አርቲስት ፍቃዱ ከበደ | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit วันที่ผ่านมา +6

    ፍቄም ሶልም በጣም ነው እምወዳችሁ💖♥💖 ባህል እና ወጋችሁን ጠባቂ ናችሁ ረጅም እድሜ ይስጥልን 👏👏🌷🌷🌸🌸🎉🎉

  • @MesfenMesfen-h7c
    @MesfenMesfen-h7c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰሌዋ አርቲስቶችን አንተ ጠይቃቸዉ ምክንያቱም በሙያዉ ብቁ የሆንክ አርቲስት ነህ በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ እወድዳለሁ💚💛🧡

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ስቱዲዮ አንደኛ ገና ከመጀመሩ በሚያምር ሶፋ የጀመረ የመጀመሪያው ዮቱብ አምስት መቶ ሺ ሰብስክራይብ ይዘው በእንጨት ወንበር ቂ-የሚያደነዝዙም አለ ሶልዬ በርታ ፍቄ ትችላለህ ኢንተርቪውም አሪፍ ነበር

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነበር
    ❤❤❤

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቄ ና ሶል በጣም ነው እምወዳቹ 👌🥰❣️💕👍🙏🙏🙏

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅየ አሁን ላይኮ ሀገሪቱ ዘቅጣለች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሀገር ማስከበሩ ቀርቶ የአንድ ፓርቲ ወንበር ለማስጠበቅ የራሱን ዜጋ ያውም ንፁሀን አማራን እሚጨፈጭፍ እሚደፍር እሚዘርፍ ወራዳ ሁኗል 😪💔

  • @menderin4228
    @menderin4228 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቄያችን 100% ሁሉንም ትከክል ነው የገለፅከው

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 วันที่ผ่านมา +1

    ሰሌ የቤቶችን ማፌን ጋብዝልን ከቻልክ። ስለግዚያቹ እናመሰግናለን።

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 วันที่ผ่านมา +1

    እማይጠገብ በትረካ መልክ የቀረበልኝ ጨዋታ ዋው መቼም ቀጣይ አለው ብዬ ላስብ

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጁን እንደሰገራው የጣለ አባት አርቲስት መባል አለበት ትላላችው???

  • @raieytube1436
    @raieytube1436 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ፕሮግራም ነው!

  • @ሳራመኮንን
    @ሳራመኮንን วันที่ผ่านมา

    ፍቅዬ አክስትህ ናፈቁኝ የኔም አክስት ቢሆነ ኖሮ ❤❤❤ ለፍቄ አክስት

  • @Kendrick1795
    @Kendrick1795 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርት የሚለውን መስፈርት ያሟላችሁ እንቁ አርቲስቶች ሶልዬ ና ፍቄ 🙏🙏🙏🙏

  • @teddyethio5626
    @teddyethio5626 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶል ፍቄን ስላቀረብከዉ ደስ ብሎኛል። እና ግን ድምጽ ላይ አሁንም ችግር አለ የፍቄ ማይክ እና ያንተ እኩል አይደለም Unbalanced ነዉ ስለዚህ በቀጣይ ቢስተካከል። በርታ!!

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሶል መጣቹ 2 ፈርጦች ፣ ግን ዛሬ ያንተ ድምጽ ጥራት የለውም የ ፍቄ በደንብ ይሰማል ። ከመልቀቅህ በፊት ቼክ አርገው ማናጃር ልሁንልህ 😂 lol
    ስለ አክስቴ ጨዋታ ግን ሙሉ ፕሮግራም ፍቄ ካንተ እንጠብቃለን አመስግናለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tedelctro6849
    @tedelctro6849 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hi brother , when you hear the sound with head phone your speech is heard in the right head phone only and fkes speech is heared in the left head phone could you check it out .

  • @ermiasadebabay1952
    @ermiasadebabay1952 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hello ሰለሞን ሚኪን የእድል 20 ን ደራሲ በጉብዝው ማንሳትህ እና ኪዳኔን በማስታወስህ I truly appreciate you እኔ ደግሞ እናተን እከተል ነበር .

  • @GebrhiwotMekonen
    @GebrhiwotMekonen วันที่ผ่านมา

    አቦ ያናንተ ጊዜ ይመለስልን

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝነኛ ሰትል አየሰቀጥጥም ገላን ቸርቻሪዎችን አትልም እውነታው ምን አሰደበቀ ገላዋ ለማንም ያጋደመች ለአንተ ዝነኛ ናቸው ማለት ነው

  • @alemTefera-jf2kv
    @alemTefera-jf2kv 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @dawitabera9121
    @dawitabera9121 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቄ የሰፈሬ ልጅ i remember my childhood oh my God,
    ሶል እስኪ ኢሳያስ አስራትን ጋብዘው
    እኔና አንቺን ሰርታቹ አዝናንታቹን በዛው ጠፋ ከፊልም
    Any ways keep it up, brother

  • @habvito
    @habvito วันที่ผ่านมา

    Astekaklu amanuel yelma yelal homepage .

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fekadu akxtek chewata 1ga kkkkkk baba

  • @alemTefera-jf2kv
    @alemTefera-jf2kv 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wwwww