የብዙኋን እናት -ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም፤ደስይላል፤ይህነው፤የአናቶቻችን፤ባህል፤የ🇪🇹ልጆች፤ቀጥሉበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤😍🇪🇹☝🇪🇹🙌🙌🙌🌾🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐🙏🙏🙏

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው በዚህ ጊዜ ለሀገራዊ አንድነት እንደነዚ አይነት ሀገርንና ህዝብን የሚያወድሱ ዘፈኖች፣ ስነፁሁፍና ተተኔቶች በጣም ያስፈልጉናል

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ናትና እማማን አትንኳት 💚💛❤👍👍ዋው ግሩም ነው በርቱልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @HuluTena
    @HuluTena 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹 ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p ปีที่แล้ว

    ewenate nawe emeya ethiopia!!!!sewadate kamegelesate belaye natena !!!!lazare manenate benasante endenore wagag yakefelulen abatochachen atenete yewegane !!!!Laena makurayaye nate emeya !!!!yawekawale tamuane meneme daha betehonem !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በጣም ደስስስስስ የሚል ነው በርቱልን

  • @abachkukore8116
    @abachkukore8116 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ስራ ነው

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 ปีที่แล้ว

    ጎጆዬን አትንኮት ....ውብ ስራ ::

  • @kalidokulubali8950
    @kalidokulubali8950 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ ተባረኩልኝ

  • @mercyless701
    @mercyless701 3 ปีที่แล้ว

    ወድጀዋለሁ

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 3 ปีที่แล้ว

    Hagran Atnkhwat teru Sera Ethiopiayaye Selamsh Yebza

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍

  • @aynalemwondemu3973
    @aynalemwondemu3973 9 หลายเดือนก่อน

    አንጋፋው አርቲስት ጌታቸው ካሳ ነፍስ በሰላም ትረፍ 😅

  • @asteryoni964
    @asteryoni964 3 ปีที่แล้ว

    ብዙሃንን የበላች፣ ብዙሃንን ያረደች ክፉ አገር። ድፍት ትበል፣ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ብቻ ማለት እስከሆነ ድረስ አማራ ቅማንትን ለማጥፋት፣ ጉሙዙን ሉማጥፋት፣ ኦሮሞን ለማጥፋት፣ ትግሬውንም ለማጥፋት ጦርነት ከፍቶ፣ መሬታቸውን ለመዝረፍ፣ በአፍ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ፣ ውስጣቹህ ግን አማራ አማራ ነው። ይህም የሌሎችን መሬት ወራቹህ፣ ሕዝብን ግን ለማጥፋት ነው አላማቹህ። ሌላውን ለማጥፋት እንኳን ብትሰሩ እናንተ ድራሻቹህ ይጠፋል፣ ሌላው ሁሉ ግን ኢትዮጵያን ይዞ ይኖራል።

    • @ኃይሌዘማርያም
      @ኃይሌዘማርያም 3 ปีที่แล้ว +8

      አማን አምዶም፣ ተፈሪ ባንቲ፣ መግሥቱ፣ መለስ፣ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ ዐቢይ ናቸው አማሮች? በነዚህ ሁሉ የደረሰበትን ችሎ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለቱ ነው የአማራ ጥፋት? አርባ ጉጉ፣ አሶሳ፣ ወተር፣ በደኖ፣ ወልቃይት፣ ወለጋ ሀሩሲ፣ ማይካድራ፣ ቤንሻጉል፣ ጉራፈርዳ...... አልቆም ባለ የባንዳ ውላጅ የሚደርስበትን መከራ ተቁዋቁሞ ራሱን ቀና አድርጎ ስታዩት ደማችሁ ፈላ?

    • @starzken2831
      @starzken2831 3 ปีที่แล้ว +1

      Aster bedatame junta ??? Junta bushtiy leba newe ethiopiawe aydeleme

    • @enactfaa
      @enactfaa 3 ปีที่แล้ว +1

      መዝሙሩን ያስጠናቸው መለስ ነው እንዴ? ሃገሬ ሃገሪቷ...አንድም ቦታ ኢትዮጵያን አትንኳት አይሉም።ትክክለኛውን የጥላሁንን አዳምጡ..ሃገሬን ኢትዮጵያን አትንክኳት ይላል..

    • @yareddebele7443
      @yareddebele7443 3 ปีที่แล้ว +7

      ትልቁ ችግርሽ የአማራ ጥላቻ አለብሽ። እናንተ የኦሮሞና የትግሬ ፅንፈኞች ለምን አማራን እንደምትጠሉት ጠንቅቀን እናውቃለን ። እሱም አማራ ከምንም በላይ ሀገሩን ስለሚወድ ፣ አማራ እውቀቱን ሁሉ ለሀገሩ ስለሚሰጥ፣ አማራ ለሀገሩ እንኳን ገንዘቡን ደምና አጥንቱን ስለሚሰጥ፣ አማራ ለሀገሩ ትልቅ ራዕይ ስላለው ነው። እናንተ የኦሮሞና የትግሬ ፅንፈኞች ደግሞ በተቃራኒው ምንም በራስ መተማመን የሌላችሁ፣ እናንተ ጠባችሁ ሰውን ማጥበብ የምትፈልጉ፣ እናንተ ደህይታችሁ ሰውን ማደህየት የምትፈልጉ ፣ ምንም ራዕይ የሌላችሁ ፣ በራስ መተማመን የሌላችሁ፣ ጠላት ካልፈጠራችሁ በስተቀረ በራሳችሁ ችሎታ እንኳን ሀገርን ወደ ልማት ማምጣት አይደለም የራሳችሁን ቤተሰብ ማስተደደር የማትችሉ የሀገር የወገን ሸክሞች መሆናችሁን ህዝብ ስለነቃ ሊያጠፋችሁ ተዘጋጅቷል።

    • @ablem3155
      @ablem3155 2 ปีที่แล้ว +1

      go to the hell! you son of a beach who couldn't understand the value of a mother land

  • @abachkukore8116
    @abachkukore8116 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ስራ ነው