ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤት ልንለቅ ነው * We are leaving our home... * #FrieDagiFamily #Ethiopia #YemariamFrieth-cam.com/video/QIJ7c2ZbU8w/w-d-xo.html
ፍርዬ ሙያ ፅዳት ንፅህና አለባበስ ቤት አያያዝ ምግብ ዝግጅት ነዳያንን መመገብ.....ተነግሮ የማያልቅ ብዙ ምርጥ ስብዕና ያለሽ ሙሉ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ከነቤተሰብሽ ያድልሽ❤❤❤❤❤
እስልምና እና ክርስትና አብሮነትን መከባበርን ኢቲዮጲያነትን ያሳየ ግብዣ
🥰❤️🥰
ማሻ አላህ ፍሪየኮ ሙያ ሠው ማሥተናገድ ጥግ ድርሥ ናት ባካል እንዴማገኛችሁ ተሥፋ አዴርጋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@@FrieDagiFamily did only you do the meal?
እኔ በንቺ እጅ ያተሰራው ምግብ መብላት እፈልገላሁ ፍሬ ወላ ፅዳትሽ አቃራረብሽ በቃ ፃዳ ያለ ነው ከስዳት ማልስ አንቺ ቤት ትገብዢኝለሽ ምርጥ ሚስት ❤
እሺ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤ አመሰግናለሁ
ከሁሉም ደስ ያለኝ ከናንተ አልፎ ልጆቻችሁም ይወደዳሉ አላህየ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በሰላም ያኑረን
አቦ እጅሽ ይባረክ ልክ እንግዳ ሲመጣ እንድህ ማቅረብ ስወድ መስራት ያስደስተኛል ወላሂ
አሜን አሜን አሜን❤
ማአሻላህማአሻላህማአሻላህአላህ አይለያቹ ከምግቡ በላይ ፍቅራቹ ያስጠግባል ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤ እናመሰግናለን
ፍርዬ ሴት ልጅ የቤቷን ንፅህና ባጠብቅ ያጣላል ማብራሪያ ብሰጪን ደስ ትላላችሁ
ማሻአላህ ሲያምርገናሲታይ ያጠግባል እጅሽሰፊነው ፍርየ አላህ ቤትሽንሙሉያድርግልሽ
አሜን አሜን አሜን❤ አመሰግናለሁ❤
ማሻአላ ፍርዬ እጅሽን ቁርጥማት አይንካሸ ጎበዝ ባለሞያነሽ አላእ ረጅም እድሜይስጣችው
ፍርዬ ያንቺን ሴትነት ለመግለፅ ቃል የለኝም እጅሽ ይባረክ❤❤❤
እራስሽን ብዙ አትጉጂ ፍርዬ❤❤❤❤❤❤
እሺ ❤ አመሰግናለሁ እህቴ❤
Waw ፍሬ እጅሽ ይባረክ አቤት ሞያ አቤት አቀራረብ 👌👌👌 እኔ እኮ እንግዶቹ 10 ከዛም በላይ መስለውኝ ነበር😮
እንዳስተያየት ሽቶው ቢቀርስ ምግብ ቀርቦ❤ እጣን አጭሽ በተረፍ እንወዳችሁ አለን ❤
ማሻአላህ ፍርዬ አላህ ያክብርሽ የሰው ጥግ ናቹህ ኢትዮጵያዊነት ያየሁበት ግብዣ በፍቅር ያኑራቹ ቤታቹ በልጅ በደስታ ይሙላ 😘😘😘
ፍርዬ እና ቶንዴ እንዲሁም ማሚቱ በጣም ያምራል ሁሉም ምግብ ❤❤❤ በ
እናመሰግናለን❤
ፍርየ የኔባለሙያ ቪድወውን ሳላይኮነው ላይክየማደርግሽ
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
ኢትዮጵያዊ ነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስታምሩ ማሻአላህ 😊😊😊
ማሻአላህ ፍረየ ጎበዝ ባለሙያ የምግቡ አበዛዝ ግን 2 ሰዉ ብቻ የሚመጣ አልመሠለኝም ነበር
አመሰግናለሁ❤❤❤
❤ፍርዬ የኔ ሰው አክባሪ ከነባለቤትሽ ተባረኩ የልጃችሁን ወግ ማእረግ ለማየት ያብቃችሁ
ዋው ደስ የሚል ጊዜ እንደነበረ ያስታውቃል ደስ ትላላችሁ እጃችሁ ይባረክ ፍሬ አዚፋሽን እና ቬጂ ሮስትሽን ሙያ ጀባ በይን እላለሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤
ፍሬ &ዳጊ ፋሚሊ ኢትዮጵያዊነትን ክርስቲያን ከሙስሊም ቤተሰቦች ጋር አንድ መሆኑን የታየበት ነው እቺ እኮናት ኢትዮጵያዬ ትትናችሁ የምትሰጡት ፍቅር ይሄ ትልቅ ሞዴል ናችሁ እረጅም እድሞ ከጤና ጋር አትረፍርፎ ይስጣችሁ ❤❤❤ ማሚቶዬ ደግሞ አድጋ ተምራ ለቁም ነገር ትብቃላችሁ እኔ ቃላት የለኝም ለናተ ❤❤❤❤
*ስታምሩ የኔ ምርጦች ማሚቶዬ አልተቻልሽም በቃ አሸንፈሻል❤ፕሮግራሙን ማሚቶ መክፈት አለባት ሁሌም ፍርዬ የኔ ባለምያ እጅሽ ይባረክ ኢትዮጵያዊነት እንዲ ነው ነበር እያልን ከማውራት እንደመህ አንዳንድ ቦታ እያየን እንጽናና እንጂ*
የምር ደስ ትላላችሁ አላህ ጎደኝነታችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ
What a lovely family! Amazing food! I hope fans will be invited some day ;)
Lovely family delicious food 🥘
have you taste it?
Thanks my dear ❤
አዚፋ ስሪና አሳይን ፍርየ
ፍርዬ ተባረኩ አቤት ሲያስቀና❤
የኛ ሰዉ አክበሪ ፍርዬ ሁለቹም ፊሬን ደሞ ሞቼ ናዉ እምዋድሽ ያኔ እናት❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለሂ ቲለያለሽ ሙስሊም ክርስታን አቲ ትልቅ ትንሽ አቲ ብቻ ማልከምናታቹን አለህ አይቃይርበቹ እወደቹሀለዉ ❤❤❤
ፍሪ በጣም እናመሰግናለን ማሻ አላህ እህቴ ስታምሪ
መከባበራችሁ መዋደዳችሁ በጣም ደስ ይላል።ባለፈው ቲጂን ቤታቸው ይዘሽ ሄደሽ ማን ይቻላት???
አብሮነታቹ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እናመሰግናለን❤
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅ ሽ ይባረክ ❤❤❤❤
ፍርዬ ምግቡን ብቻሽን ነው ያዘጋጀሽው??
መልካም አዲስ አመት
አዚፋ ስሪና አሣይኝ በወጥ ነው እንጂ አንቺ በሰራሽው ሰርቼ አላውቅም
እሺ ❤❤❤
Ani bayyee isin jaladha umrii isin haa dheresuuu ❤❤❤❤
አድናቂያችሁ ነኝ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
Firiyeee ye Gegina Set mistle ❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤
❤❤❤
ዋው አቤት ውበት አቤት ምያ
በጣም ደስ ትላላቹ
እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም ደስ ትያለሽ የሴትነት ጥግ የቶንዴም ድጋፍ ይለያል ክፋ አይያቹ
Enako betame nwe yemwedachue fira and dage family wow 👌 telyalachue
በጣም እናመሰግናለን አክባሪያችን ❤ እግዚአብሔር ያክብርልን❤
በጣም ነው የምወዳችሁ
የኔ ማር ጽዳትሽን ስወደው ማሚቶ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
Lovely family mamayee you are so sweet ❤❤
MashaAllah! ❤ beautiful family ❤
I am Ruth , I am 6 , and yemariam is my favorite girl. You look nice with pink shirt. Love ur video
በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ ትላላችሁ የተባረከ ምግብ ይሁን
ማሚቶዬ የኔ ፍቅር ታናሽ እህቴን ትመስይኛለሽ ኮፒ እህቴን ውድድድድ ነው የማደርግሽ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
ፍርየ በጣም ነው የምወዳቹህ
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤❤
አዚፋ አስራረ አሳይን ምግብ ሽ በጣም ያስጉመጃል ገበዘ ሚስት ነሽ
ፉሬ ግን ንፁ ነሽ ለፅደት የለሽን ቦተ ሰለዳንቅ አለልፉም እኔ ሰው ቤት ስሄድ ምግቡን ሰይሆን መየው የቤቱን ጽዳት ነው
እኔንም ጋብዙን
እሺ❤
ፍርዬ እኮ ቅመም ነሽ❤❤❤❤
ይሄሁሉ ስላጣቹ ነው እኮ😮😮
Masha allah ❤❤❤❤❤❤❤
MashaAllah ❤❤❤
❤❤❤❤
Yenate eko eleyal sewedach❤
Feriye betam new yemtasedeschiw ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🇪🇹
Friye azifawen serilen❤❤❤❤
A+++ eko nesh bakerareb gen sew endatarki, sew lemetat yeferal metchegeri slemimeslew endhi sibeza, beterefe tebareku
Mashallahe ❤❤❤❤setameru
ካለ ምናለ ይዞ መገኘት ነው
ባለሞያ በእውነት እረ ሽቶውን ለኔ 😊ስጭኝ 😢
Yene marwchi ❤❤❤❤❤
ፍርየ ፅዳትሽ😘😘❤
Feker yehone betesb egziyabeher yebarekachu ❤❤❤❤
ሰላም ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Ene be enanet bet mechi new migabezew fere , mamito and tonde .
❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻአሏህ ፌሬ በጣም በለሞያ እግዳ አክባሪ ቀልጣፋ ነች ወላሒ ❤❤❤❤
ferye betam new mewdsh wellhi yemanew serge 😅 strije beye new yemamito kehon👀👀👀
Wow yummy yummy
በርቱ❤
አነፍሬን ሳይ ሀገር ይናፍቀኛል
ማሻአላህ
ቤት የእግዚአብሔር ነው
Ferya ❤❤yena konjo kemem eko nesh ❤❤❤mamitoya❤❤Sefu
Wow nice I love this ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት እንደምታምሩ።
ማሚቶ ሼፍ ቶዴን ለምን ባባ አትልም ?
አባ ባባ አባቢ ዳድ ዳዲ 😂😂😂😂😂 ❤
@@blueblueablueblue5904 አወ እኛ ቤት እናታችንን በሥሟ ነው እምንጠራት ሠው ይቆጣናል ግን በልጂነታችን ያላስለመዱንን አሁን እሽ አይለንም
ባለሙያ
Fre ye set misale I like you and all Fre family
Mahaaalah
አዚፍ ምንድነው ምታቁ አስረዱ
አዚፋ ነው የሚባለው በተቀቀለ ድፍን ምስር ነው የሚሰራው
@@enatethiopia5206 የምን ሀገር ምግብ ነው እህቴ
chekolet kemegeb gare aykrebme lemen kemegebe behola new yemibelaw lelaw gen betam yameral set nesh kelebesh
ፍርይ ምግብ ላይ ሽቶ እዳያበላሽ ቡሽ
ለ4ሰው የሄ ሁላ ምግብ
I'm the first
Yene wud beteseb enquan beslam metachu yene ehite balmoya tihut mariam keinante gar tihun
👍👍👍❤❤🙏🙏
❤❤
ፍሬ እኔንም አንድ ቀን ጥሪኝ
🥰🥰🥰
ቤት ልንለቅ ነው * We are leaving our home... * #FrieDagiFamily #Ethiopia #YemariamFrie
th-cam.com/video/QIJ7c2ZbU8w/w-d-xo.html
ፍርዬ ሙያ ፅዳት ንፅህና አለባበስ ቤት አያያዝ ምግብ ዝግጅት ነዳያንን መመገብ.....
ተነግሮ የማያልቅ ብዙ ምርጥ ስብዕና ያለሽ ሙሉ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ከነቤተሰብሽ ያድልሽ❤❤❤❤❤
እስልምና እና ክርስትና አብሮነትን መከባበርን ኢቲዮጲያነትን ያሳየ ግብዣ
🥰❤️🥰
ማሻ አላህ ፍሪየኮ ሙያ ሠው ማሥተናገድ ጥግ ድርሥ ናት ባካል እንዴማገኛችሁ ተሥፋ አዴርጋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@@FrieDagiFamily did only you do the meal?
እኔ በንቺ እጅ ያተሰራው ምግብ መብላት እፈልገላሁ ፍሬ ወላ ፅዳትሽ አቃራረብሽ በቃ ፃዳ ያለ ነው ከስዳት ማልስ አንቺ ቤት ትገብዢኝለሽ ምርጥ ሚስት ❤
እሺ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤ አመሰግናለሁ
ከሁሉም ደስ ያለኝ ከናንተ አልፎ ልጆቻችሁም ይወደዳሉ አላህየ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በሰላም ያኑረን
አቦ እጅሽ ይባረክ ልክ እንግዳ ሲመጣ እንድህ ማቅረብ ስወድ መስራት ያስደስተኛል ወላሂ
አሜን አሜን አሜን❤
ማአሻላህ
ማአሻላህ
ማአሻላህ
አላህ አይለያቹ ከምግቡ በላይ ፍቅራቹ ያስጠግባል ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤ እናመሰግናለን
ፍርዬ ሴት ልጅ የቤቷን ንፅህና ባጠብቅ ያጣላል ማብራሪያ ብሰጪን ደስ ትላላችሁ
ማሻአላህ ሲያምርገናሲታይ ያጠግባል እጅሽሰፊነው ፍርየ አላህ ቤትሽንሙሉያድርግልሽ
አሜን አሜን አሜን❤ አመሰግናለሁ❤
ማሻአላ ፍርዬ እጅሽን ቁርጥማት አይንካሸ ጎበዝ ባለሞያነሽ አላእ ረጅም እድሜይስጣችው
አሜን አሜን አሜን❤
ፍርዬ ያንቺን ሴትነት ለመግለፅ ቃል የለኝም እጅሽ ይባረክ❤❤❤
እራስሽን ብዙ አትጉጂ ፍርዬ❤❤❤❤❤❤
እሺ ❤ አመሰግናለሁ እህቴ❤
Waw ፍሬ እጅሽ ይባረክ አቤት ሞያ አቤት አቀራረብ 👌👌👌 እኔ እኮ እንግዶቹ 10 ከዛም በላይ መስለውኝ ነበር😮
እንዳስተያየት ሽቶው ቢቀርስ ምግብ ቀርቦ❤ እጣን አጭሽ በተረፍ እንወዳችሁ አለን ❤
ማሻአላህ ፍርዬ አላህ ያክብርሽ የሰው ጥግ ናቹህ ኢትዮጵያዊነት ያየሁበት ግብዣ በፍቅር ያኑራቹ ቤታቹ በልጅ በደስታ ይሙላ 😘😘😘
ፍርዬ እና ቶንዴ እንዲሁም ማሚቱ በጣም ያምራል ሁሉም ምግብ ❤❤❤ በ
እናመሰግናለን❤
ፍርየ የኔባለሙያ ቪድወውን ሳላይኮነው ላይክየማደርግሽ
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
ኢትዮጵያዊ ነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስታምሩ ማሻአላህ 😊😊😊
እናመሰግናለን❤
ማሻአላህ ፍረየ ጎበዝ ባለሙያ የምግቡ አበዛዝ ግን 2 ሰዉ ብቻ የሚመጣ አልመሠለኝም ነበር
አመሰግናለሁ❤❤❤
❤ፍርዬ የኔ ሰው አክባሪ ከነባለቤትሽ ተባረኩ የልጃችሁን ወግ ማእረግ ለማየት ያብቃችሁ
ዋው ደስ የሚል ጊዜ እንደነበረ ያስታውቃል ደስ ትላላችሁ እጃችሁ ይባረክ ፍሬ አዚፋሽን እና ቬጂ ሮስትሽን ሙያ ጀባ በይን እላለሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤
ፍሬ &ዳጊ ፋሚሊ ኢትዮጵያዊነትን ክርስቲያን ከሙስሊም ቤተሰቦች ጋር አንድ መሆኑን የታየበት ነው እቺ እኮናት ኢትዮጵያዬ ትትናችሁ የምትሰጡት ፍቅር ይሄ ትልቅ ሞዴል ናችሁ እረጅም እድሞ ከጤና ጋር አትረፍርፎ ይስጣችሁ ❤❤❤ ማሚቶዬ ደግሞ አድጋ ተምራ ለቁም ነገር ትብቃላችሁ እኔ ቃላት የለኝም ለናተ ❤❤❤❤
*ስታምሩ የኔ ምርጦች ማሚቶዬ አልተቻልሽም በቃ አሸንፈሻል❤ፕሮግራሙን ማሚቶ መክፈት አለባት ሁሌም ፍርዬ የኔ ባለምያ እጅሽ ይባረክ ኢትዮጵያዊነት እንዲ ነው ነበር እያልን ከማውራት እንደመህ አንዳንድ ቦታ እያየን እንጽናና እንጂ*
የምር ደስ ትላላችሁ አላህ ጎደኝነታችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ
What a lovely family! Amazing food! I hope fans will be invited some day ;)
Lovely family delicious food 🥘
have you taste it?
Thanks my dear ❤
አዚፋ ስሪና አሳይን ፍርየ
ፍርዬ ተባረኩ አቤት ሲያስቀና❤
የኛ ሰዉ አክበሪ ፍርዬ ሁለቹም ፊሬን ደሞ ሞቼ ናዉ እምዋድሽ ያኔ እናት❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለሂ ቲለያለሽ ሙስሊም ክርስታን አቲ ትልቅ ትንሽ አቲ ብቻ ማልከምናታቹን አለህ አይቃይርበቹ እወደቹሀለዉ ❤❤❤
ፍሪ በጣም እናመሰግናለን ማሻ አላህ እህቴ ስታምሪ
መከባበራችሁ መዋደዳችሁ በጣም ደስ ይላል።
ባለፈው ቲጂን ቤታቸው ይዘሽ ሄደሽ ማን ይቻላት???