"ብቅ በል በጓዳ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Na Zara New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 ปีที่แล้ว +17

    አማርዬ ሁሉ ነገራችሁ በጣም ነው የምታምሩት ባህላችሁ ውቢስቷ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ልክ እንደ ሙሽራ አማራ ብሆን እንዴት በወደድኩ እየተገፋችሁ እየተገደላችሁ እስቲል ሀገራችሁን ትወዳላችሁ መታደል ነው በእውነት አማራን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ያለናንተ ኢትዮጵያውያን ምንም አይደለችም አማራዬ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕 አማራን ሳይ ኢትዮጵያውያ ትዝ ትለኛለች ተስፋ ስቆርጥ አማራን ሳይ እፅናናለሁ በእውነት አማርዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💕

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 ปีที่แล้ว +18

    አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ያምራል👍👍👍👍

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቸ ያገሬ ሰወች በጣም ታምራላችሁ አለባበሳችንን በማሳየታችሁ ደግሞ ኮርቻለሁ በርቱልን

  • @solomonbirhan2337
    @solomonbirhan2337 ปีที่แล้ว +14

    አማራየ እንደት ያምራል ባህላችን

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว +3

    ልብሳቸው ሲያምር አላህይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክ አለባበሳችሁ 👍👍👍👍👍የሴት ዘዋሪ አይጣል ነው አስደነሰቻችሁ

  • @selamandualem907
    @selamandualem907 ปีที่แล้ว +5

    አይ ትክሻ እንዴት እንደምታምሩ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 หลายเดือนก่อน

    አይ እስክስታ አይ ድምፅ እንደው እኮ ብስማችሁ ብስማችሁ አልጠግባችሁም ንፍሶቼ ኑሩልን በስላም🙏🏻👍👌🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 ปีที่แล้ว +2

    እረ በጣም በሳቅሞቱኩኝ ሻሼዬ ዪመችሽ😂😂😍😍😍😂😂

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ😂😂😂 ኧረ በሳቅ ገደላቹህኝ

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 ปีที่แล้ว +2

    ነይመላ ነይ መላ 👏👏👏❤❤❤❤

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ ปีที่แล้ว +4

    እስክስ አስነኩት ዋው ስታምሩ 😍😍😍 የሴት ዘዋሪ አይጣል ነው አይይይይ 😁😁😁😁

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 ปีที่แล้ว +4

    ሙሸረው ገብቶ ነወ ወቶ አላለቸም ዉይ ልክፍት😂😂😂

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 ปีที่แล้ว +11

    የሀግሬ ልጅ እሱባለው የኔ አንድኝ በጣም ያምራል

    • @yekebargondareatse4795
      @yekebargondareatse4795 ปีที่แล้ว

      ትውልድ ቦታቸውን ሚያቅ ማነው የሚነግርኝ ስወዳቸውኮ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Janiy_official
      @Janiy_official 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@yekebargondareatse4795ጎጃም

  • @bazamulu6176
    @bazamulu6176 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂ዋ ስታምሩ ልጅጃሩ እና የጎጃምን ሰርግ ባህል አሳዩን

  • @_melat_tube280
    @_melat_tube280 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሻሼ😁😂😂😂😂

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 ปีที่แล้ว +3

    የዛሪው የለያል ክክክክክክ

  • @متبادل
    @متبادل ปีที่แล้ว +2

    ማነዉ እደኒ እሚወደቸዉ

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 ปีที่แล้ว +4

    ሻሸ ያላየሽው ጭፈራው ደራ 😘😂😂

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw ปีที่แล้ว +3

    በርቱልኝ

  • @wuda7899
    @wuda7899 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሻሽዬ ኪኪኪካካ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 ปีที่แล้ว +5

    ዋዋዋዋ አሪፎች ናችሁ:: በርቱ::❤

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 ปีที่แล้ว

    ምድረ ገልቱ አርቲሰት ተብየ ከአዚህ ተማሩ በዓል ወግ

  • @de4xi
    @de4xi ปีที่แล้ว +1

    ወኔ ስታምሩ

  • @getealemu5808
    @getealemu5808 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ወንዶቹ ሲያምሩ አረ አጣብሱኝ በማሪያም

    • @assdf4222
      @assdf4222 ปีที่แล้ว

      አረ በማሪያም አይባልም እንኳን ለዚህ ዘመን ወንድ😅

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +1

    የጠንቋዬ በሳቅ ገደለኝ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia ปีที่แล้ว

    አቤት ስታምሩ❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
    @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ ምትኩ ማሪያምን

  • @tiruneshmekonnen1316
    @tiruneshmekonnen1316 ปีที่แล้ว

    Shashe yesefara lije gobez

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l ปีที่แล้ว +2

    እንዴ የገረመኝ ነገር እንዴት ሰዉ ሳለከበሮ ካለሙዚቃ ካለጭብጨባ እንዲህ እርግፍ እርግፍ ሆሆ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክ😀😀😀😀

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 ปีที่แล้ว +1

    ጭፈራችሁ ተመቸኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +2

    በስበቡ ጥጃሳቡ በስበቡ እናተጨፈራቺሁ ክክክክ

  • @selinasol-ts5pd
    @selinasol-ts5pd ปีที่แล้ว +1

    ሸጋ ቀን ነው የነቃውት😂😂😂😂😂

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እሱቤ ግን ዛር ሳይኖርባችሁ አይቀርም😅😅😅😅

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 5 หลายเดือนก่อน

    ስንቄ ትላለች በይ ስሜን ቁጭ አርጊ😂😂😂😂😂😂

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋው እስክስታ

  • @ሰላምየአማኑኤልልጅድንግል
    @ሰላምየአማኑኤልልጅድንግል ปีที่แล้ว +3

    አምሮታችሁን ተወጣችሁ

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 ปีที่แล้ว

    አቦ የመቻችው ይዝ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +4

    ሙሽራው ወጦነውገብቱ አላለችም ክክክክክ

    • @alamadan717
      @alamadan717 ปีที่แล้ว +1

      ነፈርሁ ክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🤭

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ወላሂ እዴትእዴሳኩ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +3

    እረ. ጨፍራችሁ እውነት ሙት ያስነሳል

  • @zebibajemal7615
    @zebibajemal7615 ปีที่แล้ว +1

    ምን እሷብቻ እናተም ታማቹሁ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጎበዞች🎉🎉🎉

  • @ahmedmbark8733
    @ahmedmbark8733 ปีที่แล้ว +2

    አረዘፈን አውረገረጉትኮ ወኔየም ተነሳ

  • @monanawasferaw2243
    @monanawasferaw2243 ปีที่แล้ว

    wow betam yamral bertu😍😍😍

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 ปีที่แล้ว +2

    ይሂች ልጅ ግን ከእመዋ ጋር ትስራ ትወና በደብ ትችላለች ሲቀጥል ያች የታደሰ ውሽማ ፀይሟ ወለደች ወይ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 4 หลายเดือนก่อน

    ዉዶችዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
    @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ ปีที่แล้ว +3

    ኧረጭፈራ kkkkkkkkkkkkkkk

  • @semiratube5568
    @semiratube5568 ปีที่แล้ว

    👌👍👍👍

  • @TsehayTsi
    @TsehayTsi 6 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @halimayutub9161
    @halimayutub9161 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @zeenathzeenatg5966
    @zeenathzeenatg5966 ปีที่แล้ว

    ቀጣጣጣይይ

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰😁❤️

  • @laylaalmemari6459
    @laylaalmemari6459 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @HjcyVnvc
    @HjcyVnvc 7 หลายเดือนก่อน

    Emedam...bet..mehonen..asresugn

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @zeenathzeenatg5966
    @zeenathzeenatg5966 ปีที่แล้ว

    ዘዋሪናት😅😅

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ

  • @tsigebecho2664
    @tsigebecho2664 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk💛💚❤🤣🤣

  • @hikmaseid
    @hikmaseid ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂❤🎉

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 ปีที่แล้ว

    😂😂❤

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 ปีที่แล้ว +3

    አማረኛችሁን እንዳትቀይሩት በጣም ታምራላችሁ

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ስታምሩ😘😘😘🌹በርቱ

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 10 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 8 หลายเดือนก่อน

    አዎ እስክታችሁ በሽታ ያስለቅቃል

  • @ConfusedBabyPenguin-hn9bd
    @ConfusedBabyPenguin-hn9bd 4 หลายเดือนก่อน

    መቸተነሳች😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ገረመውእሱቤየታመመሰውአሰነሱ❤❤❤❤❤❤

  • @menaluferede1719
    @menaluferede1719 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣

  • @janacell6165
    @janacell6165 ปีที่แล้ว

    Stamerw

  • @hayathhaya1493
    @hayathhaya1493 ปีที่แล้ว

    P

  • @TsehayTsi
    @TsehayTsi 6 หลายเดือนก่อน

    አተስ.ወፈፊ.ታገባለህ

  • @najatahmed2823
    @najatahmed2823 ปีที่แล้ว

    በሀይማኖት አትግቡ

    • @tadegeayana9489
      @tadegeayana9489 8 หลายเดือนก่อน

      ዝበል ቅናታም ቆሻሻ

  • @Vhzuck
    @Vhzuck 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😍😍😍😀😀😀😀😀

  • @HayatHayati-y8u
    @HayatHayati-y8u ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂

  • @alaaabualsoud94
    @alaaabualsoud94 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂

  • @lubabahaseen695
    @lubabahaseen695 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @bizualemu1816
    @bizualemu1816 ปีที่แล้ว

    😂😂😂