የአስመራው ራንቦ - / የወታደሩ ስቃይ በአስመራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2023
  • የአስመራው ራንቦ - / የወታደሩ ስቃይ በአስመራ #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #ethiopiannews #ኢትዮትዝታ
    #ethiopianhistory #emperor #mekoya #fetadaily #haileselassie #mengistu_hilemarim #ethiopia #addisabeba #tedyafro #drabiy
    #shegerfm102 #shegerwerewoch #shegerinfo
    #esheteassefa #meazabirru
    #asmera #ertera

ความคิดเห็น • 34

  • @GBurhan
    @GBurhan 6 หลายเดือนก่อน

    Wow great voice

  • @yonasmuche8793
    @yonasmuche8793 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @verenaromberg665
    @verenaromberg665 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mehamed Fagnatura

    • @Ayngage
      @Ayngage 4 หลายเดือนก่อน

      Fit endaba MUSHMUSH...AB ENDA BEZU GEBRHET (RIGA MEJANIN) ENDA SWA KETILEMO...ATSEDE SERAHTEGNA NMEJEMERYA RESEU REATO...

  • @user-gd3lj6ps7l
    @user-gd3lj6ps7l 6 หลายเดือนก่อน +2

    የአሰመራ ልጁች እንዳዛ አልነበረም ተሳሳትህል አብዛኛዉ ሴተኛ አዳሬ የትግራይ ሴቶች ናቸዉ

  • @yonasmuche8793
    @yonasmuche8793 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betam desyelale wedjewalew Bert

  • @YT-ck6de
    @YT-ck6de 6 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ይሄ ታሪክ በደንብ አስታውሰዋለሁ፡ልጅ ሆኝ ይገርማል ለአንባቢው ልጠይቅህ ? አስመራ ለነበሩ ወታደሮች አድርስልኝ ልምን የአስመራ ቆነጃጅት ይገድሉ እንደ ነበሩ ? አስመራ ሁለት ቆንጆዎች ማሀል አስመራ ባይነ ያየሁት ታሪክ ስለሆነ ነው የደርግ ወታደሮች ልጠይቃቸው የምፈልግ ጥያቄ ነው የደርግ ወታደር በአምራችን የተዉት መጥፎ ታሪኽ ነው። ይባስ ደግም በ1998 ደግመን ተባረርን ከአዲስ አበባ ያሳዝናል።

  • @eyobg.4119
    @eyobg.4119 6 หลายเดือนก่อน

    Yeah I remember Mohammad and there was another soldier named Tesfaye who used to sleep at church's. We used help write letters to his families and received his family's responses.

    • @Ayngage
      @Ayngage 4 หลายเดือนก่อน

      Where in ASMARA PLEASE.

    • @eyobg.4119
      @eyobg.4119 4 หลายเดือนก่อน

      @@Ayngage Edaga Hamus, he used to sleep at Enda Sillassie church.

  • @solomonzere4294
    @solomonzere4294 4 หลายเดือนก่อน

    Be Asmara kewetaderechu simalulu yeneberu Eritrawyan weym ye asmera setoch aydelum. Ethiopiawyan neberu. Yebezu ktgray sihonu tkitochu degmo ke Amara neberu

  • @user-ib1ep3gx3i
    @user-ib1ep3gx3i 7 หลายเดือนก่อน +1

    የአሥመራ ልጆች ሸርሙጣም አልነበሩም እዳው ትዳራቸውንና ፍሬድም ከያዙ ታማኞች ኃይማኖተኞች ክብራቸውንና ባሕላቸውን ጠባቂዎች ናቸው እኔ አሁን አሥመራን ርቄ ብለያትም

  • @OgbalHanha-pt2vj
    @OgbalHanha-pt2vj 8 หลายเดือนก่อน

    Awo mehamef Rambo temple
    Gn derg lewerar neber yemeta

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 9 หลายเดือนก่อน +2

    የአስመራ ልጅ ነኝ የቡናቤት ሴቶች የሚገድሉ የነበሩ ከሌላ ወንድ ሲማግጡ ከተገኙ ጭምር ነበር ::በሆላ ግን ቀርተዋል:: የአስመራ ሴቶች በስዉርም በግልጽም ይወጡ ነበር ቅልጥ ባለ ሠርግም ይጋቡ ነበር::በበየሻይ ቤቱ ጓደኞች ነበሩን ከረንቦላ እንጫወት ነበር ::ችግሩ ያለፍቃድ ከመጡ( ወፖ)አስቸጋሪ ነበሩ ጨካኞችም ነበሩ ሲያሮርጡዋቸዉ እናቶቻችን ነበሩ በማርያም ብለዊ ለምነዉ የሚያተርፎቸዉ::ያን ግዜ የኢትዮ እና የኤረትራ ህዝብ በፍቅር ይኖር ነበር 16:05

    • @Ayngage
      @Ayngage 4 หลายเดือนก่อน

      SELAM.
      Yet sefer neberk?

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 4 หลายเดือนก่อน

      @@Ayngage ዕዳጋ ሓሙስ

  • @user-ig2vb2uz2g
    @user-ig2vb2uz2g 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተኽኽል ታሪኽ በመናገርህ አደቅሀሎሁኝ ይይ

  • @user-ib1ep3gx3i
    @user-ib1ep3gx3i 7 หลายเดือนก่อน

    አሥመራ ውስጥ ተቀምጠው ሥጋቸውን በመቸርቸር ይሸረሙጡ የነበሩትን አላወቅካቸውም የአሥመራ ሴቶች የሉበትም

  • @verenaromberg665
    @verenaromberg665 8 หลายเดือนก่อน

    Mostly is your Owen fiction,Not all the truth.

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 6 หลายเดือนก่อน

    አይሻለቃ ንጋቱ ሁሉንም በደህንነት አባላት ላይ ማላከኩ ተገቢ ነው ትላለህ ፖለቲካ ሠራተኛው አይደለም እንዴ ካለኔ አብዮተኛ ማን አለ የሚል የሚገርም ነው አሁን እኮ እየተረክልን ያለው የፖለቲካ ኮሚሳሮችን ሰራተኞችን ሀገርና ህዝብን ከሀዲነት ነው እንዲህ እየቦረቦራችሁ ያን ሠራዊት እንዳስመታችሁትማ ጠንቅቀን እናውቃለን ግን ከታሪክ እውነታ መሸሽ ፈጽሞ አይቻልም አንድ ተራ ኮሚሳር አምነህ ይህን መተረክህ ያሳፍራል ምክንያቱም በሰራዊቱ ውስጥ ምን ትሰሩ እንደነበረ ጠንቅቀን ስለምናውቅ ።

  • @user-ib1ep3gx3i
    @user-ib1ep3gx3i 7 หลายเดือนก่อน

    አሥመራን ከተወለዱትም ቀላይ አውቃታለሁ ሴት የሚገድል ወታደር አልነበረም እዳውም የዚያን ጀግና ወታደርን ስም የሚሞግተኝ የለም ብሎ ሥም ለማጥፋት ሥትሉ ገዳይ አታደርጉት

    • @Ayngage
      @Ayngage 4 หลายเดือนก่อน

      Keneye belay atakatim.
      Enewerared kefelek.
      Set ygedlu neber gin hulu gezei aydelem...bzu gezem miknyat neberebet...

  • @fisaheyehadgu8628
    @fisaheyehadgu8628 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸታም ጠርነቱ እርስ በርስ አልነበረም ገዢና ተገዚ ቢለህ አስተካክለው እና ኤርትራዊያን ቢኢቶጲያ መንግስት ተግዝተን የንበርን ኔኝ ብትግላችን ነጻ ወጠናል እኛ እኮ እንደሁሉ የአፍሪካ ሀገር ድንበር የሀገራችኝ ካርታ የነበርን ያለኝ ህዝብ ኔኝ

    • @user-jr3en1jc9x
      @user-jr3en1jc9x 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂shabiya

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 9 หลายเดือนก่อน

      ባርያ ህግደፍ

    • @fisaheyehadgu8628
      @fisaheyehadgu8628 9 หลายเดือนก่อน

      @@Petruspetrus1 የለማኝ ሊጅ ወዲ ሸርሙጣ

    • @fisaheyehadgu8628
      @fisaheyehadgu8628 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-jr3en1jc9x ሻዕቢያ እወ ኒወያኔ ኒደርግ ኒጋሀነብ ዘእተወ

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 9 หลายเดือนก่อน

      @@fisaheyehadgu8628 ባርያ ህግደፍ ስዲ ወዲ ህግደፍ ሥዲ