ራስን ማነቃቃት 8 መንገዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • ማደግ፣ መለወጥ፣ መቀየር፣ የተረጋጋ ህይወት እንዲኖርህ ከፈለክ ሁሌም ከፍ ዝቅ የሚለውን ስሜትህን አሸንፈህ ራስህን ማነቃቃት አለብህ። ህይወታችን ላይ ልዩነት የሚፈጥሩ አሪፍ እና ቀላል ራስን ማነቃቂያ መንገዶች እንወያያለን።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

ความคิดเห็น • 242

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 ปีที่แล้ว +42

    ምርጥ የዘመናችን የሀገራችን ድንቅ አስተማሪ ወጣቶች

  • @dagwondmneh9501
    @dagwondmneh9501 2 ปีที่แล้ว +24

    ዋው እሚገርም ነው ህልም ምንም አይወጣላቸውም 1ኛው የተሰማንን መፃፍ እና ቀዝቃዛ ሻወር ለኔ የሚሆኑ

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሰግናለን ስነወርቅ 💯👌👏

  • @abelvirtue6786
    @abelvirtue6786 2 ปีที่แล้ว +11

    #First
    እጅግ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ እያደረጋችሁ ያላችሁት በዚሁ ቀጥሉ ከእናንተ ብዙ እንማራለን።
    #ዳኒ የሰፈሬ ልጅ እና #ስህነወርቅ😎

  • @shikurtube505
    @shikurtube505 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢንስፓይር የኛምርጥ መምህርራኖች በረቱልን ወድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን ለሚታረዱ ፍትህህህ በሳኡዲ እሥርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭 ፍትህህህህህ

    • @aminaamlo2274
      @aminaamlo2274 2 ปีที่แล้ว

      👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 2 ปีที่แล้ว +15

    ##ወላህ በጣም ነወ ጉጉት የምጠብቅህ ዋዋዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ አገራችን ሰላም ያርግልን በሳውዱ የምሰቃዩ በሰላም ለአገራቸው ያብቃቸው

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ስነ ወርቅ በጣም የኔ ችግር ነው ድብርት አንደየ ከፍ አንደየ ዝቅ እላለሁ ብቻ ሰላሙን ያብዛልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ 3&8

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው ማመሰግንክ ስነወርቅ! አንተን መስማት ከጀመርኩበት እለት ጀምሮ በአስተሳሰቤ ላይ፣ ትልቅ ለውጥ እያመጣቅልኝ ነው ወንድሜ፣ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልኝ፣

  • @emmanueladdis9668
    @emmanueladdis9668 2 ปีที่แล้ว +3

    ከአስር ጊዜ በላይ ሰምቼዋለሁ ይህንን ቪድዮ በጣም ድንቅ ነው ሁሉም ርዕሶች ቆንጆ ሆነው ነው የተብራሩት ታላቅ ቦታ ለመድረስ በፍጥነት እየሄድክ ነው በርታ! አንድ ጥያቄ ከሃይለኛ ሰዋች ጋር(ባህሪያቸው አስቸጋሪ ከሆኑ) ራሳቸውም የሚያውቁት እንዴት አብሮ መኖር፤መስራት፤ይቻላል ፤

  • @TiruB
    @TiruB 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ይሁን ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች 😥
    በጣም በፍቅር እምከታተለውና ብዙ ነገሬን የለወጠ ቤት ነው ኢንስፓዬር ነፍ አመት ኑርልኝ አለቃዬ 😘❤️

  • @lindalina3745
    @lindalina3745 2 ปีที่แล้ว

    ወይንሸት
    በጣም የሚገርመም ትምሀርት ነው ሁሉምትክክል ነው ወንድሚ እኔ በዞ ነገሮችን ሰልታክት ሞክሬለሁ አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ጥሩ ነገረ ለይ ነኝ የኔ ማነቃቂያ ጸሎት ነው ሌላወ እንደለ ሆኖ አመሰግናለሁ ሰለምክርህ

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ወንድማችን እናመሰግናለን በእውነት 🙏

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    ተወዳጄች እናመሰግናለን ኑርልን ❤ስነ ወርቅ

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 2 ปีที่แล้ว +7

    አመሰግናለሁ ሁሌም የምታሰተመረው ትምህርት ይመቸኛል እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ
    8ኛውን በጣም ነው የወደድኩት💪👍በርታልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 ปีที่แล้ว +6

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤

  • @wubitibutajira
    @wubitibutajira 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ገራሚ መልክት ነው ማሻሏህ እኔ ከእናተ ብዙ ተምራለሁ ወደ ተግባርም እየተራመድሁ ነው ግን ሁሌም ደስተኛ ነኝ ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ቀኔን የምጀምረው በማስገንና ለጋታዬ በመስገድ ነው

    • @ashash9382
      @ashash9382 2 ปีที่แล้ว

      Mashalha 😍👌

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም አዳኛነኬ በጣምናዉ ❤️ እማመሰግናዉ 🙏

  • @abebegirma5259
    @abebegirma5259 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና ነህ አንቴ የብዙሀን ህይወት ትቀይራለክ በርታ እኔ በጣም ተመችቴኛል

  • @teklemichaeltadesse6080
    @teklemichaeltadesse6080 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ እና ወሳኝ ነው ነው እናመሰግናለን

  • @user-uy2fy2xk6p
    @user-uy2fy2xk6p 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኔ የምመርጠው የለኝም ሁሉም ተመችቶኛል

  • @SuraMan-ui3zh
    @SuraMan-ui3zh 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ይመቻል ጊዜዬን መስዋት አድርጌ እከታተላለሁ *******አንድ ቀን እለወጣለሁ እሱም ቀን አሁን ነዉ::*****አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያልታሰበዉን ይስጥህ !!!!!!!!!!

    • @SuraMan-ui3zh
      @SuraMan-ui3zh 9 หลายเดือนก่อน

      በርታ ከጎንህ ነኝ።

    • @henoksirak2021
      @henoksirak2021 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከጎንህ ነኝ

  • @user-zx7hd7qi9e
    @user-zx7hd7qi9e 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እናመሰግናለን ሰለቲ ምርጥ ምክርህ 😘❣️

  • @edlawitdembelash9829
    @edlawitdembelash9829 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞቼ በርቱ በናተ ምክናያት እራሴን ማዬት ችያለው በጣም ነው የማመሰግነው በርቱልኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና በረከቱን ያድልኝ አመሰግናለሁ !!!❤💓💓💓💞💞💞

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ❤❤7 4 8 ምርጥ ነዉ👍👍

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ልጅ ሠላም ላንተ ይሁን ካ ፕሮግራምህን ካወቅሁት ወር ባያልፈኝም በየቀኑ አንድ አዳምጣለሁ ዛሬ ግን በዚች ደቂቃ የሚገርም አነቃቂ መልእክት አዳመጥሁ የመጨረሻዬ ይህ ቀን አመት ወር ቢሆን ምን ሰርቸ ልለፍ የሚለው እጅግ አንቂ ነው ። እመብርሐን አብዝታ ትባርክህ.......

  • @ahabte
    @ahabte 2 ปีที่แล้ว +1

    nurlen , ante melkam sew, """ Sine- werq taye 🙏

  • @eritreaweldegiorges6672
    @eritreaweldegiorges6672 2 ปีที่แล้ว

    ከትምህርት በጣም ተለውጫለው ስለ ትህትናህ በጣም አመስግናለው

  • @ggman2503
    @ggman2503 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ትምህርት ሰጥተሀናል እናመሰግናል

  • @messaysahile8073
    @messaysahile8073 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ም ተመትችቶ ኛል ። ተባረክ።

  • @user-rm6qh6lt8l
    @user-rm6qh6lt8l 2 ปีที่แล้ว +2

    ስጠባበቅህ ነበር 😍👍👍👍ብዙ ነገሬን ለማወቅ የጠቀመኝ

  • @haymanotdesta3131
    @haymanotdesta3131 2 ปีที่แล้ว +5

    ሚገርም ትምህርት ነው 5/8/በጣም ደስ ብሎኛል ኢንስፓየር 💓 እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 2 ปีที่แล้ว

    Hulum betam arif new.
    1.Yemisemagn metsaf
    2. Lemin endeminor mawek. Weyim min yitebekibignal biye maseb.
    3. Ende mezinagna mekuter
    Yih program menoru betam tilik neger new 🙏👍

  • @saron6
    @saron6 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን የእኛ ምርጥ ጐደኝ እኔ ሁሉም ቴመችቶኝል ከጤቀስካቼዉ እያደሬኩ ያቆምኩትንም መቀጤል እንዶለቢኚ ቴሬዲቼለዉ

  • @aprime9998
    @aprime9998 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ በጣም ሠላምህ ይብዛልኝ
    በመቀጠል ሁሉም ሀሣብህ ተመችቶኛል በተለይ መጨረሻው

  • @halimayusuf4466
    @halimayusuf4466 2 ปีที่แล้ว +3

    1ኛ እና 3ኛ 8ኛው በጣም ተመችተውኛል አሰግናለሁ

  • @endriashannibal7973
    @endriashannibal7973 2 ปีที่แล้ว +3

    You encourage me every day

  • @samidan6024
    @samidan6024 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔ ምርጦች የመጨረሻዋ በጣም ተመችታኛለች ሠላማቹ ይብዛልኝ

  • @asterzekargea3762
    @asterzekargea3762 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ከልብህ ነው የምትመክረው ስዚህ ሁሌም ስምካለሁ

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 2 ปีที่แล้ว +1

    8 አሪፌ ነው በርታ

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው የዘመኑ ምርጦቼ ተባረኩ

  • @hehejjhsbjs1716
    @hehejjhsbjs1716 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው

  • @hanasiyum2879
    @hanasiyum2879 2 ปีที่แล้ว +4

    It is cool Brooo.
    The reason why you do something is the most motevater of all

  • @solution365
    @solution365 2 ปีที่แล้ว +1

    #1 Motitational speaker

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ሁሉም ጠቃሚ ነው

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉ ገራም ትምሕርት ነዉ ለእኔ 1/3/8 ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ እዉቀቱን ያብዛልሕ

  • @habibabdu249
    @habibabdu249 2 ปีที่แล้ว

    Amesgenalu life start to today motivation speech

  • @lulyakflay8438
    @lulyakflay8438 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you bro 🙏❤

  • @user-hl5vj5of5t
    @user-hl5vj5of5t 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi1643 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው ስራን እንደጌም መስራት እና ከሚአነቋችው ሰወች ጋር መዋል የሚለው ነው በርታ ብዙ ቪዲዮዎችህ በጣም ነው እሚመቹኝ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ጠያቂ ነበር

  • @sarahabuqtaish1337
    @sarahabuqtaish1337 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርላሁ

  • @meremerhmet8345
    @meremerhmet8345 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔልዩ ❤️ ትለያለክ ምክሮችህ

  • @Duuuuo
    @Duuuuo 2 ปีที่แล้ว +2

    des ylal😊

  • @helendemeke4747
    @helendemeke4747 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናመስግናለን የኔ ልዩ🙏🥰🙏

  • @user-fu4xp2ou6w
    @user-fu4xp2ou6w 7 หลายเดือนก่อน

    wow wow seneye ante hulem yene mrt guwadeya nek wedefet abren telek sera enseralen

  • @eyobmotivo6339
    @eyobmotivo6339 2 ปีที่แล้ว

    U get me,At he right time ....Thank u

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክነህ ወድም አመሰግናለሁ

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄላንተነው አንበሳ ነክ በርታልን ከዚህሌላ ምንም አልልክም

  • @user-oe4zh9wd8l
    @user-oe4zh9wd8l 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው!

  • @Tutorialeducation1
    @Tutorialeducation1 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arif vedio new enen aneqaqagn degmo bene Chanel ye 11 kifl biology yileqeqal kechalachu shufut

  • @ramateramate2117
    @ramateramate2117 2 ปีที่แล้ว

    Wow Thank you so much

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ስላም እንዴት አደርክ
    በጣም አመስግናለሁ 😘
    ብዙ ነገር ትማራኩ አመስግናለሁ 😘🥰🌹
    ሰላምህ፣ይብዛ👏❤️🌹🥰

  • @የአባይልጅ
    @የአባይልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የሰዉ ማኛ 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን አርፍ መልክት ነው የምታስተላልፍ ፈጣርይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @user-kh2cq3ey1b
    @user-kh2cq3ey1b 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግን አለን ትክክል ገልጸሕዋል
    ሁሌ ምክሮችህ ጠቃሚ ናቸው

  • @azariyaabera851
    @azariyaabera851 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም የሚገርም ነው እድሜ ይስጥልን

  • @tesfaneshdgutetesfaneshdgu6587
    @tesfaneshdgutetesfaneshdgu6587 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
    @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ አንደኛ👍👍❤️

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏😍

  • @yaallahgivemesebr2331
    @yaallahgivemesebr2331 2 ปีที่แล้ว

    Hulumko mrt new gen hayle kal yleyal endihum ekdhn mastawes 👏👏🤗🤗

  • @qaamirqafar9061
    @qaamirqafar9061 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግነው ንሩልን።❤️🧡

  • @hermonkidane3333
    @hermonkidane3333 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @philymesfin5391
    @philymesfin5391 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ ያለኝ የ 8 ኛ ው የመቻል Tnx

  • @marritohussain1441
    @marritohussain1441 2 ปีที่แล้ว

    8th Good I like it

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet bezih simet lay neberku enameseginalen

  • @ashash9382
    @ashash9382 2 ปีที่แล้ว

    Thanks again

  • @tigist2858
    @tigist2858 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነህ

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 2 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @መረዋንመሬምዩቱብበዱባይ
    @መረዋንመሬምዩቱብበዱባይ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ትምህረት

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አንደኛ😍

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen wedemachen 🙏

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ በእውነት ልክ ነህ ድብርት ድንገት ይሠጣብኛል😥

  • @sitiselahudin2823
    @sitiselahudin2823 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እናመሰግናለን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው በርቱ ብዙ ሰው መለወጥ ትችላላቹህ አድናቂያቹህ ነኝ

  • @hdhdhndhhe7982
    @hdhdhndhhe7982 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እቅዶችህን ፃፍ የሰው ሰራተኛ ሆኘ ስሰራ በሰው ሀገር ላይ ድክም ስልቸት ሲለኝ ህልሜን እግሬን ሰርግቸ የምተኛብትንና የማርፍበትን የምሰራው ቤቴን ሳስበው ብርታት ይሆነኛል ድካሜ ይጠፋል እቅድህን ፃፍ የስኬትህ ጫፍና ብርታትህ ነው

  • @user-ve9mu3rv9o
    @user-ve9mu3rv9o 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ከልብ 👏

  • @riduwandubela1868
    @riduwandubela1868 2 ปีที่แล้ว

    Wow allah ychemrlh

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ በሳኡዲ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @fatumaalbachew5798
    @fatumaalbachew5798 2 ปีที่แล้ว

    የምታስተምርን ትምርህት ሁሉም ጠቃሚነው እናመሰግናለን ግን ሙዚቃ አታስገባበት በተመስጦ እድናዳምጥህ

  • @bezawityegirma9374
    @bezawityegirma9374 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @Tube-gt3qq
    @Tube-gt3qq 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ 🙏🙏

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 ปีที่แล้ว

    Thanks bro 1\5/7 betam temchtonal

  • @wonderfulnature2070
    @wonderfulnature2070 2 ปีที่แล้ว

    I am already addicted to your videos!

  • @teftershtesfaye757
    @teftershtesfaye757 2 ปีที่แล้ว

    Thank.u bro

  • @djacestar2134
    @djacestar2134 2 ปีที่แล้ว

    All of them thank u bro

  • @zinarmulugeta9880
    @zinarmulugeta9880 2 ปีที่แล้ว

    Tanks nebiy sene

  • @emuable9146
    @emuable9146 2 ปีที่แล้ว

    Thank u bro 🙏

  • @medina__1992
    @medina__1992 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ ❤