ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምን እንደ አስለቀሰኝ ባላውቀውም እነዚህን ልጆች ከሰማሁኝ በኋላ እምባዬ አልቆም ብሎኛል ምን አልባት የሀገሬ ጉዳይ ይሆን
አዕምሮው ያልተቃወሰና ጤናማ የሆነ ልቦና ሲኖረን የሚሰማ ስሜት ነው። እውነት ነው ያስለቅሳል። አገራችን ዞሮ መግቢያችን።
ምሥራቅ ምሥራቅ ምሥራቅ...ኡፍፍፍ ይህ ሁሉ ያንቺና የመሰሎችሽ ውጤት ነውና በብዙ ተባረኩ።እንድትሆን የምትፈልጓትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃችሁ።
ከዚህ በኋላ ለኢትዮጵያ የሚጠቀሙዋት እንደነዚህ ያሉ ታዳጊ ልጆች እንጂ እኛ ትልልቆቹማ በገመድ አንቀን ቁልቁል እየጎተትናት ነው። ለማንኛውም ልጆችዬ ተባረኩ!!!
Betekekel😢
ኢትዮጵያ ትቅደም የደፈራት ይውደም እግዚሃቤር ይባርካችሁ
ምናለ የናንተን ፍቅር ሁሉም ሰምቶ ብንፋቀር ብንዋደድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እምዬ ኢትዮጵያ ይህንን መዝሙርከሰማሁ ሰላሳ አመት ሞላኝ እምዬ እንደገና ተወለድሽ !!!!
የሚገርም ነው እንዴት ሀገሬን እንደናፈኳት ያወኩት እንባዬ አልቆም አለኝ ይህች የመሰለች አገር እንዴት በዘር እንከፋፈል እዴት ደስ ይላሉ አዘጋጆቹን ሳላመሰግን አላልፍም። ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ 💚💛❤️
ጦቢያ when I see you, I see Ethiopia. Thank you so much!
ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቶቿ ይውደም አሜን💚💛❤🙏
ኢትዮጵያ የእኛ መመኪያ ፤ሠላም ሠለም ለሰው ዘር ሁሉ ፤ ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም አቆዝቋዥ ይውደም !!!!!!
ሁሌም ስሰማችሁ አልጠግባችሁ❤❤❤ ያለምንም ደም ሀገሬ ትቅደም!!!
እነዚህ ታዳጊዎች ከማንም ተልካሻና አገር አፍራሽ ፖለቲከኞ መቶ ጊዜ ይሻላሉ። ተባረኩ
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ውን ያብዛላችሁ ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ እናት ሃገር ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
አሜን ፫ ኢትጲያችን ትቅደም ጠላቶቻ ይውደሙ
አንድ አድርገን አንድ አድርገን
ኢትዮጵያ ዬ እማምላክ ሰላምሽን ታብዛው እናንተም ክበሩልኝ
I dont have any word to describe you. 10q very much.
ድንቅ ዝግጅት ነው ስሜታዊ ሆንኩ ከእገረ አሜሪካ ነው ትዝታ ቀስቀሳችሁብኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
You made me cry , May God bless our motherland Ethiopia
በጣም ስላስለቀሳቹኝ አመሠግናለሁ በጣም በጣም ጎበዞች በርቱልን እንዴት እንደምታምሩ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
💚ኢትዮጵያ 💛ትቅደም❤ታምራላችሁ
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti
I can't control my tears 😢😭😭😭😭 Long live to Ethiopia 🇪🇹 ..
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May Ethiopia and Ethiopians prosper without further blood shed. ( YALE MINIM DEM; ETHIOPIA TIKDEM)!.
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክ
አረ አልቅሼ ልሞት ነው ያገር ፍቅር ነው ወይስ ናፍቆት እኔ እንጃ ወኔ ቁጭት እልህ ሁሉም በንድ ላይ ተባብረው ልክ እንደ ባይተዋር እንባዬን አፈሰሱት
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL YOUNG ONES WHO BELIEVED IN OUR BELOVED ETHIOPIA 🙏 AMEN TO GOD 🙏
Wow!! What a blessing to hear these girls?? Make me cry! Love your enthusiasm, be blessed for your beautiful country, Ethiopia!👍👍👍
Same here.
ሠላም ሁሉ ላንቺ ይሁን እናትዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊
ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤ ጠላቶቿ ይውደሙ
እኔ ብቻ ነኝ ስሰማቸው ሰውነቴን የወረረኝ እስኪ እንደኔ የሆነ 👍like
በጣም ጎበዞችና ምርጦች
የትግራይ ሕፃናት በረሀብ እንዲያልቁ እየተደረገ እንዲደፈሩ በመርዝ እንዲያልቁ ብቻ እግዚአብሄር ይፍረድ የሰላም ትርጉም አይገባችሁም
Ethiopia Ethiopia yengen mameka💚💛❤️👍🙏❤️
Amen yewdem😍😍😍😍
I am proud Ethiopian !
ኢትዮጵያ ትቅደም 💪💪
አሜን ብያለሁ !!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችን
እጅግ በሉ ደስስስስስስ ስትሉ
ሀገሬ
ደስ ይላል
ክብሬና ምስራቄ በጣም አስደምማችኹኛል!ግሩም እጅግ በጣም ግሩም ስራ ለአገራችኹ እያበረከታችኹ ነዉ።ተባረኩ ከተቀሩት አባሎቻችኹ ጋር።
ቃልም የለኝ አክብሮቴ ይድረሳችሁ
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹
tobiya betammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm yamiral bertu yene abebawachi !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሜን
በጣም መጥፎ ዘፈኖች
ታምራላችሁ
ግዜው የኢትዮጵያ ነው 10 አመት ውስጥ
Wawwwwww goob job guys
Wow dsa setalu daneqa ljiwech nechaw
💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏽💪🏽💪🏽
🇪🇹👏🇪🇹🇪🇹😘❤️❤️❤️
Ethiopa for ever ❤❤❤❤
Abet ...abet...abet ...derge Ethiopia weste eyeshereshere endale yasayal! Godenew!
Min bilu tiru neber tilaleh?
wow betam destlalchu
ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውደው ።
Ethiopia tikdem
ጦቢያ 😥
wawooo
Thank you
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
😍😍
ኢትዮጵያ ትቅደም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🏾
ኢትዬጲያ ትቅደም አቆርቆዧ ይውደም ይውደም ይውደም
❤️
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውደም
ኢትዮጵያ ትቅደም አከርካሪዋ አቆርቋዧ ይውደም። አርትስ ለኢትዮጶያ የሚያያቀርባቸው አንዱም አያመልጠኝም ወላ ሁላ እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው
ምን እንደ አስለቀሰኝ ባላውቀውም እነዚህን ልጆች ከሰማሁኝ በኋላ እምባዬ አልቆም ብሎኛል ምን አልባት የሀገሬ ጉዳይ ይሆን
አዕምሮው ያልተቃወሰና ጤናማ የሆነ ልቦና ሲኖረን የሚሰማ ስሜት ነው። እውነት ነው ያስለቅሳል። አገራችን ዞሮ መግቢያችን።
ምሥራቅ ምሥራቅ ምሥራቅ...ኡፍፍፍ ይህ ሁሉ ያንቺና የመሰሎችሽ ውጤት ነውና በብዙ ተባረኩ።
እንድትሆን የምትፈልጓትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃችሁ።
ከዚህ በኋላ ለኢትዮጵያ የሚጠቀሙዋት እንደነዚህ ያሉ ታዳጊ ልጆች እንጂ እኛ ትልልቆቹማ በገመድ አንቀን ቁልቁል እየጎተትናት ነው። ለማንኛውም ልጆችዬ ተባረኩ!!!
Betekekel😢
ኢትዮጵያ ትቅደም የደፈራት ይውደም እግዚሃቤር ይባርካችሁ
ምናለ የናንተን ፍቅር ሁሉም ሰምቶ ብንፋቀር ብንዋደድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እምዬ ኢትዮጵያ ይህንን መዝሙርከሰማሁ ሰላሳ አመት ሞላኝ
እምዬ እንደገና ተወለድሽ !!!!
የሚገርም ነው እንዴት ሀገሬን እንደናፈኳት ያወኩት እንባዬ አልቆም አለኝ ይህች የመሰለች አገር እንዴት በዘር እንከፋፈል እዴት ደስ ይላሉ አዘጋጆቹን ሳላመሰግን አላልፍም። ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ 💚💛❤️
ጦቢያ when I see you, I see Ethiopia. Thank you so much!
ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቶቿ ይውደም አሜን💚💛❤🙏
ኢትዮጵያ የእኛ መመኪያ ፤ሠላም ሠለም ለሰው ዘር ሁሉ ፤ ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም አቆዝቋዥ ይውደም !!!!!!
ሁሌም ስሰማችሁ አልጠግባችሁ❤❤❤ ያለምንም ደም ሀገሬ ትቅደም!!!
እነዚህ ታዳጊዎች ከማንም ተልካሻና አገር አፍራሽ ፖለቲከኞ መቶ ጊዜ ይሻላሉ። ተባረኩ
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ውን ያብዛላችሁ ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ እናት ሃገር ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
አሜን ፫ ኢትጲያችን ትቅደም ጠላቶቻ ይውደሙ
አንድ አድርገን
አንድ አድርገን
ኢትዮጵያ ዬ እማምላክ ሰላምሽን ታብዛው እናንተም ክበሩልኝ
I dont have any word to describe you. 10q very much.
ድንቅ ዝግጅት ነው ስሜታዊ ሆንኩ ከእገረ አሜሪካ ነው ትዝታ ቀስቀሳችሁብኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
You made me cry , May God bless our motherland Ethiopia
በጣም ስላስለቀሳቹኝ አመሠግናለሁ በጣም በጣም ጎበዞች በርቱልን እንዴት እንደምታምሩ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
💚ኢትዮጵያ
💛ትቅደም
❤ታምራላችሁ
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti
I can't control my tears 😢😭😭😭😭 Long live to Ethiopia 🇪🇹 ..
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May Ethiopia and Ethiopians prosper without further blood shed. ( YALE MINIM DEM; ETHIOPIA TIKDEM)!.
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክ
አረ አልቅሼ ልሞት ነው ያገር ፍቅር ነው ወይስ ናፍቆት እኔ እንጃ ወኔ ቁጭት እልህ ሁሉም በንድ ላይ ተባብረው ልክ እንደ ባይተዋር እንባዬን አፈሰሱት
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL YOUNG ONES WHO BELIEVED IN OUR BELOVED ETHIOPIA 🙏 AMEN TO GOD 🙏
Wow!! What a blessing to hear these girls?? Make me cry! Love your enthusiasm, be blessed for your beautiful country, Ethiopia!👍👍👍
Same here.
ሠላም ሁሉ ላንቺ ይሁን እናትዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊
ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤ ጠላቶቿ ይውደሙ
እኔ ብቻ ነኝ ስሰማቸው ሰውነቴን የወረረኝ እስኪ እንደኔ የሆነ 👍like
በጣም ጎበዞችና ምርጦች
የትግራይ ሕፃናት በረሀብ እንዲያልቁ እየተደረገ እንዲደፈሩ በመርዝ እንዲያልቁ ብቻ እግዚአብሄር ይፍረድ የሰላም ትርጉም አይገባችሁም
Ethiopia Ethiopia yengen mameka💚💛❤️👍🙏❤️
Amen yewdem😍😍😍😍
I am proud Ethiopian !
ኢትዮጵያ ትቅደም 💪💪
አሜን ብያለሁ !!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችን
እጅግ በሉ ደስስስስስስ ስትሉ
ሀገሬ
ደስ ይላል
ክብሬና ምስራቄ በጣም አስደምማችኹኛል!ግሩም እጅግ በጣም ግሩም ስራ ለአገራችኹ እያበረከታችኹ ነዉ።ተባረኩ ከተቀሩት አባሎቻችኹ ጋር።
ቃልም የለኝ አክብሮቴ ይድረሳችሁ
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹
tobiya betammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm
yamiral bertu yene abebawachi !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!