G&B Song of the Week "አባቴ ስራ ላይ ነው" (ዮሐ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @LalisaLalisa-c9d
    @LalisaLalisa-c9d 6 วันที่ผ่านมา +1

    Be iwunet inante be Geta kibat yetekebachihu ye Geta wetader nachihu.
    God bless your service and your ages

  • @yeneamlak2004
    @yeneamlak2004 4 ปีที่แล้ว +12

    እናንተን የመሰለ ንፁህ ያልተበከለ ክርስቲያን ስላለን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 ปีที่แล้ว +18

    ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።ዮሐ 9:4
    ጌታ ይባርካችሁ ቀን ሳለ እግዚአብሔር ለላካችሁ ስራ ታማኝ ሆናችሁ በትጋትና በፍፁም ትህትና ሊሰራባት የማይቻልባት ለሊት ሳትመጣ እያከናወናችሁት ስላለ የጌታ ስራ ጌታ ይባርካችሁ ።ከሆኑ አይቀር እንዲህ ሰርቶ የሚያሰራ ለመልካም ስራ ምሳሌ መሆን ምንኛ መታደል ነው ።በጌታ የተወደዳችሁ G&B እግዚአብሔር በሰማይ ጠል በምድር ስብ ይባርካችሁ በወንዝ ዳር እንደተተከለች ቅጠሏም እንደማይረግፍ ፍሬም በየጊዜው እንደምትሰጥ ዛፍ እናንተም በማይነጥፍ ሞገስ ተባርካችሁ በየጊዜው የሚገርመውን የእግዚአብሔር የቃሉን ፍሬ በዜማ እንድትሰጡ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ቅሬታ አድርጎ እግዚአብሔር ስልስነሳችሁ ጌታ ይመስገን ውድ ወዳጆቼ በነገር ሁሉ ተባረኩልን ጌታ ቢፈቅድ በአካል ደግሞ ተገናኝተን ፀጋችሁን እንድንካፈል እንፀልያለት ዘመንናችሁ ይባረክ።

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret 4 ปีที่แล้ว +7

    ስለ እናንተ ሳስብ ሁሉን ቻዮን አምላክ አመሰግናለሁ !!ይህ ለእግዚአብሔር የሥራ ጊዜ ነው፡፡

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 4 ปีที่แล้ว +20

    ፀጋዉን ላበዛላችሁ ጌታ ክብር ምስጋና ይብዛለት!! አሁንም ያበርታችሁ ያለምልማችሁ!!

    • @tamenechtadesse937
      @tamenechtadesse937 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ይባርክህች ዘመንች
      ይለምልም

    • @addisuasres1387
      @addisuasres1387 ปีที่แล้ว

      ​@@tamenechtadesse937😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @admasualemu1303
    @admasualemu1303 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃሉን ስለዘመራችሁ ዝማሬአችሁ ህያው ሆኖ ይዘልቃልና ጌታ የምትዘምርትን ቃል ይሰጣችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው:: ተባረክ::

  • @almazlencha2222
    @almazlencha2222 ปีที่แล้ว

    ከነፍሳችሁ ስለሚፈልቀው ምንጭ ጌታ ለዘለአለም ይክበር።
    እናንተም ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @EsatMan-wc5gw
    @EsatMan-wc5gw 10 หลายเดือนก่อน

    አመን ፣ጌታ ይባርካችሁ

  • @Hanaa0525
    @Hanaa0525 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ:አብዝቶ:ይባርካችሁ:ጌታ በረዳችሁ:ፀጋ ሣትታክቱ:እያበረታችሁ:ስለሆነ: ሠራተኞች ያደረጋችሁ: ጌታ :ለዘላለም: ይባርካችሁ።

  • @tadelekebede3274
    @tadelekebede3274 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እናንተ ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ እናንተንም አብስቶ ያባርካችሁ

  • @tigistmengistu1230
    @tigistmengistu1230 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍጻሜያቹ በጌታቤት ይሁን ተባረኩ ሁሌ የናንተን ዝማሬ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል !!!!!!

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว

    ተመስገንዬ የማይጠገቡ መዝሙሮችህ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @debreworkletibelu3658
    @debreworkletibelu3658 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tbreku

  • @bemniyegeta
    @bemniyegeta หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወዳቹኮ❤❤❤❤

  • @LidyaSimon-d5x
    @LidyaSimon-d5x 27 วันที่ผ่านมา

    እሪጅናቹሁ ይለምልም እን ደ ዘንባባ ዛፍ

  • @በቃሉእንኑር
    @በቃሉእንኑር 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከፍታችሁን በልባችሁ ትህትና ይጨምርላችሁ

  • @awajnegariawajnegari
    @awajnegariawajnegari 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እጅግ ልዩ የጊዜው መልእክት ነው።

  • @belaybassa6971
    @belaybassa6971 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን በግልፅ እያሳያችሁ ናችሁና ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ።

  • @tadesse.tariku
    @tadesse.tariku 2 ปีที่แล้ว

    አሜን! ዘመናችሁ ይባረክ። አሜን! እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።

  • @AberaGurimamoAmo
    @AberaGurimamoAmo 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen geta abistoh yibarikachu

  • @tsionberta931
    @tsionberta931 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta Abzito Enantenina yenante Yehonewin hulu yibarik

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen ❤️❤️ Egizabhr yibarkachu❤️🕊

  • @HailuTasissa
    @HailuTasissa 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you G&m,I am very interested to listen ur energetic songs

  • @aynalemberegeneaynalem8999
    @aynalemberegeneaynalem8999 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen
    Tebareku bexam desi yilali Mazamur
    🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @-theariammedia6178
    @-theariammedia6178 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴች መታደል ነው❤?!

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን ጌታችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይባረክ ለዘላለም አሜን ጌታ በእጥፍ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩልኝ

  • @yemisrachhabte1273
    @yemisrachhabte1273 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ብር..............….ያድርግ !

  • @tesfaihadgu6299
    @tesfaihadgu6299 4 ปีที่แล้ว +1

    May the Lord bless you richly & abandontly!!!7

  • @md2653
    @md2653 3 ปีที่แล้ว +1

    You are one of the most amazing and blessed family who leads the right way of life. Thank you for the wonderful song. May God bless you more. ❤️🙏

  • @አዳንችደሳለይን
    @አዳንችደሳለይን 4 ปีที่แล้ว

    በጌታ ስም ተባርኩ የጌታ ብረቱ ሰራዊቶች ስለ እናንተ ጌታዬ አመስጊናለው

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen!!! God Bless Your Ministry!!!

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 ปีที่แล้ว

    Kene yebelete GETTA YESUS ye enanten sira yayalina yibarkachihu! Biruktawitina balebetish!!!

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 ปีที่แล้ว

    አሜን እንድንተጋ ፀጋ ይብዛልን ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @RakRak-h4m
    @RakRak-h4m ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen haleluya kibir lgeta yihun tabareku wodachu tabareku ❤❤

  • @muludeboch13
    @muludeboch13 4 ปีที่แล้ว

    Getyaakal and Birutawit it is really blessing most of your songs are it has massage fore me
    beautiful amazingmay God bless you! I am sow blessed

  • @dinkayehutesfaye1145
    @dinkayehutesfaye1145 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ሆይ እርዳኝ ሥራህን እንደስራው አቅም ጉልበት ሁንልኝ ፀጋህ ይደግፈኝ

  • @KibruDesalegn-u3w
    @KibruDesalegn-u3w 4 หลายเดือนก่อน

    Amen, Geta yibarek, enantenm geta agelgilotachun yibark!!

  • @meskeremsimonwake505
    @meskeremsimonwake505 2 ปีที่แล้ว

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 3 ปีที่แล้ว

    የምወዳቸው የተባረኩ አገልጋዮች

  • @evluktadesse46
    @evluktadesse46 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልኝ ዉዶች passion of Christ(gospel minded) new balehubet site lay endiketil bebizu encouraged tederigiyalew❤💪

  • @teketelmarkos8155
    @teketelmarkos8155 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁ ይበሪከችሁ

  • @GetahunAshamo
    @GetahunAshamo 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen.ameen

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 10 หลายเดือนก่อน

    Geta abizto yiberkachu tsegwun yabizalchewu

  • @ሩትየጌታልጅነኝ
    @ሩትየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen wowwo edeti yetabrkchu nachuu dasi sitilu ewodachuhalo geta yibarkachu

  • @saraogubagabir7690
    @saraogubagabir7690 4 ปีที่แล้ว +2

    Mirtoch . ...you both have been a blessing to many . May our almighty Bless u abundantly.

  • @arkitena_7785
    @arkitena_7785 ปีที่แล้ว

    አሜን ሀሌሉያ

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 6 หลายเดือนก่อน

    Amlakie Kidus Egzihabiher silenant yimesgen. Birukan nachihu.

  • @GadisaGado-g9o
    @GadisaGado-g9o หลายเดือนก่อน

    God bless you all

  • @mulukidanemariam6753
    @mulukidanemariam6753 ปีที่แล้ว

    Geta yebarekachu

  • @yibarekermias5556
    @yibarekermias5556 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    ሁሉን በምችለው ጌታ ተማምኜ አብሬው እሰራለሁ።

  • @lemlemalemayehu6728
    @lemlemalemayehu6728 2 ปีที่แล้ว

    Amen..Amen!!!!!

  • @rgfg336
    @rgfg336 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ ግን ምን አይነት የተበረከችሁ ናቸው 💙💙💙💙💙💙💙

  • @tigistashemo3369
    @tigistashemo3369 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ባርካቸው ተማርኮ ❤❤❤

  • @katienebiecoulibaly6403
    @katienebiecoulibaly6403 7 หลายเดือนก่อน

    Super nice

  • @gman1674
    @gman1674 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ: ደግሞም ተባርካችኾል.

  • @bethelihemdubale5451
    @bethelihemdubale5451 ปีที่แล้ว

    tebareekuu zemenaachuu yetebareke yihun

  • @kenyaalolawaqqaa3680
    @kenyaalolawaqqaa3680 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @birtukangeber6558
    @birtukangeber6558 4 ปีที่แล้ว +1

    Tabaraku yabaya lijoche

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you both

  • @getachewetefa5317
    @getachewetefa5317 3 ปีที่แล้ว

    Let God blesses u

  • @enanaenana4891
    @enanaenana4891 4 ปีที่แล้ว

    Geta zemenachuhun yalemlem.....yemikukuamachu yemeta

  • @debreworkletibelu3658
    @debreworkletibelu3658 ปีที่แล้ว

    TBreku

  • @aynalemberegeneaynalem8999
    @aynalemberegeneaynalem8999 4 ปีที่แล้ว

    Qexilu esh getaa yagizacu 🎤🎤🎤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn ปีที่แล้ว

    zAmeeen Ameeen ❤❤❤❤❤

  • @RunAwes
    @RunAwes 10 หลายเดือนก่อน

    Jesus ❤❤❤❤❤❤

  • @genetyohanes3847
    @genetyohanes3847 ปีที่แล้ว

    Tebarekulign

  • @tigabubekele2107
    @tigabubekele2107 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwww¡¡¡ bewunati tabaraku

  • @nateman4694
    @nateman4694 4 ปีที่แล้ว

    ጌትሽ ብሩክታዊት ለኔ ዘማራዎች ብቻ ሳትሆኑ ነብያት ናችሁ

  • @RunAwes
    @RunAwes 10 หลายเดือนก่อน

    Jesus

  • @masayekasaoliamo8011
    @masayekasaoliamo8011 2 ปีที่แล้ว

    Masaye Kasa

  • @kassahungetachew8283
    @kassahungetachew8283 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn Tebareku ❤️🙏

  • @yeshewameseret2136
    @yeshewameseret2136 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩ

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen🔥🔥🔥💔💔💔💛💛💛❤❤🖐🖐💕

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 4 ปีที่แล้ว

    Geta Yibarkchiw 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @debreworkletibelu3658
    @debreworkletibelu3658 ปีที่แล้ว

    BerkBlu

  • @debreworkletibelu3658
    @debreworkletibelu3658 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen

  • @debreworkletibelu3658
    @debreworkletibelu3658 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen

  • @jamesyesteshomajumbo-eq7nl
    @jamesyesteshomajumbo-eq7nl 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ameleworkbiresaw275
    @ameleworkbiresaw275 3 ปีที่แล้ว

    GOD Bless you!!

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @eyasufekadu582
    @eyasufekadu582 4 ปีที่แล้ว

    ታበረኩ

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 4 ปีที่แล้ว

    ስሌእናንተ እግዚአብሔር ይመሰገን በታማኝኔት ፈቱኑ ፈልጉ አይሰወርም ተባሬኩ።

  • @nuhaminhunegnaw3293
    @nuhaminhunegnaw3293 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Geta yebarkachu

  • @ethiopiaeritrea7586
    @ethiopiaeritrea7586 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ተባረኩ ♥️♥️♥️

  • @ገነትየኢየሱስልጅገነትየኢ
    @ገነትየኢየሱስልጅገነትየኢ 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen Ameeeen Tebarekuu

  • @milkias3018
    @milkias3018 4 ปีที่แล้ว

    gena bizu siru geta yirdachiw

  • @mahletyared17
    @mahletyared17 4 ปีที่แล้ว

    Geta zemenachu yebarek tebarku

  • @marthaburt9179
    @marthaburt9179 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @OBATube-r2l
    @OBATube-r2l ปีที่แล้ว

    Blessed ❤❤❤❤

  • @GeneneMan-k9i
    @GeneneMan-k9i 2 หลายเดือนก่อน

    😢ለ

  • @yeshewameseret2136
    @yeshewameseret2136 4 ปีที่แล้ว

    የተወደዳቹ ላገኛቹ ፈልጌ ነበር

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን

  • @dagnehatehu6218
    @dagnehatehu6218 2 ปีที่แล้ว

    ameen
    \

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 4 ปีที่แล้ว

    Wow ,what an Amazing song God bless u both

  • @itumelengmatseke2897
    @itumelengmatseke2897 4 ปีที่แล้ว

    Amen Tebarekuu

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Teberakulgn

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 4 ปีที่แล้ว

    Amazing song, God bless you

  • @tesfayewana9051
    @tesfayewana9051 4 ปีที่แล้ว

    tnx tebareku