ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Kal hiwet yasemaln wondmoch❤❤❤💒🙏🙏🙏
I love orthodoxian!
ጥምቀትን የሚዘሉት እኮ በጥምቀት እናምናለን ካሉ ደግሞ ለማጥመቅ ክህነት ያስፈልጋል ይባላሉ ክህነት ደግሞ የላቸውም ሰለዚህ ትምህርታቸው ውድቅ ይሆናል ማለት ነው
ወንድሞቼ ኦርቶዶክሳውያን ይሄ ሰውዬ የመጣው የኦርቶዶክስ ትምህርት ትክክል እንደሆነ ሰዋቻቸው እያወቁባቸው ስለሄዱ ሀይማኖታቸውን ላለመሸነፍ እነደ ሶፍትዌር አብዴት አርገው ሊመጡ ነው።
በትክክል👌👌👌
ቀለሜ ሚኪቤት ስለጌታ መምጣት ባስተማረው ዙሪያ ብትገቡለት
Lek.neshi.enem.eytebaku.naber
❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🙏
የገሐነም ደጆች የሚለው ትርጉም ትክክል አይደለም ብለው ትክክለኛ ትርጉም የሲዖል ደጆች ነው። የእኔ ጥያቄ የሁለቱ ቃል ልዩነት ምንድን ነው ?
KJVኡ Hell ስለሚል በተለምዶ ሲዖል ተብሎ ስለተፈታ ነው እንጂ ገሐንምም ተብሎ ይፈታል ሲዖል ጌታ ከመምጣቱ በፊት በጌታ ያላመኑ አምነው በበጎ ምግባር ያልጸኑ ክርስቲያኖች የሚቀጡበት ጊዜያዊ የመከራ ስፍራ ሲሆን ገሃንም ግን ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ከሲዖል የነበሩ ነፍሳትን የሚጥልበት ጽኑ ዘላለማዊ የስቃይ ስፍራ ነው እንጦረጦስ/ በርባኖስ እየተባለም ይጠራል ሲዖል የገቡ በቅዱሳን ምልጃ የመውጣት እድል ይኖረው ይሆናል ገሃንም ግን የዘላለም ፍርድ ስለሆነ ከምጽዓትም በኋላ ምልጃ ስለሚቀር ማንም ሊያድናቸው አይችልም😢
ባቢሎን ሳሎን ላይ ተሰባስበው የተለየ የተለየ የተለየ 😂 ያልተለያየ ለማለት መሞከር ያሳፍራሉ 🤣🤣
😊😊😊😊
ፓውሎስ ፈቃዱን የማቀው ማይክሮ ሊንክ ሲማር ሴቶችን ሲያሳድድ ነበር
ሰላም ጋዲ ይሄ ቀልደኛ ደንኤል የሚባለው ሁሌ ተቃራኒ እውቀት አያፀድቅ
huleee emigermegne ..... yalamene tetemeke altetemeke mn lewt alew... pente mehon logic shito new endee?
ሰይፈዲን ጋዲሳ ትኩረታችሁ ትምህርታችሁ እንጂ ቅርሻታቸውንብሳይተፉ መሸኘትህ ያስደስተኛል።
አይ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ቀልዱ ፡ ብቻ ፡ የመዳን ፡ ቀን ፡ ዛሬ ፡ ነዉ
ጳውሎስ ፍቃዱ አስተማሪሽ ያለሽን ብታውቂ ኖሮ ይህንን ባላልሽ😂😂😂 ገብቶሻል ግን? በእሱ ትምህርት ፕሮቴስታን በዜሮ ይባዛል 😂 ልባችሁን ግን ምንድን ነው የደፈነው?
አይ ጴንጤ እስከመቼ ደንዝዛቹ ትኖራላቹ
እውነት ቀልደኛው ኦርቶዶክስ ናት?
Kal hiwet yasemaln wondmoch❤❤❤💒🙏🙏🙏
I love orthodoxian!
ጥምቀትን የሚዘሉት እኮ በጥምቀት እናምናለን ካሉ ደግሞ ለማጥመቅ ክህነት ያስፈልጋል ይባላሉ ክህነት ደግሞ የላቸውም ሰለዚህ ትምህርታቸው ውድቅ ይሆናል ማለት ነው
ወንድሞቼ ኦርቶዶክሳውያን ይሄ ሰውዬ
የመጣው የኦርቶዶክስ ትምህርት ትክክል እንደሆነ ሰዋቻቸው እያወቁባቸው ስለሄዱ ሀይማኖታቸውን ላለመሸነፍ እነደ ሶፍትዌር አብዴት አርገው ሊመጡ ነው።