አርቲስት ፍቃዱ ከበደ | መጨረሻ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @buheentertainment
    @buheentertainment 6 วันที่ผ่านมา +8

    ሁለት የምወዳቸው ፈርጦች ❤❤❤ ተባረኩልን

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 6 วันที่ผ่านมา +5

    ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበረ ሶስቱም ክፍል በጣም ነው የሚያዝናናው ፍቄ ቀልዱን ቁምነገሩን ስላካፈልከን ሶልም ፍቄን ስላቀረብክ እናመሰግናለን ።

  • @selamwitdamesa8335
    @selamwitdamesa8335 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሙሉውን ደስ የሚል የሚያስደስት ታሪክ የመይሰለች ዋዉው

  • @EyobKebede-js8oo
    @EyobKebede-js8oo 6 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቄ የምር የምር. አራዳ .ሙያውን አክባሪ. ምሉዕ የሚባል አይነት ሰው ነው. ተባረክ ፍቅዬ. ሰሌም አሪፍ ሰው..... ይመቻችሁ. የኮሪደር ልማቱ ተነሽ ነኝ አሁን ሰፈር አልባው

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ጓደኞች; ምርጥ ቃለመጠይቅ

  • @neba1034
    @neba1034 5 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @andualemgazhan334
    @andualemgazhan334 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ሁሉም ታሪክ አለው...ሶሎሞን እንዲያው ያመፀኛዋን ዳቦ ግጥም ሳትጠይቀው ሁሌም እስቃለሁ ፑሽኪን አዳራሽ ወርሃዊ የግጥም ምሽት ላይ ያቀረባት ግጥም ነበረች ...ጊዜው እረዘም ይላል

  • @ኤልሳቤጥ
    @ኤልሳቤጥ 5 วันที่ผ่านมา

    ፍቄ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ. ለስራህና ለባለቤትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 6 วันที่ผ่านมา +1

    3 stum part betam arif neber feke gen akesetek betam neww yetemechuge

  • @TinsaeTsegaye04
    @TinsaeTsegaye04 2 วันที่ผ่านมา

    Keep it up sol respect

  • @akmel370
    @akmel370 5 วันที่ผ่านมา +1

    Betam arif neber gn dimsun astekaklew sol betam kalchemernew aysemam

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 6 วันที่ผ่านมา +1

    "እየጋበዙኝ እንዴት ዝም ልበል" 😂😂😂 ሆድ አምላኩ! ❤❤❤

  • @tigistdagnachew1399
    @tigistdagnachew1399 5 วันที่ผ่านมา

    ፍቄ አባታችን ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @OfficialTadeleGetachew
    @OfficialTadeleGetachew 5 วันที่ผ่านมา

    ፍቄ እና ሶል ደስ ይላል ማይሰለች ጨዋታ👏🙌🏼🥰

  • @Sassy387
    @Sassy387 5 วันที่ผ่านมา +1

    Artist leArtist meshefafen... eski siletamamiw liju ena sileliju enat teyikew😮

  • @Abel-g3u
    @Abel-g3u 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @fasikatilahun
    @fasikatilahun 6 วันที่ผ่านมา +2

    ነፃ ሆኖ እንዲጫወት ፀጥ ብሎ ማዳመጥ መቻል ብዙዎች ጋር የማይገኝ ኳሊቲ ነው ።
    ፍቃዱ ሱዳን ሆኖ የሰራበት ሀ እና ለ ፊልም የምንጊዜም ምርጥ ኮሜዲ ጋልዋክ ጳክጳክ😂

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሌ በርታ ድምፁ ትንሽ የፍቄ

  • @jasinibrahim3183
    @jasinibrahim3183 5 วันที่ผ่านมา +1

    fqe enodhalen gen yanten yezuret taric alneberem yetebeqnew buru astmrenaleh astemren

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሶል "እሯጭ" ሳይኾን ሯጭ ነው የሚባለው። ስትጽፉም አስተካክሉት።

  • @JavaELU
    @JavaELU 6 วันที่ผ่านมา +2

    fikee mirte swe...😊

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 5 วันที่ผ่านมา

    እረ ይሄንን መልካም ወጣት ስብስክራይ እናድርገው

  • @yonaskinfe6606
    @yonaskinfe6606 6 วันที่ผ่านมา +1

    fika ewnat tiater becha sayhon chewatam awake new

  • @JavaELU
    @JavaELU 6 วันที่ผ่านมา +1

    techelalelhe..yemeche erjem edem ketetna gar yestehe

  • @endalegeberemedehen9052
    @endalegeberemedehen9052 6 วันที่ผ่านมา +1

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሩጫ እሺ ኩአሱን እርሳው... በዚ አቁዓም ኩአስ 😂😂😂

  • @yaredhailu203
    @yaredhailu203 2 วันที่ผ่านมา

    WOW GEDELEGN BESAKKKKK

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 5 วันที่ผ่านมา

    ግን ያማሀል እንዳ? 😅

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤