"ልገባ ነዉ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligeba nw New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 699

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +305

    አይይ እናት ❤😢እናት ለምን ትሙት ትቀመጥ በሙዳይ በጭለማ ዳብሳ ትገላለይ ተባይ 😢😢❤❤ እናት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞች ሺ አመት ይኑሩላችሁ ❤

  • @zdtube9566
    @zdtube9566 ปีที่แล้ว +38

    ያበጀሽ ወድምኮ ትህትናው ትእግስቱ አስተዋይነቱ ብስለቱ ሚስጥር ደባቂነቱ ቅን ንግግሩ ጀግንነቱ ሁሉም👍😍😍

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 ปีที่แล้ว +66

    አይይይ እናት እኮ ❤ ናት ለዘላለም ትኑር

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      እናት ቀጣምልዩናት ዘላ ለምትኑር ያበጀሽ ንወድም የኔጀግና የትናችሁአድናቂወች🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @ema1409
    @ema1409 ปีที่แล้ว +31

    ማነዉ እንደኔ የአበጀሽን ወንድም የሚወደዉ 🥰ጀግና ነዉ😊❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ💋❤

    • @sarasara-od9rh
      @sarasara-od9rh ปีที่แล้ว

      እኔ ጀግና እወዳለሁ❤❤❤

    • @ema1409
      @ema1409 ปีที่แล้ว

      @@sarasara-od9rh ጀግናዉን ባል ይስጥሽ🙈🥰🥰😂😂

    • @sarasara-od9rh
      @sarasara-od9rh ปีที่แล้ว

      @@ema1409 አሜን 😘😘

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር
    @የድንግልማርያምልጅይክበር ปีที่แล้ว +108

    የእምዋ አድናቅዎች ብርቁ እና እናቱ ይለያሉ👍👍👍👍

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 ปีที่แล้ว +56

    ብርቁናእናቱ የዉነት እናትና ልጂ ነዉ የሚመስሉት ክወና ብሎ ዝም❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤

    • @zubaida1775
      @zubaida1775 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

      የወኔ ማኛ መጣ ቀይ ሲያይ ቀይ

    • @seadayoutube1030
      @seadayoutube1030 ปีที่แล้ว

      እናቱ አዴለችምዴ 😘🤔🤔

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว

      @@seadayoutube1030 እንጅ🙄

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +84

    መጡ የኔዎቹ የአበጀሽ የብርቁ የአያ ጥሌ አድናቂ የት ናችሁ እጅ አዉጡጂ❤✊✊
    አበጀሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናትን ትወክላለች ከፊልምነቱ በላይ❤👏

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ ปีที่แล้ว +21

    ጥላ አያ ስወደው ወላ የኔ ጀግና❤❤
    እመዋ የኔውድ❤❤ ብርቁ የሳቄ ምንጭ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ💋❤❤

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 ปีที่แล้ว +10

    ወይ አበጀሽ ቃላት አጣሁልሽ እጅግ የሚገርም ትወና ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 ปีที่แล้ว +14

    አይ እናት ሁሌም እናት ናት በምንም አትተካ እናት ያላችሁ ሳሉላችሁ አስደስቷቸው👍👍👍

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 ปีที่แล้ว +4

    እናት ወልዳለች አያ ጥላየን ቆፍጣና ወንድ ነህ አበጀህ ምርጥ እናት ሁሌም ተናፋቂ ናችሁ ❤💚

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 ปีที่แล้ว +14

    እናት እኮ እናት ነች በጣም ትለያለች ፈጣሪ ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጠን❤😢

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 ปีที่แล้ว +18

    አሽበል ገዳዬዬዬዬ😂😂😂😂😂 የአበጀሽ ወድም ጀግናነዉ😅😅👌👌👌👌

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 ปีที่แล้ว +6

    አያ ጥሌ የምር የገጠር ጀግና አተ ነህ ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @selamtemtime5227
    @selamtemtime5227 ปีที่แล้ว +19

    የብርቆ አድናቂዎች የት ናችሁ መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሚሰራው ጎበዝ💪💪💪

    • @youiblyiteferi6743
      @youiblyiteferi6743 ปีที่แล้ว

      እኔ ብርቁ በጣም ነው ሚመቸኝ ሰላምዬዬዬ

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos8057 ปีที่แล้ว +9

    ማነዉ ግን እንደኔ ታደሰን ሳየዉ ገና ነዉ የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @selame3757
    @selame3757 ปีที่แล้ว +11

    ዬምዋ ወንድም ዋዉ አቤት ጀግንነቱን ስወደዉ❤❤🙏

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว +1

      ፎንቃ ያዘሽ መሠል 😂😂

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว +1

      @@zemenaybaye7457 እዴት ባነንሽብኘ ባክሽ ሀቅኖ😂😂😂😂

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว

      @@selame3757 እኮ እኔም ጠርጥሬአለሁ

  • @sine4297
    @sine4297 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት እናት እኮ በምንም እማትመሰል የ እግዚአብሔር ስጦታ ናት እናትነት ልዩ ጸጋ ነዉ እናት የሆናችሁ ታድላችሁ

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 ปีที่แล้ว +3

    እናትኮ ልዩ ናት አያቴ ኑሪልኝ የኔ አለም🤲

  • @ehitehailemariam5041
    @ehitehailemariam5041 ปีที่แล้ว +8

    እረ ይመቻችሁ ሱሴ ናችሁ፡፡ ያበጀሽ ወንድም ጀግና!!!! እና ባታዘገዩት በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ

    • @youiblyiteferi6743
      @youiblyiteferi6743 ปีที่แล้ว

      ወንድ ልጅ ሲልመጠመጥ አልወድም

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +31

    ገራሚ ነው ድራማ ሣይሆን የእውነት ሂወት ነው የማየው በዚህ ውስጥ ቤቴን አየሁ😥

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው በእየናቶቻችን ህይወት ላይ ያየነውን አበጀሽ ደገመችልን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      @@BintSeidTube-ts6lh ደምሪኝ💋❤❤

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችሁም የሚገርም ብቀት ነዉ ያለችሁ በርቱ 😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว +3

    አያ ጥላየ እኮ ጀግናነሕ

  • @ooos7229
    @ooos7229 ปีที่แล้ว

    ያበጀሽ ወንድም ትግስትህን ስወደው በዛላይ ጀግና ነህ በርቱ😍😍😍

  • @ayenmedia2040
    @ayenmedia2040 ปีที่แล้ว +12

    እረጅም እድሜ ለእናቶች❤

  • @alem3455
    @alem3455 ปีที่แล้ว +11

    እናት ለዘላለም ትኑረ

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 ปีที่แล้ว +13

    ብርቁ በጣም ጎበዝ ነው 💪💪🇨🇬💚💛❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት ❤💋

    • @Shdhjdkfod
      @Shdhjdkfod ปีที่แล้ว +1

      እናትነት በጣም ነው የምትችልበት እምዋ።
      ብርቁ ግን መቸ ነው ከየዋህነት የሚወጣው ??

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +9

    እመዋ እናቴን አስታወሰችኝ😢😢🥰🥰 ያበጀሽ ወድም ጀግናነዉ

    • @rehimadejen
      @rehimadejen ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት እናትና ልጅ

  • @ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ
    @ወሎለገሂዳ-ጐ7ዐ ปีที่แล้ว +11

    የእኔ አመዋ ትዝአለችኝ😥 እንድ ህ ታጥበኝነበር በሚበላው ቁልቋል ልብ አቧራ እያቦለልኩ ፀጉሬ ሲቀምልባት😅

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว +5

    ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ የኑሬ ዘይቤአችንን ነው የሠራችሁት መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ አሳይታችሁናል ተባረኩ💜እናትነት እሞዋ 💜አያጥላዬ💜መከታ ጋሻነት ወንድምነት🥰ብርቁ የሳቄ ምንጭ💜🥰🥰🥰ቶሎ ቶሎ ኑልን እግዚከብሔር ይጠብቃችሁ አሜን(3)💚💛❤✝️💜☪️💜ሰላም ለሐገራችን

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዞች ዘፈኑ ይቅር ይሸለቻል የኛሰው ደሞ ሲደጋገም በት አይወድም ድራማው ይሻላል

  • @sewasew
    @sewasew ปีที่แล้ว +11

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @newmusic4490
    @newmusic4490 ปีที่แล้ว +81

    እኔ ግን የምፈራው የብርቁ ካራክተር በዛው ለምዶበት እንዳይቀር ነው🤣🤣

  • @atsede9027
    @atsede9027 ปีที่แล้ว +1

    አያ ጥልያ ጀግና ነህ ይሔን ቀባጣሪ አቀባጠርከው

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 ปีที่แล้ว +1

    የአበጀሽ ወንድም ኡፍፍፍፍ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን😊😊❤

  • @asiyaebre3489
    @asiyaebre3489 ปีที่แล้ว +5

    የምዋ ወድም ጀግንነቱ ደስ ይላል

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz ปีที่แล้ว +3

    አረ ወይኔ የበጀሽ ወዲም አረ ኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +1

    እናትነቴ ብርቁዬ ምርጥ እናት አለችህ የእውነት እናት ሁና ነው የተወነችው አበጀሽ /እምዋ

  • @ghch53
    @ghch53 ปีที่แล้ว +11

    ላይክአድርጉ የብርቁና የእምዋ አድናቂወች

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 ปีที่แล้ว +1

    እናንተን አለመናፈቅ አይቻልም የአበጀሽ ዎንድም ስወድህ ጀግንነት አስተውይነት ትግስት እርጋታ ይመቻችሁ ምርጦችዬ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +3

    *እናትነት ሚስጥሯ ረቂቅ ነው* 😢 እመዋና ብርቁን የምትወዱ👍ስታጥቢኝም አልሠማውሽ አላለም ብርቁ😀 የአበዋ መመለሻ እራቀኝኮ የአበጀሽ ወንድም ጀግና

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 ปีที่แล้ว +15

    እስቲ ለዳይረክተሩ ላይክ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤❤

    • @hddi491
      @hddi491 ปีที่แล้ว +1

      ተዋናኞችም የምር ይሰራሉ ውውው

  • @hayatmohmmed2711
    @hayatmohmmed2711 ปีที่แล้ว +3

    እመዋና ብርቁ እኔኮ ዬውነት እናትናልጅነው የሚመስሉኝ አቤት ችሎታ😍😍

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +1

    የማይጠገበው ሁልጊዜ አዲስ የገጠር ሰው እንኳን ደህና መጣችሁ አበጄሽ ሙልጭ አድርጋ አጠበችው አተጣጠቧ ሲያምር ቅባቱ ደሞ ሰውነቱን ሁሉ ቀባችው ይመቻችሁ

  • @elhamabdu9366
    @elhamabdu9366 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ያበጀሺ ወድም ወዳወደ በተግባር ያሳያል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

    አያ ጥላዬ 👍👍👍👍👍👏👏
    "አሸበል ገዳይ"😀😀😀😀😀😀😀
    እረ በሳቅ ወየው ብርቁ ልብ አውልቄ 😀አይ አበጀሽ 👏👏👏👍

  • @genetwollotube
    @genetwollotube ปีที่แล้ว +20

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው በላይክ

  • @abateenyew2457
    @abateenyew2457 ปีที่แล้ว

    አቤት ችሎታ መስለዉ ሳይሆን ሁነዉ እኮ ነዉ የሚተዉኑት እመዋ ና ብርቁ ታደሰ ደግሞ በጣም ናፍቋል

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j ปีที่แล้ว

    አያ ጥላዬ 💝 አስተዋይነት ትእግስት ጅግነነት ወድምነት አባትነት ሁሉን ነገር ሆንህ የመሥራው እኮ እረ አድራሻው የት ነው ? 👍

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ ปีที่แล้ว +4

    አቤት፡ስወዳችሁ፡ያበጀሽ፡ወድም፡አይነት፡ባል፡ባገኝ፡ገጠር፡ገብቼ፡አገባ፡ነበር፡ዋዉ፡ወድ፡ነህ፡

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የትወና ብቃታቸው የምር ትችላላቹ ❤❤❤❤

  • @helehbayu6021
    @helehbayu6021 ปีที่แล้ว +21

    ሙዚቃውን ትታችሁ ይሄንኑ አጥብቁት ሁሉም የራሱ የሆነ ተሰጦ አለው አበጀሽን ስለምንወዳት ነው እንጂ ሙዚቃው ጥሞን አደለም ስለዚህ ይሄንኑ አቅርቡልን።

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +7

      ኮሜዲ ሙዚቃ ነዉ ትችት ለምዶብሽ ነዋ🤔

    • @guucfffg9668
      @guucfffg9668 ปีที่แล้ว

      አዎ ሙዝቅዉ ይቅር

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@Oumlizaaa ደምሪኝ ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ​@@guucfffg9668 ደምሪኝ ❤❤

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 ปีที่แล้ว +13

    አያ ጥላየ ጀግናዉ 👍👍👍👍
    ማነዉ እንደኔ እመዋና ታደሰ ሲገናኙ ማየት የናፈቀዉ በላይክ አሳዩኝ

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 ปีที่แล้ว +5

    አይ እምዋ አሳዘነችኝ ወደየት ትሁን ምስኪን አያ ጥላ የኔ ጀግና ስወደው

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 ปีที่แล้ว +2

    አሸበል ገዳዬ ያዝ እግዲ 💃🕺💃🕺💃🕺😂😂😂😂

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +1

    አበጀሽየ ሙዚቃሽ ተመችሎኛል yes No ጎብየ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +2

    እናት ለዘላለም ትኖርእረጂምእድሜለናቶቻችን

  • @myfamilytube5841
    @myfamilytube5841 ปีที่แล้ว +4

    አያ ጥሌን አለማድነቅ አይቻልም🥰🥰🥰🥰

  • @ghuhyyy
    @ghuhyyy ปีที่แล้ว +6

    እናት ለምን ትሙት ትህድ አጎብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ አየ እናትኮ ልዩ ፍጥረት ናት💔💔💔

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤💋💋

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ ปีที่แล้ว +6

    አበጀሽ ወንድም ትግስቱ 🤭😁😁😁😁😁😁😁

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እናት እና ልጅ ትለያላችሁ ❤️💛💚😘

  • @የስልጤዋበሬዳ
    @የስልጤዋበሬዳ ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደና መጣቹ ጠፈቹ በሰለም ነው 💕💕💕

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว

    ወንድም መከከታ ነው ስወድክ ቆፍጣናው እምዋየኔ ቆንጆ

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር ปีที่แล้ว +1

    አይይይ እነምዋ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰አሸበል ገዳዬ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዜድየእመብርሃንልጅ
    @ዜድየእመብርሃንልጅ ปีที่แล้ว +32

    ዛሬ እስከመጨረሻው አይቼ ነው የኮመትኩ
    ወንድም ማለት ጋሻ መከታ ነው የሚባለውን በአያ ጥላየ አየውት ወንድም የአባት ምትክ ነው የምትሉ ይታይ👍👍👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ በቅንነት 💋❤

    • @Kalidesmael
      @Kalidesmael ปีที่แล้ว +1

      ቀላል መከታ ብቻ

    • @ዜድየእመብርሃንልጅ
      @ዜድየእመብርሃንልጅ ปีที่แล้ว

      @@Kalidesmael በጣም

    • @merdihussen
      @merdihussen ปีที่แล้ว +1

      አወ ማማየ ወንድም መከታ ነው ልክ ነሽ በእናቴ ወንድሞች አይቸዋለሁ አላህ ይጠብቃቸውና አጎቶቼን

    • @hayatmohamed806
      @hayatmohamed806 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❣️❣️❣️

  • @halabelay5387
    @halabelay5387 ปีที่แล้ว +14

    አምዋና ብርቁ እዉነት እናትና ልጅ ነዉ የሚመሥሉት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤💋💋

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 ปีที่แล้ว +9

    የብርቁ አድናቂ በላይክ ግጩ😂😂😂😂

  • @ዲቦራሁሴን-ጐ4ነ
    @ዲቦራሁሴን-ጐ4ነ ปีที่แล้ว +13

    ታደስ እንድ ዘመኑ ውንዶች ውሽቱ ይገርመኛል 😂😂😂

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze ปีที่แล้ว +1

    እረጅምእድሜለእናቶች💖💖
    ምርጦችየእንኳንደናመጣችሁ🙏🙏🙏💗💗

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 ปีที่แล้ว +8

    ወየዉ የዱላ መሳሪያ ያያዘዉ ልጂ በሳሳሳሳቅ ገደለኝ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yousifhossin5327
    @yousifhossin5327 ปีที่แล้ว +1

    አያ ጥላየ ጀግና ይመችሁ አቦ👌🙏

  • @fkraba2138
    @fkraba2138 ปีที่แล้ว +1

    ጥላየ አያ 🤣🤣ጀግና💪

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 ปีที่แล้ว +6

    ማሮች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ ሁላችሁንም በጣም እንወዳችዋለን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 ปีที่แล้ว +3

    I love everyone ❤️❤️❤️❤️ Ethiopian.

  • @አህመድነኝ-ጰ6የ
    @አህመድነኝ-ጰ6የ ปีที่แล้ว +9

    ታደሰ እና ጎደኛው ወደ ሚስቶቻቸው የሚመለሱበት ቀን ነው የናፈቀኝ አይ ታደሰ😁😁😁😁

    • @rehimadejen
      @rehimadejen ปีที่แล้ว

      😂😂ደምረኝ በቅንነት

    • @አህመድነኝ-ጰ6የ
      @አህመድነኝ-ጰ6የ ปีที่แล้ว +1

      @@rehimadejen እሽ

    • @rehimadejen
      @rehimadejen ปีที่แล้ว

      @@አህመድነኝ-ጰ6የ ደምሬሀለሁ አህሜ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደናመጣቹውዶች

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox ปีที่แล้ว +3

    አያጥላዬ ጀግና ኧረ እነታደሰ መቸ ነው ሚመለሱ😅 ብርቁና አበጀሽ ስትችሉ ዬሁላችሁም ብቃት ዬሚገርም ነው ይመቻችሁ 🥰

  • @hayetiyesuf5985
    @hayetiyesuf5985 ปีที่แล้ว +6

    አያያ ስወደው ክክክ ቅዘን ይጠብህ አላለም

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም ቆያችሁኮ ስንጠብቅ ከረምን ቶሎ ቶሎ ኑልን ብርቁ መደንቆሩ ደስ አይልም 🙄

  • @getayeselkal2811
    @getayeselkal2811 ปีที่แล้ว

    ጀግና ወንድም መከታ ይልካል ይሄ ነዉ..💪💪....አበጀሽ ተክናበታለች እናትነቱን.👍👍👍👌.ብርቁ ባሰበት...🤪ዱላዉን እንደመሳሪያ የያዘዉ....አይ ቦቅቧቅ ...

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว +4

    ያበጀሽ ወንድም 👍😁😁😁

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጦች በርቱልን

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣቹህልኝ መፅናኖቸ እናተባትኖሪ. በስደት እደት እሆን ነበር

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ብርቁና እምዋ እዴት እደምትናፍቁኝ አደኛ እኮ ናችሁ❤️❤️❤️

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 4 หลายเดือนก่อน

    ብርቁ እደው ምላርግህ እዳይለምድብህ ባይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 ปีที่แล้ว +3

    ታደሰ የዘመኑን ወንዶች በደንብ ይወክላል
    ጥላዬ አያ 🤓 የጥንት የሀበሻ ወንድ ወኔን ይወክላል

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 ปีที่แล้ว +1

    እናት እኮ እናት ናት

  • @abbimike1874
    @abbimike1874 ปีที่แล้ว +1

    Sweet mother forever I cannot explain about mother Love

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈

  • @ghiontube746
    @ghiontube746 ปีที่แล้ว +1

    I like all of you, especially Birku and Abejesh...

  • @ታደ
    @ታደ ปีที่แล้ว +7

    አለሜ መሳሬውን በመቀማቷ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም የብርቁን እናት ትመታት ነበር

  • @geteneshasslfew6085
    @geteneshasslfew6085 ปีที่แล้ว +9

    እናት ሰላምን ትሙት ትሂድ አጎብድና ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ እናት ብር ሆና እኔ ብለደራት ዘለአለም ባኖርኳት ወለድ እየከፈልኩ እና ማለት ሻማ ጸሀይ ናት ለናቶቻችን እረጂም ጤና ይስጥልን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት

  • @famel9098
    @famel9098 ปีที่แล้ว +8

    ከየት እንደተሰባሰቡ!!!!! የሚገርም ችሎታ!!

  • @fafimuhamad2074
    @fafimuhamad2074 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እደኔ ያበጀሽን ወድም የሚወድ😘😘😘

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት ነው ሚመስለው ሁላችሁም ድንቅ ናቹ በተለይ አበጀሽ እና ወንድሟ

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች
    @ክብርክርስቶስንለወለደች ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሲያዘፍነው 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወንድም መከታ ጠባቂ ነው !!! ስትችሉበት

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እምታዝናኑን ግን ቶሎ ቶሎ አትልቁም ፣💚💛❤️

  • @hddi491
    @hddi491 ปีที่แล้ว +3

    አበጀሽ ማር እኮነሽ አይ ስወድሽ እስከ ወንድምሽ ድረስ