ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናቸንፉለን።
ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነውና ከፋኖ ጎን ተሰልፎ መታገል አለበት። ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚበጀው በይበልጥ ለአብዛኛው የኦሮሞ ወገናችን የሚጠቅመው የኢትየጰጵያ አንድነት በመሆኑ ከፋኖ ጎን ተሰልፈን መታገል አለብን። የፋኖ ትግል በመላው ኢትዮጵያ ተስ 1:03:47 ፋፍቶ መቀጠል አለበት።
አሁን ባለዉ የመጨረሻው ደረጃ ደርሰዋል2tplf እራሷን በጣም እያጠናከረች ነው / ኦሮምዎቹ ብዙ ማደናገሪያዎች የኢትዮጵያን መበተን እውን የሚያደርጉ ዕርምጃዎች አመቺ በሆነበት ጊዜ አዲስ አ በባን ዋና ከተማቸው አድርገው አገር መሆናቸውን ሲያዉጁ ያገር መበተን ይሉሀል የኸይመሰለኛል::ኢሕአፓ አርቆ አስተዋይ ነበር ምን ነካችሁ?አገራችን ወደ ማትዎጣው አዘቅጥ እየከተቷት ነው: :
ኢሕአፓ? የትኛው? ራሱ በብዙ አንጃነት ተሰነጣጥቆ እንደድመት እናት ራሱን በልቶ አዘቅት ገብቶ አበሳጭቶናል። ከዶክተር ሰለሞን ጋር ስንጫወት "ኢሕአፓ ማን ነው" ያለኝ ትዝ ይለኛል። ይህ በፈረንጆች በ1980 ሱዳን በደረስንበት ጊዜ ነበር። ብዙ ሳላወራ ያነ ጊዜ አይረሳኝም። ከነእኝህ ተንታኞችም ከአንደኛው ጋር በደልጊው ወረራ በአጋጣሚ አብረን ነበርን።
እናቸንፉለን።
ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነውና ከፋኖ ጎን ተሰልፎ መታገል አለበት። ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚበጀው በይበልጥ ለአብዛኛው የኦሮሞ ወገናችን የሚጠቅመው የኢትየጰጵያ አንድነት በመሆኑ ከፋኖ ጎን ተሰልፈን መታገል አለብን። የፋኖ ትግል በመላው ኢትዮጵያ ተስ 1:03:47 ፋፍቶ መቀጠል አለበት።
አሁን ባለዉ የመጨረሻው ደረጃ ደርሰዋል
2tplf እራሷን በጣም እያጠናከረች ነው / ኦሮምዎቹ ብዙ ማደናገሪያዎች የኢትዮጵያን መበተን እውን የሚያደርጉ ዕርምጃዎች አመቺ በሆነበት ጊዜ አዲስ አ በባን ዋና ከተማቸው አድርገው አገር መሆናቸውን ሲያዉጁ ያገር መበተን ይሉሀል የኸይመሰለኛል::
ኢሕአፓ አርቆ አስተዋይ ነበር ምን ነካችሁ?
አገራችን ወደ ማትዎጣው አዘቅጥ እየከተቷት ነው: :