ፍሬ ለህክምና ወደ ዱባይ ሄደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

ความคิดเห็น • 357

  • @seblet148
    @seblet148 หลายเดือนก่อน +72

    እመቤቴ እያልሽ የምትጠሪያት እመአምላክ ከልጇ ጋር ቀድማ ትድረስልሽ🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @kalbest5920
      @kalbest5920 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@FrieDagiFamilyAmen amen amennnnnn🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayna4321
    @ayna4321 หลายเดือนก่อน +39

    እግዚአብሔር በህክምናሽ ሁሉ እሱ ይቅደም አምላክ መንፈስቅዱስ ይርዳችሁ።

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @Lifeisok_19
      @Lifeisok_19 หลายเดือนก่อน

      Amen. Egziyabehar yerdash Fereya 🙏

  • @awabianaya5911
    @awabianaya5911 หลายเดือนก่อน +18

    እመቤቴ ትዳብስሽ እኛ የመዳም ቅመሞች ይከን ሁሉ ችለን ነው የምንኖረው ክብር ይገባናል እንኳንም አያችሁልን ሙቀቱን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እውነት ነው ክብር ይገባችኋል ❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 หลายเดือนก่อน +28

    እንኳን በሰላም ሄዳችሁ ለ2 ነገር ነው ወደ ዱባይ የሄድነው ገና ስትሉ 1 ነገር ጠረጠርኩ ጥርጣሬዬም ፍሬ ለህክምና ነው ስትል ገባኝ ማርያምን እንባዬ ነው የመጣው እማምላክ እመብዙሃን ጭንቅ አማላጆ ቅድስት ድንግል ማርያም ህክምናሽን ጨርሰሽ የተሳካ ሆን የምትደሰቺበት ውጤት ሆኖ ቸር ወሬ እንደምትሰሙ ተስፍ አደርጋለሁ ፍሬ ፍሬ ፍሬ አይዞሽ ሸክምሽን ጭንቀትሽን ለእናትና ልጁ ስጭያቸው::

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን ቤቲዬ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson หลายเดือนก่อน +32

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጆቿ ድብስ ታድርግሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MennaBeyene-t8f
      @MennaBeyene-t8f หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሄር ይቅደምልሽ ምንሽን አመመሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @MeseretTamerat
    @MeseretTamerat หลายเดือนก่อน +27

    የአማኑኤል እናት ወላዲት አምላክ እሰከመጨረሻው አትለያችሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @kemeriyamehebub7216
    @kemeriyamehebub7216 หลายเดือนก่อน +11

    ሁሉን ማድረግ የሚችለው አላህ ያንቺንም ጤና ይመልስልሽ አይዞሽ ፍርዬ ሁለተኛ ልጃችሁንም አላህ ይሰጣችኋል ተስፋ እንዳትቆርጪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗👋👋👋👋👋👋👋👋👋

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 หลายเดือนก่อน +15

    እዩልን ሙቀቱን እኛ የማዳም ቅመሞች ሙቀት ሲመጣ ሙቀት ችለን ብርድ ሲመጣ ብርድ ችለን ይህው ኑሮን እንታገላለን ብቻ ተመሰገን ነው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w หลายเดือนก่อน

      እ ሂዳ ነበርደ​@@Tmr930

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      በጣም የኔ ጀግኖች በርቱልን ❤

  • @helinamestawte
    @helinamestawte หลายเดือนก่อน +6

    ፍርዬ በጣም እወድሻለሁ ፍልቅልቅ ነትሽ አደንቃለሁ እመቤቴ 3 መንታ ልጆችን ታስታቅፍሻለች አሜን ብለሽ ተቀበዬ ሁለት ወንድ አንድ ሴት በሰላም በፍቅር በጤና እንዲሁም በበረከት የተትረፈረፉ ድንቅ ልጆችን ትባረካላችሁ ፅኝ እግዚአብሔር መልካም ነው፡፡

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 หลายเดือนก่อน +11

    ምን ሆንሽ እግዚአብሔር ሁሉ ነገር ቀለል ያለ ያርግልሽ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ หลายเดือนก่อน +11

    እማምላክ ወላዲት አምላክ እመ ብዙኃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትዳብስሽ እሷ ትማርሽ🎉🎉🎉

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 หลายเดือนก่อน +11

    ያሰባችሁትን ሁሉ ሙሉ ይሁን የካውሚካኤል ይጠብቅልን በደስታ ተመለሱ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @user-yn9fn6wu7n
      @user-yn9fn6wu7n หลายเดือนก่อน

      ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሄር እንጂ ሰው አይደለም​@@FrieDagiFamily

  • @mahigal5310
    @mahigal5310 หลายเดือนก่อน +39

    ሲመስለኝ ከመውለድ ጋር ተያይዞ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 หลายเดือนก่อน +3

      እስኪ አፋችሁን ዝጉ ምን ጉድ ናችሁ😮

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 หลายเดือนก่อน

      ዱባይ መዳኒት አለ ለ መውለድ?

    • @tube-de8eq
      @tube-de8eq หลายเดือนก่อน +6

      ካልተናገራችሁ አፋችሁ የሚበላችሁ ነገር አለ መሰለኝ በስመአብ ካወቃችሁ እንኳን ለምን በሆዳችሁ አትይዙትም ቱ

    • @hikmabedru4525
      @hikmabedru4525 หลายเดือนก่อน

      የርጎ ዝንብ !ወረኛ

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 หลายเดือนก่อน

      ​@@tube-de8eqባለቤቶቹ ያልደበቁትንና በዩቱዩብ የለቀቁትን ተመልካች በሆዱ የሚይዝበት ምክንያት ምንድነው

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 หลายเดือนก่อน +5

    ፍርዬ ፈጣሪ ከእናቱ ጋር ቀድሞ ሐኪም ይሁንልሽ 🙏 እግዚአብሔር ይማርሽ በሰላም ለቤትሽ ያብቃሽ 🙏🙏🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ ኪዳነ ምህረት የሃሳባችሁን ትፈፅምላችሁ 🙏 መልካም እድል

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ የሐሳብሸን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትፈጽምልሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @groomhad
    @groomhad หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ማርያም ከህመምሽ እቅፍ አድርጋ ትማርሽ ምርጥ ሴት ነ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 หลายเดือนก่อน +1

    ይከንሁሉ ተቄቁመን ነዉ እምንሰራዉ ስትአመትሙሉ ክብር ለመዳምቅመሞች

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 หลายเดือนก่อน +6

    እመብርሀን ጤናሽን መልሳልሽ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ😊

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 หลายเดือนก่อน +6

    የእኔ ውድ እህት አለሜን እመብርሀን እታልዬ የምትዘክራቸው አብርሀሙ ስላሴ በሰላም በጤና ጤነሽን ይመልስልሽ የእኔልዕልት እህት አለሜ❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ የኔ አክባሪ እህቴ ❤❤❤

    • @hanankm4587
      @hanankm4587 หลายเดือนก่อน

      @@FrieDagiFamily የእኔ ውድ እህት አለሜ❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ነው ዱባይ በጣም ከባድ ነው ሙቀቱ❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆየሽን ❤❤❤

  • @weekend446
    @weekend446 หลายเดือนก่อน +7

    ህክምናው የ IVF process ለሞሞከር ከሆነ please ፍሬ ሁሉንም መረጃ ንገሪኝ 🙏

  • @atsedeyohannes597
    @atsedeyohannes597 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የልቦናሽን በጎ ሃሳብ ይፈፅምልሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም የጭንቃ አማላጅ ካንቺ አትለይሸ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 หลายเดือนก่อน +2

    ጎንበስ ቀና ብለሽ የምታገለግያቸዉ የምትዘክሪላቸዉ መላዕክታን ይቅደሙልሽ ፍላጎትሽ ምኞትሽ ዕዉን ይሁንልሽ በደስታ ተመለሱ።አሜን 🙏🙏🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤️😍 እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @AlemGebre-fh8bf
    @AlemGebre-fh8bf หลายเดือนก่อน +19

    ገብቶናል የምታምኗት አታሳፍርምና ወለዲት አምላክ እማምላክ ትቅደምላችሁ ይሳካል አልጠራጠርም ሲሳካ ስለት ይሁን የመጀመሪያው ደዋይ አንደምሆን አልጠራጠርም አለም ነኝ ከጎተራ ስለሚሳካ ለምልክት እንዲሆን ነው አድራሻይን የተናገርኩት ይቅናችሁ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 หลายเดือนก่อน +13

    ውይ የእመብርሀን ሰም ሲነሳ የማለቅሰው ፍቅርዋ ልዩ ነው እናቴ ድንግል ማርያም

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee หลายเดือนก่อน

      ስለ ፍቅር ብሎ ነፍሱን የሰጠሽ የጌታ የኢየሱስ ፍቅርም በልብሽ ይፍሰስ ፍቅሩ ልዩ ነው እህቴ

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 หลายเดือนก่อน

      @@JesusisComingsoon-hl5ee አይ ሰብከት አልፈልግም

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 หลายเดือนก่อน

      እናንተ እኮ ሴጣን ነው የምታመልኩት መች ታውቁታላቹ እየሱስን ስማ ሲጠራ እንደዱባይ ፀሀይ የምትቃጠሉት ሆሆሆሆ ምን ጉድ ናቹ በማርያም እሱ እራሱ ወዳታል እኮ የኛ ለምን ይገርማችሀል😮😮😮​@@JesusisComingsoon-hl5ee

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 หลายเดือนก่อน

      መናፍቃ ኢየሱስ ለመዉደድ ቅዱሳን ብሎም እናቱን መጥላት እንደ ትልቅ ጽድቅ የምታዩት ነገር 🤔ያልታደላችሁ ከንቱ ናችሁ በእውነት እሳተ መለኮት ያላቃጠላት ወላዲተ ቃል እመ አምላክ እናታችን ናት ::::i​@@JesusisComingsoon-hl5ee

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @himanotkebede8119
    @himanotkebede8119 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @Man-dp8bb
    @Man-dp8bb หลายเดือนก่อน +3

    ፍርየ አላህ ይርዳሽ እምትመኝውን ሁሉ ያሳካልሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዬ መድሐኒዓለም ከፊትሽ ይቅደም ሁሉም መልካም ይሆናል

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤️🙏

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ከእንች ጋረ ይሁን ጌታ ይረዳሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወርቆች ስታምሩ አይዞሽ ፍርዬ እመቤቴ ከእንተ ጋር ትሁን❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 หลายเดือนก่อน +1

    መድሀኒያለም አባታችን እመቤቴ ማርያም እናታችን ካንቺ ጋር ዮሁኑ ሰላማችሁ ይብዛ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤️🙏

  • @abcach7596
    @abcach7596 29 วันที่ผ่านมา

    የምወደው አላህዬ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ጤነሽን ይስጥሽ. ልጅሽንም አንድሺ ያረግልሽ. ከዚህ በላይ የደስታ ሂወት ኑሪ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳት ህክምናው የምን እንደሆነ እንደኔ የተረዳ አለ እመቤታችን ትቅደምላት✝️❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @e.tdebebe1539
    @e.tdebebe1539 หลายเดือนก่อน +2

    Don't worry everything's going to be okay. Because God is always with you good luck🙏🙏🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน +1

      Thanks my dear ❤️

  • @topiyanhelo6992
    @topiyanhelo6992 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከአንችጋር ይሁን እናቴ ኪዳነ ምህረት ከጎንሸ ትሁን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤️😘

  • @zenatawal4378
    @zenatawal4378 หลายเดือนก่อน +3

    ፍሬየ አላህ ያሸርሽ አላህ ሙሉ ጤናሸን የ ይመልስልሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @hiwotmulugeta8675
    @hiwotmulugeta8675 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ከነልጇ ያሰብሽውን ታሳካልሽ በምህረት እጇ ትዳብስሽ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @samritube645
    @samritube645 หลายเดือนก่อน +1

    *ምርጦችዬ እንኩዋን ደና መጣችሁ የሙቀቱን ነገር አጠይቅን የዘንድሮዎ ይለያል ተቃጠልን ከሁለት ወር በህዋላ ብርዱ ይገባል የዛኔ ተመለሽ ብቻሽንም ቢሆን ማሚቶዬ ትምርት ስለምጀምር እና ዋናው የመጣሽበትን ህክምና እመብርሀን ታሳካልሽ አይዞሽ ፍርዬ የአብረሀም ስላሴ ካንቺጋር ይሁኑ ማሚቶዬ እደጊልኝ❤*

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏 አመሰግናለሁ ሳምሪዬ የኔ ውድ❤️❤️❤️❤️

  • @fanatube196
    @fanatube196 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እመቤቴ ትቅደምልሽ የኔ መልካም ፍሮ በሰላም ተመለሱ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤️🙏

  • @rahwatsegaye9347
    @rahwatsegaye9347 หลายเดือนก่อน

    ሲመስለኝ ከመውለድ ጋር ተያይዞ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ dagmawit yemaryam tisteshe freye

  • @nanun1795
    @nanun1795 หลายเดือนก่อน +2

    የልብሽን ሀሳብ እግዚአብሔር ያሳካልሽ 🙏🏼🥰🥰❤️❤️❤️🌹💐🌹💐🌹

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም ገባችሁ እኛ ጋር ደግሞ የተገላቢጦሽ ነው ቅዝቃዜው እስቲ ወደ ዱባይ ለምን መጣችሁ ለጉብኝት ነው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ አያችሁልን ሙቀቱን እንዲህ ነው እንግዲህ የምንኖረው ብቻ ተመስገን 😊

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ หลายเดือนก่อน

    እኛ የመዳም ቅመሞች እደህነው በሙቀት ስንቃጠል የምንኖረው እኳንም ኑሯአችንን አያችሁልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +1

    እማፍቅር ወላዲት አምላክ በሰላም ህክምናሽን ትፈፅምልሽ ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @hewanalemayehu4958
    @hewanalemayehu4958 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይረዳሻል በ እዉነት

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @zed8788
    @zed8788 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይቅደምልሽ:: በሀኪሞቹ ፊት ምገስ ይሁንሽ ::👉👉👉

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @DMDOffice
    @DMDOffice หลายเดือนก่อน

    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ አብራሽ ትሁን የልብሽን መሻት ትፈጽምልሽ ድንግልን እንደ እናንተ ደስታ የሚስደስተኝ የለም

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፍርዬ

  • @user-dk4dg5io7j
    @user-dk4dg5io7j หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ ለወንዶች በጣም ከባድ ነው ። እኔ በቀን ሦስት አረት ጊዜ ቲሼርቴን እየቀየርኩ እሠረለሁ። ለቤን እንደ ውሃ እጨማኩ ።😩😩😩

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይርዳቹህ ❤❤❤እኛ የመዳም ቅመሞች እዲህ ነው በዚህ ሙቀት እየተቃጠልን የምንሰራው😢

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز หลายเดือนก่อน +1

    ይቅናሽ ፍርየ ያሰብሺውን አላህ ያሳካልሽ

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዬ መቀቱን ችለነው እህታችን ኣላህ ያሽርሽ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ :ትቁምልሽ: ቤተሰባችሁን:
    እግዚአብሄር:
    ይጠብቃችሁ::❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @nardimama3158
    @nardimama3158 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ።

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤️🙏

  • @mulemelaku9208
    @mulemelaku9208 หลายเดือนก่อน

    የሄድሽበት ተሳክቶ የምትመለሱ ያድርጋችሁ ፍርዬ 🙏❤️❤️❤️

  • @firezewdgebremedhin6045
    @firezewdgebremedhin6045 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬ እናቴ እመቤቴ የፃድቃኔዋ እመብርሐን ትቅደምልሽ የልብሽን መሻት ትሙላልሽ።
    ሙቀቱንም ቀመሳችሁልን በነካ እጃቹ ቬጋስንም ብታዩልን ሙቀቱ እንዴት እንደሚያሰቃየን ማማዬ በደንብ ነው የገለፀችው።

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤ እንመጣለን 😂😂

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 หลายเดือนก่อน +1

    መተንፈስ እስከሚያቅተን ነው በስማም እንዴት ሰው ይኖራል ዎናው እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይማርሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 หลายเดือนก่อน +1

    መድሐኒአለም የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በሰላም ተመለሱ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv หลายเดือนก่อน

    ያረብ አላሕ ይርዳሽ መታ መታውን ይስጥሽ ፋሬ

  • @betelhemteshome3040
    @betelhemteshome3040 หลายเดือนก่อน +2

    አመብርሀን የልባችሁን ትሙላላችሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @Hana-p9c7v
    @Hana-p9c7v หลายเดือนก่อน

    የስውሯ ድንግል ማርያም ትርዳሽ የልቤሽን መሻት ትስጥሽ በልጆች ትባርክሽ

  • @user-ne1yk2ej3t
    @user-ne1yk2ej3t หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የችንቅ አማላጆ ከፊት ትቅደምልሽ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 หลายเดือนก่อน +1

    ደህና ያድርግሽ አምላክ።

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo lanchim Egziabher Amlak yekdemlesh le Abatesh endekedemsh. FEREYE berchi !!AMEN!!!

  • @kidistyeshigeta9208
    @kidistyeshigeta9208 หลายเดือนก่อน +1

    የጻድቃኔዋ ማርያም ትርዳሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ እመቤቴ ሀሳባችሆን ትሙላላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @buzeman6329
    @buzeman6329 หลายเดือนก่อน

    የሀገርሽ ታቦት አብርሃሙ ስላሴ ይርዱሽ የሰፈርሽ ጊዮርጊስ ይርዳሽ አይዞሽ እኛም እንፀልያለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayendale6332
    @sisayendale6332 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ድብስብስ ታድርግሽ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 หลายเดือนก่อน +1

    አያችሁልንአይደልሞቀቱንማማይአተችለውምከባደነውሞቀቱ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      በጣም የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @seadahassen6601
    @seadahassen6601 หลายเดือนก่อน +5

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አርጉኜ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzosh ehetachen ema amlak tedabesesh. Egzabher tsegun yabzalachu 🙏🙏🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o หลายเดือนก่อน

    ምነዉ ፍሬ አመመሽ እንደ ይሳካልሽ ጌታ ከፊትሽ ይቅደም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makimediahd8662
    @makimediahd8662 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ

  • @AmenedenAmen
    @AmenedenAmen หลายเดือนก่อน +1

    እመ አምላክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ትሽደምልሽ እህቴ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አህቴ🙏❤️

  • @MekdiMelaku-2122
    @MekdiMelaku-2122 หลายเดือนก่อน +1

    Emberehan teredashalechi firyy konjoooo ❤️❤️❤️❤️

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ መንታ ትድጥሽ የቅዱስ እሩፋየል ጸበል ጠጭ መልካውን አድሺ❤❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ተመለሱ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 14 วันที่ผ่านมา

    Emabete kanche gar tehun 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @africadejene9779
    @africadejene9779 5 วันที่ผ่านมา

    መልካም ጉዞ

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily7814 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሪቲ እመብርሃን እመብዙሃን ትቅደምሽ እህቴ ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @elsahaptu9518
    @elsahaptu9518 หลายเดือนก่อน +3

    Egzabher yrdash frye🙏❤️

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ እመቤቴ ካችጋ ትሁን በሰላም ተመለሱ❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤

  • @Hareg_zewdu
    @Hareg_zewdu หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ትቅደምልሽ ፍርዬ አይዞሽ❤❤❤

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ የኔ መልካም እመቤተ ቸር ወሬ ታሰማን❤❤❤❤❤❤

  • @nimtallah4254
    @nimtallah4254 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yerdachu wedochu🎉

  • @briktigizaw8054
    @briktigizaw8054 หลายเดือนก่อน

    Firye Anchi Melkam Set Nesh Amlak Yirdashal Embrihan Yasebachihutin Tasakalachu ❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน +2

    ካሳኡድ ዱባይ መሄድየሚቻል ክሆነ ንገሩኝ

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk หลายเดือนก่อน

      ሊቃማ ካለሽ ይቻላል

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay หลายเดือนก่อน +1

    ይቅናሽ ፍርዬ

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ አደራ አበዛሽባቸው❤❤❤❤

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 หลายเดือนก่อน

    Frie r you okay? What happened to you hope all is well with you 🙏 God be with you all I wish you speedy recovery 🙏

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም አያችሁልን የሙቀቱ ነገር ሁለተኛ ሰኦል

  • @kabetube
    @kabetube หลายเดือนก่อน +1

    ፋርየ ምንሆሺ ማማየ ቆጆ❤❤❤

  • @titebeay2679
    @titebeay2679 หลายเดือนก่อน

    ፍርየ እግዛቢሔር ይርዳሽ እወዳቸዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe-fo7fi
    @EdenAbebe-fo7fi หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይቅደምላችሁ

  • @hilinagebru6797
    @hilinagebru6797 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይርዳሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk4dj1ki2o
    @user-rk4dj1ki2o หลายเดือนก่อน +2

    Algebagim
    Egzer yrdash❤

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ❤❤❤❤❤

  • @FelekRahel
    @FelekRahel หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ፍርዬ እመቤቴ ካንቺጋር ትሁን🎉🎉🎉🎉🎉