I am glad Jesus & his Sweet Mother saved you . Amanue is always give time to all of us don’t judge us like us but give us time to come back Irvin home to the true teachings to Orthodox, witch teaches everything from the old & new with out taking anything out. I am happy for you . ❤
እኔ ከአመታት በፊት የምንፍቅና መንፈስ ተጠናውቶኝ ነበረ። ያ መንፈስ ከረጅም ጊዜ መፅሐፍ ቅዱስ በማንበብና በመፀለይ ከኔ ዘወር ሊልልኝ ችሏል።
ሶፊዬ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን በተለይ ሁላችንም የምንወዳቸው አባትሽ አባታችን አባ ሽባባው በሂወት እያሉ ወደቤትሽ ተመለሽ እሳቸውም ደስ ይበላቸው ዕውነት ያለበትን ታውቂው አለሽ እግዛብሄር እንዲረዳሽ የዘላለም ምኞቴም ፆለቴም ነው ❤❤❤
እህታችንሶፊበሰላምይመልስሽ
ሶፊያ ሀይማኖት ቀየረች አልቀየረች ብትድንም ለራሷ ብትሞትም እንዲሁ::ጌታን ከማምለክ ሙታንን ለማምለክ መወሰኗ የጠላና የተስካር ድግስ ናፋቂ ያደርጋታል::
Nonsense idea😂😂😂
little knowledge is dangerous@@yeromshiferaw1640
ቆይ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል የእናንተ ውሼት ተረት
የተሰቀለውን ጌታ ከማምለክ ፍጡራንን ታቦትን መስቀልን ወዘተ አረ ጌታ ይገለጥላቹሁ
ልጅ ሆኜ ቅዳሴ ቶሎ ባለቀ እል ነበር ዛሬ ግን በብዙ እንባ ንው በስስት የምጨርሰው !!!
ልቡናን ከፍቶ እዉነትን ለሚመረምር ሰዉ ,እዉነት ድምፅ አዉጥታ ስትናገር ,ትሰማለች ቃሏም የማረ ,ሁለመነዋም የተወደደ ነዉ ,ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!!!
ሶፊ እህታችን ሁሉን ተቋቁመሽ ተግተሽ ለምትጠይቂው ጥያቄ አንቺ ብቻ ሳትሆኚ ብዙ ኦርቶዶክሶችም ተምረንበታል
ሶፊ ጥያቄሽን ለፅድቅና ለመዳን ያድርግልሽ እንዲሁ በከንቱ ከመመላለስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያግዝሽ።
ሶፊ ልክ ነሽ እኮ በልጅነትሽ ሀይማኖትሽን ሁሉ የቀየርሽበትን ምክንያት መልስ ይሆንሻል በሰዎች ስህተት ይኖራል ተዋህዶ ግን ለሁሉም መልስ አላት ሶፊዬ ብዙ ነገር ተቋቁመሽ ለመማማር በመምጣትሽ እኛን ኦርቶዶክሳውያን ብዙ ነገር የማናውቀውን እየተማርን ነው መዝሙረ ያሬድ ቃለህይወት ያሰማልን ስታስተምር እንዴት መላ ሰውነቴን እየወረረኝ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሶፊዬ ወደ ፍቅር የሆነ አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ማደርያው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ያምጣሽ እውነትን ስለምትፈልጊ እውነትን የምትሰብክ ተዋህዶ ስለሆነች ትመጫለሽ ለሰከንድ አልጠራጠርም ክፉ ሳይነካሽ ፈጣሪ አቅፎ ደግፎ በቤቱ ያምጣሽ ❤❤❤
የምር ሶፊዬ እኔ አላውቅሽም ግን አንድ ቀን ስለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ስታወሪ እምባ አውጥቼ አለቀስኩ። የሰማይ እና የምድር እመቤት ሆይ እህቴን መልሰሽ ከእቅፍሽ አስገቢልኝ ብያታለሁ።
ደግሞ ገብቼ ወንድም እህቶችሽ ስላንንቺ መመለስ ያላቸውን መናፈቅና ስስት ሳይ እኛ ስጋውያን ይህን ያህል ከናፈቅንሽ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም እና ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምን ያህል ይናፍቁሽ ይሆን❤❤❤❤❤❤❤
ስለቅዳሴ በደንብ መወራት አለበት።ቅዳሴ ሚገርም ነው ከቤተልሔም እስከ ቀራኒዮ(ቁርባን)።❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ.ን መዝሙረ ዳዊት
በዉነት ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው ጥልቅ የወንጌል እውነት የሚገርም እኮ ነው። ተነግሮ ተዝቆ የማያልቅ 360 ቀናትን እንደ ማይነጥፍ ወንዝ የሚፈስ። በፈጠራችሁ እኔ ፕሮቴስታንት አማኝ ነኝ ስለአኦርቶዶክስ ማወቅ የጀመርሁት በቅርብ ነው። ታዲያ ይህን ለዘመናት የዘለቀና የደለበ የወንጊል እውነት እና ትምህርት የሚሰጥበትን ተቋም ትላንት ወይም በቅርብ ሰወች በኩርፊያም ይሁን የራስን መሻት በመከተል ከአቋቋሟቸው ቸርቾች ጋር ለማነፃፀር ሲሞከር በጣም አዝናለሁ አምላክንም ማቃለል መስሎ ይሰማኛል
ሶፊ አንቺ አስተዋይ ሴት ነሽ ድንግል ማርያም ከልጇ ታገናኝሽ መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ❤❤❤❤
@@SebleGetachew-v2i እዉነትክን ነው ለምን እኔ አንተን ከልጇ ጋር አላገናኝህም
@@MesfinTadesse-jq7elአሁን አንተ ከማርያም ተሽለህ? ራሳችሁን እንዴት እንደምታዩ እኮ😂 መጽሐፍትን አታውቁምና ትስታላችሁ እንዳለው ነው ጌታ😢 የሳተ ትውልድ።
@@mafiw ይኼ ድፍረታቸው እኮ ነው "የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ ተላልፈው እንዲሠጡ" ያደረጋቸው። "ከድንግል ማርያም ይልቅ እኔ ለጌታ እቀርባለሁ" ከማለት ወዲያ ድፍረት ከየትም አይመጣም። ልብ ይሥጣቸው።
Uuuuyyyii.yesusi.lehulum.ayimiro.sixegn.ayinachin.yetekefete.yihun.eyesusi.yadinal.yitadegimal.eyesusin.teqebebu.iwant.menigedi.hiwoti.iyesus.new.manim.yale.iyesus.wode.menigiste.semayI.ayigebam
@@ሸገርየሁሉሀገር
Baba ISUa litimexa new antesi?
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን! ሶፊ አባትሽ አቶ ሺባባው በህይወት እያሉ ወደ ወጣሽበት በረት እግዚአብሔር ይመልስሽ!!
ኑ በብርሃን ተመላለሱ
ያሬድዬ ከነ ለዛህ ኑርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ዘማርያምና ያሬዶ ትዕግስትና እርጋታችሁን አደንቃለሁ። ኑሩልን።
ሶፊ አንቺ እኮ የታላቋ የእጅጋየሁ የኢትዮጲያ ፈርጥ እህት ነሽ ።
ይህ ያለሽበት ቦታ ላንቺ አይመጥንሺም ወደ ታላቋ ቤተክርስቲያን ነይ
ባንቺ መምጣት ምናልባትም እንደ ክርስቶስ ሳምራ ብዙ ነፍስ ይዘሽ ትመጪ ይሆናል እኛም እንወዳሻለን!!
ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ለቤቱ ያብቃሽ
ሶፊ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ .በእንደነዚህ ያሉ የተባረኩ መምህራን አባቶችና ወንድሞች መማር እንዴት ብትባረኪ ነው ?
በእውነት ለሁሉም መምህራኖቻችንና ለተወደድከው ወንድማችን ቢኒ ቃለ-ህይወት ያሰማልን !
በእውነት የያሬዶ አይነት መምህር ስላለን አግዚአብሔር የመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛ ክርስቲያኖች ችግር አለብን ወይ አዎ አለብን እኔ ሁሉን ባልወክልም እኔ ችግር አለብኝ ሐይማኖቴን በደንብ ጠንቅቄ አላውቅም እኔ መታደስ ይገባኛል ሐይማኖቴ ግን በፍፁም አትታደስም🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አሁንም ከዚህ በላይ ልቦናሽን አብርቶ ወደቤቱ ይመልስሽ
ወንድም ቢንያም ለሶፍያ የሰጠሀው ኮመንት ስለ ቅዳሴና ወንጌል ጥሩ ነው
እህቴ ሶፊ አንችም ተባረኪ ወደ ልቦናሽ ጨረሰሽ ተመለሺ የመረጋጋት መንፈስ ስትይዢ ደስ ይላል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ተባረኩ።
ሶፊዬ እኛም እንወድሻለን!! አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ!
እህታችን መጠየቅሽ ትክክል ነሽ
ሶፍዬ እኛም እንወድሻለን ልቦናሽን ያብራልሽ
ሶፊ እህታችን በርቺልን። እግዚአብሔር ይርዳሽ። እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችም እንወድሻለን። ❤️🙏🙏🙏
አይገርምም እኔ ራሴ በጣም ነው ምወድሽ
አንቺ ሶፊ ልቤን እየወሰድሽው ነው እኔ ልሳል ነው ወደቤትሽ እንድትመለሺ ነጭ ለብሰሽ ጧፍ ይዘሽ ቅዱሳንን አክብረሽ , መድሀኒያለምን ከፍ አድርገሽ, ስላሴን እምልከሽ እራስሽን ዝቅ እርገሽ ሀዋርያት ወደመሰረቷት ቤትሽ ግቢ❤❤❤
እህቴየእስዋ ብቻ ለምን እንገንበበባለን ? እኛ ስንት ከመሃላችን ጴንጤ ሆነውብን እሚመልስልን አተናል !!! ይህ ጉዳይ በሬድዬ ፕሮግራም ተይዞለት ቢሰበክበትም ለምን ብዙ ጠፉብን ! ቀላል ጉዳይየይደለም ትውልድ ነው የወደመው
ለሶፊ ሁላችሁም ጸልዩላት። እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይጨምርሽ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሁላችሁንም!
ሶፊዬ ውስጥሽ እኮ ኦርቶዶክስ ነው በጣም ነው ምንወድሽ
ሶፊ ትእግስትሽ የ ኦርቶዶክስ ልጆች አይነት ነው የምር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስሽ
ቅዱስ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ሶፊ❤
ቃለ-ህይወት ያሰማልን....
ሁላችንንም እግዚእአብሔር አምላክ
ይባርከን...
አሜን...
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ለመምሮቻቺን ቃል ህዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን እህታቺን ሶፊ እኛም በጣም እንወድሻለ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ 🙏❤️😍
ሶፌየ እግዛብሄር ይርዳሽ ቃልህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፍ ትእግስትሽና አዳማጭነትሽ ይገርማል። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
እግዚአብሔር እድሜና ጥበብን ይስጥልን። ሶፊንም ከጭለማ ህይወት ወደ ብርሃን ያምጣልን።!
ቃለህይወት ያሰማልን
ሶፊ በርቺ ጌታ ይርዳሽ ነይ በብርሃኑ ተመላለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህት ሶፊ እግዚአብሔር የልብሽን ይፈፅምልሽ
ምን አልባት አንድ ቀን?
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤
ሶፊ እንወድሻለን አንቺ መልካም ሰዉ ነሽ እግዝአብሄር ይባርክሽ ቃለሂወት ያሰማሽ አሜን
ሶፊ እጅግ ርህሩህ ልብ እና ለስላሳ አንደበት አለሽ፤ ትግስትሽም የተለየ ነው።
ሶፊ እኛም በጣም እንወድሻለን በቅርቡ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ድንግል ማርያም ትመልስሽ።
እኛም እንወድሻለን🙏😘😘😘🥰
Sofi ባታነቢውም ተስፍ አለሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምረው
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
እግዛአብሔረ ፀጋው ይሰጣችሁ.
አንቺ ስትጠይቂ እኛም የማናውቀውን እየተረዳን ነውና መጠየቅሽን ቀጥዪበት እንወድሻለን ❤
እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን 🥰🥰🥰
እውነት ይሄ ነው እውነት መግለጹ ለሁሉም ይጠቅማል የግለሰቦችን ቃል ሳይሆን የቤተክርስቲያንን አማናዊ ትምህርት ግለጹ በቃ ግለሸብ እየወጣ እልልል በል ብር አምጣ የሚል ትምህርት ነው ሃገር ያጠፋው
ኑ በብርሃኑኑ ተመላለሱ
ሰሚነትሽና ገራገርነትሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ሶፊ
ክብር ለሥላሴ ይሁን
ሶፊ መናፍቅነት አይመጥናትም
Kale hiwotn yasemaln🙏
ሳፊ እጅበጣም ነው ምወድሽ እናትሽ ያዩት እራይ ይፈፀማል ልብሽን እወደዋለሁ
ሶፊ እንወድሻለን መድሃንአለም እዉነቱን ይግለፅልሽ!!!!!
ሶፊ እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሻለን ወደ ልጅነትሽ ቤትሽ ተመለሺ እንጠብቅሻለን
እኔም እመጣለሁ አንድ ጌታን ብቻ አምልኩ እና አሳዩን እሱም በእውነት እና በመንፈስ ማንም በሳለዉ ስዕል አይደለም ጌታ ይገለጥላቹሁ ያስባቹሁ😢😢😢 ከላ ኢየሱስ ለላ አምላክ ማን አለ ወደት እንህድ?
አንቺ ትለያለሽ የአባቶችሽ አምላክ ይርዳሽ እናት ቤትሽ ነው ነይ ሁሌም ክፍት ነው ደጇ
እውነተኛው ብርሀን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው መንግስተሰማያት የሚያስገባን የሲኦልና የገነት ቁልፍ የያዘ ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነሱ የእግዚያብሄር ልጆች ይሆኑዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው
ሶፍዬ እኛም እንወድሻለን ❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
🙏tebarek mezmure, ❤ enwedshalen sofi
ሶፊ ውድ እህታችን ተባረኪ
ተመስገን የዚህ የድንቅ እምነት ተከታይ በመሆኔ
ሶፍየ እንወድሻለን
sofia እንዴት ሰነበትሽ እህቴ 2 የምነቅፍብሽን ነገር አገኜሁ የምነቅፍ ስልሽ ባለማወቅ ሰለተናገርሽዉ ነዉ ምን አልሽ....
በዚህ ክፉ ቃል በምንሰማበት ዘመን የእግዚአብሔርን የህይወት ቃል መስማት ትልቅ ነገር ነዉና እግዚአብሔር ደጋግሞ የህይወትን ቃል ያሰማችሁ አልሽ.
እርግጥ የእግዚአብሔር ቃል(ወንጌል) ሒወት ነዉ ግን ከአገልግሎት በሗላ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስንል አንች እንዳልሽዉ #ወንጌልን ማለት አይደለም የመጨረሻዉን የወንጌል ማሳረጊያ #ኑ_እናንተ_ያባቴ_ቡሩካን #አለም_ሳይፈጠር_ቀድሞ_ወደተዘጋጀላችሁ....የሚለዉን ያ የእዉነትና ዘላለማዊ የማይታጠፍ ከገቡ መዉጣት ካገኙ ማጣት ወደሌለባት ሐገሩ የሚያስገባንን ቃል ነዉ #የሕይወት_ቃል የምንለዉ ዛሬ የምንሰማዉ ወንጌል(የህይወት ቃል) ምን አልባት ሞትም ሊያመጣብን ይችላል ማለቴ ሰምተን ካልተመለስንበት ቃሉ ነገ ፍርድ ሞት ይዞብን ሰለሚመጣ በተለይ እንዳንቺ ላሉት ማህተማቸዉን ፍቀዉ ለሔዱት የስላሴ ልጅነታቸዉን ባለማወቅ ክደዉ ሰማያዊ ክርስቶ የሰጠን የዜግነታችን የሰማያዊነታችን ማህተም አይደለም ብለዉ ከቤቱ ስለወጡ በምጥ እጨነቃለሁ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ስለሚፈረድባችሁ ባለፈም ብየሻለሁ ብቻ ጥሩ ነሽ እባክሽ እባክ እባክሽ እህቴ ነይ ወደ ቤትሽ # እናት የልጇን ጩኸት የማትሰማበት ጊዜ ሳይመጣ ወደ ብርሐኑ ነይ ማህተምሽን አሳድሽ
ሁለተኛዉ ከስርአት አንፃር ስለኛ መፀለይ ማመንገን ትችያለሽ እንጅ መባረክ አትችይም ባርኮትሽ አያስፈልገንም ልነቅፍሽ አይደለም ስርኣት ስላልሆነ ነዉ
#ጊዛያስ_ቕንአዉ_ሙራዙር
በዉነት እግዚአብሔር ይርዳሽ አይይይ😭😭 ተይ እህቴ ተመለሽ አልመሸም እኛም እንወድሻለን❤❤❤
አው ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ሶፊ ለድህነት ስለ ፈለጋት እግዚአብሔር አምላክ በጸሎትዋ ስለ አሰበቻት ድንግል ማርያም ኖው እንደዚህ የምትመላለስ ያለች ሶፊያ አይደለም ዓለም ሙሉ እየተመለሰ ኖው እና*አንድ ሶው ራስህን የለም ካለህ ቀልድ ይመስልሃል ሁለት ሶስት ሶዎች ሲሉህ ግን ፈትሸው ኖው እና ፈትሽው ራስሽን አንድ ቀንም ይሁን ጾም ጸሎት ውሰጂ
Egzihaber yebariksh wudwa EITACHEN SOFI
Tebareky sofy❤❤❤❤
እኛም በጣም እኖድሻለን
Chrgerukoo...MN Endemteluuu....Lememnanu AYGEBAM...LMN KEDASEQ BE AMREGNA ADERGUT YEAEMAAA
Asteway, Endih New Meteyek Bicha Sayihon Mesmat Wede Ewnet Yadersal Egziabher Yirdash Ihitachin Dingil Mariyamin Ye Amilak Enatin Enate Bilesh Erswam Lije Bilash Endinay Mignotachin New. Bemedm Temari Ihit Alem
Egziabher wede kidusan hbret ydermrsh
🌹🥰🙏🥰💘🥰🥰💘🥰💘🙏🙏🙏🙏🌹💘💘🥰🥰💘🥰💘🥰💘🥰💘🥰💘🥰ቴባረክ ዎንድማችን
I am glad Jesus & his Sweet Mother saved you . Amanue is always give time to all of us don’t judge us like us but give us time to come back Irvin home to the true teachings to Orthodox, witch teaches everything from the old & new with out taking anything out. I am happy for you . ❤
We love too, sofi. God bless you.
ቆይ እውነት ማን ነው?
የት ነው ያለው?
ስንት አይነት እውነት ነው ያለው?
የትኛው እውነት ነው የሚበልጠው?
እውነት ከእውነት ይበልጣልን?
ወደቤቱ ይመልስሽ
የደብረ ታቦር ፍጻሜ የ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን ተምሳሌት ነው :: ማቴ. 5:17 እንዲል
Ortodoks lezelalem tinur nuu beebirhanuu tamlalesuu 🙏🙏🙏🙏
Wow sofi mirt hasab mirt meredat EGR yimesgen
Sofiyee Eigizabher kanichigari yikuni!!! Eigzabheri is talking to you!!! I want to you to listen to your heart! God is looking for you!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የጴንጤ በረከት ለኦርቶዶክስ ሊሆን አይችልም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🙏🙏🙏
እህቴ ሶፊ ጥያቄ መጠይቅ ያብሽን ሁሉ ጠይቄ ምክንያቱም በአንች ምክንያት እኛ ኦርቶድክሳዊያን እየተመራር ነው እና አንችም በደንብ አውቀሽ ወደ ኦርቶድክሳዊ ህብረት ብትመልሽ እና ነፍሽን ብታድኝ መልካም ነው የድንግል ማርያም ልጅ ትርዳሽ።
Egziyabher ymesgen
And ken timechalesh ye gize goday new. Wendimoch mebertatun ystilin0❤