እኔ ከፕሮቴስታንት እምነት ከ20 አመት በኋላ በራሴ ነው የወታሁት። እግዚአብሔር ሲረዳ ነው ክፍት ልብ የሚሰጥህ። መፈለግንም ማድረግን የሚያደርግ እርሱ ነው። ውሳጣዊ ዐይኖችን የሚያበራ እግዚአብሔር ነው። ራሷን ዝቅ አድርጋ መማር ጥሩ ነው ጭቅጭቅ ሳይሆን። ብዙ አዳማጭ ስላለ ይሄ ground rule set down bihon before future interviews with people from other faiths would be great. Nobody is trying to convince anyone, only God changes hearts and minds. በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
This is taking out of Contest pls.read the Whole Psalm 87 and you will know that it is talking about Zion the city. 1 He has founded his city on the holy mountain. 2 The Lord loves the gates of Zion more than all the other dwellings of Jacob. 3 Glorious things are said of you, city of God: 4 “I will record Rahab and Babylon among those who acknowledge me Philistia too, and Tyre, along with Cush and will say, ‘This one was born in Zion. 5 Indeed, of Zion it will be said, “This one and that one were born in her, and the Most High himself will establish her.” 6 The Lord will write in the register of the peoples: “This one was born in Zion.” 7 As they make music they will sing, “All my fountains are in you.”
Why this is so hard to believe for Sophie I’m so surprised. I never expected her understanding like this. It was simple question I really appreciate for those who you take your time to teach people . Bless you all.
ሶፊ ብታምንም ባታምንም በመጠየቋ እኛ ተምረንበታል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ማርያምዬን እወዳታለዉ የአለምን መድሀኒት የሆነዉን ኢየሱስን ወልዳለች ።❤❤❤🎉🎉🎉
እኔም አወዳታለዉ
ሶፍያ ስትጠይቂ እንደኔ አይነቶች ደካማ ኦርቶዶክሳዊያን እውቀት እያገኘን ነው ቤተክርስቲያኔ መልስ አላት ሙሉ ስንዱዋ እምዬ ቤተክርስቲያን
እውነት ነው ❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰
❤❤❤
እዉነት ነዉ
በየ መንገዱ እየጮኹ የምበጠብጡን እኛ የተዋህዶ ልጆች ጽዮን ማርያምን እንወዳታለን
ስቀጥል ሶፊያ ሽባባው ተሸንፋለች
የምንፍቅና መንፈስ ስላለባት ነው። መንፈሱ ከእሷ ተፈጥሯዊ በሀሪ ጋር ሲቀላቀል አስቸጋሪ ያደርገዋል። ይህን አደገኛ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅላት
ሁላችንንም ከእዚህ ፈተና ይጠብቀን
❤❤❤❤
ሶፍያ መጥተሽ በትህትና መማርሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤”
ኤፌሶን 4፥5
አንዳንዴ አለመታደል ነው።ከተማ ነው እንበል ሶ ፊ እዳለችው ተራራ ነው እንበል ይሁን ከተማ እና ተራራ እናታችን ከተባለ ለተራራና ለከተማ የተሰጠ እናትነት እና ክብር ለድንግል ማርያም መስጠት እንዴት ይከብዳል።ጌታ ሆይ ዘር ማንዘራችንን ጠብቅልን።የሰው ልጅ በጤናው በዚሕ ደረጃ ማርያምን ዘመርኩለት የሚለውን ጌታ እናት አያሳድድም።
መምህር ያሬድ ናፍቀኸኝ ነበር ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል ሁላቹንም እግዚያብሔር የህይወትን ቃል ያሰማቹ። ሶፊዬ ባንቺ ጥያቄ ብዙ ተምረናል ፈጣሪ ይርዳሽ።
የወዳጀነህን ትግስት ሳላደንቅ አላልፍም ከዚች ጋር እንዴት ኖረ?
በጣም 😂😂😂
😂ጴጤዎች እኮ ማመስጠር እሚባል ነገር አያውቁም አይ ጴንጤ 😂 ❤ድግልየ የኔ እናት እኔስ ሁሌም እወድሻለሁ የጌታየ መድኃኒቴ የእየሱስ ክርስቶስ እናት እንወድሻለን እኛ ልጆችሽ❤❤❤❤❤
Misxir yimibal yelam awun🤕🤕
@@abebaararsa8171 ምሥጢር ማለት "የማይነገር" ማለት ብቻ የሚመስላችሁ ነገርስ?! 🤔😂
@ሸገርየሁሉሀገር tayi isti atifreji damdimesh buze neger
Inemilew qoyi Gebre'el getachin inat si'abesrat maletnew tsion Mariya'am lamin alalatim👂👈
Iyesus Awun Emanuel be bilu kidan ale be addis indaza
Ye mari'am gin lamin alalatim?
Degmo le zelalem alalatim manfes yadibishal tiweldalesh inji
Imnet polotika ayidelam ye hiwot gudaynew👂👈
ኣሳቅሽኝ 😂😂😂😂 በእውነት 😅😅😅@@ሸገርየሁሉሀገር
የዛሬ መቶ ዓመት እራሱ ሶፊያ አንብባና አጥንታ አትመጣም። ከቀለሜና መሰል ሰዎች ጥያቄ እየቃረመች ነው የምትመጣው። ነገሮችን ከዚያም ከዚም እያግበሰበሰች ተፐውዛ ነው የምትመጣው። እግዚሐብሄር ይርዳት።
በትክክል❤❤
እኛ ክርስቲያኖች የምንማራለን ጥሩ ነው እሷም ብለው የመጡ ፕሮቴስታንቶችም ደግሞ ከሷ በበለጠ ይጠቀሙበታል ያገናዘባሉ ብለን እናምናለን❤
የዛን አመት እማ ሙታለች😂
Betikikil
እኛ የሶፊያ መምጣት አለመምጣት ሳይሆን ትምህርቱን (ቃሉን) መማር ነው ያለብን እሷ ብትመጣ የምትጠቀመው እሷ ባትመጣ የምትጎዳው እሷ ናት እንጂ ኦርቶዶክስ ምንም አይጎልባትም
ሶፊኮ መምጣት ፈልጋለች እውነቱም ገብቷታል ግን አምና መቀበል አትፈልግም❤❤❤
ይሉኝታ ይዟታል
@@MeskeremMeta-oq2ifአው እና ደሞ በዚሪያዋ ያሉ ጴንጤዎችን ፍራቻም አለ
ግጥም አድርጋ ገብቷታል ግን በዙሪያዋ ለመመለስ ያስፈራት ነገር እንዳለ ያስታውቃል
በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን በምድር ዘላለማዊ የሆነው ጌታ በእኛ ላይ ሆኗል።
1 ከተማ ጊታ ስለተወልደባ ጽዮን ከተባለች ጊታን የወለደቸው ከ ከተማው የበለጠ ክብር እንጂ ያነስ ይሆናል ብሎ አንዴት ይታሰባል!!
Exactly 💯
እውነት ብለሻል እህቴ ለቦታ ክብር ከሰጠን ለወለደችው ክብር የበለጠ አንሰጥ።የተከፈተ አስተዋይ ልቦና ይስጥሽ ይስጣችሁ።ልብና አፋ የሚያወራውን ካልተግባቡ ችግር ነው ከሰው ጋር አይደለም ከራሳችንም ጋር መግባባት ከባድ ነው የሚሆነው።
ዋው እርጋታችሁ ድብታችሁ ደስ ይላል ትምርት አግኝተንበታል አግዚአብሔር ይስጥልን ይቀጥል በርቱ
ሁሉን ያደረገው ግን እርሱ እግዚአብሔር ነው። ድንግል የምስራቹን ቃል መልአኩ ገብርኤል ለድንግል ሲነግራት እኔ እኮ ወንድ አላውቅም ያለችው ከእውቀቷ በላይ ሆኖ የተገለጠው እግዚአብሔር ላይ እናተኩር። እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር
ትህትና ነዉ አባቴ ፣ግዴታ ነዉ እያወቅ ኳስ መጠየቅ አለብህ🙏
በጣም፡ደስ፡የሚል፡ጨዋዊ፡ሙህራን፡አፋዊ፡ሣይሆን፡መፃፍቅዱሳዊ፡ትምርት፡1የሆነ፡ጥቅስ፡መጥራ፡ሳይሆን፡በደብ፡ማበብ፡ማወቅ፡ጥሩ፡ነው
በእውነት በእውነት እንዴት በጣም ግልፅ የሆነ መንፈስን የሚያስደስት ትምህርት እንደሆነ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስና ማስረጃ አላት፡እውነተኛ ቀጥተኛ ስለሆነች እባካችሁ እናስተውል በመገገም ነፋስ አትድንም በቀናነት እንጂ ፡ጌታችን መድሃኒታችን እንዲሁ እኮ ነው ወዶን የታረደው ደሙን ያፈሰሰው ።
ፈጣሪ ይባርካችው ይህ ቃል ፈፅሞ ግልፅ ነው ።ችግሩ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሶፊ ልቦናሽን እራሷ ፅዮን ማርያም ታብራልሽ።
የዘላለም ማረፊያው ቅድስት ድንግል ማርያም ናት🙏🙏🙏❤❤❤
ሶፊያ ግን አላዋቂ መሆንሽን ይበልጥ አሳወቅሽ መምህራን ፊት መቅረብሽ አድምጠሸ እንድትረጂ መንገድ ሊሆንሽ መረዳት እንዲኖርሽ እንደመትጋት በማጭበርበር አዋቂ ለመምሰል ጥያቄ ማብዛት መዘላበድ አበዛች መበሳጨት ……ልብሽን ክፈች መጀመሪያ ለወንጌል
ሶፊያ በጣም ያዘንኩብሽ ፂዮን የሚለው ኮንቴክስት ለተራራ ፣ ለከተማ ...እንደ አገባቡ ብለው አስረድተውሽ ሲያበቁ ተስማምተሽ ለማሪያም የተገለፀበትን አውድ ለመቀበል ፍላጉት ማጣት በራሱ እወዳታለው የምትያትን አመልከዎለው የምትይውን ማንነት መካድ ይመስልብሻልና ፈጣሪ ልቦናሽን ያብራልሽ ፣ አለመረታትና እውነትን ፍለጋ ይለያያል ሶፊ
መምህር እውነትም መምህር ነዎት። ፈጣሪ ይባርክዎ።
aletezegajehum metshafe yelejem dekemje yeteregagach ayedelechem yemesemat felagot yalate atemeselem teyaki betam teferaleche
ወንድሞቼ ተባረኩልኝ ሶፊን እግዚአብሔር ይግለለጥላት እኛ ግን በቃሉ ረካን ክብር ለእርሱ ይሁን 🙏
ከይቅርታ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ ነው ዛሬ ስከታተላችሁ ሶፍያ ዛሬም ባለፈውም መጽሐፍ ቅዱስ አጠገቤ የለም ስትል ነው የምሰማት መንገድ ላይ ሆና ነው እንዴ የምትከታተለው ምናለ ሁሌም ከመምጣቷ በፊት ቅዱስ መጽሐፍን ይዛ እንድትመጣ ብታስታውሷት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነዉ እንድህ ለመወያየት ፍቃደኛ ከሆኑ ቀስ በገስ ይመለሳሉ እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን አሜን🙏❤
ማርያምን መውደድ ብቻ በቂ ኣድለም ሶፊ የሳን የተሰጣትን ክብር ጭምር ነው ስለዚ ዳርዳ ኣትበይ ልብሽን ክፈቺ ኣዞሽ ቀርበሻል ግልጥልጥ ኣርግተው ያስተምሩሻል
እኔ ከፕሮቴስታንት እምነት ከ20 አመት በኋላ በራሴ ነው የወታሁት። እግዚአብሔር ሲረዳ ነው ክፍት ልብ የሚሰጥህ። መፈለግንም ማድረግን የሚያደርግ እርሱ ነው። ውሳጣዊ ዐይኖችን የሚያበራ እግዚአብሔር ነው። ራሷን ዝቅ አድርጋ መማር ጥሩ ነው ጭቅጭቅ ሳይሆን። ብዙ አዳማጭ ስላለ ይሄ ground rule set down bihon before future interviews with people from other faiths would be great. Nobody is trying to convince anyone, only God changes hearts and minds. በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
እግዚአብሔር እንክዋን ለድህነት አብቃሽ:: እባክሽ እንዴት ላናግርሽ ? ምስክርነትሽን መስማት ያስፈልጋል እዛ ውስጥ የገባችወዳጄ ስላለች ነው : :
ውሸታም
አንድ ነፍስ አስይዞ ቀልድ የለም እግዚአብሔር እንኳን ደስ አለዎት
😂ከብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ ????
@@yeshitilagebresion6511why do you watch this then if you think it is darkness?
"እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ።
ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት፤ መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።" (መዝ 132 :13 -14) ይላታል ፤ አንድም እግዚአብሔር እመቤታችንን ለእናትነት መርጧታልና ፣ ማደርያውም ትሆን ዘንድ መርጧታልና ፤ ለዘለዓለም ወላዲተ አምላክ ስትባል ትኖራለችና።
እነሱ እኮ ማርያምን ለመሰረዝ የተፈጠሩ ናቸው ትምህርታቸው በሙሉ ጸረ ማርያም ነው !!!
@@Dr.MihretuTegegn
እንደ ፍጡር ድንግል ማሪያም አልፋለች። የዘላለም መኖሪያ እና ማደሪያ ፍጡር ሊሆን አይችልም። መጽሐፉ እያወራ ያለው ስለአዲሲቷ እየሩሳሌም ነው።
@@yeshitilagebresion6511 እንደገና አንብበው።
በሷ ጥያቄ ሁላችንም ተማርን እግዚአብሔር ያክብረልን ወድሞቸ
በጣም የምትሸሸዉና የማትመልሰው የያሬድ ጥያቄ ነው::
እውነት ነው የአቶ ሽባባው ልጅ መቀበል አቅጧት እዚያ ክፍ አስተምሮ እምነት መውጣት ከብዷታልና እግዚአብሔር ይርዳት
እውነት ነው የአቶ ሽባባው ልጅ መቀበል አቅጧት እዚያ ክፍ አስተምሮ እምነት መውጣት ከብዷታልና እግዚአብሔር ይርዳት
ወይኔ እስከዛሬ የት ነበራችሁ ሁሉም ተነስቶ አንቺ በጌታ ነሽ ሲሉኝ ሲሉኝ እሽሽ ነበር አሁን እናንተን መጋበዝ ጀመርኩ እኔም ልጆቼም አረፉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ሶፊ ውጪ “ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?”
- 2ኛ ቆሮ 6፥15
ሰው እናታችን የሚለው ቃል የኔ እናት ከሚለው በጣም ልዬነት አለው እባክሽ ለመረዳት ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ወይኔ ሶፊያ እህቴ የተርዳሁሽ ነገር ቢኖር ወተቱን ጥቁር አድርጋችሁ አሳዩኝ ነዉ የቀርሽ ጌታ ሆይ ምንኛ ርኩስ መንፈስ ነዉ በጭቅላትሽ የተጠራቀመዉ ልቦናሽን ይመልስልሽ
አሜን አሜን አሜን ❤️🤲🤲🤲
ለምን እንደሆን አይገባኝም መደማመጥ የሚባል ነገር የለም ለመማርም ለማስተማርም አይመችም ብትችሉ ተደማመጡ
የሶፊ ስህተት እግዚአብሔርን ከእየሩሳሌም ጋር አጣበቀችው። እግዚአብሔር እስራኤል ከኢትዮጵያ እንደማታንስ የነገራቸውን አታውቅም ፕሮዎች መጻፍ ቅዱስን አያቁም።
Psalms 87 አማ - መዝሙር
5: ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥
በውስጥዋም ሰው ተወለደ፤
እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።
6: እግዚአብሔር ለሕዝቡ፥
በውስጥዋም ለተወለዱት አለቆችዋ በመጽሐፍ ይነግራቸዋል።
7: በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል።
👉👉👉#ቁጥር 6&7 ለምን አታነቡም ⁉️"በውስጥዋም ለተወለዱት አለቆችዋ"የሚለውን ለምን አላነበባችሁም⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
እኔም እንደዚ ነው የተሰማኝ
ሶፊ አንቺ ለምን ወደ ታች6&7 ቁጥርን አታነቢላቸውም
Bewesetume lalute alekuchu yalew selasene segeleste new ya malet egezaber abe egebere welede egezabere menefeseledusene new bro
This is taking out of Contest pls.read the Whole Psalm 87 and you will know that it is talking about Zion the city.
1 He has founded his city on the holy mountain.
2 The Lord loves the gates of Zion
more than all the other dwellings of Jacob.
3 Glorious things are said of you,
city of God:
4 “I will record Rahab and Babylon
among those who acknowledge me
Philistia too, and Tyre, along with Cush
and will say, ‘This one was born in Zion.
5 Indeed, of Zion it will be said,
“This one and that one were born in her,
and the Most High himself will establish her.”
6 The Lord will write in the register of the peoples:
“This one was born in Zion.”
7 As they make music they will sing,
“All my fountains are in you.”
Weyney minew bado mehon kebad new 😢
ሶፊ ልክ ነሽ በጣም ትክክል ነሽ!!
ዶ/ር ወዳጄነህ ጌታ ነው የገላግሎታል ::
🤣🤣🤣🤣እውነት ነው
😅😅 እኔም እንዲህ እያሰብኩ ይህን ኮሜንት ሳነብ በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት። ዶ/ር ምክርና ተግጻጽ እየሰጠ የስንቱን ትዳርና ሕይወት ያስተካከለ ትሁትና ትልቅ ሰው ትዳሩን ማዳን ያልቻለበት ምክኒያት አሁን ለሁሉም ግልጽ ነው። የባሏን የቀድሞ ትዳር ሁኔታ ሰምታ ከልጆቿ አባት ጋር በመፋታቷ ኢየሱስን ያስደሰተች መስሏት ስህተት የሰራች ቁምጭጭ ያለች ሞኝ፣ ጥበብ የጎደላት ነገር ግን ምስኪን እና አሳዛኝ ፍጥረት ናት። የሚገርመኝ ነገር ሲያስረዷት ትምህርቱን በጥልቀት፣በእውቀትና በጥበብ አትከታተልም። ሁሌም የምታስበው እንዴት ልከላከልና እንዴት ልከራከር ብቻ ነው። ዶ/ር ወዳጄነህ ይህን ጥበብ የጎደለውን፣ ከምስኪንነቷ ጋር የተደባለቀን ልግምትኝነቷን አውቆና ተረድቶ የሚያዝናላትና ተለያይቶም ቢሆን የሚንከባከባት።😅😅😅😅 በሶፊ የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ ሃብታም የሚጸድቀው ሊትራሊ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ሲሾልክ ብቻ ነው፤ ለምን ብለህ ብትጠይቃት ጌታ ኢየሱስ ሃብታም ከሚጸድቅ ግመል በመርፌቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል ብሏል ብላ ነው የምትመልሰው። 😅😅😅በእርግጠኝነት ሶፊ በሂሳብ፣በፊዝክስና ከሚስትሪ ትምህርት ብቻ ሳይሆን በታሪክ ትምህርትም ዝቅተኛ አፈጻጸም አንደነበራት መናገር እችላለሁ። ሶፊ የሚገባት ዳንቴል መጥለፍና ማንጎራጎር ብቻ ነው።😅😅 የሸመተችውን እውቀት እያራገፈች ነውኮ ለቀጣይ ጥያቄ ይዛ የምትዘጋጀው።😅😅😅 ትናንት የተማረችውን ዛሬ ትረሳለች። ይህ የሚያሳየው ትኩረት ያለ መስጠቷን እንጂ ስንፍናዋን አይደለም። እኔ ወላ እቺ ልጅ ስሟ ሶፊያነው ሙስሊም ሳትሆን አትቀርም ለዚያ ነው ወንጌል የማይገባት ብዬ አስቢያለሁ።😅😅 ሶፊ ግን ለወንጌልም ለወንጀልም አትመችም😅😅ወይኔ ቀጠቀጥኳት መሠለኝ😅😅 ዲጂታል ሃሜት ግን ሃጥያት ነው እንዴ!? ሶፊ ብትሆን ጌታ በወንጌል ሃሜት ብቻ ነው ሃጥያት ያለው ድጅታል ሃሜትን አላካተተም ትል ይሆናል😅😅😅 ሰፊ ግን ምስኪን አድክም ናት እነ ቀለሜና ሌሎች ፖስተሮች እንደፈለጉ አቀባብለው በማይረባ ውሸት ሞልተው እየላኩ እንዳትድን እና አውነትን እንዳታውቅ ይጫወቱባታል።😅😅
@@arsemafortoloni7277 betikikil 😂
😅 Ara ayibelam
😂😂😂
እረ ብተተዋት ሶፊያ ዳቦውን እያየች ድንጋይ የምትል ምን አይነት ፍጥረት ነች እረ ጉድ እዛው ዘይቷን ትሽጥ ለነገሩ እኛም በዚሁ ይበልጥ የጴንጤን ምንነት ተረድተናል ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት ❤❤❤❤❤
እኔ ምለው ለማወቅ ከመጣሽ አርፈሽ ቁጭብለሽ ተማሪ እደገባኝ ከሆነ እታች ያለ ነው እዳንማር እየበጠበጠች ነው በለፈው አዲሁ ገብተሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትይ ነበር እባክሽ እንማርበት እናንተም ምድነው እደእቁላል የዛቾኋት አልበዛም?
በዝቷል
ከሚገባው በላይ በዝቷል።
#በእውነቱ እንደ መናፍቅ ክርክር የሚያስጠላ የለም ፣አንዱን ሳይጨርሱ ወደ ሌላ የሚቀባጥሩት ነገር???
wow ejeg betam des yemil nw. tebarku. edmiachu yerzen. God blessed you
ሶፊ ምንም ማለት አይደለም እዚ ለይ አሸናፊው ሰው አይደለም፣የእግዚያብሔር እንጅ። ማመን መቀበል ካለብሽ ምንም ሳትጨነቂ ከእውነት ጋር መጋባት መባረክ ነው። ልክ ጥያቄሽ ሲመለስብሽ ኦኦኦኦ ብለሽ ለመሽሎክ መሞከርን ምን አመጣው። ማስረጃ ከተሰጠሽ Ok ነው ማለት ያለብሽ አዋቂ ነሽ ማለት እንደዛ ነው።
Psalms 87 አማ - መዝሙር
5: ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥
በውስጥዋም ሰው ተወለደ፤
እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።
ማርያም ከሆነች ብዙ ልጆች ወልዳለች ማለት ነው
6: እግዚአብሔር ለሕዝቡ፥
በውስጥዋም ለተወለዱት አለቆችዋ በመጽሐፍ ይነግራቸዋል።
እረ ሶፊ ምንየመሰለ ማቹርድ ባል አለሽ ዶክተር ወዳጄነህ ያስተምርሽ pls❤❤❤🎉🎉🎉
ባሏ አይደለም ተፋተዋል፣ ሲቀጥል ሃይማኖት የለውም እሱ ምንድን ነው የሚየስረዳት🤔
ፂዮን ማርያም ናት የሚል ሚስጥር የለም !
ፂዮን ማርያም ናት የሚል ሚስጥር የለም !
ሶፊ ይሄን ፕሮግራም እኮ ፈፅሞ መቀላቀል የለብሽም።
እግዚአቤሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችው ወድሞቼ መምሮቼ ሶፊያ የዛሬ መቶ አመትም አታምንም ምክኛቱም እሷ ያለችበት ድርጅት ከእውነት የተጣሉ ከእውነት የራቁ
ግለሰቦች ናቸው
ፂሆን እናታችን ክብር ምስጋና ይግባሽ
የተረዳሁት ነገር ካለ የሶፊያ የማሰብ እና የማሰላሰል አድማስ በጣም ውስን እና ቁንጽል ነው። ጫፍ ይዛ እዬዬ ማለትን ታበዛለች። የሚገርመው ነገር ከጺዮን ተራራ፣ ከሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም፣ ከምድራዊቷ ኢየሩሳሌምና የክርስቶስ የመለኮት ማዳሪያ ከሆነች ቅድስት ድንግል ማሪያም የትኛው ነው ጺሆን መባል የሚያንስበት!? ወይ ጉድ የቅድስት ድንግል ማርያም ጠላትና የሷ ክብር እንደ ድያብሎስ እንዲህ የሚያንጨረጭራቸው ለምን ይሆን!? ለእኛ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጽዮንም በላይ ናት ሰማያዊዋ ጽዮን የጻድቃን መኖሪያ መግቢያ ነች ቅድስት ድንግል ማርያም ግን የመለኮት ማደሪያ የሆነች ነች።
@@arsemafortoloni7277 ቃለ ህይወት ያሰማልን Simple .
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዶ/ር ወዳጄነህ ፈጣሪ ሲረዳው ነው ካንቺ የተለየው
ብትክክል
እግዚአብሔር ለዘላለም በድንግል ማሪያም ውስጥ አይኖርም የማይሆን ነው። ኢየሱስ በጺዮን ከተማ መወለዱን ነው የሚናገረው።
የምትጠቅሱት ጥቅስ ምዕራፉ ሙሉውን ከላይም ከታችም አንብቡና እንደ አውዱ ተርጉሙ እንስት ቃል ባገኛችሁ ቁጥር ትርጉም አታጣሙ እዛው ጋ ዝቅ ብለህ ቁጥር 15ን አንብብ የፅዯን (የኢየሩሳሌም) አሮጊቶቿ ድሆቿ እንደሚጎበኙ በግልፅ ይነግርሃል የእግዚአብሔርን ቃል ለግል ጥቅምና ዝና ሲባል ማጣመም ጥሩ አይደለም :: ቅነት ይኑረን እባካችሁ
“የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል።”
- መዝሙር 87፥3
ይህን የምታነቡ ሁሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትም ሀገርም ናት (ምዕራፈ 87 ሰው ሁሉ እኛም የተዋህዶ ልጆችም እናታችን ጽዮን ማርያም እናታችን እንላታለን ይብላኝ ለእናንተ በጭፍን ለምትከራከሩ ሁሉ😢
Ayi Sophi emnet yadenal Tergum yegelal yebalal. Sele Tsion clear yehonewun matamem yanchi dekmet new. Teshenefeshal
ሶፍያ ወደ እውነተኛው ወደ ቤቱ ይመልስሽ በእውነት እዬ የደነደነውን ልብሽን ቁጭ ብለሽ ተማሪ አወኩ አወኩ አትበይ
ሶፌ ማርያም በሉኝ ነው የምትለው በማርያም ቀንታ ተቃጥላ ልትሞት ነው ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ ይላል አንች የተባረክሽ ብሩክ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው ተብሎ በራእይ ተነግሮኣታል ሶፊ እንችም ሌሎቹም ማርይም ጥግ አትደርሽም እስዋ ተመርጣ ነው ኣንች አሁን የምን አትርሱኝ ነው ኣንችና እህተ ማርያምጠንቅዋይ ትመስላላችሁ
“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
- ኢሳይያስ 7፥14
ይሄ ሁሉ የተሰበሰበ ምንም እውቀት የላቸውም። ሶፊ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ።
አንቺ ለመሆኑ ምን ታውቂያለሽ
እግዚአብሔር አይን ልቦናሽን ያብራልሽ አሜን
ይሄ ሁሉ ማርያምን እናት ላለማለት ያላት ጥረት በስመአም
ትምህርታቸው ጸረ ማርያም ነው እኮ ክፉ መንፈስ ነው !!!
አዎ ይላታል።
የራስህን ፍላጎት ብቻ አታራምድ። ልክ ናት ሶፊ
እናት ጥሎ ልጅን አንጠልጥሎ ግነ እንዴት ይሆንላችኋል😢😢😢 ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ምን ይገርማል እናትይችን ፂዎን መባል ምን ይበዛባታል ትውልድ ሁሉ ብፅህት ይለኛል ብላለች እኮ እግዚአብሔር ይግለፅልሽ
ልክ ነው ልቦና ይስጣቸው ❤🎉
memihirochachin bertulin e/r yabertachu tiru timihirt new ehitachin sofiya gin zim bila yale masireja eyawerach new ena metsaf kidusin bedemb matinat yinoribatal.
እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ለዘላለም ህያው ነው።
ሀሀሀ አወ የድንግል ማርያም ልጅ ህያው ነው አይደለም የሚል ቃል የለም እህቴ
ሀሀሀ አወ የድንግል ማርያም ልጅ ህያው ነው አይደለም የሚል ቃል የለም እህቴ
“በዚያን ዘመን ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር፥ ከረጅምና ከለስላሳ ሕዝብ፥ ከመጀመሪያው አስደንጋጭ ከሆነ ወገን፥ ከሚሰፍርና ከሚረግጥ፥ ወንዞችም ምድራቸውን ከሚከፍሉት ሕዝብ ዘንድ እጅ መንሻ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ስም ወደሚገኝበት ስፍራ ወደ ጽዮን ተራራ ይቀርባል።”
- ኢሳይያስ 18፥7
እግዚአብሔር ይርዳቹ በደንብ አሰተምሯት መቸም አትችልም ለመምሰል ትሞክራለች ይጎዳታል ።
ለማወቅምፍላጎትየላትም ብትፈልግኖሮ ከባለ ዶክተር ወዳጄነ. በተማረችነበር።
አዋቂመምሰልና ለማወቅመጣርይለያል. ብትማሪ. ትድኛለሸም. ታተርፍያለሸም ።
በጣም የምወድላት ነገር አዋቂ ሆና መምጣቷ ነው ሁሌ ::ተማሪ ቁጭ በይና መጀመሪያ ዘፈን አይደለም ይኼ
ፀበል እርጯት በማርያም
ሶፍዬ እንወድሻለን ግን እረጋ በይ እና ስሚ ሁሉም በርጋታ ነዉ መረዳዳት ሚቻለዉ
ኡፍፍፍ እኔ ይች ሰው የመማሯን አንግል ልከተል እፈልግና የምታቀርበው ጣጣ ሁሌ ይሰለቸኛል መ/ቅ አላስኩም አልተዘጋጀሁም እኔ ብቻዬን እናንተ ምናም ምትለው ስልችት ይላል እህታችን ባክሽ በፅሞና ተማሪ
ተመስገን ኣባቴ ! እውነቱን ልቦናዋ እያወቀ ግን መቀበል ኣትፈልግም 😢
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ የእግዚአብሔር ቃል አጣማችሁ የምትተረጉሙ። ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል። እህታችን ሶፍያ ግን ተረጋግተሽ ውይይቱን አታስጨርሻቸውም ከስር ከስር ትናገሪያለሽ በዚህ ሁኔታ እንዴት ትማማራላችሁ ስለዚህ አንዱ ሲናገር መደማመጥ ይሻላል
እንደሶፊ ዲያብሎስ ካደደበህ የጌታ እናት ማርያምን እንደ ጠላትህ ታያታለህ
ሶፊ መልሰ ከሌለሽ እባክሽ እምነቱን አታሰድቢው አንቺ በጣም ግራ ተጋብተሻል።
ሶፊያ ሲጀመር እውቀት የላትም ሲቀጥል ለማወቅ ለመማር ወይም የምታውቀውን ለማስተማር ሳይሆን ፕሮግራሙን ለማወክ ወይም ለመታወቅ ብላ የምታደርገው ትግል ነው። ባካቹህ በዚች ሰው ጊዜአቹህንን ጊዜአችንን አታባክኑ።
Tenbit mendenew yemilewn bemen bemen lineger endemichil betam abrarulat kiftetu ersu new
የሚገርመኝ. . የተከበሩ. . እልፍ. አእላፍ. . ተከታዮች. . እያሏት. . ከዚህች. .ጋር. . መዳረቅ. . ትገርማላችሁ. . . የኗንተ. ችሎታ. . ከሷ. ጋር. መዝቀጥ. . ነው
Dengl mariam, yemdaghechen mekniat yegetaye enate wedene temech endet yhonelghal ( Dengle 24:33 meteshelghe menfes kidus lemola ) 25:05
sofi please listen and read it properly
Where can find out resources which mentioned on tiktok live Please inform us ..please
ሁለት ክዳኖች አሉ ቢሉይና አዲስ ሣራ እና አጋር በምድር ያለች ጽዮን እና ስለሰያዊዋ ጽዮን ፍጹም ካልሆነው ወደ መጨረሻ ፍፁምነት እንሸጋገራለን
መዝሙር ያሬድ ራስህን ብትመለከት ወንድሜ. እግዚአብሔር በሚፈቅድ ብትናገር። የመረጋጋት ክፍተት አይቼብሃለሁ።
😄😄😄ፀሀፊው ማነው የየት ሀገር ሰው ነው ስለፅዮን የፃፈው አላለችም 😅አገሩ አዴት እንጅባራ ይሆናል የፃፈው ከበደአበበ ይባልልሽ በናትሽ አውቀሽ ነው እንዲህ የምትጠመዝዥው እናት ሀገሬ በጣም 😅😅😅😅ሶፍያ ባክሽ ካንቺ በታታታች ነኝ በእውቀት ግን እረዳለሁ 😢😢ደከመኝ አቦ
በጣም ትገርማለች ሃገር እናት ብላ አረፈችው 😂😂😂😂 ኡኡኡኡኡ አፈርኩ ለሱዋ ዜሮናት
ሶፊያ ይወዱኛል ብላ ስላሰበች የሚወዛገብ ነገር ባይኖረንም ለማወዛገብ የህብረታቸውን ሀሳብ ይዛ የምትመጣው። ሆኖም እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ሁላችን በአምሳሉ የፈጠረውን የሰው ዘር በሙሉ ላንቺ ባልተናነሰ ሁኔታ እንወዳለን አስረግጠን የምንነግራቸው ለአህዛብ ይሄን ነው።
ወድሜ ተባረክ ጡሩ ነገርካት
Why this is so hard to believe for Sophie I’m so surprised. I never expected her understanding like this. It was simple question I really appreciate for those who you take your time to teach people . Bless you all.
ዶክተር ወዳጄነህ በምን አይነት ጸሎት ተገላገላት እናንተ ግን ስራ ፈት ልበላችሁ
አረ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ😂😂
ሴትዮዋ አቴንሽን ፈላጊ ነች
አረ ሃትያጥ አንናገር እስዋ እኮ ጸረማርያም መንፈስ ነው የሚገዛት
beteley bini yemibalew sewuye iwuket saynore bzuu gize eyetesadebe new cchigir alebet esua mitinegrachewun be menga yerebarebubatal saticheris
yet abatuwa Sofia yegebatal agul lemeweded ende ato biniam shitaye sitrmetemet ehew kibrebis areguwat.
አንቺ ሶፍያ የምትባይ ሴት ግን ለመወያዬት ስትመጭ ለምን መፀሀፍ ቅዱስሽን ይዘሽ ለምን አልቀረብሽም ሁሌም ስሰማሽ አጠገቤ የለም ትያለሽ በዚያ ላይ ደግሞ እውቀት የሚባል ነገር የለሽም ባዶ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
መጽሐፍ ቅዱሱን ትፈራዋለች ለዛ ነው የማትይዘው።በዛይ ደግሞ ውሃ የማያነሳ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው ።
እስዋ ለክርክር እውቅና አቴንሽን ለማግኘት ነው ብዙ ታዝብያታለው በተለይ አብይን ደግፈ ስትናገረን የነበረው ከልብ አስጠልታኝ ነበር ይቅር ይበለኝ
ልማዳቸው ነው አንቀሽ ስትይዣቸው መፈናፈኛ ሲያጡ አልያዙም አልተማርንም ይላሉ።አንድ ጴንጤ የስራ ባልደረባ ነበረኝ የሆነ ጊዜ እናም እናቴ ማርም ስል ለምን ትላለክ ሲለኝ የምለውማ የእምነት አባቶቼን ሀዋርያትን ተከትዬ ነው አልኩት።እና ወዲያው ሀዋሪያት ያሉትን ያስተማሩትን ትከተላለህ ብዬ ጠየኩት አዎ ሲለኝ እንደዛማ ከሆነ ሀዋርያት እናቴ ብለዋታል እናታቸው እንደሆነች ደሞ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ ነው ዮሀንስንና ማሪያምን እናትና ልጅ ያደረጋቸው ዮሀንስ ደሞ የጌታን ትዛዝ አክባሪ ስለሆነ እናቴ ብሎ ይጠራታል ስለው ስለዚህ ማውቀው ነገር የለም ብሎ ዝም አለ ።ሶፊም አሁን አንቀው ሲይዟት መፀሀፍ አልያዝኩም አልተዘጋጀሁም ትላለች።
እንዴ አልያዝኩም ብላ ደግሞ በመኋል ጥቅስ አነበበች እውነት ለመናገር መንፈሱ ስለሚጣረራት ነው የምትዘባርቀው ስለመቤታችን መመረጥ ከሴቶች መለየቷን መንገላቷን አዎራች እንኳን ከመቤታች ጋራ ከአለሚዊ ሰዉ ጋር እስተካከላለሁ ብሎ መናገር አሳፋራ ነው አልሽ ።እኛም ኦርቶዶክሳዊያን የምንወዳት ተራሰው ስላልሆነች የእሷ ክብር እና ውዳሴ ለመናቀር ቀላል ስላልሆነ የተለየ ፀጋ ስላላት ነው። ኦርቶዶክሲያኑ ደግሞ በተግባር በምግባር በስራ ነው መውደዳችንን የምንተገብረዉ።በማጣጣል እና በወሬ አይደለም ለዚህ ነው የምንለያየው።ጌታ ሆይ ጌታሆይ በማለት መንግስተ ሰማእት እንደማይወረስ እራሱ ክርስቶስ ነግሮናል አስተምሮናል።
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይነቃም ስለዚህ አዎ ነው ብላ እንድታምንላችሁ አትጠብቁ እኛ ግን በሷ ጥያቄ በናንተ ትምህርት ግንዛቤ አግኝተናል።
የተዋህዶ ልጆች ከመናፍቃን ተጠበቁ ራሳችሁ ጠብቁ🙏
ሶፍያ ማለት በጣም ትልቅ እስትረስ😮 ለይ ናት ምክንያቱም መሰረትታዊ ጥያቄ የላትም U S A የሚያስደብራት ስለሌለ አዚ መታ ነው የምታቀረሽብን እና በብዙ ነገር ተሸውዳለች እንጂ እሷ እውነትን ብትፈልግ ኖሮ እስካሁን ባልዘገየች ነበር በጣም ሲበዛ ከእውቀት ነጻ ናት ስለዚሕ እራሷን እንደገና ትመርምር ።ይመስለኛል ሰውም ያላት አይመስለኝም ምስኪን💪💪💪
ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ ውይ ትእግስታችሁ እኔ ለመስማት ትእግስቱን አጣው መፅሐፍ ቅዱስን ነው እምናምነው እያሉ እንደዚህ እንደፈለጉ እየተረጎሙ ሲጫወቱበት ያሳዝናል 😊እግዚአብሔር ፅዮንን መርጡዋታል ለክብሩ ማደሪያው እንድትሆን መኖሪያ ሀገሩ እንዲ ከአደረገ ከወደደ እርሱ ምን ያረጋል ማመፅ አምላክን መክሰሱ ከሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር
መጽሃፍ ቅዱስ ሰዋዊ ዘይቤ ይጠቀማል፡፡ ከተማዋን በሰዋዊ ዘይቤ እየገለጻት ነው፡፡
ፅዮን ማርያም ናት የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ፈፅሞ የለም!
th-cam.com/video/Uv5mRRjrSac/w-d-xo.htmlsi=sGAvuijHDNQ7ebL3
መርዮምእናትቸን