalfim
Tedi aserate keteyebeti
እናመሰግናለን ይህን ውይይት ልክ እንደ ሕይወት ስጦታ ነው የምቆጥረው።
ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😍
Well said
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንንም ስላሙን ፍቅሩን ጤናውን ይስጣችሁ ።
በጣም ብዙ ጠቃሚ ምክሮችንን እና እራሴን የቱ ላይ እንደሆንኩ እንዳውቅ እረድቶኛል ።
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለዘላለም ትኑር
Wow what a wisdom! I am 19 but this helped me so much. Thank you all of you including the interviewer .
ጀግና ጠያቂ ነህ!!!!! 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
እረ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
You guys are Amazing thank you for sharing
ይህንኑ ኘሮግራም ላዘጋጀው ምስጋና ለማቅረብ ወወድኩ ለአገራችን በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት የነዚህ አይነት ውይይቶች ጠቃሚ ነው ሁሉም ተሳታፊዎች ያቀረቡት ሃሳብ ገዢ ነው የፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ወሳኝ ነጥብ አነሱ መሰጠት መቆረስ አንድ የሱማሌ ተረት ላካፍላችሁ ( ለመስጠት እጅህን ካልፈለቅ ሌላ እንዴት ይጨመርሀል) በቃ በአካባቢያችን ያሉትን ጎረቤታችን መጎብኘት ለምንድነው አዚህ ቤት ጭስ ያልታየው የሚያበሰሉት ሰለሌላቸው ነው ወይ መጠያየቅ ጣትም ማታም ሱማሌዎች ሰለጎረቤቶቻቸው መረጃ ይጠይቃሉ ጥሩ መለመድ ያለበት ባህል ነው።
ሀሳብዎን እጋራለኹ
Ohh how i like tsedi
I really like her so much