Blessed and talented family just wow they are so young humbled and well behaved brother and sister l wish them more success in life congratulations to their parents
Excellent New Ethiopian Two Teen Airplane Canptinans Long Live forever Also Allah or God help and Protect Keep save you with your All Families Forever I'm Very Great happy and I'm Proud with You two New Captains Masha'Allahu Tabarekellahu Our Hero Super Excellent Captains
እወቅ ያለው 40 ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው 40 አመቱ አያውቅም ማለት ይህኔ ነው እግዚአብሔረሸ አምላክ ሠጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ😍
ምሪጥ አባባል
Alah yasebachihutn hulu yasakalachihu
🤣🤣😁እኮ ❤አባባሉን ዎድጀዋለው
እኔን ማለትሽ ነው ክክክክክእስካሁን አልቻልኩም
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁እን ነኝ የ40 አመቷ😁😁😁😁😁😁😁😁😁
የታደሉ ቤተሰቦች ምን እንደ ትምህርት👍👍በርቱ የሀገራችን የነገ ተስፉዎች
እኔ ማለት እምፈልገው ነገር ቢኖር ዮኒ እና ጸጊ ፕሮግርማችሁ በጣም ነው ደስ እሚለኝ ብዙ ነገር እምማርበትም ጭምር ነው ለዚህም ያለኝ አክብሮት እንዲሁም አድናቆት እንደቀላል እሚገለጽ አደለም እናም ቅዱስ ደግሞ ስፖንሰር አጊቶ እናንተጋ ደስታውን ሲገልጽ እኛም እንድንደሰት ሃገርራችንም እንድጸት ዪርዳን
የቅዱስ እና የህሊና እናትና አባት ፍፁም ልትመሰገኑ ይገባል ።
ፈጣሪ ባርኮ ይስጥህ ትክክለኛው አባባል ነው ።
በሥነ ምግባር እና በእውቀት የተገነባ ቤተሰብ ለሀገር እና ለወገን አሳቢ ትውልድ ይፍጥራሉ::
ወለጆች እና ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ🤙🤙
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ለቤተሰብ፣ ለሀገር ና ለወገን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ። ወላጆቻቸውም ልጆቻችሁ የእናንተ ነፀብራቆች ናችውና ተባረኩ!!
አቶ የሽዋስ አሠፋ በጣም እድለኛ ነህ እኒህን የመሠሉ ልጆች እግዚአብሔር ስለሠጠህ።
እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርሣቸው ከአይን ይጠብቃቸው !!!
ፈጣሪ ከሠው አይን ይጠብቃችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ለሀገራችሁም ለቤተሠቦቻችሁ የምጠቅሙ ያድርጋችሁ
እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ወላጆችም ትልቅ ሚና አለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያሳድጋችሁ ይብቃችሁ
አናት አባት አንዲህ አይነት ልጅን አሳድጉ ጥላቻና ዘረኝነት ከምታስተምሩ
ሲቀጥል ሃገርን አምታባሉ ዘገምተኞች ከነዚህ ልጆች ተማሩ ::ፈጣሪ ላሰባችሁት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ🙏 ቤተሰቦችም አረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🙏🌹♥️♥️
በትክክል
ጌታ ከክፉ ጠብቆ ለሀገራችሁ ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏
🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤😘😘😘
Ftre ygezachu
የእነዚህ ብርቅዬ ልጆች ወላጆች ልትመሰገኑ ይገባል አቤት መታደል ነው
ማሻ አለህ እንደዉ እድግ በሉ እትዮጵያ ሁሌም ካፍ ከፍ በይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
የወኒ እነ ጸጊ ፈቅረ ነቸሁ ልጆች ደግሞ አላህ አሰባችሁበት ያድረሣችሁ
ዮኒዬ እውነት ነው በጣም አጃኢብ ነው።
ከቃል በላይ ናቸው።
እጅግ በጣም የሚደንቁ። እግዚአብሔር ይመስገን። ፈጣሪ እንዲሁ በጥበብ በእውቀት ያሳድግልን። 💚💛❤️
እውነት ነው
ማሻአላህ አላህ የቁም ነገር ያብቃችሁ ቅዱስ የ15 አመት ልጂ ሳይሆን የ15 አመት ፓይለት ነዉ የሚመስለዉ ኮንፊደሱ እደት ልብን ያረካል ህሌናም ከልብ እናመሰግናልን የኔ ልበ ብርሀን ትልቅ ጀረጃ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃል ሪከርዱን እንጠብቃለን በሙሉ ተስፋ ካብቴን ቅዱስ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የኔማሮች አድግበሉ አላህያሰባችሁበትያድርሳችሁ
ይገርማል! ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ምኞታችሁ ተሳክቶ የሀገር ኩራት ለመሆን ያብቃችሁ።
ወላጆች እድሜና ጤና ይስጣችሁ! እንዲህ ነው በልጅ መባረክ።
እግዝብሔር በጥበቡ ጨምሮ ደርቦ እውቀትን ያርከፈክፍባችሁ ።የታደለ ወላጅ የልጆቻችሁን የእውቀት መጨረሻ ለማየት ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ድንግል ማርያም አትለያችሁ ተባረኩ።
እግዚአብሔር ዓምላክ ዘመናቹሁን ይባርክ ተባረኩ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጥብቃቹሁ 🙏🏽🙏🏽
ወላጆችም ልጆችም እጅግ የሚደነቁ ናቸው!
የሁሉም ችሎታ ይሁንታ የሚሰጠው አላህ ክብር ምስጋና ይግባው ።
በርቱ!!!
ኢቢኤሶች እባካችሁ የድንቅ ግንባታ ምርት እጅግ ውብ ሕንፃወችን ሠርተው ፖስት የሚያደርጉ የገጠር ልጆችን አፈላልጋችሁ ሞራል ቢሰጣቸው በጣም ጠቃሚ ዜጎች ይሆናሉ ብዬ አናለሁና ምን ታስባላችሁ???
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያደርሳችሁ እሰይ የተባካችሁ ናቸው
ከአይን ያውጣችሁ ይልል ይሀገሬ ስው እግዚአብሔር አምላክበሞገሱ ጠብቆ ያስባችሁበት ያድርሳችሁ ወላጆችም ታድላችሀል ተባርከው ይደጉላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ነብዩ ሱለላህ አለይሒ ወሰለምእንዲህ አሉ እናት ለልጆቿ ትምህርት ቤት ናት አሉ
አላህ ሷሊህ እናቶች ያድርገን ያረብ
ምርጥ ልጆች። ወላጆችን እና ሀገርን ሊያኮሩ የሚችሉ ናቸው። እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።
ኦ! እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው እንኳን ልጆችህን የተባረኩ አደረገልህ፡፡ አሁንም እስከዘመናቸው ፍፃሜ ድረስ ለአገር፣ ለወገንና ለቤተሰብ የሚጠቅሙ የተባረኩ ልጆች ይሁኑላችሁ፡፡
ቅዱሴና ህሌና እግዚአብሄር ፍፃሜውን ያሳምርላቹህ፡፡ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋቹህ ለሀገር፣ ለቤተሰብ ለወገን የምትጠቅሙ ያድርጋቹህ፡፡
እኔ ቤተሰቦቻችሁን በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ ምክንይቱም ቤተሠብ መሰረት ነውና የእኔ ልጅ አባት ግን ለልጁ ምቀኛ ነው እውቀት እንዲያውቅ ስራ እንዳይሰራ ሁል ግዜ ሰንፍ ነህ የእህቴ ልጅ ናት ወደፊት የምትጦረኝ ይላል ግን በማንኛውም ነገር በክፉም በደጉም የሚረዳውልጁ ነው እኔ ግን በዚህ ቤተሠብ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ
እግዚአብሔር በጥበቡ በሞጎሱ ያሳድጋችሁ🥰🥰🥰🥰
ዋው ብሩህ አእምሮ ነው ያላችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
በርቱልኝ የእኔ ልዮዎች,ፈጣሪ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ
የሚገርምነው አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ቤተሰቦቻቸው በጣነው ያደነኳችው ለሌላው ትምርት ነው በዘር ከምንባላ በደዚህ አይነት ልጆችን ማሳድግ ለሀገር ትልቅ ለውጥ ይመጣል በፍጣሪ እገዛ ሀገረችንን ሠላም ያርግልን
በጣም ጎበዞች ህልማችሁን ለማሣካት ብዙ ጥረት ያረጉት ንወላጆቻችሁንም ናመሠግናቸዋለን
ደስ የምል ነገርነው ከዚህ የበለጠ አእምሮአቸው ይብራ መጨረሻችሁ ይመር👍👍
ስለ እነዚህ ወጣቶች ጌታ አምላካችን ክብሩን ይዉሰድ አባታቸዉም ይህን ስለ አለ እኔም ብየዋለሁ በእዉነት ኢትዮጵያ እንደሌሎች አገራት በሰላም ብትኖር ስንት አዋቂ ልጆች ታፈራ እንደነበር በነዚህ ታዳጊዎች እናያለን አባት እናታቸዉን ይጠብቅላቸዉ እነሱንም ያሣድጋቸዉ።
በጣም ይገርማል ተገርሚያለዉ ፈጣሪ ለትልቁ ቁም ነገር ያድርሳችሁ ብችልበት ብዙ ብላችሁ ደስ ባለኝ
ጓበዦች በርቱ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን 😍😍😍
ውይ እንዴት መታደል ነው እድግ በሉ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️አባታቹ አገሩን የሚወድ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ልጆቹም ምርጥ አገር ገንቢ ትውልድ ዋው የሽዋስ ለ አገርህ ብላቹ ዋጋ ከፈላቹ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ብርክ ያርግላቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የሚያስደንቁ ድንቅ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ልትደርሱበት ከምንትመኙት በላይ ያድርሳችሁና እግዚአብሔርን: ወላጆቻችሁንና አገርን የምትጠቅሙና ደስ የምታሰኙ ያድርጋችሁ አሜን
አምላክ ይባርካችሁ ለቤተሰባችሁም ትልቅ ክብር እንሰጣለን በተለይ አባታቸው
አላህ ለቁምነገር ያብቃችሁ ለቤተሰብ ለሀገር የምጠቅሙ ያድርጋችሁ😘😘😘😘😘
እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ምኞታችሁን አላማችሁን ያስካው ፍቃዱ ይሁን ተባረኩ
አጅብ ነው ወላሂ ማሻአሏህ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
አላህይጠብቃችሁ❤❤ማሻአላህ ተባረከላህ🌹🌹🌹ጀግናወች
ጀግኖች ለዝህ ደረጃ የደረሳችሁ ፈጣር እና ቤተሰብ ነዉ እና ሁለቱም መመስገን ይገባቸዋል
ወይ ጺጌየ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ሰይ ኣንቺ ና ዮኒ ስትሆኑ ነው ደስ ሚለን ኣጠያየቅሽ እና ምታመጪው ሃሳብ በጣም ኣስተማሪ ነው ይጨምርልሽ
ፈጣሪ ሢባርክህ እንደዚህ ነዉ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ስወዳቸው እነዚህን ልጆች ስርአታቸው ደስ ይላል
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
በጣም ፈጣን በጣም ጀግኖች ትውልድ እያየን ነው ያሳድጋቹ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃላቹ !
ክብርና ምስጋና ለመብርሃን ልጂ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው የኢትዮጵያ ሃብት ናቸው
መሻአላህ አላህያሳዲጋቹህ ያረብ ካሰባቹህበትደርሳቹህእናትእናአባትቹህንእናአገራቹህንእምጠቅሙያርጋቹህ መታደልነዉ እደናተአይነትልጅ መወለድመሻአላህ
አቡነ ጎርጎርዮስ ስትማር እንዲ ነው አማራጭ የለህም ከእውቀት ማማ የሚያወርድህ የለም
ውይ ተባረኩልን ሺ ሁኑ ቤተሰባቻችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ይሙላላችሁ
ፍጻሜ አችሁ ያማረ ይሁን የተባረከ ቤተሰብ እንዴት መታደል ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ከሰው ዓይን አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ደሞ ስያምሩ
ይጨምርላችሁ የኛ እንቁወች እደጉልንcongra💓👍👍👍💞💓💕👌👏👏👏👏👏💞💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛💕💞💓💓💓
ደስ ይላል ጎበዞች አንደዚህ አይነት ልጃች መበራታት አለበት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ምትፈልጉት ደረጃ ያድርሳቹ ወላጆችም ምትደነቁ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ
ጀግና አባት ያለው ጀግና ልጅ ይወልዳል የሽዋስ መታደልክ
አጂብ ነው አሏህከክፉነገር ይጠብቃቺሁውዶቼ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።👏👏👏
ጌታ ከዚ በላይ እውቀቱን ይጨምርላቹ እደጉ
"ማብረሩን ጨርሻለሁ አዉሮፕላን መስራት ነው የምፈልገው" ትልቅ ራእይ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ቅዱስ! ልጅትም እንደተመኘሽው በአለም የታወቅሽ የልብ ሀኪም Cardiologist ያድርግሽ እግዚአብሔር!!!
ስለ እናንተ እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏
እ/ር የበለጠውን ጥበቡን እና ሞገስን ይጨምርላችሁ ሀገራችሁን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ
Blessed and talented family just wow they are so young humbled and well behaved brother and sister l wish them more success in life congratulations to their parents
እግዚአብሔር የልባችሁ ያሳካላችሁ በእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን እውቀት ከእግዚአብሔር ነው ለቤተሰብታኮራላቹሁ
Wow ፈጣሪ ለሁላችንም ለአገርም ለህዝብም የሚጠቅም ብሩህ ዐዕምሮ ያድለን አሚን ።
መታደል ነው እውነት እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ 🙏
ዮኒ አጃኢብ ነው እናተ የድሬ እና የሀገር ልጅች መልካም ሰው ነችሁ
እንዲውም ሣየው ደስ የሚል የሆነ ረጋ ያለ ደስ የሚለኝ ሰው ነበር ከፖለቲከኞች መሀል እናመሰግናለን ለልጆችህ ያሣየሀቸው መንገድ ታድለሀል
ፀድዬ እንኮአን አየሁሽ መጣሽ የትሄደሽ ነው ??ሁላችንም እንወድሻለን ዩንዬንም እንወዳችኀለን ሁለታችሁ ናችሁ የምትናበቡት ሁላችሁንም ቅዳሜን ከሰአት እንወዳችሀለን
እግዚአብሔር ይባርካቹ እግዚአብሔር ትምህርታችውን ይግለፅላቹ
ሙልዬ እግዚአብሔር እንኳን ልፋትሽን ቆጠረልሽ ተመስገን።
❤❤❤❤❤ወድ ሻንበል ብዙ ደከምክ ብዙ ለፋህ እንኳን ደሰ አለህ ጌታ የባርክህ ተባረክ
መታደልነው አላህ ያሳድጋችሁ😍😍😍
ጎበዞች እንድህ ነው መታደል ከነዚህ እንቁ ልጆች ተማሩ ምድረ ወበደ ኢትዮጵያን ለማፍረስ 24 ሰዓት ተንኮል ከምታጠኑ እስኬ ሀገር የሚጠቅም ስራ ስሩ
ፈጣሪ ይጠብቃቹ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ
#HILINA & #QEDUS
EGZIABHER YASADEGACHIHU you guy’s are BORN GINIUS ✅☑️
እድግ በሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተመስገን ሀገራችን ተስፋ አላት
አንተ ምርጥ ልጅ፣ እግዝአብሔር ያሳድግህ፣
ቅዱስ በድጋሜ አፍሪካ ድንቃድንቅ ላይ ሪከርድ ሰብረህ ከዓለም ቀዳመነትን ይዘህ እንጠብቃለን ማየት እንፈልጋለን በርቱልን አምላከ አበው ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ
ማሻአለህ ታበራክ አለህ አለህ አንታንም በራርዎችንም አለህ ይከታለቹሁ ይጣብቀቹሁ ያራብብብብ አምንንንን
አላህ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁ ይመርላችሁ❤❤
ጀግኖች ተባረኩልን ።
ፀጊ ምርጥ ጋዜጠኛ እኮ ነሽ ስትጠይቂ አገላለፅም ትቺያለሽ ሉላ ትወና ላይ ብቻ ትስራ ከዮኒ ጋር ሆና ስትሰራ በደንብ አድርግ ማውራትና አገላለፁንም አትችለውም ስንት ሳምንት ሙሉ ስናደድ ነበር በተለይ የተጠፋፉ ሰዎችን የምታገናኙበት ፕሮግራም ላይ ካላንቺ አይደምቅም
እውነት አጃይብ ነው በርቱ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
እኔ ኮ አበተቸዉን ስወድ አንድ ቀን እንደ ፖለትከኛ የሠዉን ብሔር የሀገርን መሪ ሁሉንም ስነገሩ ስየብጠለጠሉ አለየሁትም እድሜዉ ይርዘም
መሸ አሏህ ጥሩ ደረጃ ዲረሱልን በዘር
ከምጠሉ ጠበብተኞች ይጠብቀችህ
ማሻአ አሏህ እውቀት ወይምን በልጅነት ማግኘት ደስ ይላል ጋሽ የሽዋስ አረያ ነህ።
ክብር ለመምህርት ሙሉ ብርሀን እና ለፖለቲከኛ አቶ የሽዋስ
ዮኒ ሰላም! ፀጊ እንኳን ደህና መጣሽ!! እደጉ ተመንደጉ!!!
የወነሥ የተነገርከዉ በጣም ትክክል በገጠር ሥንት ተስጦያለዉአለ ግን የሥኪብርቶ እኳ መግዣአቶ በአጭር ህልሙ ይቋጫል ስለልብ ደሞ ልብያሥባል አያሥብም ለሚባለዉ ልብያሥባል በሰዉነትአችን ዉሥጥ አንድ ሥጋአለች እሷከተበላሸች ሁሉምነገር ተበላሸ ነብዩ ሰ አ ወ እነ አረበኛ ማንበብ ከቻልሽ የኢሥላምመፅሀፎችን አብቢ በጣም ይጠቅምሻል ካፕቴነችንም መልካምእድል ሣዩህእራሡ ፖይለትነዉ የምመሥለዉ በነገራችንላይ ከአዉሮፕላንጋ በተያያዘ ኢትዮፒያኖች የተሻለነገር እዳለንነዉ የተረዳዱት በምነየዉምበምንሰማዉም እነ ጥርጥር የለዉም እሪከርዱ ያንተነዉ
በጣም ጎበዞች የወኒየ ስወድህ እኮ
Excellent New Ethiopian Two Teen Airplane Canptinans Long Live forever Also Allah or God help and Protect Keep save you with your All Families Forever I'm Very Great happy and I'm Proud with You two New Captains Masha'Allahu Tabarekellahu Our Hero Super Excellent Captains
መታደል ነው ዋው ያሳካላቹ
ማሻ አለህ