ፑቲን የአጋንንቱን ቡድን ቅስም ሰበሩ!! ቲክቶከሮቻችን በአስደንጋጭ ሁኔታ ተጠልፈዋል!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +39

    እኔ ግን አልፈራም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💪💪እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሽናፊ ነነ ❗️❗️
    ብቻ እመኑ በሃይማታችሁ ጽኑ + እንጽና

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ ปีที่แล้ว +69

    ፑቲን ከእግዚአብሔር የተቀባ መሪ ነው ለኢትዮጵያም እውነተኛ መሪ ይስጥልን ፈጣሪ 🤲🙏

    • @bettyget9316
      @bettyget9316 ปีที่แล้ว +2

      I agree with you 100% .he is an honest leader president in Russia

    • @YafetGetachew-lq4is
      @YafetGetachew-lq4is ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን አይመስለኝም

    • @MSTube86021
      @MSTube86021 ปีที่แล้ว +3

      ​@@YafetGetachew-lq4isካልመሰለህ በግድ ዋጠው

    • @YafetGetachew-lq4is
      @YafetGetachew-lq4is ปีที่แล้ว

      @@MSTube86021 አባባሌ ምእራቡም ምስራቁም ያው ናቸው አሁን ለምሳሌ ጊዜው ሲደርስ ማይክሮቺፕ መሉ አይቀርም የዛኔ ፑቲን አልፈልግም እኛ ክርስቲያን ነን የሚል ይመስልኻል ደሞ ይሄ ሁሉ ድራማ ነው እኛ ላይ ሚሰሩት የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጲያ መፅሀፍ ላይ ይናገራል

    • @YafetGetachew-lq4is
      @YafetGetachew-lq4is ปีที่แล้ว

      ተጨማሪ ከፈለክ ደሞ ትናንት ይሁን ከትላንት ወዲያ መምህር አብይ ፕሮግራም ላይ ይመስለኛል መኻል ላይ እንዲህ ይላል ሁለቱም ማለትም ምዕራቡና ምስራቁ አንድ ናቸው ሰይጣንን በምን መልኩ እናምልከው ነው ስራቸው

  • @zelalemketa6065
    @zelalemketa6065 ปีที่แล้ว +32

    መሪ ሀገርን ስዎድ እና ፈጣሪን ስፈራ እንድህ ነዉ። ጀግና ፑትን ፈጣሪ ያከብረሀል።

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 ปีที่แล้ว +26

    ፑቲን ጀግና እመቤቴ እድሜ ትስጥህ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว +14

    ፑቲንኮ ሚዋጋው የጥልቁን ማህበረሰቡን ነው እናንተ ምታደርጉት ትምህርት በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💚💛💛❤❤💪💪🙏🙏

    • @senicake
      @senicake ปีที่แล้ว

      ye tilku mahebereseb yebdah 😂

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 ปีที่แล้ว +17

    ጌታ አሁንም ፑቲን ጎን ነዉ ያሸንፋል።

  • @tadihasen
    @tadihasen ปีที่แล้ว +9

    የኔ አንበሳ ፑቲን የኔ ጀግና ስወድህ እኮ 💚💛💓💐 ምርጥ ሰው

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ገብር ሶዶማያን አትቢቄ እቃወማለሁ

  • @NagaseNego-sw4iw
    @NagaseNego-sw4iw ปีที่แล้ว +8

    ለእኛ ደግሞ እውነተኛው ክርስቶስ ይገለጥልን።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 ปีที่แล้ว +6

    ምድርና ሰማይን የዘረጋ ፈጣሪ ለፑቲን እረጅም እድሜ ከጤና ያድለው ግብረ ሰዶሞችን ፈስፋ የሚያስቆርጥ በድጋሚ በፑቲን ተመስገን አሁንም ድል ከሱጋ ይሁን የአሜሪካ ዛቻ ዋጋ የለውም የቁራ ጩኸት ነው ለራሻ❤

  • @MetasebiaSolomon-sb3eu
    @MetasebiaSolomon-sb3eu ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤KE

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቻችን 🙏❤️🇪🇷

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +5

    በእግዚአብሔር ሐይል ፑቲን አንበሳው ሰይጣን ዐምላኪዎቹን ዒሉሚናቲ ዕና ፍሪሜሰንን ዕያንቀጠቀጠው ነው።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +5

    ዓለማችን ታማለች
    😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +1

      Ewuntenewu😢😢😢😢fetary yemaren

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋላችሁ

  • @merawethiopiawt
    @merawethiopiawt ปีที่แล้ว +5

    ፑቲን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እናንት ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ጥላ ይሰውራችሁ ጊዜ ከባድ ነው እርሱ ይታደገን

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ ปีที่แล้ว +4

    ሳድሶች በርቱልን እናመሰግናለን ❤ፍኖተ ጽድቅ ላይ የሚቀርበውን ዝማሬው ማሸብሸቡሁሉ ነገሩ ኦርቶዶክሳዊነትን የለቀቀ ነው እዩት እና ሀሳብ ስጡበት መስመር የለቀቀ ነው❤❤

  • @salme4126
    @salme4126 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪያችን እናንተን ያኑርልን የህዝብ ልጆች ናቸው እናንተ

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር የሰጠንን ነጻ ፈቃድ ለሰይጣን አሳልፈን የሰጠን ቀን ነው የሞትነው እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ይሁን!!!አሜን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ጉድ ኢትዮጵያ ላይ ስለሚፈጠረው ነገር ያጸይፋል በግልፅ የግብረሰዶም ሆቴል እየሰሩ ነው ምን አይነት ነገር ነው አገራችን መግባትም ፈራን

    • @yh4es
      @yh4es ปีที่แล้ว

      ግብረ ሰዶማውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ከገቡ 55 አመት በላይ ሆኗቸዋል እንደውም እንደሰማነው በወያኔ ዘመን ጎዳና ተዳዳሪ ህፃናትን ከፍተኛ ድራግ በመስጠት እያደነዘዙ ለዚህ ጉዳይ ለመጡ የውጭ ዜጎች ሆቴል ድረስ ይውዱላቸው እንደነበር ሰምተናል

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነቱን መንግስት ላገራችን ያምጣልን ጎበዝ መሪ

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ እናንተን ከፍ ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ በርቱልን ሲቀጥል ደግሞ ፑቲን ወደድኩት እግዚአብሔ ፍጻሜክን ያሳምረው ደስ ሲል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว +2

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና #ንሰሀ እንግባ ከራሳችን እንጀምር ፑቲን የአለም ጀግና ነህ እድሜህ እንደማቱሳላ ያድርገው ....

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፣እግዚአብሔር ፣ለንሰሐ ፣ሞት ፣ያብቀን😢😢☝️☝️

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 ปีที่แล้ว

    ፑቲንዬ ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @nannybananny1134
    @nannybananny1134 ปีที่แล้ว

    እምላክ እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን ከዚህ የሚያሳፍር ስራ ያድነን

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 ปีที่แล้ว +1

    እህት ወንድምቼ ለኢትዮጵያ አብዝተን እንፀልይ የኛ አይላችን በለተ አርብ የተሰቀለው የእድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ለፀሎት በርቱ።

  • @እማፍቅርአችጠብቂኝ
    @እማፍቅርአችጠብቂኝ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቀን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን

  • @muluneshlakiyew828
    @muluneshlakiyew828 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር እኛንም አገራችንም የዚ ክፉ ትንቢት ማስፈጠሚያ ከመሆን ይሰወረን ወገኖቸ 😭 ከመሪው ጥሩነገር አትጠብቁ 🤗 አግዚአብሔርን ግን በተስፋ እጠብቀው 🙏🙏🙏 እናንተም በርቱ ከክፉ ሁሉ ሀያሉ አግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว

    ፑቲን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው በየሄደበት ሁሉ በሚቀሳቀስብት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን በጣም እኮራበታለሁ ምርጥና የእግዚአብሔር አገልጋይ መሪ የኛ ሶላቶ መሪ ከፑቲን ትምህርት ውስድ

  • @WogTana-ww6km
    @WogTana-ww6km ปีที่แล้ว

    አራያ ተባረክ እባክህ ተጠንቀቅ እኔሱዳን ከዚሁ ብዙነገር እያየን ነው አመብርሀን ካንተጋር ትሁን ።

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 ปีที่แล้ว

    በዘዳግም ላይ ሴት እንደ ወንድ ወንድ እንደ ሴት እንዳይለብስ የእግዚአብሔር ቃል ስላዘዘ ያን ለመተላለፍ ነው። የእግዚአብሔር ፍቃድ በብዙ ይተላለፋሉ😢😢😢

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተን

  • @Arsemaenate-o6q
    @Arsemaenate-o6q ปีที่แล้ว

    በርቱ በእናተ ብዙዎች እየነቃን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢

  • @yaredtlsan9632
    @yaredtlsan9632 ปีที่แล้ว +1

    አዎ በትክክል ፑቲን ጀግኗ ነው ለሀገሩ ብርሀን እየሆነ ነው አሉ እንጂ. . . . . . የታወሩ. . . . . ,

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    እግዚዮ ማርነክርስቶስ አቤቱ በምረትክ አስበን

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሣድሶች ሁላችንም ከሩስያ ልንማር ያስፈልጋል ። አቤቱ የትንቢት መፈጸሚ አታድርገን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว

    Egziabher ytebkachihu thanks sads midya and television

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እንደፑቲን ግብረሰዶምን አጥብቄ እቃወማለሁ

  • @weinigoitom9200
    @weinigoitom9200 ปีที่แล้ว

    Egzabhir edmany tenay yestha

  • @FekdeMienuta
    @FekdeMienuta ปีที่แล้ว +1

    ወደኛ ሀገር አለመግባቱ እርገጠኞች አይደለንም

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማሕርነ ክርስቶስ እኔ በየቀኑ የምሰማዉ በጣም እየከበደኝ ነዉ እዉነት እላችሗለሁ ፑቲን መሆን አለብ

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ተቃውሟችን ሕግ የሚያስከብርልን መንግሥት የለንም ፣ ምክንያቱም
    የኢትዮጵያን መንግሥት.መሪ ከዚያው ከክፉ አማኞች አንዱን ስለስጡን የፈጣ
    ሪው ልጅነታችንን እየሽረሽረው ይገኛል ። ወገኖች ሀገረ እግዝእብሔር ኢትዮጵያ
    ችን እኛን ልጆቿን ይዛ ሳትጠፋ በፊት ይህንን የመጣብንን መርገምት ለማጥፋት
    አንድ እካል አንድ አምሳል ሆነን እንነሣ ።

    • @abebeareda1950
      @abebeareda1950 ปีที่แล้ว

      የአጋንንቱ ዓለም የተዋረደና የቆሽሽ በመሆኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
      የተናቀና በርኩስቱ የሚጠፋና ወደ ጥልቁ የሚወርድ ይሁን ።

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว +1

    አበቱ ማረን ይቅር በለን 😭🙏

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh ปีที่แล้ว +1

    😢❤❤bartu la ithiopia yemitsaxuti information xuru now igizabiher yixabikachuw ❤❤❤❤❤❤

  • @naolioromiiyaa
    @naolioromiiyaa ปีที่แล้ว

    Fatari ka ruseya gar yihum❤❤❤❤

  • @SaratyFeker
    @SaratyFeker ปีที่แล้ว +1

    አራያ ኡጋንዳን ለምን እረሳሃት ፕሬዘደንቱኮ እስከ ሞት ቅጣት ብሏል በጣም የምንኮራበት መሪ ነው እግዚአብሔር የእኛንም ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ህጉም ተፈፃሚ እንዲሆን ሁላችንም መጣር አለብን

  • @Banቺ
    @Banቺ ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ ካንተ ለሆነ ሰው ለፍጡር አይስጠን አይሰጠንም በናንተን የመሰለ ሰው ስለሰጠን በስም አጠራሩ ይክበር ይመስገን መልካም ስራችሁን ይባርክ ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይጠብቅል ዞሮ መግቢያችን ፈጣሪ ያበርታችሁ በርቱልን ❤

  • @Tsegahulu-j5o
    @Tsegahulu-j5o ปีที่แล้ว +1

    Bertalen❤😊

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 ปีที่แล้ว +1

    Putn Kidus Michael kante gar naw❤

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw ปีที่แล้ว

    በትክክል የአፈፃፀም ና የትግበራ ሕግ እንዲወጣልን አጥብቀን እንጠይቃለን።በፍፁም በቸልታ ልናየው አይገባም።ከምዕራባዊያን የዶላር ብድርና እርዳታ ይልቅ ሐገራዊ እሴቶቻችንና ሐይማኖታችንን መንግስት ሊጠብቅና ሊቆጣጠር ግዴታው ነው።።ድምጻችን ይሠማ።።።😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 ปีที่แล้ว

    ብራቮ ማንቃት ማለት እንደዚህ ነዉ እናመሰግናለን

  • @aklile7691
    @aklile7691 ปีที่แล้ว

    ለቃለ ምልልስ፣ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትርን እና፣ እንዲሁም የቤተ ክርስትያን መሪዎችን እና የሕግ ሰዎችን፣ በነዚህ ጉዳዮች ላይ አታወያዩም?

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን !በዚህ ዘመን እንዲአይነት የሀገር መንግስት መገኘቱ የፈጣሪነን ጠላት የሚቃወም ለኛም አድለንቸሩ ሆይ።

  • @ABE-y7q
    @ABE-y7q ปีที่แล้ว

    Tebarku❤❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 ปีที่แล้ว

    Igziabher yestlan

  • @tigitadesse6343
    @tigitadesse6343 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው እንዲት ናችው አዲሱ ስርአትንና በኸሁላ ድናቸው ? ሁሉም አይማኖት አድይሆናሉ ይላሉ ከቻላችው ሰለዜህ ነገር ስሩልን እናመሰግናለን

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 ปีที่แล้ว

    በሀገራችን ያሉ እንስሳት ወንድና ሴትን ይለያሉ:: ምዕራባውያን ከእንስሳት ያነሱ ስለሆነ እነርሱን መከተል ከእንስሳት ማነስ ነው!!!

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 ปีที่แล้ว +5

    Victory for Russia 🇷🇺

  • @HailuMitiku-i5y
    @HailuMitiku-i5y ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ! ኢትዮጵያን አደራ!!

  • @bettyzenebe8450
    @bettyzenebe8450 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 ปีที่แล้ว

    ፑቲን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ አንተ የአለም መንግስት መሆን ነው ያለብህ ፈጣሪ ይርዳክ
    ለኛም መሪ አርያ ትሆናለክ እኛም ማውገዝና ማዋረድ እለብን እነዚህን ሰዎች ዝምታ እራሱ የመስማማት ምልክት ነው
    ወይም ከፑቲን ጎን መቆም

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว

    Abeto fetaryhoye merna😢😢😢 bertolin ygnia akiewochie❤❤❤❤

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ምን ሆነ ጠፍቷል

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 ปีที่แล้ว

    በፊት ጥፍር ለመሰራት የሚመጡት ነውረኞቹ ብቻ ነበሩ ዛሬ የኛ ወንዶች ምን አለበት ጥፍራችንን ብናስቆርጥ በሚል በየጥፍር ቤቱ በግልፅ መምጣት ጀምረዋል እነሱን ሳይ እንዴት እንደሚያመኝ ደግሞ መጨረሻ ላይ ማጠንከሪያ ይቀባሉ ሞን ማለት ነው ወደ ጥፍር ቀለሙ እየተጠጉ ነው ውሀ እያሳሳቀ ይባል የል

  • @sameri7503
    @sameri7503 ปีที่แล้ว

    ግብረሰዶምን እንቃወማለን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ ปีที่แล้ว

    የ እኛ መሪ ግን ለምን ዝም አለ ---

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 ปีที่แล้ว

    እውነት እንዴት በሩሲያውያን እንደቀናሁ እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ ተሰጧቸዋል።

  • @BerketAdan-iw1mr
    @BerketAdan-iw1mr ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንዴት አመሻቹ

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ 300 የእምነቱ ተከታዮች ነው ያልከው? ነው ጆሮየ ነው? እንዳው ምንም እምነት ቢፈለሰፍ ተከታይ አለማጣቱ የሚገርም ነው።

  • @wehib__tttg4192
    @wehib__tttg4192 ปีที่แล้ว

    You are right Mr Areaya all Ethiopian TikTalkers are out of discipline they think all about the money we should have to say NO

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 ปีที่แล้ว

    Ethiopan hageri ayidued ydfresh yiwudem fetari ydrown kbreshen yimleslesh

  • @marthashemelis3546
    @marthashemelis3546 ปีที่แล้ว +1

    Wed Ethiopians " Gebersedomawenten Ekawemalew" challenge tekelakelu. memeheranochachen men yahel egnane lemankate lemetebeke. endedekemu betegebare mayet alben.

  • @mulugetadana3848
    @mulugetadana3848 ปีที่แล้ว

    ብዙዎች እኮ ከተበለሹ ቆየው እግዚአብሔር ከተቆጣ ግን ያለንም ከናቴማ በዙ ያለፈችው ለብዙዎቻችን አልገባንም እግዚአብሔር ይርዳን ሰው ከሰውነት ወጥቶ እንሰሳት ሆነ ነውር አለማወቅ ሰው ያስብላል ብየ አለስብም ማሪን እግዚአብሔር። 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Waganoche egzabher amlak yi xabiqachu selam la hagerachin selam la sabawi fuxur hula

  • @ጀማነሽአዳነ
    @ጀማነሽአዳነ ปีที่แล้ว

    ስራኤል መስሪያ ቤቱም ትምህርት ቤቱም ይኸ የሰደም ጋሞራ ባንድራ የለለበት የለምለማን አንንገረው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว

    እንደ ፑቲን ያለ መንስግስ እእደ ኡጋዳው መንግስት አለምን ያለአጽያት መምራት የሚችሉ ናቸው አምላክ አይቀይራቸው ቆራጦት እኛስ በግ መግስት ፈዛል ፓቲካል ፖፖስ ግብረሰዶማዊው ክፉ መንፈስ ቀብቶታል ሸልሞታል ጭፍን አድርጎታል ነፈዝ ሆኗል ስለዚህ እኛን ባውን ሰዓት ከፈጣሪ ጋራ በፀሎት አገራችን ማዳን አለብ በሰላማኢ ሰልፍ ማወገዝ ማጥፋት አለብን የአይማኖት አባቶች ፓፓሳት መምራን ተነሱ ተኝታችዋል ንቁ ተሰሱ አገር አይማኖት ልትቆሽሽነው ሰባኪ እዝብን አሁን ነው ማዳን

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa 4 หลายเดือนก่อน

    መንቃት አለብን ዘፈን አለማዳመጥ አርቲስት ፀያፍ እንደሆኑ ለልጆቻችን ማስረዳት666 እንደሆኑ ማሳወቅ ካለያ ሆረር ሆነው ይበሉናል

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ ปีที่แล้ว

    የመንግስት በሀይማኖት ጣልቃ መግባት እናም በተለይ በእስልምና እና በኦርቶዶክስ ክርስትና ላይ ለውጥ ለምን አስፈለገ? ይህን ጸያፍ ድርጊት ማስፈፀሚያ ይሆን? እግዚኦ....!

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 ปีที่แล้ว

    ይህ ቅዠት ነው መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ መንፈስ ቅዱስ ያስረዳሃል አንንት ማነም ሊሰብረው አይችልም ሊሰብረው የሚሞክር ይቃቃመዋል ነገር ግን አጋንንቶች ፑቲን አያስፈራው ዘለልስኪን አያሰፈራው አሜሪካ አያስፈራው ደፍተራ አያስፈራው ጠንቃይ አያስፈራው ቄስ አያሰፈራው ፓስተር አያስፈራው የዘመናችን ነበያት ሁሉም ባይሆንም አያስፈራው የሚያስፈራው በሐዋርያ ስራ ላይ የተጻፈልን 4 11 ድነት በሌላ የለም በማንም አይገኝም እንድንበት ዘንድ ለሰዎችየተሰጠ ከዚህ በሰተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና ወንድሜ በፑቲን ስም ላይ የናዝሬቱ ኢየሱስ በል ሌላው ሐዋርያ ሥራ 19 15 ርኩስ መንፈሱም ኢየሱስን አውቀዋለሁ ጳውሎስንም አውቀዋለሁ እናንተ ግን እነማን ናቹሁ ተብሎ ተጽፋል የእግዛአብሔር ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ አሰቀድም አጋንንት ደግሞ መንፈስ ነው የሚዳሰስ የሚጨበጥ አይደለም 11:59

  • @merawethiopiawt
    @merawethiopiawt ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😮

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 ปีที่แล้ว +1

    መዳኒአለም ምን አለበት እንደፑቲን መሪ ቢሰጠን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt ปีที่แล้ว

    🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊አርያ ከይቅርታ ጋር አንተ እራሱ እኮ የጾታ ቅየራውን የተቀበልክና የደገፍ ትመሥላለክ ምክንያቱም መጀመሪያ ወንድ ሥለሆነች በወንድነቱ እሱ እያልክ ነበር መጥራት የነበረብክ።

  • @hgdd-kv5gn
    @hgdd-kv5gn ปีที่แล้ว

    ሳድሶች ግን አግዚአብሔር ይባርካቹ 🤲🤲🤲. ደሞ በዚህ ፀሎታችሁ የምታስቡትም ይሳካል 🙏እንደ ሩስያው መንግስት እንደ ኡጋንዳ መንግስት. ኢትዮጵያን ይስጣት. ዶክተር አብይ በዚህ ነገር ፅኑ አቃሙን ያሰየን,,

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን ปีที่แล้ว

    China ለምን tiktok ን አይዘጋውም

  • @henokredawediasameneshheno6913
    @henokredawediasameneshheno6913 ปีที่แล้ว

    ሠላም አንዳንድ ቪዲዮዎች እንመልከት ትሉና እናንተ ሰራሳችሁ ነው የምታዩት ለእኛ በሚገባ አናየውም ካልሆነ ዝምብላችሁ ተናገሩ

  • @rahelshimelis8962
    @rahelshimelis8962 ปีที่แล้ว

    egzabher ethiopian ayitewatem😭😭😭😭

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 ปีที่แล้ว

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤😢😢😢😢

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 ปีที่แล้ว

    ሳድስ ሚድያ እግዚአብሄር ይስጣቹ ህዝቡን ከእልቂት እያዳናቹ ስለሆነ በተለይ አነቃቂ ነን ባዮቹን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያትፋቸው
    የወጣቱን ጭንቅላት በውሸት በምናብ የሚሞሉ

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 ปีที่แล้ว

    Good bless him putin u i love him putin Jesus Christ being him

  • @amen9894
    @amen9894 ปีที่แล้ว +1

    Putin 🥰🥰🥰 ❤❤❤ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 ปีที่แล้ว

    Sayku kertew aeydelam birr ena dabilos eytchewtbchew new

  • @bj4175
    @bj4175 ปีที่แล้ว

    Putin be Geta dem yishefen amen!!!! Ere ibakachu yegna mengist feriha Egziabher alewu

  • @YordiBirhanu-ir4vu
    @YordiBirhanu-ir4vu ปีที่แล้ว

    ፑቲን መሪያችን ሁን

    • @abebeareda1950
      @abebeareda1950 ปีที่แล้ว

      ፑቲን ክዓለማት መሪዎች ሁሉ ምርጥ መሪ በመሆንህ በበኩሌ ልዩ አድናቆት አለኝ
      ጌታ ፈጣሪያችን ይባርክህ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስህ !!!

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 ปีที่แล้ว

    Lapstick? Lipstick sorry for the correction.

  • @enduborena
    @enduborena ปีที่แล้ว

    ጆን ሲና ሞቶ የለ እንዴ

  • @adinewdecorationdurbansaut4781
    @adinewdecorationdurbansaut4781 ปีที่แล้ว

    Ena gibra sadomawinatn atibeke ekawomalhu !!

  • @photography6969
    @photography6969 ปีที่แล้ว +1

    Ene mifraw catolikin naw chgerim bemta benasu bekul naw be emnat kehone

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 ปีที่แล้ว

    GOBEZ ENESUN KALDEGEFU ATABAZUTEME YEHE TEKEKELEGNA AGELALESE NEWENA

  • @margagirma6569
    @margagirma6569 ปีที่แล้ว

    እንደ አብይ ይልማ ደምጵህን ከፍ አርግ ወይንም ደሞ መይኩን ወደአፍ ከፍ አደርግ: ከህቅርታ ገራ