Alemneh Wasse ሰበር!!የእስራኤል "የበቀል እርምጃ ዝግጅት ሚስጥር"አፈትልኮ መውጣቱ ተሰማ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 4 วันที่ผ่านมา +7

    አምላክን የገደሉ እንዴት ጌታይጠብቃቸዋል ያልህ አምላክ የለሹ ፍጡር ነህ የሚጠብቃቸው ፈርኦንን ከነሰራዊቱ ቀይባሀር ያሰጠመው የሙሴው አምላክ ታላቁ እግዚአብሄር ብቻ ነው ይህን ያልሁት ለእጨት ቅቤቀብቶ ለዛፍ አምላኪው ነው።

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 4 วันที่ผ่านมา +8

    የእስራኤል ልጆች የእግዚሓቤር ህዝቦች ሆይ የሚለው የቅዱስ መጽሐፍት ጥቅስ የሚገልፀው በእስራኤል ምድር ለፈለቁ ብዙ ድንቅ ነቢያት ለምሳሌ አብረሃም ሙሴ የመሳሰሉ ወዘተ ለማለት ተፈልጎ ነው እንጅ በደሙ የአይሁድ ጎሳ የሆነውን የእስራኤል ህዝብ ለመግለጽ አይደለም። የእግዚያብሔር ልጅ የምያስብለው በመንፈሳዊ እምነት ለጌታህ ያለህ ታዛዥነት አምልኮ ነው እንጂ በደምህ በዘሪህ በጎሳህ አይሁድ ወይም አረብ ስለሆንክ አይደለም በፍፁም!!!!!!!

    • @Abcd-x5w3q
      @Abcd-x5w3q 4 วันที่ผ่านมา +1

      Legebaw new

    • @p.talshiferaw5737
      @p.talshiferaw5737 วันที่ผ่านมา

      እውነት የሚመስል የስህተት አስተምሮ ነው

  • @Bnnbvj
    @Bnnbvj 4 วันที่ผ่านมา +11

    I am the one👌👌👌👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏😎🇪🇹🇺🇸 thank you bro we love you and respectful and we proud of you🙏

    • @salusalu-f9g
      @salusalu-f9g 4 วันที่ผ่านมา

      ቅጥረኛው 😂😂😂

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ለማንም ድል አልመኘም ሰላምን ለሁሉም እመኛለው ሰላምን ይላክላቸው ለተጨነቁት ለንፁሐን 😢😢😢😢ሁሉ

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 4 วันที่ผ่านมา

    Tanks Alemneh wasse
    You are the best journalist

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 4 วันที่ผ่านมา +1

    ማሰታወቂያዉ...ቢቀርና...ዘመኑ..ስላለቀ..የንሰሀ..ግቡና..ተዘጋጁ...የዘላለም..ሂወት..የሆነዉን..እየሱስ..ክርስቶስን...ተቀበሉ..ዳግም..ተወለዱ..በሚለዉ..ቢቀየር...አለምነህ..ደሞ..ጎበዝ..ነዉ..ለሞያዉ..ክብር..እንጂ..ለገንዘብ..ብዙም..ስግብግብ..አይደለም..ጨዋ..ኩሩ..ኢትዬጲያዊ..ነዉ....በተረፈ..ለጉንፋኑ..ትኩስ..ትኩስ..ፈሳሽ..ዉሰድ..እግዝአብሄር..ይማርክ..አለም❤❤❤

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y 4 วันที่ผ่านมา +11

    እየሱስ ይመጣል🙏 ጉልበት የ እግዘብሔር ነው💪 አግዚአብሔር ያለው ብቻ ነው ሚሆነው።
    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @EmanAbdurezak-li1lb
      @EmanAbdurezak-li1lb 4 วันที่ผ่านมา +2

      እየሱስን የሰቀሉት እኮ የኔታንያሁ ቤተሰቦች ጂውሾች ናቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @899-r9n
      @899-r9n 4 วันที่ผ่านมา

      አየሡሥ የሚመጣው ደግሞ ሊሠቀልነው😅😅😅😅😅😅

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 3 วันที่ผ่านมา

      @@899-r9n አልመለስ ካልክ እሳት ውስጥ ሊጨምርህ ነው😂😂 በዚህ አካሂድ አይቀርልህም😂

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 4 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የሚያስጨንቀኝ ኑሮዬ ነው።

  • @KhalidAdem-uh9iz
    @KhalidAdem-uh9iz 4 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ በጣም ይገርመኛል! ለእስራኤል ሆነ ለኢራን ምን ቤት ናችሁ ? መጀመሪያ ማንነትታችንን እንወቅ !

  • @የኔነ
    @የኔነ 4 วันที่ผ่านมา +16

    አለምነህ እኔ ሚመስለኝ እስራኤል አውቃ ይመስለኛል ቤቷን ያሰመታችው የውጭ ጫና እዳይበዛበት ነው ከዛ ከየአገራት የመሳሪያ አይነት ይጎርፍላታል እስራኤል አላወቋትም ሙያ በልብ ነው 👌💪💪🇸🇻🇸🇻🇸🇻

    • @899-r9n
      @899-r9n 4 วันที่ผ่านมา +1

      ውነትሽነው ዛሬ የኢሥራኢል አምላክ አደለመደው ተኝቶ ይሆናል ወይ ከወንድጋ አየተሣሣመ እዳይሆን😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @bazzoncell7633
      @bazzoncell7633 4 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @SeadaKhalid
      @SeadaKhalid 4 วันที่ผ่านมา

      @@የኔነ እንዳይመስልህ አህያው

    • @የኔነ
      @የኔነ 4 วันที่ผ่านมา

      @@SeadaKhalid አህያ ነጂ ነህ ወይም ነሽ 😂

    • @SeadaKhalid
      @SeadaKhalid 4 วันที่ผ่านมา

      @@የኔነ እና ልንዳህ አህያው

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 4 วันที่ผ่านมา +3

    ኃያሏ ኢስራኤል ብቻዋን የሺብርተኞችን ምንጭ እያደረቀች ነው እስራኤል ለዘለዓለም ትኑር ።

    • @rebikSultan
      @rebikSultan 4 วันที่ผ่านมา +1

      Eyayen eko ke America ga kemeselut buchloch ga new
      enshaalah ttefalech

  • @Dejene-l7m
    @Dejene-l7m 4 วันที่ผ่านมา +8

    እስራኤል ኢራንን በኒኩለር ልታጠፋት አስባ ካልሆነ እስካሁን አትዘጋጅም ነበር። የእስራኤል የበቀል እርምጃ ለአረቡ አለም የመጨረሻ ሊሆን ይችላል

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 4 วันที่ผ่านมา +5

    ከእስራኤል አፈትልኮ ሚወጣ ሰነድ የለም ሆን ብላ ይስሙት ብሎ ነው ሲቀጥል እስራኤል ሳትፈልግ ምንም አይሆንም ብቻ ሰላም ለአለም ሰላም ለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤

    • @fzad7909
      @fzad7909 4 วันที่ผ่านมา

      Kikikiki amlak nachew malet new yekerachu neger batelum enesun new metamlkut

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 4 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ እንዳንተ እጅግ በጣም ጠባብ አይምሮ ያለውና ከፍጡሩ ጋ እልህ የሚጋባ ይመስልሀልን ደሞስ ሰው ከፈጣሪ ከራሱ ፍቃድ ውጪ ሰው በሀይል ከእርሱ ልቆ ፍቃዱን ይፈፅምበት ዘንድ ይቻለዋልን አየህ በደንብ አስተውል ከፈጣሪ ፍቃድ ውጪ እንድም ነገር ሊሆን አይችልም

  • @solomontadesse4469
    @solomontadesse4469 4 วันที่ผ่านมา +5

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስል !! ጎበዝ አምሐራ ክልል ያለ ጦርነት ግልፅ የሆነላችሁ አልመሰለኝም

    • @belomark3680
      @belomark3680 4 วันที่ผ่านมา

      አዲስ አበባ ሆኖ ስለ ኢትዮጵያ ጦርነት ውሎ ሊዘግብልህ ነው የፈለከው? አንተ ራስህ የሀገርህ ፖለቲካ ምን አይነትና ምን ደረጃ ላይ እንዳለ አታውቅም ማለት ነው

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 4 วันที่ผ่านมา +1

    አለምነህ ለጉንፋን ፍሬሽ ጅንጅብል ጋብዣለሁ መልካም ቀን

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 4 วันที่ผ่านมา +1

    Great Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🙏🙏🙏

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 4 วันที่ผ่านมา +3

    አማራጭ የለውም እስራኤል ያላትን ንኩሬል መምታት ነው ምንም ሊያጠፋህ የተነሳን ጠላት ማጥፋት እንጅ መራራትና መወላወል አያስፈልግም

    • @Cembi-q1u
      @Cembi-q1u 4 วันที่ผ่านมา

      እዘ ያለው እሰት እዝም አሌእኳ ጀዝበ ምን አጋበህ ስለእስረኤሊ ለቃቃምዎች እንሸአለህ በቅርቡ ትጣፈለችው ያአሜርካ ቡችለ ሁለ

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 4 วันที่ผ่านมา +20

    እኛ የራሳችን ራስ ምታት አለብን። አሱን ብናስታምም ይሻላል። አነዚህ በሁለት በኩል ተከፋፍለው የሚዋጉ አገሮች የራሳቸው እንጅ የእኛ ሊሆን አይችልም። እነሱ መኖራችንንም ማወቃቸውንም እጠራጠራለሁ ።

    • @MesiZed-hn8ho
      @MesiZed-hn8ho 4 วันที่ผ่านมา

      Hulum endi byasb mn ale? Yeraswa arobat yesew tamaslalech ybalal😂

    • @የኔነ
      @የኔነ 4 วันที่ผ่านมา

      @@berhanud4300 😂😂

  • @MogesYimer-uf7fu
    @MogesYimer-uf7fu 4 วันที่ผ่านมา

    ነፃነት ለኢራን ሞት ለአሜሪካ እና አጋሮቿ ድል ለተገፉት ፍልሥጤማውያን ።

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 4 วันที่ผ่านมา +2

    የእስራኤል ተከፋይ ሚድያ ጭረት ነው አለ😂

  • @yesufhasen7679
    @yesufhasen7679 4 วันที่ผ่านมา +3

    አይሁድ ሚዲያ

  • @ytuber4660
    @ytuber4660 4 วันที่ผ่านมา +1

    October 1 መስከረም 21 ነው ።

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 4 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤ድል ድል ድል ለፂዮናዊት እስራኤል🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ውርደትና ሞት ለፂይናውያን ጠላቶች ሁሉ በውጪም በሃገርም ለምትገኙ ሁሉ🙏 ድል... እና ክብር ለፂዮናዊት አስራኤል🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @SeidAli-d1l
    @SeidAli-d1l 4 วันที่ผ่านมา +1

    እስራኤል ላይ እውነት ይነገራል ማለት ዘበት ነው

  • @kedirb2973
    @kedirb2973 4 วันที่ผ่านมา

    አለም ደሀና አዘጋጅ ፈለግ አብሮህ ያለዉ ብዙም አይደለም

  • @MM-di5vm
    @MM-di5vm 4 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለእስራኤል ሞት ለአረቡና ጨካኙ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 วันที่ผ่านมา +1

    ትራንፕ ያሸንፋል🎉❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 วันที่ผ่านมา

    አለምዬ አሜሪካን የላከቺው የራዳር መቆጣጠሪያ ምን ሲሰራነው ድሮኑ አልፎ የመታው የሜታናዊውን ቤት 🎉❤

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 4 วันที่ผ่านมา

    የኢራንም ሆነ የወኪሎቿ ሚሳኤል በብዛት የእስራኤል አስፋልት ላይ ሲወድቁ ነው የምናያቸው በሰላም ነው?

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 4 วันที่ผ่านมา

    The God of Israel is great
    Don't mess with israel
    Natanyahu is a hero

  • @jema5711
    @jema5711 4 วันที่ผ่านมา

    Replayed

  • @fedluawel370
    @fedluawel370 4 วันที่ผ่านมา +1

    አለምነህ ድሮም ዘርህ እንደሚነግረን ከሀዲ ይሁዳ እንደሆነ ነው።

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 4 วันที่ผ่านมา

    እስኪ አስተውላቹህ ተመልከቱ🤔🤔🤔... እስራኤል ጠላቴ የምትለው የአያቶላህን እስላማዊ ሪፐብሊክ ነው ግን... ኢራን መጠፋት አለበት የምትለው እንደሃገር እስራኤልን እንደህዝብ ፂዮናውያንን ነው። እስኪ ፍረዱ ታዲያ እስራኤል ኢራንን የመሰለ ሳጥናኤል ጠላት መቼም ሊኖራት አይችልም። ድል ለውዶቼ ፂዮናውያን🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💚💛❤🙏🙏🙏

  • @MogesYimer-uf7fu
    @MogesYimer-uf7fu 4 วันที่ผ่านมา

    ኢራን ብርጋደር ጀነራል ቃሲም ሱሌማንን ለገደሉባት አሜሪካ እና እስራኤል የበቀል በትር መውሰድ አለባት።

  • @yaredmecha2878
    @yaredmecha2878 4 วันที่ผ่านมา

    የገደሉት አዳኛቸው እና ጌታቸው መሆኑን ስላላወቁ ነው። ኢየሱስ እሱ እራሱ በመስቀል የሚያድርጉትን አያውቁምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው በማለት ስለገዳዮቹ ማለደ። የሚገርመው ወደፊት ድንግል ትወልዳለች ።አዳኙ መሲሕ ወደፊት ይወለዳል ብለው እየጠበቁ ነው።

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv 4 วันที่ผ่านมา

    ሩሲያ ናት መረጃውን አነፍንፋ ያገኘችው ፑቲን 👍💪

  • @esabellalala
    @esabellalala 4 วันที่ผ่านมา +3

    እርፍ ለየለት በለና ጌታ ይጠብቃት አሥራኤል ምድርዋን

    • @belomark3680
      @belomark3680 4 วันที่ผ่านมา

      የት ታቅና የእምነታችነነ ሚስጥር? እንዴት ሊገባህ ይችላል ከሩቅ ሆነህ እየተመለከትክ?

    • @esabellalala
      @esabellalala 4 วันที่ผ่านมา

      @@belomark3680 ምን አልክ አልገባኝም ማንልበል የቱ እምነትክ

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 4 วันที่ผ่านมา

    ማንም ይበጥረቅ ማን
    እስራኤል የኢራንን የኒኩለር ማብላያ ታወድማለች

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኢራን በእሳት ስትነድ እናያለን🔥 ድል ለቅድስት እስራኤል ሞት ለአሸባሪ ሰው በላ እሰረላም🤮

  • @BrhenuhusinAedem
    @BrhenuhusinAedem 4 วันที่ผ่านมา

    ያም አለ ያ። እሥራዔል ትሞክራለች ነገር ግን እሥራዔል የተኮሠችው መሣርያ ዒራን መሬት ላይ ከመውደቁ በፊት መልሡ ቴልአቪቭና ሌሎችንም ግዛቶቿን ወደ አመድነት የሚቀይር ይሆናል አትጠራጠር አለምነህ ዋሴ ልናይ ነውና

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 4 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @FitsumHagos-l2b
    @FitsumHagos-l2b 4 วันที่ผ่านมา

    ልዩነቱ እስራኤል ለመኖር ኢራን ደሞ ለስልጣን ነው የሚዋጉት ሁለቱን አላማዎች ከመዘናቸው የቱ ሚዛን እንደሚደፋ ግልጽ ነው

  • @LisaReyo
    @LisaReyo 4 วันที่ผ่านมา +3

    Alem, Alemiyee ,Ayeee IRAN 🇮🇷 Enjalat 😢

  • @sofiahassan3236
    @sofiahassan3236 4 วันที่ผ่านมา

    አለምነህ ዋሴ ስክሪኑ ላይ ያለው የሚዞረው ነገር፡ ሰው አስተያየይ አልሰጠህም? በጣም ራስ ያዞራል በ ቲቪ ስንመለከት፡ እንደውም ልብ ያቅለሸልሻል። ስለዚህ ያልተናገረ ብዙ ሰው ስለሚኖር ብትቀይረው ቢቀር መዞሩ የሚል አስተያየት አለኝ።

  • @tsagishkarem2667
    @tsagishkarem2667 4 วันที่ผ่านมา +2

    God bless Israel

  • @JohnYoseph-gm2sg
    @JohnYoseph-gm2sg 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሌጀንድ ጋዘጠኛ አለም ነዋሴ🎉🎉🎉

    • @esmaelyesuf5551
      @esmaelyesuf5551 4 วันที่ผ่านมา

      ከ...ወደ ተራ አክቲቪስትነት

  • @solomonbelete5383
    @solomonbelete5383 4 วันที่ผ่านมา

    አለምነህ ዋሴ እስር ስለምፈራ የአገር ውስጥ ችግር ችግሩ አይደለም ባላዬ ባልሰማ ያልፈዋል የሌላው አገር ችግር ግን እንቅልፍ ይነሣዋል

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 4 วันที่ผ่านมา

    የመረጃ አነፍናፍዎች
    Welcom ብለናል

  • @boruuagaa1082
    @boruuagaa1082 4 วันที่ผ่านมา

    ለመሆኑ በንኩለር ጦርነት አሻናፍና ተሸናፊ የለም ወዳጄ

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך 4 วันที่ผ่านมา

    ,ኣናተ ናችሁ ጌታ ምትሉት እጅ እኛ ነብይ ነው ምንለው ሰው ነው

  • @AbebekassawAbebe
    @AbebekassawAbebe 4 วันที่ผ่านมา +4

    እኔይ ግርም የሚለኝ ሀገራችን እየተጨፈጨፈ ያለ ህዝብ እያለ ባህርተሻግሮው መግለጫ መሥጠት ምን ማለት ነዉ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል ከሌለች ማንም ሀገር አይኖርማ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 4 วันที่ผ่านมา

      እነ እንኩሮ ሚዲያ እና ገብረደሬ የት ሄደዎልህ ነው አስገድሎ አስለቃሽ የደም ነጋዴዎች በነገራችን ላይ ስለተስፋይቱ ምድር መስማት ያስደስተናል ❤

  • @hasenabdo1053
    @hasenabdo1053 4 วันที่ผ่านมา +4

    አለምነህ አይሁድ ሚዲያ ለምን አትለውም መቼም ቢሆን ኢራን ለ ነፃነትት ሚፋለሙትን ፍልስጤምን ከመርዳት አትቆምም

  • @nebiyuyonas4233
    @nebiyuyonas4233 4 วันที่ผ่านมา +4

    Del le israel alemneh adenkehalew

    • @NdidDndj
      @NdidDndj 4 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ከእሰራኤል ጋ ነው

  • @53067
    @53067 4 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ላይ የሆነው አሜሪካላይ ሆኖ
    ቢሆን እንደ ሄሮሺማ አድርጋቸው ነበር ይህ የህልውና ጉዳይ ነው እስራኤል ምንም ብታደርግ ህልውናዋ ተነክቶ ነው።

  • @ayenelhussen8113
    @ayenelhussen8113 3 วันที่ผ่านมา

    ለኢራን አፀፋ የታጠረችው እስራኤል የትገባ

  • @SerujSenam
    @SerujSenam 4 วันที่ผ่านมา

    yalalawun atatela tezagebala eserlalen tadakal hulunm batekekel zageb almen wasa eseyas batekekel yahuda nhe yanataneyo wokel ashekabet

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 4 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ዲሞክራቶች ሚስጥሯን ከነገረች ጫዋታው አለቀ

  • @user-rb2uz8sz2k
    @user-rb2uz8sz2k 4 วันที่ผ่านมา

    Support 🇮🇱🇮🇱🇮🇱 🇺🇸 🇺🇸🇺🇸
    God bless Israel & USA always Win

  • @user-gt8ip2rv2p
    @user-gt8ip2rv2p 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዝህ አትጨናነቅ አንተራስህ ሄደህ የንክሌር ጣብያን ብትመታ አይሻልም

  • @desalegngaruma9012
    @desalegngaruma9012 4 วันที่ผ่านมา

    Wushet
    Ye Israel mistir fetsimo aywetam

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 4 วันที่ผ่านมา

    ፀሎት ያስፈልገሃል፣ሀገር ሆኖ ማይቀጥልን በቀል በቀል ስትል😅😅😅

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 4 วันที่ผ่านมา

    ጭረት ማለት? (ማጋነንና ማሳነስ ያለ ቢሆንም የሚሳኤል ጭረት ግን አልገብቶም)

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 4 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ፈርታለች በኢራን ድሮን ሚሳይል በተደጋጋሚ ስትወገር ምንም እርምጃ አትወስድባትም የእስራኤል ነገርማ ያሣዝናል የምር አናዳኛለች ተበቀበቀች

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 4 วันที่ผ่านมา

    ይህ የቤት ማስታወቃ
    😱😱😱😱😱

  • @ቦርከናበጎአድራጎት
    @ቦርከናበጎአድራጎት 4 วันที่ผ่านมา

    ሀዘን ላይ ወድቅሀላ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 4 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ እርግጠኛ ሁኜ እናገራለሁ እስራኤል ኢራን ላይ እንኳን የኒኩለር ቦምብ ልትተኩስ የክላሽ ጥይት አተኩስም ከተኮሰች እስራኤል ትጠፋለች ።

    • @anaZabura
      @anaZabura 4 วันที่ผ่านมา

      Tebareku ❤❤❤

    • @Alex-eq3sb
      @Alex-eq3sb 4 วันที่ผ่านมา

      እራን ትጠፋለች እንጅ እስራኤል ጠፍታም አታውቅም

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጭሯል ለምን ትላለህ አለም እስራልን መደገፍህ ነዉ?

  • @AliSeman-o3e
    @AliSeman-o3e 4 วันที่ผ่านมา

    አይ እስራኤል Jim Caviezel የተባለ ግብረ ሶዶማዊ እና በድራግ የነፈዘ የፊልም አክተር አምላክ ብለው እንዲቀበሉ አርጋ የምታስፈነድድ ድንቅ ሀገር

  • @ayenelhussen8113
    @ayenelhussen8113 3 วันที่ผ่านมา

    ትራንፕ ከተመረጠማ እስራኤል ጠፋች ማለት ነው

  • @sijjajja8177
    @sijjajja8177 4 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ጥቁር ይሁዲ አባረውህም ትደግፋቸዋለህ

  • @AntenehGetachew-pl6ms
    @AntenehGetachew-pl6ms 4 วันที่ผ่านมา

    Yeha Tornet Kitejemer Ye Alem Huletyosh Gora Begelt Yejemral Selzhe Geta Tewldun Yastel Medre Alkelatt

  • @user-rb2uz8sz2k
    @user-rb2uz8sz2k 4 วันที่ผ่านมา

    🇮🇱 Israel win Biblica truth

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 4 วันที่ผ่านมา

    Weye yeareb mecheresha nedage ategebachwe engi deplomatic bihonu yete bederesu neber deha ayelefelete arebochu tegebu yetegabachwen Eyagehu new

  • @SuleymaSeid
    @SuleymaSeid 4 วันที่ผ่านมา +7

    ጋዜጠኛው የሁድ እኮ ነው ከዝንብ ማር አትጠብቁ

    • @afomibelen8123
      @afomibelen8123 4 วันที่ผ่านมา +1

      እና ምን አመጣህ እሱ ስራውን ነው ሚሰራው ምነው አዳድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የድድ እከክ ሆናቹበት እር ተፋቱት ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ

    • @Essaymahammed
      @Essaymahammed 4 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ኢራንን ሲፈሯትግን

    • @esmaelyesuf5551
      @esmaelyesuf5551 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@afomibelen8123 የኦርቶ የበላይነት ተመልሶ አይመጣም 😂😂😂

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 4 วันที่ผ่านมา

    አለምየ ጉንፉን ይዞሀል መሰል ምህርት ይላክልህ ትኩሰ ነገር ጠጣ

  • @anaZabura
    @anaZabura 4 วันที่ผ่านมา

    Ayhud medya 😂😂😂 IAm krestyan missss more Eiran

  • @tadesseabay9831
    @tadesseabay9831 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ" በቀል በቀል" ብለህ ልትሞት ነው ፣እስካሁን ወፍ የለም

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሰው አፈትልኮ የወጣ ሚስጥር ገለመሌ እያልክ አትቀጣጥር።ሕዝብን አታጫርስ።ልሳንህን እግዚአብሔር ይዝጋው።

  • @EndrisHusen-r1e
    @EndrisHusen-r1e 4 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም የእስራኤል ደጋፊሆነህ ጋዜጠኛ መሆንህ አንድ ትክክለኛ የጋዜጠኛ ባለሞያ መሆንህን ጥያቄ ይፈጥራል ጋዜጠኛ ገለልተኛ ነውና

  • @abuzertube2476
    @abuzertube2476 4 วันที่ผ่านมา

    ኢራንን ነክቶ ላለመፍረክረክ ሀፍረትን ለመሸሽ የተፈጠረች

  • @Babula4590
    @Babula4590 4 วันที่ผ่านมา

    Mechar! Desilal. Lemin akalalkaw? .... Kelal slehonenaw yalafew!. Alkerebachum.

  • @abuseb206
    @abuseb206 4 วันที่ผ่านมา +38

    እኔ ግርም እሚለኝ አምላካችሁን የገደሉ ሰዎች እንዴት የገደሉት ጌታ ይጠብቃቸዋል?

    • @keybahirtesfaye6371
      @keybahirtesfaye6371 4 วันที่ผ่านมา +11

      ፈጣሪ እንደሰዉ አያስብም

    • @esayastilahun9745
      @esayastilahun9745 4 วันที่ผ่านมา +10

      በደልን የሚቆጥር ሰው ነው

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 4 วันที่ผ่านมา +19

      የኛ አምላክ ይቅር ባይ ነው🙏 እንደ እናተ እረዱልኝ ግደሉልኝ Tax( ጀዚያ) ሰብስቡልኝ አይልም።
      ምህረቱ ብዙ ነው። እዝነት ማለት ይሄ ነው እሺ !!
      እየሱስ ይመጣል 🙏ጉልበት የ እግዚአብሔር💪 ነው

    • @AbemelekCheru
      @AbemelekCheru 4 วันที่ผ่านมา +6

      የሸርሙጣ ልጅ ዜና ነው ሰማ ከፈለክ የመን ቅርብ ነው ሄደህ ተዋጋ አሉ እያለህ በምንጭ ነው የሚያወራው

    • @misganawmoges
      @misganawmoges 4 วันที่ผ่านมา +2

      አምላክ አይገድልም አይታይም

  • @FedluAbrar
    @FedluAbrar 4 วันที่ผ่านมา +1

    የ ጀግና አሟሟት ሁሌ ሲታወስ ይኖራል!

  • @esmaelyesuf5551
    @esmaelyesuf5551 4 วันที่ผ่านมา

    የእስራኤል አክቲቪስቶች 😂😂

  • @czechwolde7636
    @czechwolde7636 4 วันที่ผ่านมา

    Alem demo Gufan hule yatekahal eyetenefanefk eko nw?

  • @zita34
    @zita34 4 วันที่ผ่านมา

    አይይ ይቺ ማደናገሪያ ናት ኢራንን ለማዘናጋት ሊሆን ይችላል። ተለቀቀ የተባለው እቅድ fake ሊሆን ይችላል።

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 4 วันที่ผ่านมา

    wishet new conspiracy lihon yichilal

  • @mameapp2919
    @mameapp2919 4 วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ ለራስ ራስ አዳምጠው በጣም አሽቃብጠ ነው ለእስራኤልና ለአሜሪካ

  • @esubalewmitiku9406
    @esubalewmitiku9406 4 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ያላችሁ የእስልምና ተከታዮች ሁላችሁ ሳትሆኑ ከሞላ ጎደል ያላችሁ ማን ጥፋተኛ መ ሆኑን ሳታውቁ እናንተ ዛሬ ነው ነገ እንደምትመቱ ሳታውቁ የናንተን መሪ በፊት መከራችሁ ሰላም እንዲሰፍን ብታረጉ በሰው ገብታችሁ ባትበዘበዙ

  • @kiyafen6919
    @kiyafen6919 4 วันที่ผ่านมา

    ሰበር ሰበር.... ሪልስቴት ቤት ማስታወቂያ😅😅😅
    ያንተስ በዛ

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 4 วันที่ผ่านมา

    Trump 💪💪💪

  • @AHMEDAhbj
    @AHMEDAhbj 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ቡፋ

  • @mihretutamirat7500
    @mihretutamirat7500 4 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እስራኤል የሚትባል ሀገርን ፈፅሞ ያጥፋት

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 4 วันที่ผ่านมา

      እስራኤል ሽብርተኞችን ማጥፋትዋ አይቀርም እስራኤል ለዘላለም ትኑር

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሮጌ ቅዤታም 😂😂

  • @abuseb206
    @abuseb206 4 วันที่ผ่านมา +6

    አለምነዋሴ ድብን ያልክ መሀይም ነህ። ለነፃነት እና ከባርነት ለመውጣት የሚታገልን የእባብ አንገት ብለህ ትገልፃለህ።

  • @SeadaKhalid
    @SeadaKhalid 4 วันที่ผ่านมา +1

    በቴላቪቭ እና በቴህራን በል የምን እየሩሳሌም ነው

  • @nurhasssenmohammed-kd8yv
    @nurhasssenmohammed-kd8yv 4 วันที่ผ่านมา

    kezas yemels mtus gemteh awra

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 4 วันที่ผ่านมา +9

    ይሄ ለእስራኤል ያደላ ሚዲያ ነው ፍትሀዊ ሁኑ እራሳቹን እንደ ጋዜጠኛ ካያቹ

    • @juharkedir-z6m
      @juharkedir-z6m 4 วันที่ผ่านมา +2

      ሁለቱም ጋዜጠኛ አይደሉም የእስራኤል ተባባሪ ናቸው

    • @yesufhasen7679
      @yesufhasen7679 4 วันที่ผ่านมา +1

      አይሁድ ሚዲያ ነው አንድም ቀን ስለፍልስጢም ነፃነት ትግልና ስለ እስራኤል ወረራ አውርቶ አያክም

    • @dandi704
      @dandi704 4 วันที่ผ่านมา

      የ@@juharkedir-z6m
      የአለም ነዋሴን አውቃለው እዛ እንደነበር

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 4 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የኢትዮጵያ ክርስቲያን ነው የሚገርመኝ አይሁድን የሚደግፍ መሀይም 😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 4 วันที่ผ่านมา

      Zga ate nki mhyme

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 4 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ ደሞ የ ኢትዮጵያ ሙሊም ነው ምትገርሙኚ ኣሸባሪ ኣረብ ምትደግፉ 💪💪🇮🇱🇮🇱

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 วันที่ผ่านมา +1

      እየሩሳሌም ቅድስቲቱ ምድር ለክርስቲያኖች መሆኗን አታውቅም

    • @naodbeba6277
      @naodbeba6277 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ቅድስት ስፍራ ናት ተብሎ ነው የህፃን ድም የሚያፈሱት ደሞ አይሁድ ቢዝነስ እየስሩበት ነው ቅድስት ስፍራ ነው ብላቹ ብር እየከፈላቹ ጎብኙ

    • @anaZabura
      @anaZabura 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@rozazouba7538krstyan nen l misss Eiran