Alemneh Wasse ዶናልድ ትራምፕ ለኮማላ ምላሽ ሰጡ፦

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @show8133
    @show8133 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወዝዋዜ ቀ1 ታማኙ ሚዲያና ምርጫዬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚለው እኔ ሴቷ ለወጣቶችና ለትላልቆች ሳይቀር ፡ወደ ከፉ ስርአት የሌለው የባህርይ እምነት ታዘንብላለች ለእስራኤልም ጫና ማድረጓ በመጀመርያ ቀናት ተናግራለች ፡ይሁዲ ሆነ አማኝ ልመርጣት እድል የላትም ፡ በተለይ ወደ ከፉ ለሚመራ መሪ ፡አስቀድሞ እግዚአብሔር ጣልቓ መግባት ልማዱ ነው ፡፡አስተያየታችሁ ስጡ 🙏

  • @habtatadese2026
    @habtatadese2026 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ

  • @የኔነ
    @የኔነ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዲ ነው አለምነህ ❤ ግማሽ እኳነ አላዳምጥም ነበር ሌላ ጊዜ❤

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአብዬን ወደ እምዬ ወዴት ወዴት ??አለምነህ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ ❤❤

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኢትዮያ የነበረ ትልቅ የእሳት ውድመት ከልክ በላይ አዝኜአለሁ ፡ ዜጋ ባይሆንም እንኳን 30 ቀናት ብቻ ኢትዮያን ተቀምጬበታለሁ ፡ በምክንያቱ ለሊቱ ምሉ እንቅልፍ በረረኝ ፡እግዚአብሄር መልካም ያደርጋል ብቻ ወደሱ ዘንበል እንበል 🙏❤

  • @AbdulazizYehya
    @AbdulazizYehya 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሰሉ ቃላት ሸቅሽቀዋል አይ አለሜ ይጣፍጥልሃል ቃላቶችህ

  • @josexxvi
    @josexxvi 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አለም ካማላን መምረጥ ማለት ሰዶማዊነትን መምረጥ ማለት ነው ስለዚህ ብቻ ሌላ ቢቀር እንኳን ይች ሴት የዳቢሎስ ጉዳ አስፈጻሚ ናት እዳትመረጥ

    • @Bini-e8v
      @Bini-e8v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት በስዋ ትለቕ ስጋት አለኝ

    • @eyerusekassaye8506
      @eyerusekassaye8506 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መመረጥ የሌለባት ሰው ነች ከሰዳምም የበለጠ ነገር ነው የያዘችው በጣም መፅለይ አለብን እዳትመረጥ

  • @djmiku169
    @djmiku169 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endih zegbln hulem

  • @et2507
    @et2507 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Gela
    ======
    Some laws start from self [HEAD]. Hate would bear nothing but destruction. Seven minutes matter. Power trade bears I'd theft or delusional property trade. They fought. Some would gain. Some would lose. They would never stop till the end of days. Chill the ding.

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለትራንፕ የሚያሸንፈው ትራንፕ ነው

  • @tamratgirmay4112
    @tamratgirmay4112 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I 'm z 1st keep it up alem

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን እኔ ቤት አጠገብ ካሚለ እና ኦባማ የምርጫ ቅስቀሳ ከዛሬ ወር በፍት የኢትዮጵያ የሰሜን አሜሪካ እግር ኳስ በነበረው ሜድ የጦፋ ቅስቀሳ ላይ ናቸው መንገድ ዝግ

  • @et2507
    @et2507 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Remembering Springsteen., Do not party and sleep. Green Flood, Spain. Early vote strategy. When we fight story. Deal with it.

  • @TatinaniSisay
    @TatinaniSisay 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Awaze#111❤❤❤❤

  • @dawitbelay7744
    @dawitbelay7744 19 นาทีที่ผ่านมา

    Komala is not equal to kamala where you get ኮማላ you got her name komala አቤት የውጭ ነገር ስትወድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገውን የምትዘግበው በድል አጥቢያ ነው::

  • @Abcd-x5w3q
    @Abcd-x5w3q 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ እባክህ እንደ እድሜህ አስብ የነሱ መሠዳደብ ለኛ ምን ትምህርት ሊሠጥ ነዉ የምታቀርበዉ

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተንታኝ አለማየሁ አደንቅሃለሁ ጎበዝ በርባሪ ሰው ፡ እንዳንተ ፀዳ ባለ መልኩ ከውስጥ በርባሪ አላየሁም ። ቀጥልበት🙏🇮🇱✈️💪